ካሮት የፀጉር ውህድ| ለፀጉር እድገት እና ጤናማ ፀጉር (ውጤቶች) ምርጥ የፀጉር ውህድ Beauty with kal

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 121

  • @wedenesheTadesse-so4pw
    @wedenesheTadesse-so4pw 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ጊዜ ነበር ምርጥ ውህድ ነው ያሳየሽን በርቺ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ስደተኞችን ይጠብቅልን በሰላም ላገራችን ያብቃን

  • @MesratMasi-p3r
    @MesratMasi-p3r 13 วันที่ผ่านมา +2

    Wow

  • @EshetTube
    @EshetTube 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እህቴ ሰላምሺ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሺ ዋው በጣም ጠቃሚና ሰዎች የሚወዱት ቪድዮ ነው በርቺልን ያዎቁትን ማሳዎቅ መልካምነት ነው ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 5 หลายเดือนก่อน +15

    ሠላም እህታችን ለየት ባለ መንገድ ለጽጉር ውበት እና ጤናን እንዲሁም እድገቱን ለመጠብቅ የሚያስችል በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ውሁድ አሰራርና አጠቃቀም ስለአሳየሽን እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @romanyoutube-h9l
    @romanyoutube-h9l 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ስራ ነው እህታችን በርች በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን❤

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ በርቺ አሪፍ ቆንጆ ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርቺ 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Senayit28
    @Senayit28 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እናታችን ዋው ዋው በጣም ቆንጆ ነው በርቺ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንቺ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ZiyadaMahmud
    @ZiyadaMahmud 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዉዉ ብዉትዬ ሰለም ለንች ይሁን ያካሮት ዋህድ ነዉ ያካፋልሽን የፀጉር መስኩ ካለሩ ራሱ ስያዩት በጠም ነዉ ዳስ ያሚላዉ ጥቅሙም አሪፍ ነዉ በርች

  • @SuziTube-wh3cq
    @SuziTube-wh3cq 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ እህቴ አሪፍ ስራ ነው ጎበዝ

  • @aberashhune
    @aberashhune 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን 🎉🎉

  • @aberashhune3727
    @aberashhune3727 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እህቴ ዋው ደስ ይላል ዋው🕊👍👍🕊😘🕊😘

  • @Buze799
    @Buze799 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል በርቺ ጎበዝ

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ቤቲየ እኳንም ሰላም መጣሽ ሰላም ለሃገራችን ይሁንልን ዋውውውውው በጣምጨጥሩ ውህድነው

  • @mulat7
    @mulat7 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ዉዴ እህቴ ዋውውውው በጣም ለፀጉር ምብግ ነው በርቺልኝ የኔ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይባረክሸ ውድድድድድድ

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ምርጥ ቆይታ በው❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hiwewiwe23
    @hiwewiwe23 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ በርቺ እህታችን እግዚአብሔር ህዝባችንን ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንን

  • @getusimon
    @getusimon 5 หลายเดือนก่อน +4

    አሪፍ ነው በርቺ እህታችን

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 3 หลายเดือนก่อน +2

    በድምፅ ብትሰሪልን ጥቅሙንም ያብራራሽልን ቢሆን የበለጠ ለመጠቀም ያመቸን ነበር❤

  • @Heysae-y7o
    @Heysae-y7o 3 หลายเดือนก่อน +2

    እደናችሁ ያጀማአ አላችሁ ወይበርቱ በርቱተጠናከሩ የኔማር አብሺሪ 😊😊❤❤❤❤❤❤

  • @tube5126
    @tube5126 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለም ሰለም ለዚ ቤት አህለን ወስህለን እንከን ደህና ማጠሺ የኔ ማሬ የነበርን ቆይታ በጠም ደስ ይል ነበር እንሸአለይ ከንቺ ቡዙ ነገር እንጠብቃለን ሀገርችንም ሰለም ይሁንልን

  • @ሀቢባመቅዴላ
    @ሀቢባመቅዴላ 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአላህ እህት በርች ወላሂ አሪፍነው ለፀጉር ተጠቀሙት ውዶቸ

    • @Nasriya-b8k
      @Nasriya-b8k หลายเดือนก่อน

      ተጠቅመሽወል መር

  • @NseryaKader
    @NseryaKader 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወዉበጠም አሪፉነዉ እስከ መጨረሸዉ አይቼወለዉ ጊን በቤት ዉስጥ ያምንዘጋጀዉ ኦይሊ ያሊሺዉ አሊገበኚም ምድንው🥰🥰

  • @ኢየሱስዋናዬነው1ኛዬ
    @ኢየሱስዋናዬነው1ኛዬ 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ወድጄዋለሁ ማሬ አመሰግናለሁ❤❤❤ በርችልኝ

  • @Zzz-p7f7y
    @Zzz-p7f7y 2 หลายเดือนก่อน +2

    Masha allah harif new yemiyasadg kehone beteley enem etkemewalehu

  • @AhmedAdem-o8k
    @AhmedAdem-o8k 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላ ታበራከላ በሪች
    እህታችን

  • @neb451
    @neb451 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም በርቺ ጠክሪ ግን ለፀጉር አሪፍነው ያሳድጋል ነው ወይስ ያለሰልሳል ነው🎉🎉🎉

  • @ምእራፍ
    @ምእራፍ 5 หลายเดือนก่อน

    እሞክረዋለሁ ቅባቱ ግን ለልጆች አሪፍ ነው

  • @Abebechtube16
    @Abebechtube16 4 หลายเดือนก่อน +1

    Waww betam አሪፍ new gobez berchilen

  • @AyinabeYouTube
    @AyinabeYouTube 3 หลายเดือนก่อน

    Ene zeyitun mokire betam arifi new mokiruti berichi ❤❤❤

  • @galgalaagarii34
    @galgalaagarii34 5 หลายเดือนก่อน +2

    Norii baga naagaan dhuftee baredukoo woow bayyee bareda jabadhuu qaxaleekoo😊

  • @MahiGashaw-ym3bc
    @MahiGashaw-ym3bc 5 หลายเดือนก่อน +3

    Selam selam endet mesh kalye betam arif wehd new berchlign❤🎉

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 5 หลายเดือนก่อน

    Yoyyaa harkaa funee baga naagaan dhuftee obbolleetikoo qalii woow namati tolaa jabadhuu itti fufii hojedhuu waaqayyoo biyyaa keenyaaf nagaa jalaala tokkummaa haa latuu ameeen ❤

  • @RahmaAsen-jj1cx
    @RahmaAsen-jj1cx 5 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ በርች በጣም አሪፍነዉ❤❤❤❤❤

  • @ቤተ-ጊዮርጊሰ
    @ቤተ-ጊዮርጊሰ 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ይብዛ እህታችን ❤❤

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 5 หลายเดือนก่อน

    እግአበሔ.ደመሰግ እህታችን በሰለላመጣሸ ውውውውው ደሰ ደሊል እህታችን አናመሰግናለኖ በጠም ነበርን አህታኀቸን ውውውውውውውውውው ቆንጆ ውዴ ውዴ ❤

  • @ethioonline-iv4lq
    @ethioonline-iv4lq 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ዋወወውውው በጣም ቆንጆ ስራ ነው ሽረ ያደርግሽልን እናመሰግናለን❤🎉❤

  • @BahariyeAlawi
    @BahariyeAlawi 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤መልሺ

  • @NerSeid
    @NerSeid 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Safiyaatube267
    @Safiyaatube267 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ittii fayadamaa baredhaaa.ijoollee tenaa

  • @Feniitube
    @Feniitube 4 หลายเดือนก่อน

    Selamish yibzaa ihiti indet nesh enkuwan dehna matesh gobaz barchi betam Arif newu mirti wuhid newu ewunat new Arif new ❤❤

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 3 หลายเดือนก่อน

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam karot waw betam new yemwodew letegur waw new edet yasamral ❤❤

  • @Kalkdan278
    @Kalkdan278 5 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome back kalye❤🎉

  • @Hhdjxj-x6u
    @Hhdjxj-x6u 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ

  • @MuluyeTube-t4s
    @MuluyeTube-t4s 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wooooow Ejig Betam Enameseginalen Ehite Berchii

  • @TomiHodiye
    @TomiHodiye หลายเดือนก่อน +3

    ሬት ና የሆነ ዘይት እሚመስል ይጭምርሺው የለም እዚህ ቤት ብቻውን ካሮቱን አይቻለምዴ?

  • @ሙሉሙሉ-ተ1ወ
    @ሙሉሙሉ-ተ1ወ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ

  • @ShewaEthio_2121
    @ShewaEthio_2121 5 หลายเดือนก่อน

    Gobez Ehta Beriche Bekelalu Kebete Bemenor Wuhd Silasayeshin Enamesginalen

  • @AbezasAbezash
    @AbezasAbezash หลายเดือนก่อน +2

    ተቀብተን ስንት ደቄቃ እንቆያለን😂

  • @ZaharaZahara-u2z
    @ZaharaZahara-u2z 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለምድነዉ የሚጠቅመዉ

  • @Mari-dq4gc
    @Mari-dq4gc 5 หลายเดือนก่อน +2

    yes wow wowo 🎉🎉

  • @MahiIove
    @MahiIove 5 หลายเดือนก่อน +2

    Enkuan beselam metash❤🎉

  • @KopraKopra-z3y
    @KopraKopra-z3y 2 หลายเดือนก่อน +2

    በነግነዉ እደ የምንጠቀመዉ ነዉ

  • @Shemila-c8v
    @Shemila-c8v 3 หลายเดือนก่อน +2

    Mashallha eheta batam dasss alag kengen ebatachen lay bala nagarrr mala amatashelen weda enamasagenalan

    • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ
      @ኮኮብነኝየማርያምልጅ 2 หลายเดือนก่อน

      መግቢያው ላይ እኮ ፅፋዋለች ለእድገት ለልስላሴ ና ለውበት ነዉ ያለችው

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 5 หลายเดือนก่อน

    Selame selame xena yesxelan wuankni dena mexahse hualchum selame biylaow waww meshala yene wude berchel arefi aserar now ❤❤❤

  • @ቃልኪዳንአራጌ
    @ቃልኪዳንአራጌ 2 หลายเดือนก่อน

    Wow❤❤

  • @AmenoNati
    @AmenoNati 4 หลายเดือนก่อน

    በርቺ አሪፍ ነው🎉🎉

  • @መልካምዩቱብ
    @መልካምዩቱብ 5 หลายเดือนก่อน +1

    Neye gobz❤fole melsh kkkkkk😅

  • @HbibaA-o3r
    @HbibaA-o3r 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሬት ምንድነው

  • @Titi-ol7tu
    @Titi-ol7tu หลายเดือนก่อน

    ግን ፈጠን በይ ደሞ ድምፅ አውጭ❤❤❤❤

    • @beautywithkal
      @beautywithkal  หลายเดือนก่อน

      አሽ አመሰግናለሁ💙

  • @SaraSara-u4y5p
    @SaraSara-u4y5p 3 หลายเดือนก่อน +1

    ye feti sering wed fete betam tebelashithal please wud

  • @Tiju-p8e
    @Tiju-p8e 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ጽሁፉን ድቅቅ አድርገሽው እንዴት እናንበው

    • @beautywithkal
      @beautywithkal  4 หลายเดือนก่อน

      ሰለ መጣሽ እና ስለ አስተያየትሽ
      አመሰግናለሁ አስተካክላሎሁ💜😍🙏

  • @HelenAbebe-m6q
    @HelenAbebe-m6q 5 หลายเดือนก่อน +2

    😍😍😍

  • @FikirAdis-d3r
    @FikirAdis-d3r 2 หลายเดือนก่อน +1

    .ካሮቱን.ማብሰልነው

  • @njvip2886
    @njvip2886 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ wawwww

  • @ኢሙኢብራሂምነኝ
    @ኢሙኢብራሂምነኝ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለደረቅ የሆናል ልጠቀም

    • @beautywithkal
      @beautywithkal  2 หลายเดือนก่อน

      አዎ ይሆናል ተጠቀሚ💜

  • @FuadWodma
    @FuadWodma 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም በሌላ ከቅባት መሆን ይችላል

    • @beautywithkal
      @beautywithkal  25 วันที่ผ่านมา

      ይችላል ማሬ💙

  • @KookLove-mr6ki
    @KookLove-mr6ki 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @Ami_tube21
    @Ami_tube21 4 หลายเดือนก่อน

    Betam konjo new

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 5 หลายเดือนก่อน

    ሠላምሰላምዋዉዉአፍአሰራርነዉያሣየሺንቀጣይበሌላበደወእንጠብቃለንበርቺጎበዝነሺበርቺ❤❤🎉🎉🎉

  • @hananhassan-p8t
    @hananhassan-p8t 5 หลายเดือนก่อน

    betam denq sera naw

  • @Birtukan-i2z
    @Birtukan-i2z 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wuda baxmhi tachgrku banashi ande mafita neglilnh

  • @TesehAyasah
    @TesehAyasah 5 หลายเดือนก่อน

    Selame selame xena yesxelan wuankni dena mexashe hualchum selame biyloaw fexar agerchen selame. Xena fker anadet yadelan amen amen amen

  • @YeletDaniel
    @YeletDaniel หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @MMmVv-zu4vj
    @MMmVv-zu4vj 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FURTUMEDIA4
    @FURTUMEDIA4 5 หลายเดือนก่อน

    Nagaan waaqayyoo ilmaa nama hundumaaf haa baayeetu biyyaa kenyaaf Aduunya maraaf nagaan haata'u nagaan yoo jiratee wanti hundii jiraa jalalaa nuuf keenii waaqayyoo

  • @Zgor8919
    @Zgor8919 5 หลายเดือนก่อน

    Nice❤

  • @Noor26-zTAYI
    @Noor26-zTAYI 3 หลายเดือนก่อน

    Hiiiiii❤❤❤

  • @BetesebFamiley
    @BetesebFamiley 5 หลายเดือนก่อน

    selm yebezalshe ehetachen enkun dehen metashe xeru qoyeta neber bareche xeru wehede new yasayeshen

  • @beteseb292
    @beteseb292 5 หลายเดือนก่อน

    selm leze bete selm lehezebachen selm lagerachen selm lasedategnoche selm lehulchen xeru qoyet neber bareche teru wehede new yaseyashen

  • @TESFUNTV-r5y
    @TESFUNTV-r5y 4 หลายเดือนก่อน

    Hariff

  • @Bettyn2j
    @Bettyn2j 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Feruzagetachew-e3w
    @Feruzagetachew-e3w หลายเดือนก่อน +1

    Mefcha yelegnim

    • @beautywithkal
      @beautywithkal  หลายเดือนก่อน

      የኔ እናት💙

  • @SaraBh-z2s
    @SaraBh-z2s 3 หลายเดือนก่อน

    በ Voice ሥሪልንንን

    • @beautywithkal
      @beautywithkal  3 หลายเดือนก่อน

      እሽ ሰራለሁ አመሰግናለሁ❤

  • @زهرهدددب
    @زهرهدددب 4 หลายเดือนก่อน

    ካሮቱንእናሙዙንመጠቀምአይቻልእዴእህቴ 8:04

  • @sisaybeshada1635
    @sisaybeshada1635 2 หลายเดือนก่อน

    Xiqimu min dinaw

  • @Tነኝየፋኖወዳጅ
    @Tነኝየፋኖወዳጅ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሬት አላገኝም እንጂ ሌላዉስ ነበረኝ😢

  • @MiloEthopiamelesech
    @MiloEthopiamelesech 3 หลายเดือนก่อน

    Eshiiiiiiiiiii breach
    Kjonwwwwweo

  • @SaudiKsa-m6x
    @SaudiKsa-m6x หลายเดือนก่อน +1

    ድምፁ ይረብሻን ይቅርታእህቴ

    • @beautywithkal
      @beautywithkal  หลายเดือนก่อน

      እሽ አስተካክለሁ አመሰግናለሁ ለአስተያየት

  • @BanchamlakTilahun-o6n
    @BanchamlakTilahun-o6n 2 หลายเดือนก่อน

    ለኔደሞ በጣጠሰብኝሳ😢

  • @KopraKopra-z3y
    @KopraKopra-z3y 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስራዉ ጡሩ ነበር እና እሬት የት ይገኛል😢😢😢

    • @beautywithkal
      @beautywithkal  2 หลายเดือนก่อน

      @@KopraKopra-z3y ከሱፐርማርከት ታገኛለሽ

  • @iuolia
    @iuolia 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @سلامهمحمد-ص8و
    @سلامهمحمد-ص8و 2 หลายเดือนก่อน

    💖💖💖

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Besikut
    @Besikut 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @Srajex
    @Srajex 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @SENA-w5w
    @SENA-w5w 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @AsQw-dt4mq
    @AsQw-dt4mq หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤