Doctors Ethiopia: FANATVክፍል 3 ስንፈተ ወሲብ እና ማስተርቤሽን (ሴጋ) ለ ግብረ ሰጋ ግንኙነት መፍትሄ ይሆናል?//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 86

  • @alemantube
    @alemantube 3 ปีที่แล้ว +31

    ቁርዓን ነው መድሃኔት
    ልብን የሚያጠራ።
    ወደ አላህ ራህመት
    ኑ እያለ የሚጣራ።
    ቁርዓንን እጅግ በቀላሉ
    ለመማር ቤተሰብ አድርጉኝ ።

  • @alimuhammad2024
    @alimuhammad2024 3 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ወሳኝ ትምህርት እና ምክር ነው እናመሰግናለን ደ/ር ቀጥሉበት

  • @mubarakmustafa6492
    @mubarakmustafa6492 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እናመሰግናቸዋለን ዶክተር!!

  • @apostletechaleabebe1771
    @apostletechaleabebe1771 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @besu1058
    @besu1058 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ዶ/ር

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks we lern a lot , Abera from USA

  • @Adonfaiz
    @Adonfaiz 3 ปีที่แล้ว +12

    Please please advise the ethiopian Telecom to block these pnographic webs. We can not controll all our kids not to use phones and other devises. I have seen on my phone data that tbese websits are accessable please save the generation. Thanks For this great explanation.

    • @ethioacat4641
      @ethioacat4641 2 ปีที่แล้ว

      እነ አብይ አህመድም ሆኑ ህውሀት ስልጣን ላይ ሲወጡ ይህንን ቆሻሻ ስራ ለመስራት አለውና ተከፍሏቸው ነው እና ማን block ያድርጋቸው

  • @YemaneKidane-t8v
    @YemaneKidane-t8v 4 หลายเดือนก่อน

    True doctor kip it up Jesus Christ bless you

  • @ሁሉምነገርለበጎነው-ቐ8ጐ
    @ሁሉምነገርለበጎነው-ቐ8ጐ 3 ปีที่แล้ว +2

    እናስግናለን ዶክተር

  • @aklilubrhanemehari1010
    @aklilubrhanemehari1010 2 ปีที่แล้ว +3

    Mnale ehe neger ke 13 amet befit semchew bhon betam adegegna sus new betam bzu tarkugn gin mnm lewt yelem endet bidereg yshalal wer emihon takomalek yhone ken temelsek ezaw ykethal seytan new ehe meregem new wendmoche tselyulgn lebzu ametat abrogn adege tdar yelegnim endet new agbche mnorew wedefit kene temaru amrachuh chmr new migodaw sew tferalachu bras mtemamen aynorhm yezi susegna kemthonu ye hashush sigara susegna bthonu yshalal 😭😭😭😭

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for briefing this serious problem of Youths!! Go ahead!!

  • @mikeone8567
    @mikeone8567 ปีที่แล้ว

    D/rበጣም እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @yabsratarekegn8265
    @yabsratarekegn8265 2 ปีที่แล้ว +1

    Dr siyum betam enamesegenalen

  • @zedokb1980
    @zedokb1980 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እንዴት ቆያቹ ..ከሁለት አመት በፊት ማጅራት ገትር ታማሚ ነበር እና ታክሜ ድኛለው ግን እስከ አሁን የመድሀኒቱ ሳይድ ምግብ እንድበላ አልፈቀደልኝም(ምግብ ስበላ ወደ ላይ ማለት)..እስቲ መፍትሄ ስጡኝ!

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴሌፎን ኢንተርኔት የምዕራቡ አለም የስለላ መሣሪያ ነው ሀኒፖት ይባላል ማለት ማጥመጃ ነው።።

  • @adebabaydessie6932
    @adebabaydessie6932 2 ปีที่แล้ว

    Thanks doctor siyumfor your education and sdvise

  • @YemaneKidane-t8v
    @YemaneKidane-t8v 4 หลายเดือนก่อน

    True doctor kip it up

  • @abeniviva4543
    @abeniviva4543 3 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen Doctor Bego Ewuket Slakafelken

  • @abeniviva4543
    @abeniviva4543 3 ปีที่แล้ว +3

    Bewunetu Yehulachnenm chgr nw yezerezrkw kene meftihew enamesegnalen Mengistm yehone negr yadergal blen tesfa enaregalen

  • @desalegnyosef7198
    @desalegnyosef7198 2 ปีที่แล้ว

    selam nw docyors ethiopia endat nw dr. Seiym mageget yemchilwi adershi ngern

  • @henokg2646
    @henokg2646 3 ปีที่แล้ว +2

    Really good thank you!!

  • @melkeabmekuria587
    @melkeabmekuria587 3 ปีที่แล้ว

    እደምናቹ ሰላም በጣም ያመ ኛል ሀይለኛ ነርብ አለብኝ ከምን እደመጣ በውል አላውቅም የኔ በሽታ በሀይለኛው ነው የሚያመኝ ባላስ ያሳጣኛል እራሴ በጣም ያዞረኛል አቅም ያሳጣኛል ወገቤን በጣም ነውየሚያመኝ መፍቴ ሄ ብሰጡኝ ብዪ ነው ከፈጣ በታች ግራ ገብቶኝ ነው

  • @mebamathewos5809
    @mebamathewos5809 4 ปีที่แล้ว +4

    Wonderful program 👌👌👍

  • @kristiankori7856
    @kristiankori7856 ปีที่แล้ว

    Blessed doctor

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 3 ปีที่แล้ว +1

    አሁን እኮ አለም ሁሉ ተይዟል ምዕራብ በሙሉ አረብ አገራት በሙሉ 65% ደርሷል ወጣቱ ሁሉ ተይዟል አስደንጋጭ ነው።።።

  • @wubishetabayneh1277
    @wubishetabayneh1277 2 ปีที่แล้ว

    it a good comment. it is the realty at the world.

  • @mamizeki6405
    @mamizeki6405 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰዉ ሚፈልገው መፍትሔ መድሃኒት ነው

  • @biniyamafewerki3635
    @biniyamafewerki3635 2 ปีที่แล้ว

    ene yezih doctor mkr betam tekmognal

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 2 ปีที่แล้ว

    thanks for teaching us

  • @dralemsegedlecturessimplif4870
    @dralemsegedlecturessimplif4870 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋው, በጣም ኣሪፍ

  • @nkumezmuer2873
    @nkumezmuer2873 3 ปีที่แล้ว +1

    wow tebarku

  • @Happymedia747
    @Happymedia747 10 หลายเดือนก่อน

    How I can contact Dr .seyoum Please .I want something ? Thank you

  • @bariinaantube2330
    @bariinaantube2330 2 ปีที่แล้ว

    Inanten indet lagegnachu chilalew telegramachu lay mnm yelem iwnetegna telegramachu mndinew Ina silkachunim bagegn 🙏 bezi guday ibet yeqere wendim alegn

  • @amrellahali7249
    @amrellahali7249 2 ปีที่แล้ว

    Tnx doctor gin ktayinet yalew tmhrt bihon enilalen

  • @henokg2646
    @henokg2646 3 ปีที่แล้ว +3

    Can you talk about anxiety

  • @tadewoskinfe8318
    @tadewoskinfe8318 3 ปีที่แล้ว +2

    እግሬ አንዳንዴ ያብጣል አሁን ያለው ስሜት በየቦታ አብጦ የመጥቁር ስነካው ያመኛል

  • @BereketAsmare
    @BereketAsmare 3 ปีที่แล้ว +1

    ግለ ወሲብ በጣም አድርጋለሁ ግን ፍቅረኛ ይጀ መቀጠል አልቻልኩም ቶሎ ቶሎ አፈሳለሁ

  • @hfhhdgf854
    @hfhhdgf854 4 ปีที่แล้ว +1

    Tnx doctor Alot

  • @danicr7529
    @danicr7529 2 ปีที่แล้ว

    ባህላዊ ህክምና እንዴት ነው

  • @demeksetegn3540
    @demeksetegn3540 4 ปีที่แล้ว +1

    Good idiea

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 3 ปีที่แล้ว +7

    አምና አሜሪካ ጥናት ሲለቁ 88% ህዝቡ ፖርን ተመልካች ነው ያለ እድሜ ያለ ሙያ ልዩነት ያለ ጾታ ልዩነት ነው።

  • @berukkk4191
    @berukkk4191 2 ปีที่แล้ว

    Doctor betam enamsgenaln

  • @biniamyacobmecha4642
    @biniamyacobmecha4642 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ጉሮሮዬን ኢያማማኝ ነው ምን ልያድርግ

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢንተርኔት ይዘጋ ይቻላል

  • @ተመስገንፈጣሪ-ነ2መ
    @ተመስገንፈጣሪ-ነ2መ 4 ปีที่แล้ว +2

    👍

  • @yeshabeladesu4509
    @yeshabeladesu4509 2 ปีที่แล้ว

    አድራሻህ የት ነው ዶክተር

  • @Dukapodcast-fv8h
    @Dukapodcast-fv8h 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @JemalMudesir-kg8sx
    @JemalMudesir-kg8sx ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር ከማንኛዉም አይነት በሽታ ነፃ ነኝ ነገር ግን ከ ፍቀር ጉዋደኛዬ በቀር ከማንም ሴት ጋር ለወሲብ ብልቴ ዝግጁ አይሆንም ምክንያቱ ምን ይሆን

    • @angelsintayehu5616
      @angelsintayehu5616 ปีที่แล้ว +2

      እሰዬው ነው የሚባለው ወንድም ።

  • @tewodroswalle1774
    @tewodroswalle1774 2 ปีที่แล้ว

    Really

  • @Max-vc5gs
    @Max-vc5gs 3 ปีที่แล้ว

    እና መዳኒቱ ማን ሰራው እናተ አይደላችሁም ዶክተር

  • @waslem7228
    @waslem7228 3 ปีที่แล้ว

    የጫማ ሽታ ወይም የፈንገስ መድሀኒት

  • @antenehtesfaye2487
    @antenehtesfaye2487 2 ปีที่แล้ว

    And sew Sinfete wesib kejemerew buhala,pornography enna masturbation biyakomu chigiru tekerfo wede neberebet wesibawi teninet memeles yichilal doctor????

  • @fatimaalmeqbaali2995
    @fatimaalmeqbaali2995 3 ปีที่แล้ว

    ሠላምዶክተርእኔበወርአብባጊዜግንኙነትአድርጌነብርእናከመጠንበላይእራሴንያመኛልእናእደማቅለሽለሽምይለኛእናመፍትሆውምድነው

  • @abelhaile1382
    @abelhaile1382 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏

  • @kahlid_hay7740
    @kahlid_hay7740 2 ปีที่แล้ว

    እና ይተፍጠሩ መድሀኒተ አለው Sega

  • @dipadesa4161
    @dipadesa4161 3 ปีที่แล้ว

    ስንፈተ ወሲብ እንዴት ሊከሰት ይችላል?

  • @BereketAsmare
    @BereketAsmare 3 ปีที่แล้ว

    መፍቴሄውሸ

  • @tadewoskinfe8318
    @tadewoskinfe8318 3 ปีที่แล้ว

    ያጥንቴ ጀርባ የመጮህ ወይም ጋ ጋ የሚል ድምጽ አለው ምንድነው አመሰግናለሁ

    • @yoditt2119
      @yoditt2119 3 ปีที่แล้ว

      አብዝተህ ነው

  • @doctors_ethiopia
    @doctors_ethiopia  4 ปีที่แล้ว +8

    ማንኛውንም አይነት የ ጤና ጥያቄ ከየትኛውም ሀገር ሆናችሁ በ ቪዲዮ ብትልኩልን ጥያቄዎችን በ ፋና ቴሌቪዥን በ ዶክተርስ ኢትዮጵያ ስፔሻሊስት ሃኪሞች መልስ እንሰጣለን
    #1 ደቂቃ የሚሆን ቪዲዮ ከታች በ ተቀመጠው መስፈርት መሰረት መላክ ይችላሉ
    እኔ( ስሞን መጠቀም ይችላሉ)....... ዶክተርስ ኢትዮጵያን መጠየቅ ምፈልገው ............ በማለት ጥያቄዎን ይላኩ!!
    🚫 1 ደቂቃ የማይበልጥ በ ቪዲዮ ይላኩልን 🚫
    በ ቴሌግራም (Telegram)
    በ ፌስቡክ ( Facebook )
    ኢንስታግራም (Instagram)
    @DoctorsET ይላኩልን
    የMeba Entertainment legal Producer of Doctors Ethiopia ©

    • @she9977
      @she9977 4 ปีที่แล้ว

      Telegram geram layi endeti lagegnachu echilalowe ebakichu tibabirugne

  • @habtamubelay5042
    @habtamubelay5042 2 ปีที่แล้ว

    እረ ቶሎ መርጨት መፍትሆው

  • @messimessi5149
    @messimessi5149 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር ሁሌ የመልስ ያጣሁለት ጥያቄ ነዉ ይመለስልኝ ፍቅርና sex ልዩነት አላቸዉ እስቲ ይመለስልኝ

  • @greenpeace8318
    @greenpeace8318 3 ปีที่แล้ว

    please , come & work togather for a solution of homorrhoid & telated case , right now im the one who working on herbal medicen of both internal & external homorrhoid .

  • @THEKing-wf4js
    @THEKing-wf4js 4 ปีที่แล้ว +1

    yimchsh

  • @sisaytadesse9706
    @sisaytadesse9706 2 ปีที่แล้ว +2

    Pornography በህግ ደረጃ መንግስት ሳይቶቹ እንዳይሰሩ የሚያረግበት መንገድ የለም አናንተሥ ምን ያህል እየታገላችሁ ነው

  • @eyobmarikos2527
    @eyobmarikos2527 4 ปีที่แล้ว +1

    Arfe tmhert

  • @colorado2218
    @colorado2218 4 ปีที่แล้ว

    እኔም virgin መውሰድ ከበደኝ!

  • @sinidugebremichael1361
    @sinidugebremichael1361 3 ปีที่แล้ว

    የውሸት ዶክትር … ብሽቆች … ገንዘብ ወዳዶች … እናንተን ማእት ያውርድባችሁ

    • @hayalgeta6024
      @hayalgeta6024 3 ปีที่แล้ว +2

      You look confused , and an able to lurn !!!!

    • @yibeltaldessie1515
      @yibeltaldessie1515 3 ปีที่แล้ว

      #ache #arogittt menew akatelesh eeeeeeee???

    • @whatcanisay555
      @whatcanisay555 3 ปีที่แล้ว +1

      they are fake, they do know the science but their religion is way more important than the truth.

  • @hfhhdgf854
    @hfhhdgf854 4 ปีที่แล้ว +2

    Tnx doctor Alot

  • @hfhhdgf854
    @hfhhdgf854 4 ปีที่แล้ว +1

    Tnx doctor Alot