My country has changed for good. Gorgeous and smart ( Doctors) Ladies. Great job explaining the possible problems and their remedies in intimate relationships. Keep it up. Well, since I left my country about 15 years ago the mentality has changed. Please make other videos in other Dialects so many other local people can benefit from it as well. Thank you,
This is what we have been missing from our Doctors and I really appreciate what you have discussed please keep up your great educational posts. Thank you
ጥሩ ምክር ነው ደስ ይለናል እኛ ደግ ያለዉቅነቸዉ ብዙ ነገር ስላለ ከዚህ ትምህርት አዉቀን ራሳችንን ዝግጁ ለማድረግ ይጠቅማል ።እናመሰግናለን thank you doctor perform other due to these cause prefer different health projections
በጣም ጥሩ አገላለፅ ስለሆነ አደንቃችኋለሁ ምክንያቱም የተማሩትን ትምህርት እንደዚህ አቀናጅተው በድፍረት ትምህርት ሰጥተው ለፍሬ ካላበቁ መማር የቃላት ክምችት ብቻ ስለሚሆን ዋጋ የለውምና አይዞአችሁ በርቱ
Excellent teaching 🌼🌼
Great speech thank you for your time appreciate you all.
L
thanks your advice
Wow!!! Thanks very much.
Thank you this information
አቀራረባችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ keep it up to both.
በጣም እናመሠግናለን ብዙ ማላቀው ነገር አሥተምራቹኛል እና ደግሞ አቀራረባቹ የፊታቹ ገፅታችሁ ደሥ ይላል ይመቻችሁ በርቱ በዚ ቀጥሉ
Thank you
From Dr. Eyerusalem
Muna እኔ ግን አልገባኚም
@@abr6394 ደግመህ አዳምጠው ይገባሀል እሺ ባባዬ
@@munanasir3493 🙄🙏
This is great life time lesson thank you Dr. You two are quite beautiful and attractive look forward to see your vedios
Ì'm appreciate it.Thank you
በውነት በጣም ደስ የሚል ትምህረት ነው በራሲ በኩል ለስንፈተ ወሴብ ትልቅ ችግር ያ መጣል ብየ ከአጋጠመኝ ተነስቸ አንድ ልበላችሁ አንደኛ በረቀት ፍቅር በቬዲኦ እየተያዩ ስሚትን መጨረስ 2 ኛ የሴክስ ፊልሞችን ማየት እነዚህ ሁለቱ ከፍቅረኛየ ጋር በምገናኝበት ስሀት የስንፈተ ወሲብን ስለአስከተለብኝ ከነዚህ ነገሮች ተጠንቀቁ ለትምህረት እዲሆናችሁ በማለት የደረሰብኝን ለማካፈል ተገድጀ አለሁ ከሁለቱ ተጠንቀቁ
እንደት ሻርክ መድሀኒቱን ንገረኝ
መድሀኒት የምታውቁ ተባበሩኝ
@@adreeshusin2340,?
?
This is great advice, keep it up.
Thanks very good lesson keep it up Drs
ዎው በጣም ነው የምናመሰግናቹህ እዚህ ግን እኔ ጥያቄ አለኝ ለምሳሌ ከሴክስ በፊት ከ30 ደቂቃ በላይ ንክኪ ብናደርክ ሴክስ ስንጀምር ወዳው ነው የሚመጣው ሰከንዶች ባልሞላ ውስጥ ስለዚህ እሱ ስንፈተ ወሲብ ነው የሚባለው ምክንያቱም ስታለፋው ነው የቆየችው ከዚላይ ግልጽ ብታረጉልኝ ደስ ይለኛል ዶክተርየ
My country has changed for good. Gorgeous and smart ( Doctors) Ladies. Great job explaining the possible problems and their remedies in intimate relationships. Keep it up.
Well, since I left my country about 15 years ago the mentality has changed. Please make other videos in other Dialects so many other local people can benefit from it as well. Thank you,
Thank you for your comment. We will try to reach out for local people too.
From Dr. Eyerusalem
A@a@aa@a@awards for best picture and best wishes
Thank you
Wow nice
thank you very mach
አቦ የቛንቛ አጠቃቀምቻችሁ በጣም አሪፍ ነው።ስለ ትምህርታችሁ እናመሰግናለን።
Thanks Dr
thanks also our sweet doctors
Best lesson
እናተ የህዝብ ጀግኖች ናችሁ እናመሰግናለን የኔ ችግር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቶሎ የመጨረስ ችግር የመጣብኝ ቢያንስ 1ደቂቃ ውሰጥ እየጨረስኩ ተቸግሬለሁ ተጨማሪ መፍትሄ ቆንጆችየ
verygood and supportive ideas
nice presentation
Really ! both Of you are excellent
good lesson
Interesting
keep it up ! Good educational edition , Thank you
waww its interesting lesson tanx both of you doc.
በውስጥ መስመር ለመጠየቅ ሰልክ ካለ
ባለሙያ ያስታውቃል። በጣም ጎበዝ አስተማሪ ናችሁ። እናመሰግናለን
Enzamed emlsalw
Thanks
ሀሳቡ በእውነት ደስ ይላል ዶ/ር ኤልሳቤጥ የት እንደምትገኙና አድራሻችሁ ቢጠቀስ ለምን መሰለሽ አገልግሎቱን በጣም በጣም እፈልገዋለሁ ዶ/ር ኤ
ደስ የምል ትምርት አግቻአለውኝ እድሜ ይስጠችሁ
I like your confidence!!!
Wow ! nice go ahead
Great job
በጣም በጣም አድናቆትየ የላቀነው የዘመኑ የምትምርጡኑ ናቹ በርቱ ቀጡሉበት
Hy
Hy
Betham tru new, E/r yibarkachihu.
Betam betam gobezoch
This is what we have been missing from our Doctors and I really appreciate what you have discussed please keep up your great educational posts. Thank you
Enzamed emlsalw
አመሰግናለሁ ዶክተሮቻችን በበኩሌ ጥሩ ትምርትና ግንዛቤ ወስጃለሁ በርቱልኝ
በርቱ ጎበዞች እዲህ ነው ተምሮ ማስተመሰር ❤
ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጡት ግን ስልካችሁን ብትሰጡን ችግራችንን ልንገጽላችሁ እንችላለን ወይም የፖስታ ቁጥራችሁን ብታሣውቁን መልካም ይመሥለኛል
Good
በጣም እናመሰግናለን የብልት መጠን እንዴት መጨመር እደአለበት ብትነግሩኝ
I appreciate your approach. That is one step froward in this topic. My wife and I are counselors. We that you
Enzamed emlsalw
ጎበዞች በርቱ እህቶች ። ጥያቄ አለኝ ፦ ጤነኛ የወሲብ ሥሜት ያለው ወንድ ከስንት እሥከስንት ደቂቃ ይጨርሳል ማወቅ እፈልጋለሁ ? የሴት እና የወንድ በወሲብ ጊዜ አጨራረስ ላይ እንደው በአማካኝ ስናየው እኩል ነው የሚረኩት ወይሥ ብዙ ልዩነት አለው?
Great job appreciate you guys
ይሄንን ድሮ ብታስተምሩኝ ጥሩነበር የልጄአባት እወደው ነበር ምንዋጋለው መኝታላይ ዜሮ ነው የሱን ስሜት ነበር ሚጠብቀው ገና እላዬላይ እንደወጣ ደቂቃ አይቆይም ይጨርሳል ታድያ እኔስሜትን እየጎዳኝ ሳይረዳኝ ሲቀር ሌላወንድ ጀመርኩ ታድያ ከዚህ ያገኘሁት ፊቅር የሚገርምነውስሜቴን ይጠብቅልኛል በቃ እንደእንዝርት ያሽከረክረኛል ታድያ የልጄን አባት ወንድ እንዳልሆነ ተረድቼ ተለየሁት
ጎበዝ ።።።እንክዋን ተለየሽው።ሸርሜክስ ነሽ ለማንኛውም።ባል ከአገባሽ እስከ እይወቱ በድካሙም በጥንካሬውም አብረሽ ልትኖሪ ነው እንጂ ባሌ ደካማ ነው ተብሎ አይፈታም ሸሌ ነሽ ።
አንቺ የቁላ እንቦጭ
@@birukayele04 ያልደረሰበት ግልግል ያውቃል አሉ ተሳድበሽ ሞተሻል ባንቺ ይድረስብሽ የዛኔታይዋለሽ
@@kekumogas2323 አንተ ጥንብ ሸርሙጣ
@@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ ልጅ ወልዳቹ የለ እንዴ ?በደንብ አታወሩም ችግር ካለ።መፍታት ምን አመጣው ?መጀመሪያውኑ ሳትጣሉ ከሌላ ጋር መጣለዝ ጀምረሽ ነው ባልሽ የደበረሽ። ለሌላ ቁላ ብለሽ ከፈታሽው የወንድ ልጅ እንባ መጥፎ ነው የቁላ ያለ እንዳልሽ ትኖሪያታለሽ እሚከካሽ እጥተሽ።
That is A great lesson! They Are breaking down very intelectually!
Enzamed emlsalw
Thank you in advance
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ለአንዳንድ ደነዞች ኮሜንት በላችው እንዳታቁዋርጡት አደራ አደራ
ሤት ሊጅ ሢንት ጊዜ የሥፈሊገተል
@@SaniSani-nb8cj ሳኒሻ
Enzamed emlsalw
Keferin kesamech anegalw
@@shewangzdejenushewayechihi9288 Your lesson is very important by the way are use for yourself go on teaching thank you I love you both.
እናመሰግናለን ተባረኩልን
ጠቃሚ ትምርት ነው እናመሰግናለን
It was nice thank you docs.
Thanks a lot! Wedjewalew
Nice
በጣም ጥሩ ነው ሳይሳዊ በሆነ መልኩ ማስተማር የግድ ነው
የሁሉም ሰው ችግር ነው
ጥሩ ምክር እና ትምህርት ነው እናመሰግናለን
Seriously that's good job But can u tell us about girls stuff
ጥሩ ምክር ነው ደስ ይለናል እኛ ደግ ያለዉቅነቸዉ ብዙ ነገር ስላለ ከዚህ ትምህርት አዉቀን ራሳችንን ዝግጁ ለማድረግ ይጠቅማል ።እናመሰግናለን thank you doctor perform other due to these cause prefer different health projections
WOW thnks giys
That's awesome lesson
ጥሩ ትምህርት ነው እስፓርት አሪፍ ነው ለወንዶች ሲቀጥል ወንጆች ማስተር ቢሽን አታድርጉ ሴት ሞልቶ ሲጋ እሜነቅል ወንድ ያሳዝነኛል ለስፈተ ወሲብም ያጋልጣል ወንዶች ተጠቀቁ
😁😁😁
እኔ የምኖረው ውጪ ሀገር ነው ከካውንተር የተለያዪ መድሃኒት ይሽጣል ለወሲብ የሚረዳ ከሀኪም ትህዛዝ ውጪ አንዳንዱ በጣም ይስራል የሴክስ ፕሮግራም ሲኖር ከ30 ወይም 1ስሃት በኃላ በደንብ ይስራል ነገር እንዳለችው ስፓርት መስራት ፉሩትና አትክልቶች መብላት ሁሌም ጥሩ ነው ነገር ግን ከእናንተ ከዶክተሮቹ ጋር የማልስማማው ነገር ቢኖር አንድ ስው የሚውዳት ሴት ጋር ሲሆን ሲስማ ት ሊጨርስ ይችላል እንደገና ደግሞ ለተወስነ ጊዜ ሴክስ ካላደርገ ቶሎ ሊጨርስ ይችላል ይህ በጣም normal ነው እናንተ ግን ችግር እንዳለበት እያቀረባችው ነው አንድ ስው በጣም excited ሲሆን ብልት ውስጥ ከማስገባቱ በፊት ይጨርሳል የመጀመሪያው ዙር ሌላው እናንት ሀኪሞች ስለሆናችሁ በቀጥታ መናገር አለባችው እንድ ማፍር ይቃጣችዋል አንዳዴ መልስ እፈልጋለውኝ ስለእስተያየቴም ስለመዳንቶቹሙ መልካም ጌዜ setegne1967@gmail.com
በጣምጡሩ ምክር ነው
በተጨማሪ ሀኪሞች የትእንደሚገኙ በታውንና አድራሻቸውን ብታሳውቁ ጥሩነው በተረፈ ግፉበት ደስትላላችሁ
ወከወደፊት ሣገበባ አየየየዋለሁ ሽፈት ካለበት አባርረረዋለሁ 😀😀😀😀😀
Thank you!
its very nice lesson keep and grow up//// Amesegenku/////
፣
በጣም በጣም በጣም ከባድ ምስጋና ይድረስልኝ።
በርቱልኝ ተመችታችሁኛል።
ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል አንድ ግላዊ የሆነ ጥያቄ ነበረኝ እንዴት ላናግራችሁ እችላለሁ?
ዋዉ ባጣም እናማስግናለን እንዳዝ አይናት እንክብካቤ ባጣም ዳስ ይላል 👍👍
Enamesegenaln የቀንየልና
የሴቶች ብልትን በሚነካካበት ስዓት የፈሳሽ አይነት ነገር ይከሰታል አብሮት የሚመጣ መጥፎ ሽታ የሚያስታውክ በጣም በጣም ስሜትን አይደለም ሴትን ልጅ ለወር ማየት የሚያስጠላ ኧረ ልመንን የሚያሰኝ ነገር አለ በሂወቴ ለሦስተኛ ጊዜ አጋጥሞኛል እባካችሁ ለዚህ ችግር ሴት ስለሆናችሁና እናንተ ስትነግሯቸው ያለ ኩርፊያና ያለጸብ ስለሚሰሟችሁ ትምህርት ስጡልን ።አንድ ገጠመኝ ጀባ ልበላችሁ ።በጸባይ በቁንጅና በሙያ ይህ ቀረሽ የማትባል ፏፏቴ ጠብ አለልኝ አልኩና የመጨረሻ በቃ ውሳኔ ላይ ደረስኩ ተመስገን ፈጣሪዬ እልኩና የሰራሁንን አጢያኃት ይቅርበለኝ ከዚህ በኋላ በቃ ብዬ ወደ መስመር ገባሁ ይህን የመሰለ ሾተሌ አጋጠመኝና ፌንት አረኩ ስሜቷን ላለመጉዳት ለማጭበርበር ሞከርኩ ኮንዶም ምናምን አልኩና አክት ለማድረግ ስሞክር ምንሆንክ አሁን በአሁን ተቀየርክ መጀመሪያ እራስህን አረጋጋ አለችኝ ኦኬ እንዲያውም ወደውጭ እንውጣ አልኳት ወጣን በቅሬታ ሆና ቢች አካባቢ ስለሆነ ውቅያኖስን በማየት ላስቀይስ ሞካከርኩ ከዚያ የመዝናናት ጊዜአችንን ጨርሰን በመፎጋገር በሰላም ወደ የቤታችን ተለያየን ። so bad!
cute doctors thank you very much
ትምርታቹህ ተመችቶኛል
አመሰግናለው
Thank you very much for your advice. Where is your address in Addis Ababa? I want to contact you?
እናመሰግናለን እቶቻችን ቀጥሉበት የሚበረታታ ነው
እግዚአብሔር ክናተ ጋ ይሁን እህቶች በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
ትምህርቱ እጅግ በጣም ቆንጆ ነው ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ለስንፈተ ወሲብም ሆነ የብልት መጠንን ለመጨመር አሰተማማኝ መድኃኒት ነው እየተባለ አንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያዎች በድረ ገጾቻቸው የሚያስተዋውቋቸው ለምሳሌ እንደ VIMAX እና ሌሎችም ያሉ መድኃ ኒቶች አሉና እነዚህን መድኃኒቶች ያለ ህክምና ባለሙያ ትዕዛዝ መውሰድ የጤና ችግር ያስከትላል ወይ?
ገለፃችሁ ተመችቶኛል።እናመሠገናለን።አንድ ጥያቄ አለኝ።ዐድሜዬ 60 ነዉ ነገር ግንሌሎች ተጎደኝ በሽታ የለብኝም ነገር ግን እንደ ወጣት ሊሆንልኝ ባይችልም ግን ደግሞእንደፈለኩት አልሆነልኝም።አልጠጣም።አልቅም ግን ደግሞ ፈሳሽ እንደበፊቱ አይደለም ።ስለዚህ ታብሌት ስጠቀም50 ግራም ጥሩ ሆኖ ሣለ ከጊዜ በኃላ እነደመጀመርያው አልሆነም እሱንም ትቼበምግብ ጥሩ ለውጥ ባገኝም አሁንመ እንደምፈልገዉ አልሆነሞ ።አሁን የቀረኝ ምርመራ መሠለኝ እና እሰ ጊዜው ቨይታሚን ዲ ብቻ ብጠቀም ለውጥ ይኖራዎል አሰብኩ ወይንም ቴስስትሮን የተወሰነ ብወስድ የሚስተካከል ይመሥለኛል።ምክራችሁን እጠብቃለሁ።
Right
ጥሩ ትምህርት ነው ። እማይቆምላቸው ጠበቃ ይቁምላቸው እና በፍርድ ቤት ለምን ጉዳዩ አይታይም?እሚቆምላቸው ደግሞ እንዴት እንደሚቆምላቸው ለማይቆምላቸው በግልፅ ሚስጥሩን ቢነግርዋቸው መልካም ነው እላለው።።።
አንዴዴዴዴዴ በሳቅ
ክክክክክክ በመቆም ጨረሽው
ክክክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Kkkkkkkkkkkkkkk
በጣም ኣረፍ ነው ግን ኣድራሻቹስ በምን ማግነት ይቻላል
100% they are correct this really very important education for men I love you guys please keep it up
Thank you.
From Dr. Eyerusalem
Hya
how long such type of problem sustain with individuals????
Thanks sisitrs 👏🙏💞💞💞💞💞
ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ ።አንድ ወንድ ልጅ በአንድ የዘር ፍረ መውለድ ይችላል ወይስ አይችልም የሚል ጥያቄ ነው
Enegenagnena senfet assayeshalehu. Ansafefeshalehu.
Adersha yetnwe betame gobez lchu
nice
doctors
እናመሰግናለን
ህክምናውን ለማድረግ እንዴት ነው ማገኛቹ?
በድፍረታችሁና በትምህርቱ በጣም ተደስቻለሁ በርቱ ቀጥሉበት እናመሰግናለን
አንተ ቆሻሻ
Beautiful and intelligent doctors!!!!!
ብዙ ተማርን እናመሰግናለን
ተባረኩ
ቤት በገዛ ሀገራች ስንወጣና ስንገባ ተሰቃዬን የት እንሄድ እረ እባክህ ፈጣሬ ይቅርታህን አውርድ በኑሮ እየተሰቃየን እንደገና በገዛ ወገናችን እኖደከብት ሲታረዱ ማየት ጉድ ነው ጌታ ሆይ አንተነህ ዳኝነቱን የምትሰጥ አንተ ፍረድ የድሀ ልጆች የደረሰባቸውን ስቃይና በደል ፍርዱን ለአንተ መሪ አንተነህ ኢትዮጵያ መሪ የላትም ፍረድ አንተ የአንተን ውሳኔ ለመስማት የኢትዮጵያ ህዝብ እጆቹን ወደ አንተ አንስቶ ይማፀንሀል ፍረድ አንተ ጌታሆይ እንጠብቅህ አለን ፍርድህ ኢትዮጵያ የደረሰውን ስቃይና በደል ፈረድ አሜን አሜን ጌታ
አሪፍ ነው
አድራሻችሁን ፈልጌ ነበር ?
ሰላም ዶክተር እንደት ናችሁ ሽንቴን ሸንቸ ስጨርስ እንደእስፐርም አይነት ነገር ይፈልል እናም የጤና ችግር እንደሆነ ብየ ባጣም ጨንቆኛል እባካችሁን እምታውቁት ነገር ካለ ብታስረዱኝ