ህዝቡን ያስደመመ ስራ በውቢቷ መርሳ ወረላሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @ppall-jk1zk
    @ppall-jk1zk 5 วันที่ผ่านมา +5

    ማሻአላህ ወንድም አብደላህ
    በርታ ጥሩ ስራ ነው እምሰራው ባሁኑ ሳአት ሁሉም ማለት ይቻላል ሀሳቡ ስለቤት ሁኗልና መረጃህ አሪፍ ነው

  • @Warka1010
    @Warka1010 5 วันที่ผ่านมา +8

    ኧረ መታደል ነው እኮ አሁንስ የወሎ ልጅ በሆንኩ ጎንደር እኮ ዉድ ነው

    • @ሠዓዲዮቱብ
      @ሠዓዲዮቱብ 5 วันที่ผ่านมา +2

      ነይ ምን ቸገረሽ ታዳ በብርሽ ገዝተሽ መኖር ትችያለሽ❤❤❤❤🎉

    • @newid5082
      @newid5082 5 วันที่ผ่านมา +1

      ነይልን ገዘቤዋ❤❤❤❤

    • @hawa-mo3ha4me9d
      @hawa-mo3ha4me9d 5 วันที่ผ่านมา +1

      ነይ ልዳርሺ😅

    • @AdATA-e4m
      @AdATA-e4m 4 วันที่ผ่านมา +1

      ነፍ ነው ያለ ጎደር የተጋነነ አደለም

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 3 วันที่ผ่านมา

    ጎንደር ሁሉነገር ውድነው ሀገሩግን ያምራል ጎንደር ❤ ወሎ ጥሩ

  • @lubaba-g2l
    @lubaba-g2l 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ አጎት ቤት ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ በርታ ወንድም አብሸር በጣም ያምራል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HayatEndris..Ethiopa
    @HayatEndris..Ethiopa 2 วันที่ผ่านมา

    ሥለመረጃህ እናመሰግናል፡፡ግን በብሎኬት ለማሣጠር ስት ይፈጃል ስራልን?????????????????

  • @makiyaedres4880
    @makiyaedres4880 3 วันที่ผ่านมา

    የኔንም አሰማማልኝ ማሀል አባ ሂደህ

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 5 วันที่ผ่านมา +1

    አብደላ ከቆርቆሮውና ከብሎኬት አጥር ምን ያህል ልዩነት አለው

  • @saudi5332
    @saudi5332 4 วันที่ผ่านมา

    ለኔስሩልኝ መርሳ ስልክ ካለስጡኝ

  • @fathiayimam1222
    @fathiayimam1222 4 วันที่ผ่านมา

    ወድም በፊት በቆርቆሮ ብቻ የተሰራዉ አሁን እደዚህ አድረገህ ትሰራልናለህ ከዛዉ ነዉ ወረላሎ ቆሮቆሮዉ ግደታ አድስ መሆን አለበት ግን አደስ ነዉ

  • @تلتفف
    @تلتفف 5 วันที่ผ่านมา

    ኢሸአላ እኔም እጀምራለሁ

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa 5 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ማሻአላህ የኔ አጎት ቤት ነው

  • @rytfut6138
    @rytfut6138 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ወንድም በአላህ ይሁንብህ መልስልኝ 🙏
    እኔ ቤት ሰርቸ ፊኒሺንግ አላሰራሁም ነበር አንዷን ክላስ አልተረጠረጠችም ነበር እና አሁን ምስጥ ጀምሮታል አሉኝ ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ ??

  • @semiraebrahiml987
    @semiraebrahiml987 5 วันที่ผ่านมา +1

    መሽ አላህ

  • @cggh6051
    @cggh6051 4 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ መቶ ስልሳ አራት ብቻ ፈጀ ስትል ላጥሩ ነዉ ወይስ ማለት

    • @lubaba-g2l
      @lubaba-g2l 4 วันที่ผ่านมา +1

      አወን እህ የኛ ቤት ነው ነአጥሩ ብቻ ነው የመዝጋው የብቻ 46 ሺ ገና እየተሰራ ነው

    • @cggh6051
      @cggh6051 4 วันที่ผ่านมา

      👍👍🙏🙏👍👍

  • @OneDay-gw4yf
    @OneDay-gw4yf 5 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @እሙሀያት-ፈ1ቨ
    @እሙሀያት-ፈ1ቨ 5 วันที่ผ่านมา +1

    ወረላሎ የፍቅርሰፈርነው

    • @hawa-mo3ha4me9d
      @hawa-mo3ha4me9d 5 วันที่ผ่านมา

      ደውይልኝ ስትመጭ 😂

    • @እሙሀያት-ፈ1ቨ
      @እሙሀያት-ፈ1ቨ 5 วันที่ผ่านมา

      @hawa-mo3ha4me9d ልሄድነው በቅርብ ቁጥሽን አስቀምጪ እደውላለሁ እኮላገሬልይ

    • @እሙሀያት-ፈ1ቨ
      @እሙሀያት-ፈ1ቨ 5 วันที่ผ่านมา

      @hawa-mo3ha4me9d ደምርኚ አብረንእስራል ያኘውቻናሌ ተዘጋልን

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 5 วันที่ผ่านมา

      ከዋጩ ሁለት እጂ ይሻላል

  • @kalidhadiya6766
    @kalidhadiya6766 5 วันที่ผ่านมา

    አብዱ,እኔ,በቆርቆሮ,ሙሉው,ያለውሀልክ,አሳጥሬለሁ,ውሀልክ,መልሸ,ላርግ,ብል,ዜጎው,ያንው,ያገለግለኛል,ወይ,ቀነስ,ባርግልኝ

    • @kalidhadiya6766
      @kalidhadiya6766 5 วันที่ผ่านมา

      መልስልኝ,እሩጨ,አሳጥሬ,የለውሀልክ

    • @fathiayimam1222
      @fathiayimam1222 4 วันที่ผ่านมา

      መልስልን ይህን ወድም አብደላህ ይህን ፁህፍ

  • @MENESA-l1c
    @MENESA-l1c 5 วันที่ผ่านมา +1

    አብደሏህ ናስስ ምርጥ ቤት እስከ ስንት ይሸጣል?......

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es 5 วันที่ผ่านมา

      የት ነው የምትፈልጊው

    • @MENESA-l1c
      @MENESA-l1c 5 วันที่ผ่านมา

      ውርጌሳ ናስስ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  5 วันที่ผ่านมา

      እስከ ሁለት ነጥብ ሁለት

    • @MENESA-l1c
      @MENESA-l1c 5 วันที่ผ่านมา

      ብቻ

    • @MENESA-l1c
      @MENESA-l1c 5 วันที่ผ่านมา

      ሶስት ካወጣ ሚሸጥ ቤት አለ ከአንተ ሰፈር

  • @እሙሀያት-ፈ1ቨ
    @እሙሀያት-ፈ1ቨ 5 วันที่ผ่านมา

    መቶስልሳአራትሽ

  • @FafiFafi-n8q
    @FafiFafi-n8q 5 วันที่ผ่านมา

    መሸ አላህ