ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አገራችንን ሰላም ያድርግልን
እግዚአብሔር በድል ይመልሰዋል እኛም ጉሮወሸባየ እያልን እንጠብቀዋለን💚💛❤እርሰዎ ደሞ ግርማሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርቅወት💚💛❤👃
እግዚአብሔር ፡ በፍለገው ፡ በወደደው ፡ ይናገራል ❤️
የፊቱንም የኃላውንም የሚያውቅ አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው::
Amos 3:7
አላህ ሰላሙን ያምጣልን::
Then leave
ድል ለእማማ ሀገራችን ኢትዩጵያአቢቾ በድል ተመስልን።።።
Amen አባታችን ቸር ወሬ ያሰማን ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው
እንደው የእውነት ያድርገው እግዚአብሔር ከነመከላከያ ጦርሆት በድል በሰላም ይመልሳችሁ ዶክተር አብይ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
፣
ሚቪ
እድሜና ጤና ይብዛለዎት አባታችን
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጃኡን እረ የሩቅ አዋቂው አላህ ብቻ ነው ማንም አያውቅም አትቀዛፍት
እሳቸው እኮ አላህ አያውቅም አላሉም። አላህ ማወቁን አሳውቋል ነው ያሉት።
@@abdi6588 ቢሆንም የፊት አዋቂ አላህ ነዉ ሥለነገ እኛ አናዉቅም
ያረቢይገርማል ሆ
አለህ ለፈለገው ያሳየዋል የሩቁንም የቅርብ ሚያቀው አለህ ብቻ ነው
@@ejigayehuyimer2121 ከቶ ጥንቁልና አላህ ሰዎችን አያስተምርም. ይሄ ሰው ጠንቋይ ነው
የአኔ አባት ፈጣሪ አንዳሎት ከ2~ከ2~4ወር ፈጣሪ ያርግልን ለኢትዮጵያ ሳለም የሆን አሜን
ያርብ ያድርግልን ሸህ አያቱትን ያርዝምልን
ሸህነው ያልሽው አች የሲኒደፊልጅ
ስለምርቃቱ አሜን አሜን አሜን ✅💪🙏ያርግልን
ሺ አመት ይኑሩ አባታችን
ታሪክን ከታሪክ ሰዎች እንማር የምለዉ ለዚህ ነዉ ክበሩልን 🌷ድል ለእማማችን አቡቹ ሽ አመት ነገረ💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Let God help Ethiopia.
አስተህፊረሏህ ወአቱቡኢሌይህ ምን ለማለት ነው ሽርኩን ታሪክ አረግሽው
እግዚአብሔር ይባርኮት
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
اللهم استودعتك وطني اثيوبيا و شعبي الاثيوبي واحفظ دكتور ابي من كل شر وكيد العدة و ارجعوه سالم و غانم لنا
አሚይንንን 🌷💕💕🇪🇹🇪🇹👍
Where have you been
Amazing Ya Raab
Amiiiìn Ya Raaab
شكرا
ያለፈውንም የሚመጣውንም የሚያውቅ አንድ አምላክ ብቻ ነው። በራሳችሁ ምኞት ራሳችሁን ማታለል።
እግዚአብሔር ያድርግልን ትንቢቱን እግዚአብሔር እውን ያደርገዋል አይቀሬ ነው ወየውላችሁ ጁንታና ጭፍራዎቻችሁ።
እኔ እሚገርመኝ ክርስቲያኖች ጥያቄ አለኝ ? ትንቢት ከየት ነው የሚመጣው ? ከእግዚአብሔር ወይስ ከሌላ አካል ? እግዚአብሔርን የማያመልክ ሰው እንደት ትንቢት ተናገረ ትላላችሁ ?
aye ኣማራ ኣሁን ወደ ገታ ቀረባችሁ
አሜን ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን
ያኑርልን ያብዛልን እደእናተ አይነቶችን ደጋጎችን
አሜን አባታችንእናመሰግናለ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጦዎት ለጀግናው መሪያችንዶክተር አብይ አህመድ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱ሀገራችን🇲🇱🇲🇱 ኢትዬጵያን ሰላም ያድርግልን በአሸባሪው ህውሀት በግፍ ላጣናቸው ንፁሀን ወገኖቻችን ነብስ ይማርልን😭አሸባሪው ህውሀትን ወደ ተመኘው ሲኦል አሁን ይክተትልን
አሚን
አማን ያረብ
ላኢላሀ ኢለላህ ከአላህ ዉጭ የነገዉ የሚያዉቅ የለም ።
እንኳን እርሶ ማንም እየተነሳ ማእረግ ይለጥፋል የኔ አባት ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥዎት
ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን❤❤❤
❤❤❤❤❤አላህ ሰላም ያርግልን
የዋሆወቹ ዘመዶቼ ናቸው ትዝ የሚሉኝ የዚህ ሰው ስም በተጠራ ቁጥር ሲያልቅ አያምር እሰኪ ይሁን 😭😭😭 i always miss those dearly people 🙏🙏🙏🙏🙏
ኣብሺሪ ራጅም አድሜ ከጤናጋር እንማኝሎታለን ኡሰታዝ
አላህን በትክክል ላመነበት ባረያወ አላህ ሁሉንም የፈሌጌወን ሁሉ ያደረግሌታል።
አሚን አሏሁም አሚን አሏህ ሀገራችን ሠላም ያርግልን
This is very True. Thankyou.
አሜን ❤️💛💚
Let his predictions come true 🙏🏽
ፈራጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው እግዚአብሔር እረድቶት ሀገሪቱን ይግዛ ይንገስ እኛ የዘር ችግር የለብንም ሀገራችን ሰላም ብቻ ትሁን
እግዚአብሔርን የተጠጋ ሰው ስለ አብይ በደንብ ያውቃል ።አብይ ከእግዚአብሔር የመጣ የተመረጠ ነው እስካሁን ቅን ጥያቄ እግዚአብሔርን የጠየቁ ስለ አብይ አውቀዋል ከእግዚአብሔር እንደሆነ ሊያውም በተግባር አሳይቶ እግዚአብሔር እናም የትኛውም የምድር ሀይል አያወርደውም ከእግዚአብሔር ውጭ
ሙስሊሞች በትቢት አናምንን የሩቅ አዋቁ አላህ ብቻ ነው!!!! ሀገራችን ሰላም ትሁንልን
እድሜና ጤና ይስጣቸዉ እረጋ ብለዉ ነዉ የሚናገሩት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዶክተር አብይን ሀሉንም እግዚያብሔር ይጠብቃችዉ
Long live sir god blues you thanks
nice.
አሏህ ወኪልልል አማራ በመሆናችን ብቻቻ እየተጨፈጨፍን ነው. አሏህ በቂያችነውውው.
እኝህ አባት በጣም ወጣት ይመስላሉ የሚነገሩን ትንበት ሀቅ ቢሆንም በሚያወሩት ዘመን ነበሩ ወይ???ወይስ የፈጣሪ ታምር ?? እንዲያው ለጠቅላላ እውቀት የቀረበ ጥያቄ ነው እና መልሱልኝ አመሰግናለሁ !!!
81 ዓመታቸው ነው በሌላ ቃለመጠይቅ እንደሰማሁት👍👍
ድል ለኢትዮጵያ አላህ ሆይ የኛን ስራ አትይ አንተ እዘንልን ያረብ መልካሙን መንገድ ምራን
Abichu.koo.rabbii.siwalin.hatu💞💞💞❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️
"በእስልምና" የሩቅን ሚስጥር የሚያውቀው አሏህ ብቻ ነው።ለዚህም መረጃ ከጠየቃችሁኝ አሏህ(ሱወ) በቁርአን እንዲህ ይለናል:-قُل لَّا يَعْلَمُ مَن فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضِ ٱلْغَيْبَ إِلَّا ٱللَّهُ ۚ وَمَا يَشْعُرُونَ أَيَّانَ يُبْعَثُونَ"«በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ ሩቅን ምስጢር አያውቅም፡፡ ግን አላህ (ያውቀዋል)፡፡ መቼ እንደሚቀሰቀሱም አያውቁም» በላቸው፡፡" ሱረቱል ነምል (27:65)۞ وَعِندَهُۥ مَفَاتِحُ ٱلْغَيْبِ لَا يَعْلَمُهَآ إِلَّا هُوَ ۚ وَيَعْلَمُ مَا فِى ٱلْبَرِّ وَٱلْبَحْرِ ۚ وَمَا تَسْقُطُ مِن وَرَقَةٍ إِلَّا يَعْلَمُهَا وَلَا حَبَّةٍۢ فِى ظُلُمَٰتِ ٱلْأَرْضِ وَلَا رَطْبٍۢ وَلَا يَابِسٍ إِلَّا فِى كِتَٰبٍۢ مُّبِينٍۢ"የሩቅ ነገርም መክፈቻዎች እርሱ ዘንድ ናቸው፡፡ ከእርሱ በቀር ማንም አያውቃቸውም፡፡ በየብስና በባሕር ያለውንም ሁሉ ያውቃል፡፡ ከቅጠልም አንዲትም አትረግፍም የሚያውቃት ቢኾን እንጅ፡፡ ከቅንጣትም በመሬት ጨለማዎች ውስጥ የለም ከእርጥብም ከደረቅም አንድም የለም ግልጽ በኾነው መጽሐፍ ውሰጥ (የተመዘገበ) ቢኾን እንጅ፡፡" ሱረቱል አንዓም(6 : 59)عَٰلِمُ ٱلْغَيْبِ فَلَا يُظْهِرُ عَلَىٰ غَيْبِهِۦٓ أَحَدًا«(እርሱ) ሩቁን ምስጢር ዐዋቂ ነው፡፡ በምስጢሩም ላይ አንድንም አያሳውቅም፡፡»إِلَّا مَنِ ٱرْتَضَىٰ مِن رَّسُولٍۢ فَإِنَّهُۥ يَسْلُكُ مِنۢ بَيْنِ يَدَيْهِ وَمِنْ خَلْفِهِۦ رَصَدًۭا"ከመልክተኛ ለወደደው ቢኾን እንጅ (ለሌላ አይገልጽም)፡፡ እርሱም ከስተፊቱም ከስተኋላውም ጠባቂዎችን ያደርግለታል፡፡" ሱረቱል ጂን(72:26 - 27)
Haq nw Allah bcha nw Awaqi
ትክክል አላህብቻ ነዉ አዋቂዉ
በትክክል,አላህ,ብቻነው,የሚያውቀው,የአሁን,ሰው,ፈላስፋ,ብቻነው,አላህ,ዪጠብቀን,ከጥሜት
ትክክል
where is part 2? we have more Q. Sheh Husen Jibril how many years lived? since ase Yohanes? Some ppl say he lived 200 years🙄pls ask his grand son.
ኣብይዬ የኔ ጀግና ካንተ በፊት ያርገኝ ያ ኣላህ
Awo e/r yeasebekewen(sewen) yaregelese ke anhceye edemeya keneso lesew eyesetaw zareyan ayasaderese ye amara hezebe deme yefaredesehe
ላኢላሀ ኢለላሀ ከአላህ ውጭ የሩቅ አዋቂ የለም
እነደ አፎት ያድርገው በሰላም ይመለስ እስከ ሰራዊቱ
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥህ
Astofrla sent kentu Amhara ale😢
AMEN AMEN
አሏሁ ወረሱሉል አእለም አላህ ይህዲነ
ሼህ ሁሴን ጅብሪል ስለ አሁኑ ጠቅላይ የተናገሩት በሙሉ አንድም እውነት የለውም። ኢትዮጵያ በአብይ ጊዜ መከራዋን ያየችበት ነው!!!! የሩ ፈጣሪ ይሄን የአጋንንት ልጅ ይንቀልልን!
መለሰ ነብሱን አይማረው እሱ የለኩሰው እሳት ነው እሰኳሁን የንፁሀን ደም የሚፈሰው
የታደሉ አባት እረጅም እድሜ ይስጠዎት
እድሜ ይስጦት
የድሮወቹ ብር ሰለላቸው ፈጣሪም ዱአውን ይሰማል የሼክ ሁሴን ጅብሪሪ ትቢት ሊፈፀምነው
Akeham delelahe edemi ysetwote abati👏👏👏💚💛❤
በስመአም ፊታቸው ሲከብድ ደሞ ኮሉ እድሚ ለመምህር ተስፋዬ የተዋህዶ ልጆች ነቄ ብለናል
አይናቸው አሞቸው ይሆናል
amen amen amen amen amen amen 👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐
በአላህ አታሻርኩ አላህ ነው ሁሉንም የማቀው
ከንቱ ምን ታውቂያለሽ ቆሮቆንዳ
ጂልዉሀብያ
ሱብሀን አላህ። አሏህ የሾመው. ያሳደገው. ምን ይጎዳዋል. ሰው ቢጠላው
Amien yarbiy D.r abiy 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Ewnet new meriyachen kefu Aywetawem ahunm fetari yetebkiln Abey🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እሽል ከላም ፋዲ እንደዙ ቢዲዮ የሚየስጠላ አላየሁም ስአቴ ተናደድኩ
የኛ ቲቪን አግዙዙዙዙ ውድ የሀገሬ ልጆች
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ያርግልን
ድንቅ ነው.
All financial assistance should go to our country at this time. If you are raising this funds for the purpose of the country, then you will be appreciated.
ረጅምሀያት ሸሀችን በናተ ሩህ ይሁንበት አሏህ ሠላሙን ያዉርድልን
I like you I am från Eritrea upp växt wllo
መሻላህ
አብይ ከ3አመት በሁዋላ አይኖርም ሌላ ንጉሥ ይመጣል የተባለውሥ እሡ ብቻ ነው የቀረው
የሩቅና የቅርብ ሚስጥርን አዋቂ በሩቅ ሚስጥሩ ማንንም አያሳውቅ ለፈለገው ለነብያቶች ለነብያቶች ብቻ እንጅ ኮሜንቴን የምታነቡ ሁሉ ከአሏህ በስተቀር በብቸኝነት የሚመለክ የለም ይች ዱንያ አጭር ነች ሙተን እንቀሰቀሳል ከፊሉ ገነት ከፊሉ ገሀነም ነውከእሳት ነጻ መውጫ እስልምና ብቻ ነው ይሄን ግዙፍ አለም የፈጠረው አሏህ ዘንድ ትክክለኛ ሀይማኖት እስልምና ብቻ ነው ብሏል ከዚህ ውጭየተከተለ ተቀባይነት የለውም ከሚወድሙት ነው ብሏል አሏህበሰጠን አእምሮ ልናስተነትንበት ይገባል
Mashaallah Shekh Husein Jebril was right
ኢናሊሏሂወኢናኢሌይሂ ራጁኡን ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ረሱሏህ አሰተህፊረሏህ ወአቱቡ ኢሌይሂአኡዙቢላህ የሽርክ ክምችት ሌላው ይቅርና አንድ ሙስሊም ለአንድ ካፊር ከሞተ ቡኋላ አላህ ይራህመው ተብሎ ዱአ ማድረግ ይፈቀዳልደ?? ሲቀጥል ለአብይ ጦርነት ማለቅ ከሁለት ወር እስከ አራት ወር ሰጥቸዋለሁ የምትሉት እርሶ የመስጠት መብት አለወትደ?? የሩቅ ሚስጥር አዋቂው የማይሞተውና የማያገላጀው የሠማያትና የምድር ሁሉ በውስጡም ያሉ ፍጡራን በሙሉ ፈጣሪ የሆነው ሃያሉ አሏህ ብቻ ነው።
ኸይብ የሚያቀው የሁሉ ፈጣሪ አሏህ ነው ሺርክ ነው አሏህን ፍሩ
☝️🇪🇷🕋💚💛♥️☝️😘👏💪👍thank you sir so much 🙏😘😘👋🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽
እሄን ሁሉ ኢልም ቀርቻለሁ ብለው ሲያበቁ «መለስ ዜናዊ አላህ ይማረው »ብለውት እርፍ አኡዙ ቢላህ
ሚዲያ ላይ ሥተት ለወሬ የመቸኮል ይመሥለኛል
አላክ እድሜና ጤና ይስጥዎት ዘያራም ይወፍቅነ አንቱን
ትልቅ ሰው ማለት እንደነዚህ ሰው ነው ሀሪፍ ታሪክ
እያንዳንድሽ /ህ አማራ ንቃ አማራወች ጥላታችን ህውሀት ብቻ አይደለም ኦነግና ደጋፊወችም ሁሉ እንጅ ።አብይ ለምን አማራ ሲደራጅ ያንገፈግፈዋል፨
አሏህ ያርግልን ወቅቱን ያቅርብልን👍👍👍
ምድረ ጠንቋይ አሏህ ብቻ ነዉ የሩቁን አዎቂ
ያርግለት ያርግልን
"የሕዋሓት ቡድን በአዲስ አበባ ተይዘዋል" "ውጭ ያለው ኢትዮጵያዊ ውጥረት ላይ ነው" | TPLF | Ethiopian news todayth-cam.com/video/2XI8-Z5BEJY/w-d-xo.html
ወይ ዝመት ወይ ዝም በል ..............ኢትዮጵያዉያን የምንድነዉ በጥንቆላ ሳይሆን በትግላችን በደማችን እና በአጥንታችን መስዋዕትነት ብቻ ነዉ!!!
ክክክክክክ የወደፊቱንም አዋቂውም አላህ ብቻና ብቻ ነው የኛ ትቢት ተናጋሪ አላህሁም ሰታአን
እኮ አፄ ዩሀኒስ ያ ሙስሊሞችን ያሰቃየው ነው ጀነት ይገባል ብለው የተነበዩለት አይይይይይ አላህ ብቻ ነው እሚያውቀው እናቴ ወኔ ጌታየ
በባሪያና በጌታው መካከል ያለውን አላህ ብቻ ነው የሚያቅ ቶብቶና ወደጌታው ተመልሶ እንደሁ ምን አሳወቀን ???
ታዳ ይሄ ቆሻሻ ንግግር ለምን እዚህ አምጥተው ይረጫሉ?
@@ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ በደንብ ስላላነበብክ(ሺ)እንጂ እኔም እውቀቱ የአላህ ነው ነው ያልኩት
የሸህ ሁሴት ትቢት ይሁን እኳን ቢባል የተናገሩት እደዚህ አይደለም።👈ተው ባንዳነት አያዋጣህም እገድለሀለሁ ብሎህ ከሆነ የዋሸኸው አሽደህ ሙት እንጂ የሸህ ሁሴኔ ትቢት እያልክ አትዋሽ።👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈
መለሰን አላህ ይማረው ነው ያልከው
የሩቅን አዋቂ አሏህ ብቻ ነው እንደዚህ ድንበር ክማለፍ አሏህ ይጠብቀን ታው አይጠቅማችሁም ያጠፋችኋልጂ ይሄ የሸይጣን ስራ አድባችሁ አትነዱ አሏህ የህዲና ወየህዲኩም
እንዲህ እያላችሁ የኣሏን ቁጣ እንዳታወርዱብን የሩቅን ሚስጥር ኣላህ ብቻ ነው የሚያውቀው ።
እንዲህ ያለ ጥንቆላ የሚመስል በኢስላም ቦታ የለውም።
ሂድ ወዲያ የሩቅን አዋቂ አንድ አላህ ብቻ ነው።
@@abdi6588 አይይይ
@@abdi6588 አብዲ ወንድሜ አትከራከር ውድ ይህ ምንም ጥርጥር የለውም የሩቅን የሚያውቀው አላህ እጂ ሸህ ሁሴን የሚባለው ከመቶ አመት በፊት የነበሩ አይደለም አላህን ፍራ
@@itsmydam5684 ይህ ከኔ አላህን መፍራት አለመፍራት ጋር ምን አገናኘው። ሰውየው ለማለት የፈለጉት በሌላ መንገድ አድማጭ አእንዳይተጉመው ነው መልስ የሰጠሁት።
@@itsmydam5684 እና ይህም ሰውዬ የሩቅን ያውቃል ልትሉኝ እንዳይሆን ማለቴ ጠንቋዩን
ጀንበር ሲወጣ ያየ ሰዉ ጀምበር ትጠልቃለች ይላል ይተነብያል ከወሎ ለምን አለፉ ሁሉም ነገር በፈጣሪ ብቻ ነዉ የሚሆነዉ ሀገራችን ከዉጭ ወራሪ ፈጣሪ ይጠብቅልን
ፎቃቃ ሽማግሌ ሁሴን ጅብሪል የሩቅ ያውቃል ይላል እደ ነብዩም አያውቁም አሏህ ካሳወቃቸው ውጭ ይሄ የጀነት ይሁን የጅሀነም የማይታወቅ ሰው ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን
የትኛው ድን ነው ተሳደቢ ያለሽ አሁን አንቺ ማወቅሽ ነው በዚች በተናገርሻት ነገ አላህ ፊት ትጠየቂያለሽ የሩቁን አዋቂ ነው ከዛ ቡሃላ አላህ ለፈለገው ያሳውቃል ብዙ ምሳሌዎችን መውሰድ እንችላለን በቁርዓን የተጠቀሱ ነብዩላህ ሙሳን ዓለይሂ ሰላም ያስተማራቸው ኸድር እስኪ አብቢው ተፍሲር ከቻልሽ ከመናገርሽ በፊት እወቂ የአንድ ሰው ሀይማኖቱ ማማር የማይመለከተውን መተው ነው አይመለከትሽም አስተማሪ ከሆንሽ ቀርበሽ ማስተማር የኛ ተቂይ አሊያ አፍሽን ዝጊ
ባለጌታሪክህን የማታውቅ ውርጋጥበዕድሜያቸው ልታከብር ይገባህ ነበር
@@yohanesabera4044 tenkoy😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቆይ ምን አናደደሽ ቅንቅን ቅንቅን
እንግዲህ እግዚአብሔርን ማን ይቃወመዋል ።
I wish the best and the best for my brother abiye
አኡዙቢላህ አላህ ሂድያ ይስጥህ እኳን የ100 አመት ተአድ ሰአት ቡሀላ ምን እደሚፈጠር ማንም የሚያቅ የለምምምምምም አተሰው አላህን ፍራ አላህን ፍራ ኢሂ ሁሉ ወሬ ውሸትትትትትትት
Everything they said it is true because Dr, Abiy was chosen by God(Allah) for Ethiopian.
እውነት አላህ ያናግርዎት ሀበሻ ለእውነት የሚሰራውን አያውቅም
ማለት??
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አገራችንን ሰላም ያድርግልን
እግዚአብሔር በድል ይመልሰዋል እኛም ጉሮወሸባየ እያልን እንጠብቀዋለን💚💛❤እርሰዎ ደሞ ግርማሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርቅወት💚💛❤👃
እግዚአብሔር ፡ በፍለገው ፡ በወደደው ፡ ይናገራል ❤️
የፊቱንም የኃላውንም የሚያውቅ አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው::
Amos 3:7
አላህ ሰላሙን ያምጣልን::
Then leave
ድል ለእማማ ሀገራችን ኢትዩጵያ
አቢቾ በድል ተመስልን።።።
Amen አባታችን ቸር ወሬ ያሰማን ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው
እንደው የእውነት ያድርገው እግዚአብሔር ከነመከላከያ ጦርሆት በድል በሰላም ይመልሳችሁ ዶክተር አብይ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
፣
፣
ሚቪ
እድሜና ጤና ይብዛለዎት አባታችን
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጃኡን እረ የሩቅ አዋቂው አላህ ብቻ ነው ማንም አያውቅም አትቀዛፍት
እሳቸው እኮ አላህ አያውቅም አላሉም። አላህ ማወቁን አሳውቋል ነው ያሉት።
@@abdi6588 ቢሆንም የፊት አዋቂ አላህ ነዉ ሥለነገ እኛ አናዉቅም
ያረቢይገርማል ሆ
አለህ ለፈለገው ያሳየዋል የሩቁንም የቅርብ ሚያቀው አለህ ብቻ ነው
@@ejigayehuyimer2121 ከቶ ጥንቁልና አላህ ሰዎችን አያስተምርም. ይሄ ሰው ጠንቋይ ነው
የአኔ አባት ፈጣሪ አንዳሎት ከ2~ከ2~4ወር ፈጣሪ ያርግልን ለኢትዮጵያ ሳለም የሆን አሜን
ያርብ ያድርግልን ሸህ አያቱትን ያርዝምልን
ሸህነው ያልሽው አች የሲኒደፊልጅ
ስለምርቃቱ አሜን አሜን አሜን ✅💪🙏ያርግልን
ሺ አመት ይኑሩ አባታችን
ታሪክን ከታሪክ ሰዎች እንማር የምለዉ ለዚህ ነዉ ክበሩልን 🌷ድል ለእማማችን አቡቹ ሽ አመት ነገረ💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Let God help Ethiopia.
አስተህፊረሏህ ወአቱቡኢሌይህ ምን ለማለት ነው ሽርኩን ታሪክ አረግሽው
እግዚአብሔር ይባርኮት
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
اللهم استودعتك وطني اثيوبيا و شعبي الاثيوبي واحفظ دكتور ابي من كل شر وكيد العدة و ارجعوه سالم و غانم لنا
አሚይንንን 🌷💕💕🇪🇹🇪🇹👍
Where have you been
Amazing Ya Raab
Amiiiìn Ya Raaab
شكرا
ያለፈውንም የሚመጣውንም የሚያውቅ አንድ አምላክ ብቻ ነው። በራሳችሁ ምኞት ራሳችሁን ማታለል።
እግዚአብሔር ያድርግልን ትንቢቱን እግዚአብሔር እውን ያደርገዋል አይቀሬ ነው ወየውላችሁ ጁንታና ጭፍራዎቻችሁ።
እኔ እሚገርመኝ ክርስቲያኖች ጥያቄ አለኝ ? ትንቢት ከየት ነው የሚመጣው ? ከእግዚአብሔር ወይስ ከሌላ አካል ? እግዚአብሔርን የማያመልክ ሰው እንደት ትንቢት ተናገረ ትላላችሁ ?
aye ኣማራ ኣሁን ወደ ገታ ቀረባችሁ
አሜን ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን
ያኑርልን ያብዛልን እደእናተ አይነቶችን ደጋጎችን
አሜን አባታችንእናመሰግናለ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጦዎት ለጀግናው መሪያችንዶክተር አብይ አህመድ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱ሀገራችን🇲🇱🇲🇱 ኢትዬጵያን ሰላም ያድርግልን በአሸባሪው ህውሀት በግፍ ላጣናቸው ንፁሀን ወገኖቻችን ነብስ ይማርልን😭አሸባሪው ህውሀትን ወደ ተመኘው ሲኦል አሁን ይክተትልን
አሚን
አማን ያረብ
ላኢላሀ ኢለላህ ከአላህ ዉጭ የነገዉ የሚያዉቅ የለም ።
እንኳን እርሶ ማንም እየተነሳ ማእረግ ይለጥፋል የኔ አባት ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥዎት
ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን❤❤❤
❤❤❤❤❤አላህ ሰላም ያርግልን
የዋሆወቹ ዘመዶቼ ናቸው ትዝ የሚሉኝ የዚህ ሰው ስም በተጠራ ቁጥር ሲያልቅ አያምር እሰኪ ይሁን 😭😭😭 i always miss those dearly people
🙏🙏🙏🙏🙏
ኣብሺሪ ራጅም አድሜ ከጤናጋር እንማኝሎታለን ኡሰታዝ
አላህን በትክክል ላመነበት ባረያወ አላህ ሁሉንም የፈሌጌወን ሁሉ ያደረግሌታል።
አሚን አሏሁም አሚን አሏህ ሀገራችን ሠላም ያርግልን
This is very True.
Thankyou.
አሜን ❤️💛💚
Let his predictions come true 🙏🏽
ፈራጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው እግዚአብሔር እረድቶት ሀገሪቱን ይግዛ ይንገስ እኛ የዘር ችግር የለብንም ሀገራችን ሰላም ብቻ ትሁን
እግዚአብሔርን የተጠጋ ሰው ስለ አብይ በደንብ ያውቃል ።አብይ ከእግዚአብሔር የመጣ የተመረጠ ነው እስካሁን ቅን ጥያቄ እግዚአብሔርን የጠየቁ ስለ አብይ አውቀዋል ከእግዚአብሔር እንደሆነ ሊያውም በተግባር አሳይቶ እግዚአብሔር እናም የትኛውም የምድር ሀይል አያወርደውም ከእግዚአብሔር ውጭ
ሙስሊሞች በትቢት አናምንን የሩቅ አዋቁ አላህ ብቻ ነው!!!! ሀገራችን ሰላም ትሁንልን
እድሜና ጤና ይስጣቸዉ እረጋ ብለዉ ነዉ የሚናገሩት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዶክተር አብይን ሀሉንም እግዚያብሔር ይጠብቃችዉ
Long live sir god blues you thanks
nice.
አሏህ ወኪልልል አማራ በመሆናችን ብቻቻ እየተጨፈጨፍን ነው. አሏህ በቂያችነውውው.
እኝህ አባት በጣም ወጣት ይመስላሉ የሚነገሩን ትንበት ሀቅ ቢሆንም በሚያወሩት ዘመን ነበሩ ወይ???ወይስ የፈጣሪ ታምር ?? እንዲያው ለጠቅላላ እውቀት የቀረበ ጥያቄ ነው እና መልሱልኝ አመሰግናለሁ !!!
81 ዓመታቸው ነው በሌላ ቃለመጠይቅ እንደሰማሁት👍👍
ድል ለኢትዮጵያ አላህ ሆይ የኛን ስራ አትይ አንተ እዘንልን ያረብ መልካሙን መንገድ ምራን
Abichu.koo.rabbii.siwalin.hatu💞💞💞❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️
"በእስልምና" የሩቅን ሚስጥር የሚያውቀው አሏህ ብቻ ነው።ለዚህም መረጃ ከጠየቃችሁኝ አሏህ(ሱወ) በቁርአን እንዲህ ይለናል:-
قُل لَّا يَعْلَمُ مَن فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضِ ٱلْغَيْبَ إِلَّا ٱللَّهُ ۚ وَمَا يَشْعُرُونَ أَيَّانَ يُبْعَثُونَ
"«በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ ሩቅን ምስጢር አያውቅም፡፡ ግን አላህ (ያውቀዋል)፡፡ መቼ እንደሚቀሰቀሱም አያውቁም» በላቸው፡፡" ሱረቱል ነምል (27:65)
۞ وَعِندَهُۥ مَفَاتِحُ ٱلْغَيْبِ لَا يَعْلَمُهَآ إِلَّا هُوَ ۚ وَيَعْلَمُ مَا فِى ٱلْبَرِّ وَٱلْبَحْرِ ۚ وَمَا تَسْقُطُ مِن وَرَقَةٍ إِلَّا يَعْلَمُهَا وَلَا حَبَّةٍۢ فِى ظُلُمَٰتِ ٱلْأَرْضِ وَلَا رَطْبٍۢ وَلَا يَابِسٍ إِلَّا فِى كِتَٰبٍۢ مُّبِينٍۢ
"የሩቅ ነገርም መክፈቻዎች እርሱ ዘንድ ናቸው፡፡ ከእርሱ በቀር ማንም አያውቃቸውም፡፡ በየብስና በባሕር ያለውንም ሁሉ ያውቃል፡፡ ከቅጠልም አንዲትም አትረግፍም የሚያውቃት ቢኾን እንጅ፡፡ ከቅንጣትም በመሬት ጨለማዎች ውስጥ የለም ከእርጥብም ከደረቅም አንድም የለም ግልጽ በኾነው መጽሐፍ ውሰጥ (የተመዘገበ) ቢኾን እንጅ፡፡"
ሱረቱል አንዓም(6 : 59)
عَٰلِمُ ٱلْغَيْبِ فَلَا يُظْهِرُ عَلَىٰ غَيْبِهِۦٓ أَحَدًا
«(እርሱ) ሩቁን ምስጢር ዐዋቂ ነው፡፡ በምስጢሩም ላይ አንድንም አያሳውቅም፡፡»
إِلَّا مَنِ ٱرْتَضَىٰ مِن رَّسُولٍۢ فَإِنَّهُۥ يَسْلُكُ مِنۢ بَيْنِ يَدَيْهِ وَمِنْ خَلْفِهِۦ رَصَدًۭا
"ከመልክተኛ ለወደደው ቢኾን እንጅ (ለሌላ አይገልጽም)፡፡ እርሱም ከስተፊቱም ከስተኋላውም ጠባቂዎችን ያደርግለታል፡፡"
ሱረቱል ጂን(72:26 - 27)
Haq nw Allah bcha nw Awaqi
ትክክል አላህብቻ ነዉ አዋቂዉ
በትክክል,አላህ,ብቻነው,የሚያውቀው,የአሁን,ሰው,ፈላስፋ,ብቻነው,አላህ,ዪጠብቀን,ከጥሜት
ትክክል
where is part 2? we have more Q. Sheh Husen Jibril how many years lived? since ase Yohanes? Some ppl say he lived 200 years🙄pls ask his grand son.
ኣብይዬ የኔ ጀግና ካንተ በፊት ያርገኝ ያ ኣላህ
Awo e/r yeasebekewen(sewen) yaregelese ke anhceye edemeya keneso lesew eyesetaw zareyan ayasaderese ye amara hezebe deme yefaredesehe
ላኢላሀ ኢለላሀ ከአላህ ውጭ የሩቅ አዋቂ የለም
እነደ አፎት ያድርገው በሰላም ይመለስ እስከ ሰራዊቱ
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥህ
Astofrla sent kentu Amhara ale😢
AMEN AMEN
አሏሁ ወረሱሉል አእለም
አላህ ይህዲነ
ሼህ ሁሴን ጅብሪል ስለ አሁኑ ጠቅላይ የተናገሩት በሙሉ አንድም እውነት የለውም። ኢትዮጵያ በአብይ ጊዜ መከራዋን ያየችበት ነው!!!! የሩ ፈጣሪ ይሄን የአጋንንት ልጅ ይንቀልልን!
መለሰ ነብሱን አይማረው እሱ የለኩሰው እሳት ነው እሰኳሁን የንፁሀን ደም የሚፈሰው
የታደሉ አባት እረጅም እድሜ ይስጠዎት
እድሜ ይስጦት
የድሮወቹ ብር ሰለላቸው ፈጣሪም ዱአውን ይሰማል የሼክ ሁሴን ጅብሪሪ ትቢት ሊፈፀምነው
Akeham delelahe edemi ysetwote abati👏👏👏💚💛❤
በስመአም ፊታቸው ሲከብድ ደሞ ኮሉ እድሚ ለመምህር ተስፋዬ የተዋህዶ ልጆች ነቄ ብለናል
አይናቸው አሞቸው ይሆናል
amen amen amen amen amen amen 👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐
በአላህ አታሻርኩ አላህ ነው ሁሉንም የማቀው
ከንቱ ምን ታውቂያለሽ ቆሮቆንዳ
ጂልዉሀብያ
ሱብሀን አላህ። አሏህ የሾመው. ያሳደገው. ምን ይጎዳዋል. ሰው ቢጠላው
Amien yarbiy D.r abiy 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Ewnet new meriyachen kefu Aywetawem ahunm fetari yetebkiln Abey🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እሽል ከላም ፋዲ እንደዙ ቢዲዮ የሚየስጠላ አላየሁም ስአቴ ተናደድኩ
የኛ ቲቪን አግዙዙዙዙ ውድ የሀገሬ ልጆች
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ያርግልን
ድንቅ ነው.
All financial assistance should go to our country at this time. If you are raising this funds for the purpose of the country, then you will be appreciated.
ረጅምሀያት ሸሀችን በናተ ሩህ ይሁንበት አሏህ ሠላሙን ያዉርድልን
I like you I am från Eritrea upp växt wllo
መሻላህ
አብይ ከ3አመት በሁዋላ አይኖርም ሌላ ንጉሥ ይመጣል የተባለውሥ እሡ ብቻ ነው የቀረው
የሩቅና የቅርብ ሚስጥርን አዋቂ በሩቅ ሚስጥሩ ማንንም አያሳውቅ ለፈለገው ለነብያቶች ለነብያቶች ብቻ እንጅ
ኮሜንቴን የምታነቡ ሁሉ ከአሏህ በስተቀር በብቸኝነት የሚመለክ የለም ይች ዱንያ አጭር ነች ሙተን እንቀሰቀሳል ከፊሉ ገነት ከፊሉ ገሀነም ነው
ከእሳት ነጻ መውጫ እስልምና ብቻ ነው ይሄን ግዙፍ አለም የፈጠረው አሏህ ዘንድ ትክክለኛ ሀይማኖት እስልምና ብቻ ነው ብሏል ከዚህ ውጭየተከተለ ተቀባይነት የለውም ከሚወድሙት ነው ብሏል አሏህበሰጠን አእምሮ ልናስተነትንበት ይገባል
Mashaallah Shekh Husein Jebril was right
ኢናሊሏሂወኢናኢሌይሂ ራጁኡን ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ረሱሏህ አሰተህፊረሏህ ወአቱቡ ኢሌይሂአኡዙቢላህ የሽርክ ክምችት ሌላው ይቅርና አንድ ሙስሊም ለአንድ ካፊር ከሞተ ቡኋላ አላህ ይራህመው ተብሎ ዱአ ማድረግ ይፈቀዳልደ?? ሲቀጥል ለአብይ ጦርነት ማለቅ ከሁለት ወር እስከ አራት ወር ሰጥቸዋለሁ የምትሉት እርሶ የመስጠት መብት አለወትደ?? የሩቅ ሚስጥር አዋቂው የማይሞተውና የማያገላጀው የሠማያትና የምድር ሁሉ በውስጡም ያሉ ፍጡራን በሙሉ ፈጣሪ የሆነው ሃያሉ አሏህ ብቻ ነው።
ኸይብ የሚያቀው የሁሉ ፈጣሪ አሏህ ነው ሺርክ ነው አሏህን ፍሩ
☝️🇪🇷🕋💚💛♥️☝️😘👏💪👍thank you sir so much 🙏😘😘👋🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽
እሄን ሁሉ ኢልም ቀርቻለሁ ብለው ሲያበቁ «መለስ ዜናዊ አላህ ይማረው »ብለውት እርፍ አኡዙ ቢላህ
ሚዲያ ላይ ሥተት ለወሬ የመቸኮል ይመሥለኛል
አላክ እድሜና ጤና ይስጥዎት ዘያራም ይወፍቅነ አንቱን
ትልቅ ሰው ማለት እንደነዚህ ሰው ነው ሀሪፍ ታሪክ
እያንዳንድሽ /ህ አማራ ንቃ አማራወች ጥላታችን ህውሀት ብቻ አይደለም ኦነግና ደጋፊወችም ሁሉ እንጅ ።አብይ ለምን አማራ ሲደራጅ ያንገፈግፈዋል፨
አሏህ ያርግልን ወቅቱን ያቅርብልን👍👍👍
ምድረ ጠንቋይ
አሏህ ብቻ ነዉ የሩቁን አዎቂ
ያርግለት ያርግልን
"የሕዋሓት ቡድን በአዲስ አበባ ተይዘዋል" "ውጭ ያለው ኢትዮጵያዊ ውጥረት ላይ ነው" | TPLF | Ethiopian news today
th-cam.com/video/2XI8-Z5BEJY/w-d-xo.html
ወይ ዝመት ወይ ዝም በል ..............ኢትዮጵያዉያን የምንድነዉ በጥንቆላ ሳይሆን በትግላችን በደማችን እና በአጥንታችን መስዋዕትነት ብቻ ነዉ!!!
ክክክክክክ የወደፊቱንም አዋቂውም አላህ ብቻና ብቻ ነው የኛ ትቢት ተናጋሪ አላህሁም ሰታአን
እኮ አፄ ዩሀኒስ ያ ሙስሊሞችን ያሰቃየው ነው ጀነት ይገባል ብለው የተነበዩለት አይይይይይ አላህ ብቻ ነው እሚያውቀው እናቴ ወኔ ጌታየ
በባሪያና በጌታው መካከል ያለውን አላህ ብቻ ነው የሚያቅ ቶብቶና ወደጌታው ተመልሶ እንደሁ ምን አሳወቀን ???
ታዳ ይሄ ቆሻሻ ንግግር ለምን እዚህ አምጥተው ይረጫሉ?
@@ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ በደንብ ስላላነበብክ(ሺ)እንጂ እኔም እውቀቱ የአላህ ነው ነው ያልኩት
የሸህ ሁሴት ትቢት ይሁን እኳን ቢባል የተናገሩት እደዚህ አይደለም።👈ተው ባንዳነት አያዋጣህም እገድለሀለሁ ብሎህ ከሆነ የዋሸኸው አሽደህ ሙት እንጂ የሸህ ሁሴኔ ትቢት እያልክ አትዋሽ።👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈
መለሰን አላህ ይማረው ነው ያልከው
የሩቅን አዋቂ አሏህ ብቻ ነው እንደዚህ ድንበር ክማለፍ አሏህ ይጠብቀን ታው አይጠቅማችሁም ያጠፋችኋልጂ ይሄ የሸይጣን ስራ አድባችሁ አትነዱ አሏህ የህዲና ወየህዲኩም
እንዲህ እያላችሁ የኣሏን ቁጣ እንዳታወርዱብን
የሩቅን ሚስጥር ኣላህ ብቻ ነው የሚያውቀው ።
እንዲህ ያለ ጥንቆላ የሚመስል በኢስላም ቦታ የለውም።
ሂድ ወዲያ የሩቅን አዋቂ አንድ አላህ ብቻ ነው።
እሳቸው እኮ አላህ አያውቅም አላሉም። አላህ ማወቁን አሳውቋል ነው ያሉት።
@@abdi6588 አይይይ
@@abdi6588 አብዲ ወንድሜ አትከራከር ውድ ይህ ምንም ጥርጥር የለውም የሩቅን የሚያውቀው አላህ እጂ ሸህ ሁሴን የሚባለው ከመቶ አመት በፊት የነበሩ አይደለም አላህን ፍራ
@@itsmydam5684 ይህ ከኔ አላህን መፍራት አለመፍራት ጋር ምን አገናኘው። ሰውየው ለማለት የፈለጉት በሌላ መንገድ አድማጭ አእንዳይተጉመው ነው መልስ የሰጠሁት።
@@itsmydam5684 እና ይህም ሰውዬ የሩቅን ያውቃል ልትሉኝ እንዳይሆን ማለቴ ጠንቋዩን
ጀንበር ሲወጣ ያየ ሰዉ ጀምበር ትጠልቃለች ይላል ይተነብያል ከወሎ ለምን አለፉ ሁሉም ነገር በፈጣሪ ብቻ ነዉ የሚሆነዉ ሀገራችን ከዉጭ ወራሪ ፈጣሪ ይጠብቅልን
ፎቃቃ ሽማግሌ ሁሴን ጅብሪል የሩቅ ያውቃል ይላል እደ ነብዩም አያውቁም አሏህ ካሳወቃቸው ውጭ ይሄ የጀነት ይሁን የጅሀነም የማይታወቅ ሰው ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን
የትኛው ድን ነው ተሳደቢ ያለሽ አሁን አንቺ ማወቅሽ ነው በዚች በተናገርሻት ነገ አላህ ፊት ትጠየቂያለሽ የሩቁን አዋቂ ነው ከዛ ቡሃላ አላህ ለፈለገው ያሳውቃል ብዙ ምሳሌዎችን መውሰድ እንችላለን በቁርዓን የተጠቀሱ ነብዩላህ ሙሳን ዓለይሂ ሰላም ያስተማራቸው ኸድር እስኪ አብቢው ተፍሲር ከቻልሽ ከመናገርሽ በፊት እወቂ የአንድ ሰው ሀይማኖቱ ማማር የማይመለከተውን መተው ነው አይመለከትሽም አስተማሪ ከሆንሽ ቀርበሽ ማስተማር የኛ ተቂይ አሊያ አፍሽን ዝጊ
ባለጌ
ታሪክህን የማታውቅ ውርጋጥ
በዕድሜያቸው ልታከብር ይገባህ ነበር