["ጦርነቱ አክትሟል"] "ስደተኛው ወሎ ላይ ይጥለቀለቃል!!" የመጨረሻው ትንቢት ንግርት ከሼህ ሁሴን ጅብሪል...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 215

  • @ousman8519
    @ousman8519 2 ปีที่แล้ว +5

    ያባቶቻችን ምርቃት : ያረቢ ዱአቸው ይድረሰን።
    አላህ ጤና እድሜአቸውን ያርዝምልን።

  • @azebdamtew2858
    @azebdamtew2858 2 ปีที่แล้ว +3

    የአይናማዎችን ወግ የሚያወጋን ትልቅ አባት በማግኘታችን ደስ ብሎኛል እድሜ ጤና ይጥልን ያቆይልን ፈጣሪ

  • @hibsttadese2982
    @hibsttadese2982 2 ปีที่แล้ว +12

    የሁሉም ኢትዬጵያውያን አባቶች ፀሎታችሁ ይርዳን።

    • @-khanlantis2902
      @-khanlantis2902 2 ปีที่แล้ว

      Ameeen Ya Rabb. አላህ ያክብራቹ እናንተንም።

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 2 ปีที่แล้ว +25

    የኢትዮጵያ የብዙ ታሪክ ትውፊት ባለቤት ነች የድሮ ሰው ደግ በእምነቱ የፀና
    የአሁኑ ትውልድ አዋቂ ነኝ ባይ እኔ እኔ ባይ ትዕቢተኛ ትምክትኛ አልታዘዝም ባይ ነን ለዚህ ደግሞ አሁን ላለንበት ዋጋ እየከፈልበት ነው

  • @Fasildes
    @Fasildes 2 ปีที่แล้ว +26

    am orthodox God bless you . Ethiopia has a lot of great fathers it's good to invite and share their wisdom to shape our generation .

  • @alazarandu3637
    @alazarandu3637 2 ปีที่แล้ว +34

    አማራዬ ልዩ እኮ ናቹህ:: ክርስቲያንም ሁን ሙስሊም አማራ ከሆንክ ሁሌም ኢትዮጵያዊነት ሚዛናዊነት እና እውነተኛነት የተገነቡበት ደምና አጥንታቸው ነው::

  • @NejaSultan
    @NejaSultan 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንሻ አለሀ ትክክል ብላዋል።

  • @etagegnhailu9816
    @etagegnhailu9816 2 ปีที่แล้ว +28

    ወጋቸዉ አይጠገብም መገን ወሎ !!!

  • @shamaljeer1995
    @shamaljeer1995 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዩጲያለዘላለምትኑርልን

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 2 ปีที่แล้ว +3

    @ we respect you our father Sheik husen jibril , God bless you 🙏🙏🙏🙏

  • @edeletube700
    @edeletube700 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ አባት ናቸው
    እድሜዎ ይርዘም

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እድሜ ጤና ይሰጥህ በጣም ትክክል መልክት

  • @meserettegegn9412
    @meserettegegn9412 2 ปีที่แล้ว +2

    I wish I’m sitting next to you I want to listen in front of you God bless you I really respect it that’s my home my dad home God bless you pray for Ethiopian I cry Day night thank you for everything God bless your family🇪🇹🙏🏻🇪🇹🙏🏻🇪🇹🙏🏻🇪🇹

  • @azebdamtew2858
    @azebdamtew2858 2 ปีที่แล้ว +2

    እድሜ ይስጥልን

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 ปีที่แล้ว +10

    ወጋቸው አይጠገብም በስማም!! እረጅም እድሜ ከጤናጋር ሰቶ ያቆይልን ፈጣሪ

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 2 ปีที่แล้ว +2

    አለሀሞድልለህ በትክክል እኙ እንወደደሉን 💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞❤️

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube 2 ปีที่แล้ว +16

    እኛ ኢትዮጵያዊያን ብዙ ባህል ብዙ ታሪክ ብዙ እሴት አለን ከአባቶች እና ከልጅ ልጅ እየተወርደ ወይም የተላለፈ የሚኖር ባህል ትንቢት ወዘተ የኢትዮጵታዊያን አባቶቻችን ሲጠቀሙበት የመጡ አሁንብ ያለ ነው እዚህ ውስጥ ገብታችሁ የምትዘባሩቁ ኮሜንታትሮች ልቦና ይስጣችሁ ያልሆነ ኮሜንት ከመፃፍ ተቆጠቡ

    • @rabia6064
      @rabia6064 2 ปีที่แล้ว

      አቺነሽ መቆጠብ ያለብሽ አፍሽን ዝጊ ተቀባይነት የለውም ትቢት የሚባለው ቅዥት።👈👈👈👈👈👈👈👈

  • @fatimayousf7623
    @fatimayousf7623 2 ปีที่แล้ว +2

    ድስቱር ያላህ ባሪያ ያረቢ ሀያት

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 2 ปีที่แล้ว +10

    "ከላይ ፎቅ ከታች ሱቅ" እያለን ዛሬ ላይ አናመሰግንም፣ ከሰግብግብነት የተነሳ። ድሮ ቡናና ጨው ካለን እናመሰግን ነበረ" እውነት ብለዋል። #ከስግብግብነት የተነሳ ህወሓት ሕዝብ አስጨረሰ። የህወሓት ዋና ጠላት #ሌብነት እና አልጠግብ ባይነት መሰረቱም #ስግብግብነት ነው።

  • @12002991
    @12002991 2 ปีที่แล้ว +7

    አላህ የባረከው ዘር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 2 ปีที่แล้ว +12

    እንወዶዎታለን

  • @muna4267
    @muna4267 2 ปีที่แล้ว +6

    My respect, he is a wise man. May Allah keep him safe.

    • @azmerawbelay6418
      @azmerawbelay6418 2 ปีที่แล้ว

      I am orthodox Christian. This is a really a wise man....huge respect to him.

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የምወዳቸው አባት

  • @eyasuadne87
    @eyasuadne87 2 ปีที่แล้ว +5

    አጃይብ ነው አባቴ እግዛቤር ይባርኮት እንዲሁም ብሮክ ኖት 🙏🏽

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 2 ปีที่แล้ว +1

    ያልፈለጋቹሁ አታዳምጡ ስድብ ምን አስፈለገ ክብር ይኑራቹሁ ለአባቶቻችን

  • @rabia6064
    @rabia6064 2 ปีที่แล้ว +1

    ተዋረድክ 100አመት ይገዛል ስትሉ ገለገለን ጀሊሉ ለከልሀምድ☝

  • @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
    @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 2 ปีที่แล้ว +8

    ይደንቃል ኢትዮጵያዊነትን ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ንግግር ነበር ጋዜጠኛዋ በእውነት እድለኛ ነሽ እኒህን ታላቅ አባት በማስተናገድሽ ክበሩልን አባቴ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቆት

  • @addo7307
    @addo7307 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አንደበተ ጣፋጭ አባት ግን እዲሜወ ስንት ይሆን ገናኮ የ30 አመት ጎረምሳ ነዉ ሚመስሉት አላህ ይጠብቅወት አንወደወታለን አላህ ረጂም እዲሜ ይስጠወት ሡበሀነላህ በትክክል የዉጭ ፋሽን ተከታይ ሆነናል አጀብ አላህ አገራችን ሠላም ያዲርግልን

  • @motherslovey8991
    @motherslovey8991 2 ปีที่แล้ว +15

    የምትሳደቡ ሰወች ግን ጠነኛ ናችሁ መስማት ካልፈለጋችሁ ማን አስገደዳችሁ

  • @semiralegese5980
    @semiralegese5980 2 ปีที่แล้ว +1

    አለሕእረጂምእዲሜይስጠወት

  • @oneway4556
    @oneway4556 2 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል

  • @trengomasresha4457
    @trengomasresha4457 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ሆይ ሐገሬን ጠብቃት።

  • @zaharahassan3318
    @zaharahassan3318 2 ปีที่แล้ว +3

    አንቱ የምትናገሩት ንግግር እዉነቱሁንነዉ አሁንም አገራቺንን ሰላም ያርግል

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው የሚናገሩት:

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 2 ปีที่แล้ว +6

    የድምጽዎ ልስላሴ ከጠቅላላ እውቀት ጋር እንዴት ይማርካሉ። እግዚአብሔር እድሜውን አብዝቶ ይስጥዎት። ወያኔ መግዛት ሳይሆን ኢትዮጵያን ገፈፋት እረዳት በላት አዋረዳት እኛ እንደምንለው አይበቃውም። ትፈርሳለች ነበር ከነብሊንከን ጋር አስቀድመው ያቀዱት አልተሳካላቸውም አይሳካላቸውም እንጅ።

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 ปีที่แล้ว +4

    ትልልቅ ሰወችን የምትዘልፉ ሰወች ግን ታሳዝናላችሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና የስጠወት አባታችን በዛ ላይ ደሞ DNA ቢመረመር ዝምድና ሊኖር ይችላል 🙏🙏🙏

    • @emuabdulle3708
      @emuabdulle3708 2 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀ

    • @emuabdulle3708
      @emuabdulle3708 2 ปีที่แล้ว

      ሰው እኩል ነው አንዱ ካንዱ ሚበልጥ አሏህን በመፍራት ነው አሏህን ማይፈራ ከሆነ ፀጉሩ ጥጥ ቢመስል ትንሽ ነው።

    • @የብርጎልእናቴንመሳይ
      @የብርጎልእናቴንመሳይ 2 ปีที่แล้ว

      ትልቅ ፈጣረ ብቻነዉ ጫት እየቃመ የሚሸባጥሪ ሰዉ እየሰከረ የሚወራሰዉ የነገን አያቅም

  • @abenettamerat5751
    @abenettamerat5751 2 ปีที่แล้ว +3

    በእጅጉ የተባረኩ አባት መካሪ

  • @sofiamohammed9301
    @sofiamohammed9301 2 ปีที่แล้ว +3

    ሱብሀነክ ያረብ ኧረ ተው የማይመስል ነገር አታውራብን የሩቅ አዋቂው አላህ ነው ልቦና ይስጥህ ይስጠን

    • @ሀዝምነኝ
      @ሀዝምነኝ 2 ปีที่แล้ว

      አዋቄ ናቸው። ወልኝ ክክክክ

    • @sofiamohammed9301
      @sofiamohammed9301 2 ปีที่แล้ว

      በተረት ተረት ሀይማኖታችንን ዝቅ ያደርጋሉጅ የሸይጣን ወልይ ሊሆን ይችላል

    • @rabia6064
      @rabia6064 2 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሪላ አላህ የስራቸውን ሰጣቸው ሰጠን።📢

  • @የወሎውኪድ
    @የወሎውኪድ 2 ปีที่แล้ว +6

    የድሮ ሰው ናቸው እርጅና ስለሆነ ክፉ ንግግር የምትናገሩ ተቆጠቡ

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ግራ ገብቶኛል አፄ ምንሊክ ወይስ አፄሃይለስላሴ ? ኅይል ስላሴ ይታሙ ነበር

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 2 ปีที่แล้ว +2

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Cicciopanza1234
    @Cicciopanza1234 2 ปีที่แล้ว

    Egzabher wdime na Tena yistowt abate endrsew ayinet abatochi yabizalin amen amen amen 🙏🏼💚💛♥️

  • @rabia6064
    @rabia6064 2 ปีที่แล้ว +3

    መንግስት አልባነን እኛን እየጨፈጨፈ ላንተ ብርቢጭንልህ እኛስ እናወግዛለን።እንፈነቅለዋለን።📢

  • @werkweehalegesse8570
    @werkweehalegesse8570 2 ปีที่แล้ว +7

    አባዬ አባቴ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ወያኔ አዲሳባ አገባም ሲሉ አጀቴ ቅቤ ጠጣ

  • @demewezsisay7708
    @demewezsisay7708 2 ปีที่แล้ว +2

    ሸሁ የሚያወሩት ሥለ አጼ ምኒሊክ ነው ወይሥ ሠለ አጼ ሀይለ ሥላሤ ግልጽ አድርጉት

  • @zemzembintislam6936
    @zemzembintislam6936 2 ปีที่แล้ว +2

    በሱረቱ አልበቀራህ አንቀጽ 174 እንድህ ይላል እነዚያ አሏህ ከመጽሐፍ ያወረደውን የሚደብቁ በሱም በወረደው ኪታብ ጥቂትን ዋጋ የሚገዙ እነዚያ በሆዶቻቸው ውስጥ እሳትን እንጅ አይበሉም አሏህ አያናግራቸውም የውመል ቂያማ የትንሳዔ ቀን ከሀጢያታቸውም አያጠራቸውም ይቅር አይላቸውም ለነሱም አሳማሚ ቅጣት አላቸው ይላል አሏህ ወዮላችሁ የምትዋሹ ሁሉ

    • @zemzembintislam6936
      @zemzembintislam6936 2 ปีที่แล้ว +2

      ይህ የቁርአን አያ ከአምላክ የውረደ ነው ሙስሊም ነኝ እያለ ለሚያጭበረብር ና ለክርስቲያኖችም ሌሎችንም ያካትታል ክርስቲያኖችን አሏህ በመጽሐፊ ያወረደውን ትተው እነሱ በተመቻቸው እየተጓዙነው

  • @zarazaraali9879
    @zarazaraali9879 2 ปีที่แล้ว +1

    Enamsgenalne

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed9250 2 ปีที่แล้ว +3

    ትንቢቱን እንተወውና ግን ሰውየው smart ነው ንግግሩ ድንቅ ነ ገር ነው

  • @reshidnuri7376
    @reshidnuri7376 2 ปีที่แล้ว +1

    መቼ ነው እስቲድዮ የተቀረጸው ?ምክንያቱም ክፍል 2 ከክፍል 1ቀደመብኝ የንግግራቸውንም እውነተኛነት ለማወቅ ይረዳናል ።

  • @GetahunKibret
    @GetahunKibret 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሃሳቡ ጡሩ ነው ግን ቀኑ ና ወሩ ቢጠቀስ

  • @soaad8481
    @soaad8481 2 ปีที่แล้ว +3

    ጠቃይ አታቅርብ ፈጣሪን ብቻ ያዙ

  • @hayatmohammef4971
    @hayatmohammef4971 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህን እንፍራ በተራ ወሬ ግዜ ወርቅ ነው

    • @zuzulove7290
      @zuzulove7290 2 ปีที่แล้ว +3

      አንቺ ታዲያ እዚህ ምን ትሰሪያለሽ

    • @mube8885
      @mube8885 2 ปีที่แล้ว

      @@zuzulove7290 💞💞💞💞

  • @zaharahassan3318
    @zaharahassan3318 2 ปีที่แล้ว +5

    አሁን አገራቺን ሰለሙን ከታወቀ በሳዉዲ እስርኞቺን ወዳገር የሚገብበትን መሥመርት ማደድረግነዉ አብይ አገሩን ካረጋጋ እስረኞቹ ወዳገር እንዲገቡ ይሁንልን እስረኞቹ ተጎዱ

    • @genettube277
      @genettube277 2 ปีที่แล้ว +2

      ቢገቡም ባይገቡም በአብይ ዘመን አማራ ተሣዳጅ ታራጅ ነው ወደ ፈጣሪ ብቻ መፀለይ ነው መፍትሄው

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 2 ปีที่แล้ว

      @@genettube277 አብይ ምን ያርግሽ አላህ ይዘንላቸውና ይገባሉ እንሻአላህ. አብይ አብይ አይሰለቻችሁም እደ እስኪ እኛ ላገራችን ምን አረግን ብለን እናስብ እሱ የሚችለውን እያረገ ነው ምድረ ባዳ በሞላበት ጊዜ ገብቶ

    • @abbyyene4048
      @abbyyene4048 2 ปีที่แล้ว +1

      @@genettube277 ቁጭ ብሎ እከሌ ማለት መደበኛ ስራችን አድርገን ይዘነዋል እኔ አማራ ነኝ በዝህ ጦርነት ብዙ ነገር አተንበታል አብይ ፈጣሪ መሠለሽ አንድ ግለሠብ ነው🤔🤔

  • @nekatibebshiferaw6039
    @nekatibebshiferaw6039 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ጥንቁልና አይደለም።ትንቢት እንጅ።መጻፍም ትንቢት ይቀድሞ ለነገር(ለገቢር) ይላል። ሰውየው የሚአውቁትን ወይም ከቅድመ አባታቸው ሲነገር የነበረን ትንቢት ነገሩን እንጅ እርሳቸው አልተነበዩምና ጠንቋይ ብሎ መስደቡ ተገቢ አይመስለኝም።

  • @genettube277
    @genettube277 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜሪካና አብይ አልተጣሉም ባካችሁ የኢትዮን ህዝብ አታደንዝዙ

  • @meazayerdaw5327
    @meazayerdaw5327 2 ปีที่แล้ว

    Just a suggestion,, I would love if you please change the instrumental music specially when you invite spiritual leaders and highly influential people . Use this for artists or fun bc it sounds night club. Otherwise I like the program and give you like anytime I watched you

    • @so2bk
      @so2bk 2 ปีที่แล้ว

      This is not as spiritual as he pretends to be. He sounded a sorcerer.

  • @gizubekele102
    @gizubekele102 2 ปีที่แล้ว +3

    ትልቅ እባባልና እውቅ ስው ናቸው

  • @hawyfamily7966
    @hawyfamily7966 2 ปีที่แล้ว

    Mareye desse selu Allah hayatewen yarzemew.

  • @muhammadopia9612
    @muhammadopia9612 2 ปีที่แล้ว +2

    አወወላሂመሻላህ

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነታቸውን ነው መንግሥት ከሌለ የወንበዴ አገር ነው የሚሆነው መንግስት መከበር አለበት

  • @J...D-j1g
    @J...D-j1g 2 ปีที่แล้ว +7

    እነዚህ ሠወች ሙስሊሞችን አይወክሉም❌❌❌አሱ ምን ያዉቃል እኔኮ የሚገርሙኛ የሚጠይቁት ጆሮ ሠጥተዉ የሚሠሙት ናቸዉ ሙስሊም ወዲሞቸ ለዚህ ሰዉ መልስ ስጡልኚ

    • @ethiomo2033
      @ethiomo2033 2 ปีที่แล้ว +1

      U mean, u r z one who declare his faith or religion?

    • @yibeltaldamtew3228
      @yibeltaldamtew3228 2 ปีที่แล้ว +2

      Who cares for dead fish. We respect them because we heard this prophecy for 40 years my age. They’re true prophecy both grandfather Sheik Husen Jibrel and He is a lovely human!

    • @saragach9525
      @saragach9525 2 ปีที่แล้ว +1

      አፋችሁን ዝጉ እስኪ ወረኛ አክብሪ ሰውን

    • @MoMo-id2ib
      @MoMo-id2ib 2 ปีที่แล้ว

      Ye RuQ Mistr Awakiwu Wahidul Qeher Newu
      Ayimele ketachehummm Muslimnm Ayiweklu Weyi TkulNa

    • @rabia6064
      @rabia6064 2 ปีที่แล้ว

      እሰቅለዋለን ከአብይጋር።👈

  • @fatasaiad5653
    @fatasaiad5653 2 ปีที่แล้ว

    አላሕከኛነው.ሽግርየለውምአላሕ.ንነውየምናምነው.አላሕቢሼሻእደኢትዩጰያ.ያለችአገርየትምአይገኝ.ከድሕነታችንበሥተቀር

  • @abdulfetahnasir3304
    @abdulfetahnasir3304 2 ปีที่แล้ว +1

    he is not from shyk husen jibreal

  • @dhjd8942
    @dhjd8942 2 ปีที่แล้ว

    እኔይሄ ሰውየ እሚያወሩትምንምአልገባኝም ፍርዲነውወይስ የዶሮታርክነው አላሆይአተሰላሙን ላገራችንሰላሙን አውርዲልን የአላህበራህመትህእባክህእዝነትህንእኛደካማነንአተተሶብረኞችአዲርገንየአላህ ጉልበቱም ቅዋውም አቅሙምየአላህነው ለሱእማይቻለውነገርየለም

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 2 ปีที่แล้ว

    እየሱስ ክርስቶስ እኮ በ 35 ዓመቱ አደለም የተጠመቀው በምን አይነት መንገድ ወይስ ትምህርት ወይስ በየትኛው መፀሀፋ ላይ ነው የተፃፈው

  • @rabia6064
    @rabia6064 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ውሸትሁ ስልጣናቸውን ቀማቸውእነረጂ መቸሰጣቸው የምርጫ ውጤታቸውን ቀምቶ ዝመቱ ብሎ አዘመታቸው ሳይሰለጥኑ እደውም ሊያስገዲላቸውነበር እኛመረጃ ሰጥተንነው የነቁት የተረፉት አላህ ገናናቸሁ ሲላቸው የትግራይለወላጆች በየቤቱ መሳሪያ ይዘው በመቀመጥ ብዙአማራ ገድለዋል በዚህጥቆማ ተነቃባቸው የተረፈው ተረፈ አልሀምዱሪላ አላህን ፍራ 100ጊዜ ነው ስሙን የመሰጠራው ስት ጠገራብር ጭኖልህነው?

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
    @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 2 ปีที่แล้ว +4

    አኢዙቢሏህ ሲዋቸው ራሱ ያስፈራሉ

    • @sabitaali5470
      @sabitaali5470 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክ የሆነ የሠከረሠዉ ይመሥላሉ

    • @habeshdailynews3014
      @habeshdailynews3014 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ጠንቋይ ነው

    • @የወሎውኪድ
      @የወሎውኪድ 2 ปีที่แล้ว +3

      ጅል የሰውን ልጅ አኡዙቢላህ ይባላል ጁታ እሳቸው ምን ያድርጉቹሁ እውነት ነው የተናገሩት ገና ጉዳቹሁን ታያላቹሁ ኢትዮጵያን የጠላ ይዋረዳል እሳቸው ደስ ይላሉ የተረጋጉ ናቸው ሀቁን የሚናገሩ ናቸው

    • @sabitaali5470
      @sabitaali5470 2 ปีที่แล้ว +2

      @@የወሎውኪድ ሥራቸዉን እንጅ እሳቸዉኖ አይመሥለኝም አኡዙ ቢላህ ያለችዉ ግን የሩቅ አዋቂ አላህ ነዉ ወሎላይ ይቀበራሉ ነበር ያሉት አፋርም ገብተዋል ሰሜን ሸዋም ገብተዋል የት እንደሚያልቁ አላህ ነዉ ሚያዉቅ

    • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
      @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 2 ปีที่แล้ว

      @@የወሎውኪድ ክክክክ

  • @rabia6064
    @rabia6064 2 ปีที่แล้ว +1

    ስማልኝ አረዳው ጭራሽ የአባገዳ ስራአት እኳን ለኢትዮጵያ ለአሚሪካንም ይጠቅማል እያለመጣ እቺሴራ የጋላው ናት በል ተብለህነው።📢

  • @saraesmael2997
    @saraesmael2997 2 ปีที่แล้ว

    Ena Lilah wenelah ragun yengewn awky allh bcha new

  • @zemzembintislam6936
    @zemzembintislam6936 2 ปีที่แล้ว +1

    ህዋሀት አልቻልኩም አለ ሲሉ የሰሙግዜ ጦርነቱ አለቀ ይላሉ ውሸታሞች

  • @habeshdailynews3014
    @habeshdailynews3014 2 ปีที่แล้ว +3

    አንተ አላህ ነህ እንዴ? ወይስ አላህ የገለጠልህ ነብይ ነህ?
    ጦንቃይ ወልዩ ሸይጣን

    • @mube8885
      @mube8885 2 ปีที่แล้ว +1

      አቺ ከብት

  • @hayatabdeulah6978
    @hayatabdeulah6978 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች በፈጣሪ እገዛና በውድ ልጆቾ ክንድ ነገር ግን የሸህ ሁሴን ትንቢት እያለችሁ የጠንቆይ ንግግር ማቅረብ መጨማለቅ ነው የምን ትንቢት ነው

    • @abbyyene4048
      @abbyyene4048 2 ปีที่แล้ว +1

      አደብ ጥሩ ነው መቀበል አለመቀበል የሠው ልጅ መብቱ ነው አንች ስም የመሥጠት መብት አላህ ነው የሠጠሽ አንች ማን ስለሆንሽ ነው ጠንቋይ እያልሽ የምትሣደቢው ጥፋተኛ እንኳን ቢሆኑ በዕድሜአቸው ሊከበሩ ይገባል🤔🤔🤔

  • @lubabayimam2367
    @lubabayimam2367 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍🙄

  • @taibatsegalen3112
    @taibatsegalen3112 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀየትሁ ይቆይ አባባ !!!!

  • @hamzasafina3977
    @hamzasafina3977 2 ปีที่แล้ว +1

    Shek husein jibril minamin ruk mistir ayawkum hadis lay alu ignih tinbitoch kedadoch polotica

  • @YABSRA-jg3vo
    @YABSRA-jg3vo ปีที่แล้ว

    ሰው መጅምላ እየጨፈጨፈ እያሰረ እያረደ እያፈናቀለ ህግ ይከበር የምትሉ ግን ምን ማለት ነው እደይይይ ግራ ገባን እኮ አንድ መሪ እዝቡን ጠባቂ አጉራሽ መሰለኝ ነው ህዝብ ቀናሽ አረ ተውውው

  • @rabia6064
    @rabia6064 2 ปีที่แล้ว +1

    ወገጂል ማፈሪያ ያንተው ደመዎዝከፋይ በክቷል።👈

  • @yantemyesum5041
    @yantemyesum5041 2 ปีที่แล้ว

    Ebakachihu yemuslimum,yekrstuyanum abatochi qen kegodele blachihu kemamuamuaret teshlyyu,mouart /gena legena yhonal blo metenbey weym mefelasef tesfa yasqortal

  • @አለምወደየትእሄደችነው
    @አለምወደየትእሄደችነው 2 ปีที่แล้ว +2

    እስልምናችን ጠንቋይ አወክለንም የምን ትረት ትረት ነው

  • @rabia6064
    @rabia6064 2 ปีที่แล้ว +2

    አተአጭበርባሪ በሳርበቅጠሉ የምታምን ሽረኩል አክበር እሰቅለሀለን።👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈

    • @سعيدسعيد-ث6د
      @سعيدسعيد-ث6د 2 ปีที่แล้ว

      ሽርክማ ያቺነው ይሄኔ ጣኦት አምላኪ ሁነሽነው ማለቴ የኢብኑ ተይሚያ የወሀቢያ. ጥንቆላ ሰውግደል ነው ለዛ ነው አይንሽን የጋረደሽ

    • @rabia6064
      @rabia6064 2 ปีที่แล้ว +1

      @@سعيدسعيد-ث6د ለጠቋዩ ማገዝህነው?

    • @rabia6064
      @rabia6064 2 ปีที่แล้ว +1

      ጫታም አፍህን አትክፈት ቅጥረኛ ጫታሞቹ አረመኔው አብይጋር ተለጥፋችሁ ፍርፋሪ ስትለቅሙ እየታያችሁነው ሂዲ ከዚህ ባንዳ ቱቱቱቱቱቱቱ

    • @سعيدسعيد-ث6د
      @سعيدسعيد-ث6د 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ ጫታም አልሽ አሻራው ከጥርስሽ ላይ ይገኛል ካቺ እራሱ ማለት ነው መሄጃ ሲጠፍ. አጅብ ነውኮ. ከናተ የበለጠ ቃሚ ከናተ የበለጠ ጁንታ የለም በምድር ከህዋሀትም በላይ የናተ እምነት የሰው ልጅ ግደል የሚል ያስተምራል እስልምና ግን ክርስቲያንም ቢሆን በጡሩ ተቀራረቡ ነው የሚለው እስኪ ያች ኡስታዞች ትቢቱ ይቅር ምነው አፍቸው ተለጎመ አይዘምቱም ታጭበረበሩት ገዛብ መንግስት አገር ዚረጋጋ ገቢ ገሚያረገው በፍቅር ወዳነሳችሁበት መልሱ ብያቸው ሰው ለመግደል የሚያስብ ሀገርም እምነትም የለውም ሀገር ይሸጣል ጥቅም ይወዳል ሸህ ሁሴን ግን እስከናተ ስላዝረገረጉዋችሁ ይሄ ጩኸት አበዛችሁ ጩኸት የሰይጣን ነው ።

    • @سعيدسعيد-ث6د
      @سعيدسعيد-ث6د 2 ปีที่แล้ว

      ስለ አብይ ታወሪያለሽ ሰላም እድታገኙ ያረጋችሁ እሱ ነው መለስ ማ ቂሊጦ የሰራችውን ሰርታለች

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 2 ปีที่แล้ว +10

    ሱብሀነክ ጥራተ ይገባህ የሩቁንም የቅርቡንም እሚያውቅ አልላህ ነው ይሄን ሰውዬ አንድ በሉት

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 2 ปีที่แล้ว +1

      Zimbey Anchin Manferaj Aderegeshi

    • @zahrabintbabatube5921
      @zahrabintbabatube5921 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢንሻ አላህ መጥፊይያቸው ቅርብ ነው እኔህ የድን ካንሰ

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 2 ปีที่แล้ว +2

    እሱ፣ አንተ፣ እያሉ ጃንሆይን ፣ ኦፄ ሚኒሊክን ሊያነሱ አይገባዎትም። ትልቅ ሰው ነዎት የኢትዮጵያን ባህልም ጠንቅቀው ያውቃሉ።

  • @የሚካኤልባርያነኝ
    @የሚካኤልባርያነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብይ በአገሩ አይከበርም

  • @كوكوكوكوكوكو-ي3ب
    @كوكوكوكوكوكو-ي3ب 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzabhir ytbkln abatachen

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 2 ปีที่แล้ว

    ኩል ተኩለው ነው አይኔ ነው?

  • @ጅልባብናአልባሳትበኢማራት
    @ጅልባብናአልባሳትበኢማራት 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ድራማውው ስማ ስውየው በስልምና አትነግድ የውስን የውጭውን የሩቁንም የቅርቡንም አዋቂው አንዳላህ ብቻነው በአላክ ላይ አትቅጠፍ ሰውየው ስው ለምን ይታለላል እደ

  • @wedajoqejela4433
    @wedajoqejela4433 2 ปีที่แล้ว

    ቲሽ!!

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 2 ปีที่แล้ว

    አለህ ለወደደዎ ሰወ የሰየል የሞቶ ቀኑናሞ ይነገረል ይህ በጠሞ ልክነወ የተፁፈ ትብት እየተፈፀመ እየየች እዙ እየመጠች አትደረቈብን ሞድ ደረቅ አለህ ለወደደዎ የሰየል ይነጉረል 😏😏😏😏👈👈

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ይህን ቲቪ ሳይዘጋ የሚዲያ ተቆጣጣሪ መባል አለበት !! ክፉ ና አጉል ባህሎችን ጥንቁልና መተት ወደ ትውልዱ ማጋባት ምን አይነት ትውልድ ለመገንባት ነው!!?

  • @user-Jemusum1213
    @user-Jemusum1213 2 ปีที่แล้ว +5

    لا يعلم الغيب إلا الله......የሩቅን የሚያውቀው አላህጅ ሌላ ፍጡር አደለም!!! እንደ ጋን ጎዝራችሁ ተረት ተርት አታስወሩብን...!

  • @ግሸንሆይጥሪኝ
    @ግሸንሆይጥሪኝ 2 ปีที่แล้ว

    የአባ ገዳይ ነገርንኳን ተውት

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 2 ปีที่แล้ว +10

    እነዚህ. ጠቋይ. እሰልምና ን. አይወኩሉም❌❌❌❌❌❌

    • @yibeltaldamtew3228
      @yibeltaldamtew3228 2 ปีที่แล้ว +2

      Who cares for dead fish. We respect them because we heard this prophecy for 40 years my age. They’re true prophecy both grandfather Sheik Husen Jibrel and He is a lovely human!

    • @saragach9525
      @saragach9525 2 ปีที่แล้ว

      ወሬብቻ

    • @ኪኪነኝየጎሹሚስት
      @ኪኪነኝየጎሹሚስት 2 ปีที่แล้ว

      እና ማንን ነው የሚወክሉት

    • @سعيدسعيد-ث6د
      @سعيدسعيد-ث6د 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ ቆሻሻ ጥንቆዋይ አተነህ ጠንቆይና ወልይ የማትለይ ከብት ስት ዘመናት ያሳለፈ ትንቢት ጥንቆላ ስትል አታፍርም ደሞስ የአሁን የንቃይ ፈልግ አድም ከቀን ያለፈ ፍርድ አይፈርድም ለዛውም በጅን እገዛ እውነቱን ሳይናገርም ስለማያውቀው

    • @zahrabintbabatube5921
      @zahrabintbabatube5921 2 ปีที่แล้ว +1

      @@سعيدسعيد-ث6د ከብት ከብት ነህ እንደ ተላይ ጀምረህ በየኮሜንቱ ትከራከራለህ ወላሂ አማኝ ሁነህ ለንደዚህ አይነት ሰው ስትከራከር ትጠየቅበታለህ እኔ ሀገሬ እራሱ ቤቴ ከሁሴን ጀብሪል ጎረቤት ነን ሰውየውን ባላውቀውም በደንብ ታሪኩን አውቀዋለሁ አንድ ተራ ግለሰብ ነው ጠጂ ይጠጣ የነበር ሰላት እንኳ አስተካክሎ እማይሰግድ የነበር በወሎ ምድር ላይ ሽርክን ዘርቶ ያለፈ ግለሰብ ነው ወልይ ማለት ለአንተ ምንድን ነው ? ጠንቋይ ማለትስ የሩቅን እሚውቅ ከአላህ ውጭ አለወይ ?
      تَنَزَّلُ عَلَىٰ كُلِّ أَفَّاكٍ أَثِيمٍ
      በውሸታም ኀጢአተኛ ሁሉ ላይ ይወርዳሉ፡፡
      يُلْقُونَ السَّمْعَ وَأَكْثَرُهُمْ كَاذِبُونَ
      የሰሙትን (ወደ ጠንቋዮች) ይጥላሉ፡፡ አብዛኞቻቸውም ውሸታሞች ናቸው፡፡

  • @hannamekonnenmekonnen3381
    @hannamekonnenmekonnen3381 2 ปีที่แล้ว

    Cher were yasemachhu

  • @alemenatennafaki3465
    @alemenatennafaki3465 2 ปีที่แล้ว

    Wazedro

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 2 ปีที่แล้ว +1

    መንግስት ይሄንን ሚድያ ቢያዘጋልን ብላችህ ብላችህ ጠንቋይ ታመጡብን

  • @ሀያትሀያት-ቐ5ጸ
    @ሀያትሀያት-ቐ5ጸ 2 ปีที่แล้ว

    እጭ ምነው አገራችን ጠንቋይ በዛ

  • @sabitaali5470
    @sabitaali5470 2 ปีที่แล้ว +3

    ተዉ ተንቋይ አታቅርብ የሩቅ አዋቂ ጌታችን አላህ ብቻ ነዉ

  • @shadiashadeen2537
    @shadiashadeen2537 2 ปีที่แล้ว

    mare ihuone negegere akerabwche enamesgenalne

  • @football_shorts64
    @football_shorts64 2 ปีที่แล้ว

    ሠውየውትከከልናችውአሳቸውአደሎምመናገሬየያዙትየሸህጂብሬልየተናገሮትንቴቢትነውይህደሙበታረኪየተቀመጠውንነውደሙወሸትአደለምትክክልነወ

  • @yusufatugar7812
    @yusufatugar7812 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ትንቢት ነገራቶች ሲሆኑ ሲሆኑ ነው እንዴ ምትለቁት