ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዴቭ ተረጋጋና ጊዜ ስጣት በጣም ተጎድታለች ህይወቷ እስከማጥፋት ደርሳለች ባለመረጋጋትህ ተሙ ልክነው
ደቨ ባለጌ ነህ ፀበል ውሰዱት የምትሉ በላክ አሳዩኝ
ተሙ ልክ ነው የምትሉ
ይቴኮ ወላሂ ምርጥ ሰው ነው ኡፍፍፍ
ዴብ እሚባለው ሰው ልጅቷን እኮ ገድለሀት ነበር😢 እናቷ በጣምነው ያስለቀሱኝ በባለፈው😢😢 ሲቀጥል ለሴት ልጅ ክብር የለህም 😮ሄርካን እና ይቴ ተሙ ምርጥ ሰወችናችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተሙ ልክ ነው የምትሉ ❤
መታገሥ ዋጋ አለው ብትታገሥ ጥሩ ነበር እና ለማንኛውም ተረጋግተህ አሥረዳት
ተሙዬ የኔ የቀድሞ አፍቃሪዬ በቃ ከሁለቱም አለያያትና የራስህ አድርጋት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዴቭ እንዲ የሚቾክለዉ ስለሚያፈቅራት ነዉ ዴቭ የሰራኸዉ ትልቅ ስህተት ነዉ ከልጅትዋ ጋር ነገር ግን ምንም የተፈጠረ ነገር ከሌለ እራስህን በደንብ አረጋጋና ሄርካን ከልብህ ይቅርታ ጠይቃት ረጋ በል አይዞህ ወንድሜ ይቴ ትለያለህ ያኛዉ ጋደኞቹ ለቃላቶቹ ይጠንቀቅ!!!
Herka achi vefa tehi ye targeme bew isu😊😊😊 anchi le hete new yemtigebu❤❤❤
ግዜ ለምን አይሰጣትም
ተውዋት ትኑርበት😢
ተሙ የጓደኛ ጥግ አዛኝ ጨዋ ነህ ይቴ ግን ምን ልበልህ ክብር ይገባሀል ደቭ ግን ያንተ ልጅ የምትሆነዋን ቀን ብሰጥህ በእሷ ላይ ዳማ መጫወትህ አይደብርም ?ሔርካዬ የኔ ጽጌረዳ እንዳንች ህጻን አእምሮ ያለዉን ፈጣሪ ይሰጥሻልና ጸልይ መጨረሻሽ ደግሞ ከደቭ ጋር ከሆነ እያደግሽ እየበሰልሽ ስትመጪ ብዙ የሚጸጽትሽ ነገር ይገጥምሻልና ቤተሰብ የሆናችሁና ጓደኛ የሆነችሁ የምትቀርቧት በሙሉ እባካችሁ ምከሯት ሔርካ በርች
Tamu nurilini 😢😢 ayizoshi herkaaaa
ተሙ ልክ ነው🎉🎉🎉
ዴቭ ተዋት ይቅርታ አይገባትም አትለማመጣት ምንም አላጠፋህም ሁሉም የራሷ ጥፋት ነው አንተ ይቅርታ ብለሀል ካልተቀበለችህ ይቅርታህን የራሷ ችግር ነው አንተ ግን እግዚአብሔር ይቅር የልሀል ምክንያቱም ስለተፀፀትክ እራሷ ትለምንሀለች ተዋት
ተሙ ልክ ነው
እቱየ የኔ ወድም ማሪምን ስወድህ😢😢😢
አረ ታራ ጋጉ ሄርካ አንች ባቅ ታረቁ 😢😢
አውቃ ነው
ትሙት ልክ ነው አላህ ይጨምረልህ
ኤሄ ዴቪ ሚበል ሰዉዬ ማቼም ለሂሪካ መይሆን ሰው ነው
ደቭ እራስህ እኮ ነህ ስለእርካ አጠይቁኒ የራሴን ህይወት ጀምርያለሁ ያልከው
ተሙ,ላክነዉ
Lijitun teredauwat gizemsixuway hiji biloalabedem yanqendev jibkechohe wusha yichohali yane bitimot beinatiwa nebermitigolewu zarem Teresa neber😢
እሄ ልጅ መጋኛ መቶታል መሰለኝ ፀበል ውሰዱት
ዲቨ አይሆንሽም አስቢ የኔ እህት
አረ ይሄ ዴቭ ተብየው ግግምያለ 😮😮😮😮😮ያምሀል እንዴ
ይቴ ጡሩሰዉ ነዉ ደቫ እምትባለዉ አፍቅረህባታል ከባድነዉ
አድርጊለት እረ ተይ
ደብ ግን ማውራትጂ ማዳመጥ አያቅም ይሄጅል እስሳነው የራሱንብቻነው እራስወዳድነው😢
ቆይ ዴቭ የሚባል ሰዉዬ ጤነኛ አይመስለኝም ጀዝባ
ይቴ ምናገባክ ከውጪ የመጣ አገባለው ያለችው ቆንጆ ስራ አልሰራችም
Yite yene wendim😢❤❤
temu sayawu yene wodimoche tize Aluyn😢 kiberilgn ❤❤
Dave tewat lijita tiwedihalech ahun silelemekat new.
ደቭ የሚበበለዉ ጠጤነኛ አይመስለኝም😅😅😅😅😅😅
ልጅቷ አንድ ነገር ትሁን እስቲ 😢😢
👍👍👍👍👍👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️
😢😢😢😢😢
Deva family ❤Please ጀማሪ ነኝ😢
temu betam tesasetekal mastareki yeshalal weyes magagal😮erkiy teyi yen konjoo erkini metelaa setan new yekirtaa argeliti mar fekir ashenefal eshi
ለምን ልጅቶን አተዋቱም ❤❤❤
ተሙ ተብየው ትልቅ ሰው ትመስላለክ ሰው ዋሽቶ ያስታርቃል ሲባል ያባብሳል እንዲ
ዴቭ አሁንም ነግግር አስተካክላዉ
ዴቭ😅😅😅😅መች ነው የጀመረክ 6:00 6:00 6:00 😅😅😅😅
😢😢😢😢😮😮
Lijitu le yete nw imitigebaw
ሄርካ ይቅርታ አይገባትም ከውጪ የመጣ አገባለው ብላለች ታግባ
❤❤❤❤❤❤❤
ተሙ ልክ ነው ትረገገ ግዜ ስጥ ተሙ እረሱ ይጨርሰል ነገሩን😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤😢😢😢💔
ይቴ የዋህ ሰው ነው ሲበዛ ዴብ ደም እንዲ ረድህ መድሃንት ውሰድ
መጀመሬአባባልህንአስተካክልይቅርታእድህነውደጅል
❤❤❤❤❤😢😢😢
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እንዴ ሰውየ ምን ሁነህ ነው ተረጋጋ እንጂ ልጅትዋ ምንታርግ እንዴ አንተ ጥሩ ነገር ያረክ መሰለህ እንዴ ወዴት ሄደች ብለህ መፈልግ ሲገባህ ከሌላ ሴት እየከቦለልክ ነበር እኮ ደሞ እኮ በቭዶ መረጋጋገጫም 😊
ምድነው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😢😢😢
😢😢😢😢
❤❤😢😢❤❤❤😢
አልፈልግሺምየራስሺንሂይወትኑሪአልካትስለዚህተዋትሴትልጆተሄደችአትመለስም፣ያንያክልእያለቀሰችትተሀትሂደሀል፣ደሞየህንንወደላትቺየዋለሺእደአግብተሺውእደውምደግቀርብሺአችስጥርእጨትየምታክይልጅይህንንሰውየታይው፣ይቴንአግቢለሴትልጅክብርአለው❤❤❤
ይህ ፡ ሰው ፡ ይፈልጋታል
ሠሉአለነብይ
❤❤ኢቲ እና ኢርካ ተፋቀሩ እናተና ችሁ የምትመጣጠኑት
Temu tiwedataleh ende yemin mababas new.
ልጅቷ ትኖርበት አሁንም በድጋሚ ህይወቷን አትበጥብጡ 🥹🥹🥹
Utun mucaa kana ta'e dhimmaa ishee hin qabu dhugaa rabii Naan dhisaa baqaa Dhifaama gafaate didee miti utu inni callise ishee ilale bor isheenu bohaa garaa isaa debiti
ልጁታ. አድ. ነገረ ትዉን. ኢዴ. ልጁ. አይጋበዉም ኢዴ. ልጁታ. ኢህወቱዋን. ትኑሩበት. በቃ አተ በለጌ. ነክ
❤❤❤😂😂😂😂
deven ስለሚያምው ወይም ፈውስ ወይም ፀበል ውሰዱት 🤣🤣🤣👊👊
አራ ሂሪካን ተወት ትኔሪበት
😂😂😂😂😂😂😂😂
ጥፊውይደገም
😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
መጀመሪያታከምዴቭ
እባክህ አትለማመጣት እርግፍ አድርገህ ተዋት ይች አንድ ሳምንት የቀራት ቋንጣ
ይቴጋ ፡ስትሆን፡ምንአቃጠለህ
🙄🙄🙄🙄🥹🥹😮😮😮😮
ታሙዬ. ኢድሜክ. ኢርዛም. ወድሜ. ኢኤን. ፅበዬክ. አይቃይራዉ. ታሙ ሄርካዬ. ከዚ. ልጅ. ራቂ ማቼም. ብዮኑ ከዚ. ልጅ. አቱኚ. ዴቭ. ያሚበለዉ. ልጅ. አይራበም. ይቴ. ፕልስ. ሄርካን. አትጫነት. በቃ. ዴብ. ታብዬዉ. ጤነኛ. አደለም
ጨዋ ከሆንክ ይቴ ውጣ ከሄርካ ጋር እራቅ
Devi jilinke
Temu be gon legeba feligal meselegn asitarake mesileh gebiteh le rasih litaregat feligeh new yegadegna sira eyeserah ayidelem.
ባቆራጭ ፡ ሊገባ ፡ ነው
በናታቹ ይሄ ዴቭ ሚሉት ሰዉ ግን ያስባ ይቅርታ ሲል አያፍርም አዋሳ ጋ ሂዶ ሲጨማለቅ እንዳልቆየ ሁላ ይቅርታ ካላደረግሽልኝ ብሎ ይናደዳል እንዴ ደግሞ ይሄ ሁሉ ለሱ ሲል ተሙ ሁለት ግዜ ወደገጠር ደርሶ መልስ ነዳጁን በራሱ ወጪ አዉጥቶ ይህ ሁሉ ተንገላቶ የመጣዉን ሰዉ የማይሆን ነገር ሲናገረዉ በጣም ነዉ የተሰማኝ ከቻለች አሁንም ይርካ ፀበልሽን ታጥበሽ አዲስ የራስሽ ሂወት መጀመር አለብሽ ከዚህ ጅል ጋር አትጃጃይ ከዚህ ቦሃላ ደግሞ ከዚህ በፊት የሰራሽዉ የሰይጣን ስራ ከአእምሮሽ አዉጥተሽ ጣይዉ ላንቺ የሚያከብርሽና የሚወድሽ ያንቺ የሆነዉ ሰዉ ይስጥሽ ፍሬሽንያብዛልሽ ፈጣሪ ሂርካየ ያንችን ጥሩ ነገሮች እንደማይ እርግጠኛ ነኝ ይቴና :ተሙ ደግሞ ከጎኗ ሁናቹ አይዞሽ በሏት ፈጣሪ ሰላሙን ይስጠን።
ዴቭ ተረጋገ ቀስብላህ አስረት
Towat bakii 👎👎👎
ኤጭ እጅ እጅ አላቹ አሁንማ በውጭ እንደዚህ የሆናቹ ብትጋቡ ምን ልትሆኑ ነው
ዴቭ ተሙ ያወራው ሁሉ ላንተ ነው ካልተረጋጋህ አሁንም ከምታስተካክለው ይልቅ ምታበላሸው ይበልጣል ተረጋጋ ቆም ብለህ አስብ
አንተ ለሴት ልጅ ክብር ሚባል ነገር የለም ለሴት ልጅ ክብር ይኖርክ እሺ ጥምብ 🤸🤸🤸🤸👊👊👊👊
ጥንብ? ሆ
አንች ደግሞ አተከብጅ ተርቄሽ ከቤተሰቦችሽም አስታርቅው
Deva beka tewat. Yekereta teyek embie alech beka hedeh nurohen nure
ተሙ ልክ ናዉ የምትሉት 😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤😢❤❤❤❤❤😢
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢
አንተደቨአትጃጃልእጭ
ዴቭ ተረጋጋና ጊዜ ስጣት በጣም ተጎድታለች ህይወቷ እስከማጥፋት ደርሳለች ባለመረጋጋትህ ተሙ ልክነው
ደቨ ባለጌ ነህ ፀበል ውሰዱት የምትሉ በላክ አሳዩኝ
ተሙ ልክ ነው የምትሉ
ይቴኮ ወላሂ ምርጥ ሰው ነው ኡፍፍፍ
ዴብ እሚባለው ሰው ልጅቷን እኮ ገድለሀት ነበር😢 እናቷ በጣምነው ያስለቀሱኝ በባለፈው😢😢 ሲቀጥል ለሴት ልጅ ክብር የለህም 😮ሄርካን እና ይቴ ተሙ ምርጥ ሰወችናችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተሙ ልክ ነው የምትሉ ❤
መታገሥ ዋጋ አለው ብትታገሥ ጥሩ ነበር እና ለማንኛውም ተረጋግተህ አሥረዳት
ተሙዬ የኔ የቀድሞ አፍቃሪዬ በቃ ከሁለቱም አለያያትና የራስህ አድርጋት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዴቭ እንዲ የሚቾክለዉ ስለሚያፈቅራት ነዉ ዴቭ የሰራኸዉ ትልቅ ስህተት ነዉ ከልጅትዋ ጋር ነገር ግን ምንም የተፈጠረ ነገር ከሌለ እራስህን በደንብ አረጋጋና ሄርካን ከልብህ ይቅርታ ጠይቃት ረጋ በል አይዞህ ወንድሜ ይቴ ትለያለህ ያኛዉ ጋደኞቹ ለቃላቶቹ ይጠንቀቅ!!!
Herka achi vefa tehi ye targeme bew isu😊😊😊 anchi le hete new yemtigebu❤❤❤
ግዜ ለምን አይሰጣትም
ተውዋት ትኑርበት😢
ተሙ የጓደኛ ጥግ አዛኝ ጨዋ ነህ ይቴ ግን ምን ልበልህ ክብር ይገባሀል ደቭ ግን ያንተ ልጅ የምትሆነዋን ቀን ብሰጥህ በእሷ ላይ ዳማ መጫወትህ አይደብርም ?ሔርካዬ የኔ ጽጌረዳ እንዳንች ህጻን አእምሮ ያለዉን ፈጣሪ ይሰጥሻልና ጸልይ መጨረሻሽ ደግሞ ከደቭ ጋር ከሆነ እያደግሽ እየበሰልሽ ስትመጪ ብዙ የሚጸጽትሽ ነገር ይገጥምሻልና ቤተሰብ የሆናችሁና ጓደኛ የሆነችሁ የምትቀርቧት በሙሉ እባካችሁ ምከሯት ሔርካ በርች
Tamu nurilini 😢😢 ayizoshi herkaaaa
ተሙ ልክ ነው🎉🎉🎉
ዴቭ ተዋት ይቅርታ አይገባትም አትለማመጣት ምንም አላጠፋህም ሁሉም የራሷ ጥፋት ነው አንተ ይቅርታ ብለሀል ካልተቀበለችህ ይቅርታህን የራሷ ችግር ነው አንተ ግን እግዚአብሔር ይቅር የልሀል ምክንያቱም ስለተፀፀትክ እራሷ ትለምንሀለች ተዋት
ተሙ ልክ ነው
እቱየ የኔ ወድም ማሪምን ስወድህ😢😢😢
አረ ታራ ጋጉ ሄርካ አንች ባቅ ታረቁ 😢😢
አውቃ ነው
ትሙት ልክ ነው አላህ ይጨምረልህ
ኤሄ ዴቪ ሚበል ሰዉዬ ማቼም ለሂሪካ መይሆን ሰው ነው
ደቭ እራስህ እኮ ነህ ስለእርካ አጠይቁኒ የራሴን ህይወት ጀምርያለሁ ያልከው
ተሙ,ላክነዉ
Lijitun teredauwat gizemsixuway hiji biloalabedem yanqendev jibkechohe wusha yichohali yane bitimot beinatiwa nebermitigolewu zarem Teresa neber😢
እሄ ልጅ መጋኛ መቶታል መሰለኝ ፀበል ውሰዱት
ዲቨ አይሆንሽም አስቢ የኔ እህት
አረ ይሄ ዴቭ ተብየው ግግምያለ 😮😮😮😮😮ያምሀል እንዴ
ይቴ ጡሩሰዉ ነዉ ደቫ እምትባለዉ አፍቅረህባታል ከባድነዉ
አድርጊለት እረ ተይ
ደብ ግን ማውራትጂ ማዳመጥ አያቅም ይሄጅል እስሳነው የራሱንብቻነው እራስወዳድነው😢
ቆይ ዴቭ የሚባል ሰዉዬ ጤነኛ አይመስለኝም ጀዝባ
ይቴ ምናገባክ ከውጪ የመጣ አገባለው ያለችው ቆንጆ ስራ አልሰራችም
Yite yene wendim😢❤❤
temu sayawu yene wodimoche tize Aluyn😢 kiberilgn ❤❤
Dave tewat lijita tiwedihalech ahun silelemekat new.
ደቭ የሚበበለዉ ጠጤነኛ አይመስለኝም😅😅😅😅😅😅
ልጅቷ አንድ ነገር ትሁን እስቲ 😢😢
👍👍👍👍👍👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️
😢😢😢😢😢
Deva family ❤
Please ጀማሪ ነኝ😢
temu betam tesasetekal mastareki yeshalal weyes magagal😮erkiy teyi yen konjoo erkini metelaa setan new yekirtaa argeliti mar fekir ashenefal eshi
ለምን ልጅቶን አተዋቱም ❤❤❤
ተሙ ተብየው ትልቅ ሰው ትመስላለክ ሰው ዋሽቶ ያስታርቃል ሲባል ያባብሳል እንዲ
ዴቭ አሁንም ነግግር አስተካክላዉ
ዴቭ😅😅😅😅መች ነው የጀመረክ 6:00 6:00 6:00 😅😅😅😅
😢😢😢😢😮😮
Lijitu le yete nw imitigebaw
ሄርካ ይቅርታ አይገባትም ከውጪ የመጣ አገባለው ብላለች ታግባ
❤❤❤❤❤❤❤
ተሙ ልክ ነው ትረገገ ግዜ ስጥ ተሙ እረሱ ይጨርሰል ነገሩን😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤😢😢😢💔
ይቴ የዋህ ሰው ነው ሲበዛ ዴብ ደም እንዲ ረድህ መድሃንት ውሰድ
መጀመሬአባባልህንአስተካክልይቅርታእድህነውደጅል
❤❤❤❤❤😢😢😢
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እንዴ ሰውየ ምን ሁነህ ነው ተረጋጋ እንጂ ልጅትዋ ምንታርግ እንዴ አንተ ጥሩ ነገር ያረክ መሰለህ እንዴ ወዴት ሄደች ብለህ መፈልግ ሲገባህ ከሌላ ሴት እየከቦለልክ ነበር እኮ ደሞ እኮ በቭዶ መረጋጋገጫም 😊
ምድነው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😢😢😢
😢😢😢😢
❤❤😢😢❤❤❤😢
አልፈልግሺምየራስሺንሂይወትኑሪአልካትስለዚህተዋትሴትልጆተሄደችአትመለስም፣ያንያክልእያለቀሰችትተሀትሂደሀል፣ደሞየህንንወደላትቺየዋለሺእደአግብተሺውእደውምደግቀርብሺአችስጥርእጨትየምታክይልጅይህንንሰውየታይው፣ይቴንአግቢለሴትልጅክብርአለው❤❤❤
ይህ ፡ ሰው ፡ ይፈልጋታል
ሠሉአለነብይ
❤❤ኢቲ እና ኢርካ ተፋቀሩ እናተና ችሁ የምትመጣጠኑት
Temu tiwedataleh ende yemin mababas new.
ልጅቷ ትኖርበት አሁንም በድጋሚ ህይወቷን አትበጥብጡ 🥹🥹🥹
Utun mucaa kana ta'e dhimmaa ishee hin qabu dhugaa rabii Naan dhisaa baqaa
Dhifaama gafaate didee miti utu inni callise ishee ilale bor isheenu bohaa garaa isaa debiti
ልጁታ. አድ. ነገረ ትዉን. ኢዴ. ልጁ. አይጋበዉም ኢዴ. ልጁታ. ኢህወቱዋን. ትኑሩበት. በቃ አተ በለጌ. ነክ
❤❤❤😂😂😂😂
deven ስለሚያምው ወይም ፈውስ ወይም ፀበል ውሰዱት 🤣🤣🤣👊👊
አራ ሂሪካን ተወት ትኔሪበት
😂😂😂😂😂😂😂😂
ጥፊውይደገም
😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
መጀመሪያታከምዴቭ
እባክህ አትለማመጣት እርግፍ አድርገህ ተዋት ይች አንድ ሳምንት የቀራት ቋንጣ
ይቴጋ ፡ስትሆን፡ምንአቃጠለህ
🙄🙄🙄🙄🥹🥹😮😮😮😮
ታሙዬ. ኢድሜክ. ኢርዛም. ወድሜ. ኢኤን. ፅበዬክ. አይቃይራዉ. ታሙ ሄርካዬ. ከዚ. ልጅ. ራቂ ማቼም. ብዮኑ ከዚ. ልጅ. አቱኚ. ዴቭ. ያሚበለዉ. ልጅ. አይራበም. ይቴ. ፕልስ. ሄርካን. አትጫነት. በቃ. ዴብ. ታብዬዉ. ጤነኛ. አደለም
ጨዋ ከሆንክ ይቴ ውጣ ከሄርካ ጋር እራቅ
Devi jilinke
Temu be gon legeba feligal meselegn asitarake mesileh gebiteh le rasih litaregat feligeh new yegadegna sira eyeserah ayidelem.
ባቆራጭ ፡ ሊገባ ፡ ነው
በናታቹ ይሄ ዴቭ ሚሉት ሰዉ ግን ያስባ ይቅርታ ሲል አያፍርም አዋሳ ጋ ሂዶ ሲጨማለቅ እንዳልቆየ ሁላ ይቅርታ ካላደረግሽልኝ ብሎ ይናደዳል እንዴ ደግሞ ይሄ ሁሉ ለሱ ሲል ተሙ ሁለት ግዜ ወደገጠር ደርሶ መልስ ነዳጁን በራሱ ወጪ አዉጥቶ ይህ ሁሉ ተንገላቶ የመጣዉን ሰዉ የማይሆን ነገር ሲናገረዉ በጣም ነዉ የተሰማኝ ከቻለች አሁንም ይርካ ፀበልሽን ታጥበሽ አዲስ የራስሽ ሂወት መጀመር አለብሽ ከዚህ ጅል ጋር አትጃጃይ ከዚህ ቦሃላ ደግሞ ከዚህ በፊት የሰራሽዉ የሰይጣን ስራ ከአእምሮሽ አዉጥተሽ ጣይዉ ላንቺ የሚያከብርሽና የሚወድሽ ያንቺ የሆነዉ ሰዉ ይስጥሽ ፍሬሽንያብዛልሽ ፈጣሪ ሂርካየ ያንችን ጥሩ ነገሮች እንደማይ እርግጠኛ ነኝ ይቴና :ተሙ ደግሞ ከጎኗ ሁናቹ አይዞሽ በሏት ፈጣሪ ሰላሙን ይስጠን።
ዴቭ ተረጋገ ቀስብላህ አስረት
Towat bakii 👎👎👎
ኤጭ እጅ እጅ አላቹ አሁንማ በውጭ እንደዚህ የሆናቹ ብትጋቡ ምን ልትሆኑ ነው
ዴቭ ተሙ ያወራው ሁሉ ላንተ ነው ካልተረጋጋህ አሁንም ከምታስተካክለው ይልቅ ምታበላሸው ይበልጣል ተረጋጋ ቆም ብለህ አስብ
አንተ ለሴት ልጅ ክብር ሚባል ነገር የለም ለሴት ልጅ ክብር ይኖርክ እሺ ጥምብ 🤸🤸🤸🤸👊👊👊👊
ጥንብ?
ሆ