መሰረታዊ ኮምፒውተር ክፍል - 1 [ለጀማሪ በአማርኛ] Computer basic part -1 [Beginner]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 180

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 2 ปีที่แล้ว +7

    wow wow ጨምሮ እዉቀቱን ይስጥህ ልበ ቅን አንዳንዶቹ ለማካፈል እዉቀት ሲገበገቡ ይሞታሉ

  • @mohtube8343
    @mohtube8343 4 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ከመርሳ ልጆች ብዙ እንጠብቃለን! Milla you should proud your self!

  • @SyntaxICT
    @SyntaxICT  4 ปีที่แล้ว +16

    ኮምፒውተርን ከመንካታችን በፊት ልናቃቸው የሚገቡ መሰረታዊ ንድፈ ሃሳቦች ክፍል ሁለት በቀን 23/08/2012 አርብ ይቀርባል፡፡

  • @BekeleBadiru
    @BekeleBadiru 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የተራጋጋ የተምህት አሳጣጥ ሰለሆኔ ግንዛቤ እንደግሌ እያገኛው ሰለሆኔ በጣም እናመስግናልን አጣናክራቹሁ ቃጥሉልን ዕድሜና ጤና አባዝቶ ይጨምሪ አባት።

  • @azebtadesse7500
    @azebtadesse7500 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ሚሊኦን ሐይሌ

  • @tsegadaniel721
    @tsegadaniel721 3 ปีที่แล้ว +1

    በዚሁ ቀጥል ቀልጠፍ ቀልጠፍ አድርገህ በምገባን አገላለጽ ሳይበዛ በጥቅቱ በጥሩ መልክ ትምህርቱን እየሰጠህ ነው በጣም እናመሰግናለን በርታልን

  • @kasahundemisedenekew5134
    @kasahundemisedenekew5134 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደሥ የሚል ጣፍጭ ትምርት እግዚአብሔር። ይባርክህ

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  3 ปีที่แล้ว

      አሜን ወንድም! ክብር ይስጥልኝ!!❤

  • @jerryat3217
    @jerryat3217 3 ปีที่แล้ว +2

    Waw 😍በጣም ምፈልገው ትምርት 👍👍👍computer ተማሪ ነበርኩ 🙆😢ግን አቁአርጬ ስደት መጣው ግን አሁን ከናንተ ጋር መጉአዝ ችላለው ♥️በርቱልን 👍

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 4 ปีที่แล้ว +6

    Interesting - how we were existed before computers and how we are living during a ‘contactless’ era of information system?

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  4 ปีที่แล้ว +2

      The fire that created man from colliding with two stones was the starting point for our advanced technology. so we should keep our going

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya2744 4 ปีที่แล้ว +4

    እነመስግናለን

  • @hfyyuygtytttr9158
    @hfyyuygtytttr9158 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም መሳጭና ቀለጣፋ አቀራረብ ነው
    በርታ ,,,,አስከዛሬ እንዲህ አየነት ዝግጅት ያለማወቄ እስኪቆጨኝ ተመችተኸኛል ወንድሜ::

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ እናመሰግናለን

  • @GATEXAMaddisababa
    @GATEXAMaddisababa 4 ปีที่แล้ว +5

    ማኛ ሰው

  • @ፈሪሀቱብ
    @ፈሪሀቱብ 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ወድማችን

  • @ደጀኔአዲል
    @ደጀኔአዲል 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥሩ ነው

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  3 ปีที่แล้ว

      Thank you! ቤተሰብ

  • @emebetdebele2908
    @emebetdebele2908 3 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩነው እግዜር ይስጥልን ግን አትፍጠንብን እውቀት ይስፋ

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  3 ปีที่แล้ว

      እሽ አስተካክላለሁ እመቤቴ

  • @Zerotohero1921
    @Zerotohero1921 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ልጅ

  • @YonasYona-v8o
    @YonasYona-v8o ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ ትምርቱ በጣም ደስ ይላል

    • @ZewduWerke-cc6ib
      @ZewduWerke-cc6ib ปีที่แล้ว +1

      Temhretun Bexam New yewdedkut lebh qennet yetmolabet New tebark astmrghe

  • @Itsme-jb1tu
    @Itsme-jb1tu 3 ปีที่แล้ว +1

    Um new here ወስኛለው ራሴን ለመቀየር
    ምፈልገው ትምህርት ነው አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰

  • @bitaniatemesegen5437
    @bitaniatemesegen5437 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሠግናለሁ በጣም ቆንጆ ትምርት ነው

  • @Betesfa
    @Betesfa 2 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ አገላለፅህ ደስ ይላል

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen

    • @Betesfa
      @Betesfa 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ፈጣሪ ይመስገን

    • @samuelhabte-ou8dq
      @samuelhabte-ou8dq ปีที่แล้ว +1

      ​@@SyntaxICTአሜን🤔

  • @ሶሲየእስጢፋኖስንልጅ
    @ሶሲየእስጢፋኖስንልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ሚላ

  • @alextsegaye5717
    @alextsegaye5717 2 ปีที่แล้ว

    ትምህርትህ ምርጥ ነው እናመስግናለን

    • @canixelarts
      @canixelarts 2 ปีที่แล้ว

      ባጭሩ ለመረዳት ላግዛቹ እችላለው።

  • @yabsraayele7724
    @yabsraayele7724 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ወድ ቤተሰባችን!!❤

  • @መኖሬለራሴነዉ
    @መኖሬለራሴነዉ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወድሜ በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ ግን እግሊዘኛም እየፃፍክ አሳየን ጎን በጎን

    • @canixelarts
      @canixelarts 2 ปีที่แล้ว +1

      ባጭሩ ለመረዳት ላግዛቹ እችላለው።

  • @hannatadese31
    @hannatadese31 3 ปีที่แล้ว +1

    betmam amesegnalehu tebarek turu yehone timhrt neber feteri chmero wketun yabzaleh

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  3 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቤተሰብ!

  • @MsganawDagnew
    @MsganawDagnew 9 หลายเดือนก่อน +1

    thank you arif new ketilibet

  • @TeshomeSeifu-t6q
    @TeshomeSeifu-t6q 4 หลายเดือนก่อน +1

    you smart teacher..

  • @zelaliwuaenate
    @zelaliwuaenate 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ምንም ስለ ኮፕተር አላቅም እና ግን አለኝ ገዝቻለህ እና እንደት መጠቀም እዳለብኝ አላቅም ልታግዘኝ ትችላለህ የኔ ወድም

  • @ሀይሚየመርሳዋ
    @ሀይሚየመርሳዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጓበዝ በርታልነ ወድም ሀይሉ

  • @radiatehabtenegussie4754
    @radiatehabtenegussie4754 16 วันที่ผ่านมา

    Good job brother❤❤❤❤❤❤❤

  • @lilayoutube6931
    @lilayoutube6931 4 ปีที่แล้ว +3

    አዲስ ጋቢ ነኝ

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  4 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጡ

  • @bosenaterefe318
    @bosenaterefe318 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @የባህልአልባሳትኮሌክሽን
    @የባህልአልባሳትኮሌክሽን 4 ปีที่แล้ว

    Good job keep it up

  • @firaolgirma5190
    @firaolgirma5190 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebarak Bro

  • @worekalem.mekuriaw5811
    @worekalem.mekuriaw5811 ปีที่แล้ว

    Thank you my brother God bless you and your family thank you

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 2 ปีที่แล้ว

    Excellent!! Thx first time visiting

  • @asnaketruaye8583
    @asnaketruaye8583 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @rasiykidane7953
    @rasiykidane7953 5 หลายเดือนก่อน +1

    great job

  • @AyemnAyemn-v5x
    @AyemnAyemn-v5x 3 หลายเดือนก่อน +1

    tleyaleh bro

  • @ethoprograming9343
    @ethoprograming9343 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you

  • @hado123hdoo9
    @hado123hdoo9 2 ปีที่แล้ว +1

    The course is Best so i need to learn Basic computer skill

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  2 ปีที่แล้ว

      በጣም እናመሰግናለን። ወደፊት በተጠናከረ ሁኔታ ተከታታይ መለማመጃ ቪዲዮዎችን እንሰራለን። ye

    • @tadeleterefe2707
      @tadeleterefe2707 2 ปีที่แล้ว

      The course is very attractive I will continue this learning and reaching process

  • @ተውሒድሱና
    @ተውሒድሱና 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Bro👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tesfamariamkassa7661
    @tesfamariamkassa7661 2 ปีที่แล้ว

    betam arif new le jemariwoch eyetekemen newu ena be online yseten certeficate binorew betam destognoch nen

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ እናመሰግናለን ተስፋ ማርያም ገንቢ ሃሳብ ነው የሰጡን በቅርቡ ዌብሳይት እያለማን ስለሆነ እንጀምራለን።

  • @kibrutech579
    @kibrutech579 2 ปีที่แล้ว +1

    Very good 👏

  • @mulatukebie546
    @mulatukebie546 3 ปีที่แล้ว +1

    Ok bro data yemayitekim computer wsti yemikemeti new gin information yemitekimew nw yalikew neger giliti ayidelem

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  3 ปีที่แล้ว

      ዴታ በቋት ውስጥ የሚቀመጥ ወይም በማጠራቀሚያ ቦታ የሚቀመጥ ለጊዜው የማንፈልገው ነገር ሲሆን፣ ቋት ውስጥ ከተቀመጠው : ለጊዜው ተፈላጊ የሆነው ብቻ ተመዞ ሲወጣ ደግሞ መረጃ እንለዋለን። ዳታ የመረጃ የጀርባ አጥንት ነው። ደታ ከሌለ መረጃ ማግኘት አይቻልም። ዴታ ምንም ጠቀሜታ የለውም ማለት ሳይሆን አንድ ቀን ይጠቅመናል ብለን የምናስቀምጠው የመረጃ ግበአት ነው። ስለዚህ መረጃውን ለማጠናቀር የመረጃ ቋቶችን ማገላበጥ ያስፈልጋል።

  • @temesgeneyasu3431
    @temesgeneyasu3431 3 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen

  • @the90sbits24
    @the90sbits24 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you dear

  • @hayatahmed7477
    @hayatahmed7477 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @shewayeyrigashewayeyirga8535
    @shewayeyrigashewayeyirga8535 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek

  • @TUBE-cj5sc
    @TUBE-cj5sc 4 ปีที่แล้ว +10

    መልካም ጂማሮ ነው በተለይ በአረብ ሃገር ላለን ሰዎች ልንጠቀምበት ይገባል፡፡ ነገር ግን ኮምፒውተር የሌለን እንደት ልንማር እንችላለን?? አስቸጋሪ ነው፡፡

    • @ማሜ-ዘ9የ
      @ማሜ-ዘ9የ 3 ปีที่แล้ว

      ማሬ ላብቶብ ዋጋው ሥንት ነው የሚያውቅ ይገረኝ

    • @Itsme-jb1tu
      @Itsme-jb1tu 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ማሜ-ዘ9የ ደረጃ አለው እንደ አቅምሽ ነው ልክ እንደስልክ

    • @ማሜ-ዘ9የ
      @ማሜ-ዘ9የ 3 ปีที่แล้ว

      @@Itsme-jb1tu ok አመሰግናለሁ

    • @raziqa8242
      @raziqa8242 2 ปีที่แล้ว

      ሀቢብቲ ኮምፒዉተር መግዛት ነዋ የማዳም ደሞዝ ለመቼ ይሆናል እኔ መቸም ልገዛ ነዉ እንደዚ እየለፋንማ ያማረንን መግዛት መብታችን ነዉ ቢያንስ በ 500 ዶላር ላገኝ እችላለሁ

  • @gazahagnbiru6346
    @gazahagnbiru6346 3 ปีที่แล้ว +3

    Show as how to use it?

  • @belete3384
    @belete3384 4 ปีที่แล้ว +6

    ለገባው አርፍ ነው ወድም

  • @birukyitbarek2575
    @birukyitbarek2575 2 ปีที่แล้ว +1

    THANK YOU

  • @lilayoutube6931
    @lilayoutube6931 3 ปีที่แล้ว +1

    good expilan

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  3 ปีที่แล้ว +1

      Glad you think so!

  • @habeshazones640
    @habeshazones640 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚላ 💪💪💪🥇🥇🥇

  • @ኣኪየየድንግልማርያምልጅ
    @ኣኪየየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    tnx bro egzabhar yebrkh!!!

  • @RodasAklilu-lq1hr
    @RodasAklilu-lq1hr 5 หลายเดือนก่อน +1

    You reding or pronawnsatio 19:31 ni is very ambeguade such as computer

  • @mastewalabto5053
    @mastewalabto5053 3 ปีที่แล้ว +3

    እረ ወንድሜ አዲስ ኮምፒተር ገዝቸ መክፈት አልቻልኩም እና እባክህ አሳየኝ

  • @helendebebemeknen9033
    @helendebebemeknen9033 2 ปีที่แล้ว

    Wow its very very wow its 😍

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ሄሊ

  • @samsonberehe7421
    @samsonberehe7421 5 หลายเดือนก่อน +1

    thank

  • @azebtadesse7500
    @azebtadesse7500 4 ปีที่แล้ว +4

    እሺ የሳምንት ሰው ይበለን

  • @shegawuwagaye8249
    @shegawuwagaye8249 9 หลายเดือนก่อน

    😍😍Thankyou

  • @lemlemhirpa2852
    @lemlemhirpa2852 ปีที่แล้ว +2

    በ 15 ቀን ውስጥ አማርኛ መፃፍ እና ኤክሴል ማወቅ ፈልጌ ነው ለስራ

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  ปีที่แล้ว

      በጣም ይቻላል!

    • @raheltube2578
      @raheltube2578 11 หลายเดือนก่อน

      @@SyntaxICT በኦን ላይ ይቻላል??

  • @MarkAbe-u2f
    @MarkAbe-u2f ปีที่แล้ว +1

    Jamari ናኚ tabrk

  • @ethioasetechtutorials822
    @ethioasetechtutorials822 2 ปีที่แล้ว +1

    yemidenek work yene .keep it up

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

  • @baremom4420
    @baremom4420 2 ปีที่แล้ว +2

    12ነዉ
    ጥሩነዉ

  • @welelaentertainment9453
    @welelaentertainment9453 4 ปีที่แล้ว +1

    thanks

  • @gelilagelila3530
    @gelilagelila3530 3 ปีที่แล้ว +2

    ልማር ነበር የመጣሁት ሳላይ ነው ሰብሰክራይብ ያደርኩ ግን አልገባኝም እና በምን መንገድ ነው ልትረዳኝ የምትችለዉ?

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  3 ปีที่แล้ว +24

      እንደ እርስዎ እንደት መጀመር እንዳለባቸው ግራ ለገባቸው የላይቭ ፕሮግራም አዘጋጃለሁ። ይህን እንዳደርግ ከወደዱ እዚህ ኮመንት ላይ ላይክ ያድርጉ!

    • @zighigiukassa7931
      @zighigiukassa7931 2 ปีที่แล้ว

      @@SyntaxICT are be mariyamen bedenb asetemern wendema seletena bota kalachuh tekumen

  • @HksnOnsn
    @HksnOnsn 8 หลายเดือนก่อน

    Vido ወድጄዋለው ግን ካላስቸገርኩክ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ስለ ComPuter

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  8 หลายเดือนก่อน

      ደስ እያለኝ እመልሳለሁ!

  • @ummaljafer9777
    @ummaljafer9777 3 ปีที่แล้ว +2

    እግሊዘኛ በደንብ የማያዉቅ ኮፒተር መጠቀም አይችልም አደል ?

  • @endalewokalo3712
    @endalewokalo3712 ปีที่แล้ว

    በአካል መማር እፈልጋለው
    አድራሻ የት ነው

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  ปีที่แล้ว

      Mersa,Wollo

    • @الحمدالله-ش8م5ي
      @الحمدالله-ش8م5ي 11 หลายเดือนก่อน

      መርሳ ነህ ማሻአሏህ ከስደት መልስ እንማራለን ኢንሻአሏህ

    • @LenaLena-yx5sh
      @LenaLena-yx5sh 9 หลายเดือนก่อน

      ደሴ የላችሁም

  • @Lovealleeneed2034
    @Lovealleeneed2034 3 ปีที่แล้ว

    thanks bro

  • @HageremisganawTesfaye
    @HageremisganawTesfaye 2 หลายเดือนก่อน +1

    የምጠ ይቀው ጥያቄ ከታች ከኪቦርድ ላይ የምንገለገልባቸው ለምሳሌ ካቭስሉክ ሽፍት እንድሁም ከኪቦርድ ላይብዙነገሮች ስላሉ ከቻላችሁ በቪድኦ ብታስቀምጡልኝ አመሰግናለሁ

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  2 หลายเดือนก่อน

      ጥያቄዎትን ተቀብለናል። በቅርቡ አዲስ ቪዲዮ እንሰራለን!!

  • @frehiwotafework5309
    @frehiwotafework5309 2 ปีที่แล้ว

    Wow I am gold I found you guys

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  2 ปีที่แล้ว

      thank you firehiwot!😍

  • @MariamMohamed-lq1tk
    @MariamMohamed-lq1tk 2 ปีที่แล้ว +2

    waw arifi naw

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግ ናለን ማሪያም ሁሌ የተሻለ ነገር ለማቅረብ እንበረታለን።

    • @MariamMohamed-lq1tk
      @MariamMohamed-lq1tk 2 ปีที่แล้ว

      tankirlin wandimee

  • @addisekeleme1713
    @addisekeleme1713 ปีที่แล้ว +1

    arefe nwe dse yelale

  • @zdhabeshatube1564
    @zdhabeshatube1564 2 ปีที่แล้ว +1

    የትምህርት ቤቱን ቦታ ጠቁመኝ

  • @kibrutech579
    @kibrutech579 2 ปีที่แล้ว +1

    ይመቻችሁ በዚሁ ቀጥሉ 👍👊👏

  • @selambiset9514
    @selambiset9514 2 ปีที่แล้ว +1

    Ict ትምህርት ቤት የት ነው ማገኘው

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  2 ปีที่แล้ว +1

      ሰሜን ወሎ መርሣ አባጌትየ ከተማ 02 ቀበሌ እንገኛለን።

  • @ShebaKasu
    @ShebaKasu หลายเดือนก่อน

    What is standard account

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  4 วันที่ผ่านมา

      hello dear, thank you for asking us; A standard account can refer to a few different things, including a type of forex account, a user account on a computer, or a bookkeeping record form:

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 หลายเดือนก่อน

    hello after 4 years ago wow ❤

  • @TizazuTekle-k4j
    @TizazuTekle-k4j 2 หลายเดือนก่อน +1

    በሚገባን መልኩ የቀረበ ነው

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  4 วันที่ผ่านมา

      thank you brother

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  4 วันที่ผ่านมา

      thank you brother

  • @gosayedede9805
    @gosayedede9805 2 ปีที่แล้ว +1

    Baxmi mirx

  • @markosmedia162
    @markosmedia162 2 ปีที่แล้ว +1

    Wawjer

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 3 หลายเดือนก่อน +1

    👍😍😍😍

  • @ramatoyoub9669
    @ramatoyoub9669 3 ปีที่แล้ว +1

    እስኪውዶቸ ላብቶብ ላይ አፖልኬሽን ለማወርድ የምንጠቀመው ፖሊሥቶር ላወርድብየ ብር ጠየቀኘ

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  3 ปีที่แล้ว

      የኮምፒውተር አፕ ፕለይስቶር ላይ ማውረድ አይቻልም። ፕለይስቶር ለስልክኮች ብቻ ነው። ለኮምፒውተር አፕ ለማውረድ ይህን ሊንክ ይጫኑ getintopc.com/

  • @ጉጉፍቱሚዲያ
    @ጉጉፍቱሚዲያ 2 ปีที่แล้ว

    ግን ወንድም እንደ ስልክ ወደ አማርኞ መቀየር ይቻላል ወይ??

  • @HksnOnsn
    @HksnOnsn 8 หลายเดือนก่อน

    ስለ Out put device

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  8 หลายเดือนก่อน

      output devices የምንላቸው የኮምፒውተራችን ዋነኛ ክፍል ሲሆኑ Processorራችን የተለያዩ ትዕዛዛቶችን በInput devices አማካኝነት ከተቀበለ በኋላ ክንዉኖችን አካሂዶ የኮምፒውተሩ ተጠቃሚ በሚፈልገው የመረጃ አይነት መሰረት ሰድሮ የተከናወኑትን ግኝቶች በOutput devices አማካኝነት ያቀብላል። ከነኝህም ውስጥ ሞኒተር፣ ስፒከር፣ ፕሪንተር እና ተች ስክሪኖች ድምፅ፣ ተንቀሳቃሽ ምስል እና አካላዊ ይዘት ባለው ወረቀት (hard copy) አውጥተው ያሳያሉ።

  • @MessiMess-e9j
    @MessiMess-e9j หลายเดือนก่อน

    👍👍👍❤❤❤

  • @endalewokalo3712
    @endalewokalo3712 ปีที่แล้ว

    አድራሻ የት ነው

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  ปีที่แล้ว

      መርሳ፣ ወሎ፣ ኢትዮጵያ

  • @umdode7879
    @umdode7879 2 ปีที่แล้ว +1

    💕

  • @TahirTahir-s7s
    @TahirTahir-s7s 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @dembaledembale3041
    @dembaledembale3041 2 ปีที่แล้ว

    Make about variable

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  2 ปีที่แล้ว

      Please meke it more clear?

    • @tadeleterefe2707
      @tadeleterefe2707 2 ปีที่แล้ว

      Let you continue this learning and teaching process

  • @ekramnursefa1664
    @ekramnursefa1664 2 ปีที่แล้ว +2

    አባት ሰለ cc bcc ልትነግረኘ ትችላለህ

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  2 ปีที่แล้ว +1

      ጥያቄው Electronic Mail e-mail መላላኪያ ላይ ያለውን ከሆነ CC ካርቦን ኮፒ ማለት ሲሆን BCC ስውር ካርቦን ኮፒ ማለት ነው። የዲጂታል መረጃ ልውውጥ ባልነበረበት ጊዜ በወረቀት ላይ መረጃ ልውውጦች ላይ ከነበረው በቀጥታ ፍችውና አጠቃቀሙ የተወሰደ ነው።

  • @zighigiukassa7931
    @zighigiukassa7931 2 ปีที่แล้ว

    Benateh seletena botawen negern yet akababi neh

  • @ZewduWerke-cc6ib
    @ZewduWerke-cc6ib ปีที่แล้ว +1

    Temchetoghal qexlbet

  • @rahmaabdullah1478
    @rahmaabdullah1478 3 ปีที่แล้ว

    👍

  • @birhanutube3919
    @birhanutube3919 2 ปีที่แล้ว +3

    ኮንፒረር አልክ

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  2 ปีที่แล้ว

      let you correct me sisay birhanu haha

  • @tigisttadessemakibamesfint5563
    @tigisttadessemakibamesfint5563 ปีที่แล้ว +1

    ኮፒረር ምንድነው

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  ปีที่แล้ว +1

      Computer ዲጂታል ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ነው!

  • @yenesewnigus5099
    @yenesewnigus5099 3 ปีที่แล้ว

    Yonas Nigus