ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ ውዴ ውካን በሰላም መጣሽ የኔ ውድ በርቺ ውዴ አሪፍ ነው🎉🎉
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሺ እህት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ማሻአላህ በቀጣይ በአዲስ ቪዶዮ እንጠበቃለን ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይሰጠን በርቺልኝ እህት❤🎉🎉
ሰላምሽ ብዝዝት ትርፍ ይበል ውድ እህታችን ዋውምርጥ ውህድነው ከኬሚካል የነጣምርጥ የፀጉር ዘይትነውየኡነት ይለያልበተላይ የበሰል
ዋዉ በጣም ገራሚ የሆነ ለፀጉር ተስማሚ ጠቃሚ እና አስፈላጊ የሆነ የዝንጅብል ዘይነት አዘገጃጀት ነዉ ያሣየሽን እህታችን እናመሠግናለን የኔ መልካም እህት ክበሪልኝ
ሰላም ሰላምሽን ይብዛልኝ ውዴ አህለንፊክ ውዴ ከልብ እናመሰግናለን ማሻአላህ ማሻአላህ ውዴ የኔ ልዩ መረጃ ነው🎉🎉🎉
ሰላም ሰላሜ ቆንጆ እንዴት ነሽ ሰላም ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም እግዚአብሄር ይመስገን የኔ ጋር ነው በጣም ደስ የሚለው በትልሻለሁ በጣም አመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል የዝንጅብል ዘይት አሰራር ነው። ዝንጅብል በባህሪው ለብዙ ነገር ስለሚጠቅም ለብዙ ነገር የሚሆን ነገር በአንደ እንዳገኘሽ ተስፋ አደርጋለሁ እና ስለቆይታው ከልብ አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር በያለንበት ሰላም ይስተን።
ቡዜ እህት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው በጣም የምወደውና ለፀጉሬ ተስማሚ የሆነ ውህድ ነው ያሳየሽን ቫዝሊንም አዎ በጣም አሪፍ ነው የጠቀመሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የኔ ዉድ አዉ የዝንጀል ነገር ነገሮች በጣም ምረጥ ናቸው ለፀጉ እድገት እና ቆንጆ ፀጉር እንዲኖረን ይረዳናል 👌👌👌
አግዚአብሔር የመስገን ሠላም እንካን ደህና መጣሽ እህቴ ዋውው አዉነት ለፀጎር አርፍ ቅባት ነው የስይሽን ራስን መትብቅ ጎበዝና ነው ጎበዝ በርች መልካም ሰራ
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽልን ዋውውው በጣም ቆንጆ ቅባት ነው በርችልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገርችን ሰላም ይድርጋልን እህታችን በርች
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ቆጅየ ነው ፀጉርሽም አሰራሩም ሀሪፍ ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው
ሰላም ለኢትዮጵያ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በእውነት እናመሰግናለን የተለየ አዘገጃጀት ነዉ እጂሽ ይባረክ
ዋዉ ማሻአላህ በጣም ምርጥና ቆንጆ ጃጀው ይህንን ነገር እኔንም ሞክሬዋለሁ እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ ይላል ያምራል ለችግር በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
ሰላም ጥናይስጥልኝ እህታችን እንኳን መጣሽ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም አሪፍ ቆንጆ የፀጉረ የሚያሳደጉ ነወ ያጋረሽን እናመሰግናለን ክበሪ ጎበዝ በረቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ሠላም መጣሽ ማማየ ዋውው በጣም ቆንጆ የሆነ የፀጉር ውህድ ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን በርቺ ካንች ብዙ እንጠብቃለን
ሰላም ለአንች ይሁን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ዋዉ በጣም ደስ የሚል ለፀጉር ጠቃሚ እና አስፈላጊ የሆነ ነገር የሚያሣይ ቪድኦ ነዉ ያሣየሽን የኔ መልካም እህት ክበሪልኝ በጣም አድርገን ነዉ የምናመሠግነዉ
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዉዴ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች አገራችን ሰላም ያርግለን 🎉🎉🎉🎉
እኳአን ደናመጣአሽ ማአሻአላህ በጣም ደሥየሚል የፀጉር ማአክስ አሰራር አሳይተሽናአል በጣአም እናመሠግናአለን ባአወቅሹለኛበማሣወቅሽበርቺ ማማ
ዋው ይሄን ቅባት ማንኛውም ጸጉር መጠቀም ይችላል ዝንጅብል ለደም ሴሎችን ያነቃቃል ፎረፎርም ቢሆን ይጠፋል በርችልን እህታችን
ዋው ዋው ውዴ በጣም ጠቃሚ የሆነ ነገር ነው ይዘሸልንን የመጣሸው በርቺልንን እኔም እሞክረዋለሁ እሥኪጨውዴ
ሰላምሽን ይብዛልኝ እኳን ሰ ላም መጣሽ ውዴ እዴት ነሽ ዋ ለጸጉራችን ጠቃሚ ነግር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
እኳአን ደናመጣአሽ አገራችንምሰላሟን ያሠማአን በርቺይ በጣአም ጥሩ የፀጉር ማአክስነው የምሰሬውባወቅሹን ለኛአበማሳወቅሽ በጣም እናመሠግናአለን
እንኳ ደህና መጣሽ ውዴ ዋው በጣም አርፍ የፀጉር ቅባት ነው እኔም እሞክራለሁ እጅሽ ይባርክህ የኔ ባሌ ሞያ ነሽ የኔ መልካም በርችልኝ ካንች ብዙ እንጠይቃለን ከዚህ በበለጠ እንጠይቃለን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛኅ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ሀገራችንን ኢትዮጵያ እና ህዝብናን ሰላምና ፍቅር አንድ ነት መተሳሰብ ያድልልን በርች ጠንክሪ
ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው ዋው ማሻአላህ አሪፍ የሆነ አሰራር ነው እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል ጠንከሪ ቀጥይበት እህቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባለሽ
ዋው ለዉጡ የሚገርም ነው በጣም ያምራል ፅጉር እንዳትቆሬጪ በጣም ምርጥ ይዘሻል ቀጥይበት እናመሰግናለን ❤️❤️
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በቀጣይ ሌላ እንጠብቃለንእናመሰግናለን❤❤❤
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ በረች ጠክሪ የኔወድ አሪፍ ነገሮችን ሰለምታሳይን እናመስግናለንወዴ በረች የምወድሽ በየአለንበት ፈጣሪ ይጠበቀን በዱአ አንረሳሳወድ የሀገሬ ልጆች
ሳለም ሳለም ሳለም ሳለምሽ ይብዛ ባርቺ ጎቦዝዝዝዝዝ ዛጅብልና ቁሩፉድ ባጣም አሪፍ ናው ለፃጉርርር አለህ አጋራችን ሳለም የርግልን
እንክን ደናመጣሽልኝ ቤዝዬ በጣም ቆንጆ ለፅጉር የሚስማማ ነው ለፅጉር እድገት ለርዝመት ለፅጉር እዳይነቃልም የረዳል እናመስግናለን ስላጋራሽኝ 🙏💕
ሰላም ብዙየ እናመሰግናለን የፀጂብል ዘይት መሰራቱን አላወቅም ነበርር ያወቁት ማሣወቅ ትልቅነት ነው አናመሰግናለን በረችልን
ሰላም ሽ ይብዛ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዝጅብል ለፀጉር ብዛት ጥንካሬ በጣም ቆንጆ ነው ግን ሲበዛ ያሳክካል በተለይ ለደም ዝውር ቆንጆ ነዝጅብል እናመሰግናለን ውዴ ❤❤❤
የኔ መልካም አመሰግናለሁ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እውነት እንደዚህ ተጠቅማችሁ የጠቀማችሁን ለማያውቁ እህቶቻችን ይጠቀሙ ብላችሁ ምት ካፍሉኝ ርህቶች ክበሩልን በረካ ሁኑ እናመሰግናለን
ሠላም ክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደና መጣሽዋውውው አው በጣምርጥነው እሞክረዋልው የምርጥ የፀጉር ማስክነው የምትውጪው በርቺ አገራች ሠላም ያርግልን
ወዉ ያሚጋርምበዝጅብል ያሚሰራ ያፀጉር መስክ ነዉ ያካፋልሽን ካልብ እነመሰግነለን ሁሉም በጣም ጣቃሚ እና ጤነማ በተፋጥሮ ያበለፀጋ ዉህድ ነዉ
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ቡዙዬዬ አዉ በጣም እና ምረጥ ነዉ የዝንጅበል ቅባት እናመሰግናለ👌👌ን 💚💛❤🇪🇹
የዝንጅብል ዘይት አዘገጃጀትሽ በጣም ጥሩ ነው አዎ ዝንጅብልን በብዙ መልኩ ለፀጉራችን መጠቀም እንችላለን ጥሩ ውጤት ነው የምናገኘው በአጭር ወር ውስጥ በርቺ ቆንጆ ውህድ ስላዘጋጀሽልን እጅሽ ይባረክ በሌላ ስራ እንጠብቅሻለን
ወወወወወ በጠም ምርጥ ውህድ ነው ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ በሪቺ የኘ መልከም ከልብ ኢንመሰግነለን እሄን የመሰለ ውህድ ሰለሰዬሺን በሪቺ
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ ጥበቃና እዝነት አይለያችሁ ዋውው በጣም ሀሪፍ የዝጂበል ዘይት አሰራር ነው ማሻአላህ🎉🎉
Saw waw mashaalah betam tam kojonew yasayeshn yezjibl whdi betam asfelagineger new betam enamesegnaken arif bidonew bezyhuketybet berchhh
ስላም ውድ ምርጥ ዘይት ነው ሁቢ ቆንጃ ፀጉር ነው ያለሽ በርች ሀሳብሽ ሁሉ ጥሩ ነው መልካም ቆይታ❤❤
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሸ እህት በጣም ሃሪፈ ቆይታ ነዉ በርች ቀጥይበት በሌላም ሰራዎች እዴምናገኝሸ ተሰፋ አለን በርች
ገራሚ ዉህድ ነዉ ያሳየሽን እህታለም የምር አስገራሚ ነዉ በርቺልን አቤት እኔም እሞክረዋለሁ ፀጉራ በጣም ነበር ያስቸገረን እናመሰግናለን ቀጥይበት ዉብ ፀጉርነዉ ያለሽ
አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ቀጥይበት ሰላምን ፍቅርን ሁሉ አላህ ለምርጢቱ ሀገራችን ያድርግልን ሰላምሽ ይብዛልኝ
እንኳን ደና መጣሽ ቡዙ በጣም ምርጥ ቅባት ነው የምር ሰርተሽ ያሳየሽን የኔ መልካም በጣም ደስስ ይላል ፀጉርሽንም አሳምሮልሻል ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ለሐገራችን ይሁን አሜን እናመሠግናለን❤❤🎉🎉🎉
አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ እግራችን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ያብዛልን በጣም ደስ እሚለው ቆይታ ጥሩ ትምህርት ነው
ዋው ሲታይእራሱ አሪፍ ይመስላል እመከረዋ ያቀረብሽው አስተማሪነው ያወቅሽውን ለሰዎችሼር ማደግ ቅንነትነው እናመሰግናለን ፍቅሰላሞ ለሁላችን ለሀገራችን
ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዘ በሌሽበት እንኳን ደህና መጠሽ እኔ ግን ምክሬ ፀግሬን ናቀቀላብኝ ብዙ ሰው ግን አርፍ ነው ይለል ያው ምስመማ ሰው እና መይስመማ ሰው አሌ ማለት ነው
አሰለሙ አለየሰኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪች ወወወወወ በጠም አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን ሰለም ሀሀገረችን ኢትዮጵያ ይሁን ወወወወ በጠም አሪፊ ።ሰ የምሊ ቆይተ ነበረን በሪቺ😊
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ ቡዜ ውደ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ውደ ማሻአላ አሪፍ ውህድ ነው እያመሰግናለን በርች
slam selam enkon beslam metash masha allah konjo de yemil yeznjbl zeyt aserar new yasayeh enamesegnalen
Selamesh yebza wede ehetachen wawwww betam arif mask new ehetachen enamesegnalen arif new berchilen wawww
ሰላምሰላምእህቶእንኳንደሆናመጣሸ ሀራፍአሰራርነውእናመሰግናልወድበርች
እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ብያለሁ ሁላችሁም ሰላም ሰላም ያድርግልን በዚሁ ቀጥልበት እምውድሽ እህቴ እላህ ይጨምርልሽ መሻአላ መልካም ቀን ያድርግልን በዚሁ ቀጥሉበት ድስ እሚል ነግር ነው
ስላም እንኳን ድሃና መጥሽ ስላም ዋውውውው ብጥም ምርጥ የፀጉር ገብትቹን እንመስግኔል እህታችን ውቀትሽን ሰለክፍለሸን ብርቹ ካዝ በለያ አጥብቅልን ❤❤
selam selam baga nagan dhuftee bayee garedhaa yadaa gariidhaa jajabadhuu mashallh ogetii koo ❤❤❤
ሰላም ጤና ይስጥል እኳን ሰላምመጣሽ ዝጂበል ለፀጉር ይሆናልእደ ቆይ እሞክረዋለሀ ለውጥካመጣ እናመሰግናለንየጠቀመሽ ስላካፈልሽን በረች ሀሪፍ ቆይታነበር
ሠላም ለአንች ይሁን እህቴ እንኳን በደና መጥሽ በረቻ ደስ የምል ቆይታ ነበረን ሰለ ነበረን ቆይታሁ እናመሰግናለን እስክንገነኝ ሠላምች ይብዛላችሁ
selam selam konjo yekbat aserar new yasayeshn enamesegnalen arif argrsh serteshiwal
አሪፍ
አሰላሙአለይኩም ሰላምሽ ይብዛልኝ እኔካ እደት ነዉ እላለሁ ለከ ወይ ዘይት ወይ ባዝሊን አስገብታችሁ ነዉ ጰዘይት የምትሉት ጥሩ መረጅ ነዉ በርሀ እናመሰግናለን
😘😘😘hunda dura baga nagan dhufte nageenyii rabii mana kanaf yaa ta, uu hunda keeessanu rabii isin waliin yaa jiratuu jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii
Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref now bearchi hode desilaal
ቆጆ የሆነ የዝጅብል የፀጉር ዜት አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው የእውነት ዝጅብል ለፀጉር እድገት በተላይ ፀጉራችሁ ስስ የሆነባችሁ ልጆች በደብ ተጠቀሙት በጫርቀን ለውጥ ታገኙበት አላችሁ👌👌👌👌
ሴቶችዬ የኔ ቆንጆዎች ራሳችሁን ጠብቁ ተንከባከቡ ከኬሚካል ነገር ተጠንቀቁ እንደዚህ ንፁህ የሆነ ቤትውስጥ እምንጠቀመው ነገር ነው ጠቃሚው በርቱልኝ ጠንክሩ
አሰላም አለይኩም እራሕመቱላሒ ወበረካትሁ እሕት ትንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን ጥሩና ደስ የሚል ቆይታነበር እናመሠግናለን በርቺልኝ
Wow Buze Merxe Wehed New Yasayeshin YejovhesH Yibare Berchi Gobzi Fexari Hagerachinen Selsm Fiqer Adnetun Lagerachin Yabzalen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው እኔ ሰረችመክሪዋለሁ ስጅብል ፀጉር ያበቅላ ያበዛልእዴትነሽ ሰላም ሁላቹሁም የዛሪ ሀሳብ ደስስይላል ዩቱብ ብዙነገረ ያስተምራል ያለወቅን ነገረ እንመለከተለን ማንኛውነገረ ብትሰሪ እይታ ልጋኝይችላል ጠከረን እን ስራ
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ በረች ጠክሪ ወዴ በረች ብዙ እገበቃለን አሪፍና ቆንጅ ኀፀጉር ቀባቬ ነው ሳላሰየሽን ለመልካምነትሽ እናመስግናለን እሞከረዋለን ❤❤
selam enekan dena mexash des ynil arif koyta neber enamsegenen lhgerachin selam fikir yadeken fetari berichi arif aserar new yasayshin
እናመሰግናለን እርግጠኛነሽ ውዴ
የኔ ውድ እኔ እየሰራሁ እጠቀማለሁ
Selam selamsh yibza enkuwan dehna metash woow yemr yemigerm newu beza lay kotetochn alabezashibetm bzuwochachin snazegaj bzu negerochn dblklk enadergna sewochn enadenagralen yihenn wedjelshalehu
Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash wooooow betam deeesssssss yemil ye tsegur zeyite nw eshe lanche yetekemeshen legnam silakafelshen kelibe enamesegenalen
salam ekon basalamm axash waw arf nan arf maski baxam arf naw enamsginaln tabarki
Selamshe be keresetos yebezalegne enkuan dehna metashe betam meret yehon ye zenjebel ye tsegur kebat azegejajet new yakafeleshen wow wow betam meret new
ሠላምሠላምእህታችንእንኳንደህናመጣሺበጣምደሥየሚልነውበርችልንነገተዚህበላይእጠብቃለንአገራችንሠላምያድርግልንወቶተመቅረትአላህይጠብቅሺ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውዴ እንኳን ሰላም መጣሺ ቡዙ ዋውውውውውው❤🎉🎉 በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐💐
እኔ ይቅርታ ምንም አይነት ነገር ብጠቀም ጸጉሬ መነቀሉን አይተዉም እናመሰግናለን ላቀረብሸልን ማስክ ክበሪልኝ
የጸጉር ማሰክ አሪፍነዉ አጅብልም ደረሰን አልሀምዱሊላህ ከሩዝ ከቲሜቲም እሰቴብ አልፈን ከዝ አድርሶናል ተመሰገን ነዉ ቀጣዩሰ ምን ይሆን በምነዉግን የምትመራመሩት
Selam selam ehte enkwan dena metash teru neger naw yasayeshin enamsegenalen berchi blela adis entebkaln ketyibet selam fekr yibzalesh
እናመሰግን አለን❤❤❤
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይህንን ንንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ የፀጉር መስደጌየ መንገድ ውውውውው በራችችችችች❤❤ውድ
Selam lanchi yihun enkuan bedehina metash widd silemetash des bilonal tekami mereja new yagarashin wedijewalew enameseginalen ketilibet berchilin Ejochish yibarekuLimdishin silaskanyeshin enameseginalen yih melkaminet newina
Egizaberi yemesigen enkoni dena meteshi ehitachin row mirite wihide nawi yasyeshin kalebi enmesigenle barechin
ዋዉዉዉ መጣም ቆንጆ ፀጉር አለሽ ግን እኮ እሳት ላይ ሲጣድ ጥሩ አይደለም ይላሉ እኔ ግን አልሞከርኩትም የምር ግን እራስ ቅልን ምድን ነው በጣም ነው እራሲ እሚደርቀው በጣም ሰልችቶኝል አገራሽንን ሰላም ይስጥልን አሜን
Enkan dena metesh betem turu koyita wioooo berchi ehetachi selam fikir adinatu la hegerachin yilak melkam bkoyita yihulsh
እኔ በየ ቀኑ ነው የምታጠበው ምግብ ስለምሰራ ሰርቸየ ስጨርስ እግሬም ወገቤንም ስለሚያመኝ ምግብው ስለሚሸትብኝ ከነ ለጉሬየ ታጠቤየ ነው ድካሜየ ቀለል የሚለኝ ፀጉሬ እረጅም እና ብዙ ነው አሁን እየተሰባበረ አጠረ
ስላም ስላም እንደትነሽ እህቴ የምግብ ዘይት መጠቀም አይቻልም ነገሬን እስኪ
ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ ችግር የለውም ግን ኮከናት ወይም የወይራ ዘይት ብትጠቀሚ ጥሩ ነው
Qbat bet wsx yalaw aychalim
ውዴ ግዴታ ዘይት ዘይቱን መሆን አለበት እንዴ
የኔ ውድ ግዴታ አይደለም እኔ ስለሚሰማማኝ ነው አንቸ የተመችሽን ማድረግ ትችያለሽ በኮከናት ብታደርጊው ይመረጣል
SELAME EHETACHEN ENEKUNE DENA METASHE EGEZIYABEHARE YEMESEGANE BETAME KUNEGU NAW YEMERE ENAMESAGENALEN
ሰላምሰላምሰላምእንካሰላምመጣሺሰለመጢሺደሰብልኝልበጣምጠቃሚነውም ርትውህድነውኘሪፍነውበጤምቆንጁ ነውአሪፍ
❤❤❤❤
በባዝሊ መሥራትእችላለሁ እህቴ ንገርኝ ለቤትሽ አዲስነኝ
የኔ ውድ ቤተሰብ ስላደረግሽኝ አመሰግናለሁ እንደ ጨቃ ቅባት ይሆንብሻል እንጅ ችግር የለም ፈሳሽ እዲሆን ካልፈለግሽ መጠቀም ኦርጅናሉ ቫዝሊን ብታደርጊው ይመረጣል ኮከናት ካለሽም በሱም መጠቀም ይቻላል
mn zeyt new yezeytu sm
የወይራ ዘይት ነው እማ ኮከናት ካለሽ በሱም መጠቀም ትችያለሽ
አይበላሽም ብዙ ሰርተን ብናስቀምጠው
አይበላሽም እማ
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዛ እንኳኝ ደህና መጣሸ ጦሩና ደስስስስ የ ሚል ነው ዋውው በርች እህራች የዝንጂብል ዘይት በጣም ጥሩ አሰራር ነው ይዘሸልኝ የመጣሸው እማዬዬዬ
ሰላምሰላምእሙየእኮንበሰላምመጣሸየጅጅብሌዘይትአሰራርለሰጉርለቆዳችንለሁሉነገርጅጅብልበገጣምጠቃሚነውደሰይላልበጣምጥሩነውደሰየሚልነገርነውበርችጠክርጎብዥደሰይላልመሸአላህብያለሁ❤❤❤❤❤❤

slam selam enkon beslam metash
masha allah konjo de yemil yeznjbl zeyt aserar new yasayeh enamesegnalen
Selamesh yebza wede ehetachen wawwww betam arif mask new ehetachen enamesegnalen arif new berchilen wawww
ሰላምሰላምእህቶእንኳንደሆናመጣሸ ሀራፍአሰራርነውእናመሰግናልወድበርች
እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ብያለሁ ሁላችሁም ሰላም ሰላም ያድርግልን በዚሁ ቀጥልበት እምውድሽ እህቴ እላህ ይጨምርልሽ መሻአላ መልካም ቀን ያድርግልን በዚሁ ቀጥሉበት ድስ እሚል ነግር ነው
ስላም እንኳን ድሃና መጥሽ ስላም ዋውውውው ብጥም ምርጥ የፀጉር ገብትቹን እንመስግኔል እህታችን ውቀትሽን ሰለክፍለሸን ብርቹ ካዝ በለያ አጥብቅልን ❤❤
selam selam baga nagan dhuftee bayee garedhaa yadaa gariidhaa jajabadhuu mashallh ogetii koo ❤❤❤
ሰላም ጤና ይስጥል እኳን ሰላምመጣሽ ዝጂበል ለፀጉር ይሆናልእደ ቆይ እሞክረዋለሀ ለውጥካመጣ እናመሰግናለንየጠቀመሽ ስላካፈልሽን በረች ሀሪፍ ቆይታነበር
ሠላም ለአንች ይሁን እህቴ እንኳን በደና መጥሽ በረቻ
ደስ የምል ቆይታ ነበረን ሰለ ነበረን ቆይታሁ እናመሰግናለን እስክንገነኝ ሠላምች ይብዛላችሁ
selam selam konjo yekbat aserar new yasayeshn enamesegnalen arif argrsh serteshiwal
አሪፍ
አሰላሙአለይኩም ሰላምሽ ይብዛልኝ እኔካ እደት ነዉ እላለሁ ለከ ወይ ዘይት ወይ ባዝሊን አስገብታችሁ ነዉ ጰዘይት የምትሉት ጥሩ መረጅ ነዉ በርሀ እናመሰግናለን
😘😘😘hunda dura baga nagan dhufte nageenyii rabii mana kanaf yaa ta, uu hunda keeessanu rabii isin waliin yaa jiratuu jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii
Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref now bearchi hode desilaal
ቆጆ የሆነ የዝጅብል የፀጉር ዜት አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው የእውነት ዝጅብል ለፀጉር እድገት በተላይ ፀጉራችሁ ስስ የሆነባችሁ ልጆች በደብ ተጠቀሙት በጫርቀን ለውጥ ታገኙበት አላችሁ👌👌👌👌
ሴቶችዬ የኔ ቆንጆዎች ራሳችሁን ጠብቁ ተንከባከቡ ከኬሚካል ነገር ተጠንቀቁ እንደዚህ ንፁህ የሆነ ቤትውስጥ እምንጠቀመው ነገር ነው ጠቃሚው በርቱልኝ ጠንክሩ
አሰላም አለይኩም እራሕመቱላሒ ወበረካትሁ እሕት ትንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን ጥሩና ደስ የሚል ቆይታነበር እናመሠግናለን በርቺልኝ
Wow Buze Merxe Wehed New Yasayeshin YejovhesH Yibare Berchi Gobzi Fexari Hagerachinen Selsm Fiqer Adnetun Lagerachin Yabzalen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው እኔ ሰረችመክሪዋለሁ ስጅብል ፀጉር ያበቅላ ያበዛልእዴትነሽ ሰላም ሁላቹሁም የዛሪ ሀሳብ ደስስይላል ዩቱብ ብዙነገረ ያስተምራል ያለወቅን ነገረ እንመለከተለን ማንኛውነገረ ብትሰሪ እይታ ልጋኝይችላል ጠከረን እን ስራ
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ በረች ጠክሪ ወዴ በረች ብዙ እገበቃለን አሪፍና ቆንጅ ኀፀጉር ቀባቬ ነው ሳላሰየሽን ለመልካምነትሽ እናመስግናለን እሞከረዋለን ❤❤
selam enekan dena mexash des ynil arif koyta neber enamsegenen lhgerachin selam fikir yadeken fetari berichi arif aserar new yasayshin
እናመሰግናለን እርግጠኛነሽ ውዴ
የኔ ውድ እኔ እየሰራሁ እጠቀማለሁ
Selam selamsh yibza enkuwan dehna metash woow yemr yemigerm newu beza lay kotetochn alabezashibetm bzuwochachin snazegaj bzu negerochn dblklk enadergna sewochn enadenagralen yihenn wedjelshalehu
Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash wooooow betam deeesssssss yemil ye tsegur zeyite nw eshe lanche yetekemeshen legnam silakafelshen kelibe enamesegenalen
salam ekon basalamm axash waw arf nan arf maski baxam arf naw enamsginaln tabarki
Selamshe be keresetos yebezalegne enkuan dehna metashe betam meret yehon ye zenjebel ye tsegur kebat azegejajet new yakafeleshen wow wow betam meret new
ሠላምሠላምእህታችንእንኳንደህናመጣሺበጣምደሥየሚልነውበርችልንነገተዚህበላይእጠብቃለንአገራችንሠላምያድርግልንወቶተመቅረትአላህይጠብቅሺ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውዴ እንኳን ሰላም መጣሺ ቡዙ ዋውውውውውው❤🎉🎉 በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐💐
እኔ ይቅርታ ምንም አይነት ነገር ብጠቀም ጸጉሬ መነቀሉን አይተዉም እናመሰግናለን ላቀረብሸልን ማስክ ክበሪልኝ
የጸጉር ማሰክ አሪፍነዉ አጅብልም ደረሰን አልሀምዱሊላህ ከሩዝ ከቲሜቲም እሰቴብ አልፈን ከዝ አድርሶናል ተመሰገን ነዉ ቀጣዩሰ ምን ይሆን በምነዉግን የምትመራመሩት
Selam selam ehte enkwan dena metash teru neger naw yasayeshin enamsegenalen berchi blela adis entebkaln ketyibet selam fekr yibzalesh
እናመሰግን አለን❤❤❤
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይህንን ንንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ የፀጉር መስደጌየ መንገድ ውውውውው በራችችችችች❤❤ውድ
Selam lanchi yihun enkuan bedehina metash widd silemetash des bilonal tekami mereja new yagarashin wedijewalew enameseginalen ketilibet berchilin
Ejochish yibareku
Limdishin silaskanyeshin enameseginalen yih melkaminet newina