ያሳደኩት ወንድሜ ጉድ አደረገኝ ከአሜሪካ የላከልኝ አስደንጋጭ እቃ Guramayle Ethiopian Daily News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 242

  • @guramaylemedia
    @guramaylemedia  หลายเดือนก่อน +34

    ስለዲኤምሲ የበለጠ መረጃ ለማግኘት ከታች ያሉትን ስልክ ይጠቀሙ 👇
    0900894700
    0900910400

    • @solomontekelu3389
      @solomontekelu3389 22 วันที่ผ่านมา

      ዲ ኤም ሲ ዎች ያልገባችሁ ነገር አሜሪካላይ ዶላርን በህጋዊም ይሁን ፈርንጅን ሸውዶያገኝ መልቲ ሚሊየነር አገርነው ይህን ማረጋገጥ ለሚፈልግ ፔንሲልቫንያና ቨርጂኒያወይም ጆርጂያ አበሻበሚበዛበት አካባቢይሂድ ችግሩ ኢትዮጽያ ትቀጥላለች ወይስ ትፈርሳለች በሚልጂ አከፋፈል ሀገር ብሩህነገርቢታይ ሰው ለመግዛት ይሰለፍነበር አሁንባለውሁኔታ ደበኞቻችሁ ሊሆኑየሚችሉት የሀገርውስጥጂ የውጪነዋሪ ዲያስፖራ ጮክብሎ ሲወራይፈራል ሌላውቢቀር ሀገር እስኪረጋጋ ደበኞች ከሀገርውስጥብቻፈልጉ thanks will see you next time

  • @f2660
    @f2660 18 วันที่ผ่านมา +6

    ፈጣሪ ይጨምርልህ ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በአሁኑ ሰአት እንዲህ አይነት ወንድም ማገኘት መታደል ነዉ

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx หลายเดือนก่อน +16

    ኦግዚአብሔር አምላክ ወንድምሽን አንቺን ዘመናችሁን ይባርካችሁ።

  • @3HTube2-አዳኙ
    @3HTube2-አዳኙ หลายเดือนก่อน +74

    በስደት ላይ የምትገኝ በሰላም ወደ ሀገራቹህ ይመልሳችሁ ❤

    • @ለይላሀሰን-የ9ነ
      @ለይላሀሰን-የ9ነ หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንን

    • @aminatm1048
      @aminatm1048 หลายเดือนก่อน

      amiiiin❤❤❤❤❤❤

    • @beranamagarsa9437
      @beranamagarsa9437 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤😢😢

    • @loomi3663
      @loomi3663 หลายเดือนก่อน

      ❤ameenn hulchinem

    • @bramagna7618
      @bramagna7618 26 วันที่ผ่านมา

      በስደት ላይ ያአላችሁ ወገኖቻችን አሁን ባለው እንዳትመለሱ

  • @Jesusislord-ge1kr
    @Jesusislord-ge1kr หลายเดือนก่อน +23

    ለማስታወቂያ እንዳይሆን እወነት ከሆነ ጌታ ይባርከዉ

  • @monaworku7553
    @monaworku7553 หลายเดือนก่อน +10

    እልልልል እግዚእብሔር ይባርክህ❤

  • @mierafteshager10
    @mierafteshager10 27 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድምሽ ይባረክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልሽ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Gineyakirkoslije15
    @Gineyakirkoslije15 13 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር እንኳን ደሰ አለሸ አንተም ፈጣሪ ጨምሮ ይሰጥህ የሰው ደሰታ የሚያሥደሰትክ ቅን ሰው ተባረክ እህትህ እድለኛ ነች የምትኮራበት ወንድም አላት

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 หลายเดือนก่อน +18

    ተባረክ

  • @MyGame-k2j
    @MyGame-k2j หลายเดือนก่อน +27

    ደስ የሚል ሰርፕራይዝ ለእህት ይገባታል 🎉🎉🎉

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 หลายเดือนก่อน +22

    በእውነት ይህ ታሪክ የእውነት ከሆነ እኔም ደንግጫለው እግዚአብሔር እውነት ያደርገው።❤❤❤❤❤😊

    • @Soloi-l8h
      @Soloi-l8h หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 19 วันที่ผ่านมา +1

    WOW ተባረክ አብዝቶ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉

  • @FrehiwotFre-q8o
    @FrehiwotFre-q8o 10 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድም አውነትም ወንድም ተባረክ

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba 12 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ,ጨምሮ,ይሰጥህ

  • @iamfree347
    @iamfree347 26 วันที่ผ่านมา +4

    በዚህ ዘመን አኩሪ ወንድም ኦ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ጀግና ወንድም 🙏🙏🙏❤❤

  • @FirehiwotHile
    @FirehiwotHile 13 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚሃብሄር ይስጠህ ተባረክ እኛ እህታችን ለሠላምታ አትደውልም ሆን ላይን ላይ እንዴት ናችሁ አትልም አሰራ አምስት አመት ጣሊያን አምሥት አመት እንግሊዝ ጥሩ ኑሮ ያላት ናት እንደዚህም አለ ይህ ወንድም ለነደነዚህ አይነቶቹ ምሣሌ የሚሆን አብዝቶ ጤናውን ይስጠው በልጆች ይባረክ የተስተካከለ ህይወት የምትወደው ሚስት ይሥጠው ኑሮው ሁሉ ያማረ የተስተካከለ እንቅፋት አይንካብሽ እህቴ

  • @mierafteshager10
    @mierafteshager10 27 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድምሽ ይባረክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልሽ🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አለሽ

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 29 วันที่ผ่านมา +16

    የማን ጀግና ነክ በናትክ ከዳላስ ዋውውው ዳላሶች እየሰማችሁ ነው ኧረ ማነክ ቢኒያም የታለከ ጎበዝ የዳላስ ጀግና እስኪ የታላችሁ እንያችሁ ዳላሶች 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽እኔም ዳላስ👏🏽👏🏽👏🏽ሞራል

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 หลายเดือนก่อน +5

    እድሜ ጤና ይስጥህ እግዚኣብሄር ይስጥህ ተባረክ

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell หลายเดือนก่อน +8

    እንዲህ ነው መታደል❤❤❤

  • @AyalewAyalewbiyadgo
    @AyalewAyalewbiyadgo 26 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ተባረክ

  • @metafriyaawel
    @metafriyaawel 16 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይባርክልሽ ወንድምሽ ያደለው ወንድም እንዲህ ነው❤❤❤❤❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ ያሉ መልካምና ፍቅር የሆኑ ወንድሞችን ያብዛልን ዘመንህ ይባረክ በዚህ እራስ ወዳድ በበዛበት አለም አንተን የመሰሉ እንቁ ሰዎችን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @simegnhailu7260
    @simegnhailu7260 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you brother

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 หลายเดือนก่อน +4

    እግዝያብሄር ይባርክልሽ እህት እጅግ መልካም ወንድም አለሽ!!

  • @askask9433
    @askask9433 23 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ እደዝህም አይነት ወድም አለ አላህ ዉደታቺሁን እስከመጨረሻ ያድርግላቺሁ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 หลายเดือนก่อน +3

    እኔንም አስለቀስሽኝ ። እንኳን ደስ አለሽ የመጨረሻውን ለማየት ያብቃሽ። ወንድም መከታ ነው ይባላል ግን እንዲህ የተባረከ ወንድም ከሺህ አንድ አይገኝም እድለኛ ነሽ። ተባረክ ሰርተህ ክበር የወንድም መመኪያ ምሳሌ ነህ!🙏🙏❤❤❤❤🤳🤳🤳🤳🙏

  • @zinab8199
    @zinab8199 27 วันที่ผ่านมา +4

    ማስታወቂያ እዳይሆን 😊 እውነተኛ ታሪክ ከሆነ አሪፍ ነው።

  • @wenduamaw
    @wenduamaw 11 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen God bless you my dear brother

  • @AlemAlem-j4k
    @AlemAlem-j4k วันที่ผ่านมา

    እግዛብሄረ ይሙላልክአሱእድሜናጤና ይሰጥክ

  • @meseretaddisu7361
    @meseretaddisu7361 18 วันที่ผ่านมา +1

    እንደዚህ ጥሩ ዜና ምንሰማበት ጊዜ ያድረግልን

  • @yeneworkaziz4493
    @yeneworkaziz4493 หลายเดือนก่อน +46

    እኳን ደስ አለሽ የሰፈሪ ልጅ ይገባሻል መልካም ሠውነሽ ወድምሽንም እመቤቴ ጥላከለላ ሁና ትጠብቀው

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 27 วันที่ผ่านมา +2

    ጉድ ማረግ እንደዚህ ነው🙏💙 ተባረክ ወንድሟ💙💙💙💙💙💙💙🙏 በእውነት እንዴት ደስስስስስ እንዳለኝ!!!!

  • @gigiethiopeoan2639
    @gigiethiopeoan2639 29 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደስ አለሽ ልባም ወንድም አለሽ

  • @emebettamrat5712
    @emebettamrat5712 หลายเดือนก่อน +2

    Wow best brother❤❤❤❤

  • @Bobavbear
    @Bobavbear 26 วันที่ผ่านมา +1

    Endanh ayent ❤❤❤sister yabezalen

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel หลายเดือนก่อน +20

    ወንድም ማለት መከታ ነው ሲባል እንዲህ ነው ፈጣሪ ይባርክህ ወንድም እንዴት ደስ ይላል🥰ደምሩኝ ውዶቼ እመልሳለው❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 หลายเดือนก่อน +14

    እንኳን ደስአለሽ እህቴ በእዉነት መልካም ወንድም ተባረክ እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ በእዉነት ❤❤❤❤መልካም ወንድም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢😢😢😮

  • @shewaregedmekonen3884
    @shewaregedmekonen3884 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርከው

  • @yodittekeste
    @yodittekeste หลายเดือนก่อน +11

    እድለኛ ነሽ ማሬ እግዛብሄርሽን አብዝተሽ አመስግኚ ዘንድሮ ያሳደግሽው ነው ጠላት የሚሆነው አብዝቶ ይባርክህ እንዳንተ ያሉ ይብዙ❤❤❤

    • @mafitesfaye4791
      @mafitesfaye4791 หลายเดือนก่อน +1

      Betam

    • @MeseretHaile-vt6mm
      @MeseretHaile-vt6mm 28 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው ባጎረስኩ ተነከስኩ

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 25 วันที่ผ่านมา +1

      መጨረሻ ውን ያሳምረው ኑሩበት እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን ፫

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p หลายเดือนก่อน +3

    Jegena yehone wendeme ❤❤❤fetariye yetebekehe abooo❤❤❤

  • @menberefisiha8690
    @menberefisiha8690 5 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ድራማ ወይም ምርጥ ማስታወቂያ ነው

    • @TgLebanon
      @TgLebanon 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣ😅
      ዉሸት ነዉዴ

  • @MohammedRTube77
    @MohammedRTube77 6 วันที่ผ่านมา

    ወንድም አለ ለካ ❤❤❤❤

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 หลายเดือนก่อน +7

    ጤና እድሜ ይስጠው መልካም እህቱ ሆነሽ ነዋ

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td หลายเดือนก่อน

      Yep. Melkam Ehete lehywete zewd Nate sentu ale mekegha begezu ehetu wedkete yemstete.

  • @destata7749
    @destata7749 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ያሰርዉ ቃን
    ለሌላ ያምሰጥ ይተረጉማ
    ይሁን በጌታ በእየሱስ ስም

  • @tesfayeassefa2020
    @tesfayeassefa2020 28 วันที่ผ่านมา +1

    Who ever you are good God bless you that's awesome

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 28 วันที่ผ่านมา +2

    ድራማ ጎበዝ ናችሁ

  • @KalekaleShimels
    @KalekaleShimels 26 วันที่ผ่านมา +3

    ማነው እደኔ በባ ያያት ወድምኮ ግርማ ሞገስ ነው❤❤❤

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 26 วันที่ผ่านมา +1

    Great Advertisment!

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድሜ ማስታወቂያክ አሪፍ ሆኖ ስለመሬት መንቀጥቀጡ ግን አይባልም አላህ ይጠብቀን ነው የሚባለው

  • @ygfvggu5490
    @ygfvggu5490 23 วันที่ผ่านมา

    ይባረክ❤❤😍

  • @zahraaman8444
    @zahraaman8444 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    labezuwoche asetemare naw tebarek

  • @gennetfisseha933
    @gennetfisseha933 23 วันที่ผ่านมา

    በጣም ቆንጆ ማስታወቂያ ነው

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 3 วันที่ผ่านมา

    አሚን አሚን እሚን

  • @JulietFekadu
    @JulietFekadu 23 วันที่ผ่านมา

    Woww ewnt kehone tebark

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያክብርህ አቦ 😅❤

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c 27 วันที่ผ่านมา +2

    የታደለ በወድሙ ስደሰት ያልታደልኩት እኔ በወድሜ ክደት ደርሶብኝ የሰው ደስታ እያየው ዘላለም በስደት ሳለቅስ እኖራለው አምላኬ አተ ጠብቀኝ አተው እባሄን አብስልኝ ማንምየለኝ 😢😢😢እባክእርዳኝ አቅም ስጠኝ 😢😢😢

    • @ኡሙነኝ470
      @ኡሙነኝ470 23 วันที่ผ่านมา

      አብሽሪ ሁሉም ያልፋል መከራ መገፋት ያጠነክራል እናም ጠንካራ ሁኝ😢😢🎉

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 18 วันที่ผ่านมา

      እረማስታወቃነው፣ተረጋጉ፣

  • @KenesaBekele
    @KenesaBekele 21 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር ይመስገን

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke8348 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabher yibarkih wendim malet endezih neew

  • @AlemAsrero
    @AlemAsrero 27 วันที่ผ่านมา +1

    እዉነት ከሆነ ደስ ይላል

  • @mekiyamohammed-qi6ws
    @mekiyamohammed-qi6ws 25 วันที่ผ่านมา +2

    አሉጂ እነስም አይጠሬ እንብላሽ እንብለጥሽ የሚሉ ውድቀታችን የሚያስደስታቸው እንደዚህ ያለ የተባረከ ወንድምም አለ

  • @Tata-mn7fm
    @Tata-mn7fm 22 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ ነው መተጋገዙ አጠልጣይ ነበር እሷም በጣም ደንግጣለች ለምን ማስታወቂያ ሰራበት፣ብንጠነቀቅ ጥሩ ነው ደስታው ወደሌላ ነገር ሊቀየር ይችላል።

  • @JastaApa
    @JastaApa 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 26 วันที่ผ่านมา +3

    አቤት ፉገራ

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 29 วันที่ผ่านมา +1

    አንዳ ንድ ከሀዲ ወንድሞችና እህቶች ውጭ ያላችሁ እንዲሁም አገር ቤት ያላችሁ ከዚህ ወንም ትልቅ ትምህርትን ዉስዱ ደግሞ የገረመኝ በፅዯን ማርያም ቀን መህኑ እህቴ የመብርሀንን ልጆን ታቅፋ ግራና ቀኝ የሚካኤልምና የገብርኤል ስእለ አድኖ ያለቡትን ትልቅ ፍሪም ቤትሽን ስትረከቢ በነፍስ አባትሽ ፀበል አስረጭተሽ ፍለፊት በክብር አስቀምጭው ለዘላለም ከቤትሽ በረከት አይጠፋም ማርያም ትወድሻለች ዝክሮን ዘክሪይት እኔም ወንድምሽ ዳላስ ካለ እንድመርቀውስልኩን አስቀምጭልኝ ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @jamiletoube-ff2cs
    @jamiletoube-ff2cs 27 วันที่ผ่านมา +1

    ኡፍፍፍፍፍ ያኔን ሓጅማልቃስ ምን እሉታል 😢😢😢

  • @Faezaa-s3z
    @Faezaa-s3z หลายเดือนก่อน +1

    Mashallha ufff enkuwan desss alsh

  • @WasanWasan-e8d
    @WasanWasan-e8d 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alametheupia9601
    @alametheupia9601 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን በእውነት እደዚ አይነት ሰው አል እግዘያብሄር የበረከው❤❤❤❤❤❤

  • @Dagimw
    @Dagimw 15 วันที่ผ่านมา

    እውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል

  • @FannaWedajo
    @FannaWedajo 29 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ልገዛህ ልሰማህም ትግስት የለኝም።በጣም አደቅሻለሁ።ትግስትሽ ጥግ ድረስ ነው።የመጣችበትን ሳታቅ።ቀጣይ ቀጣይ -------

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 4 วันที่ผ่านมา

    Betam des ylal tebarek balehibet bota endih yemyasdesitewin hiwet ystew

  • @mes4417
    @mes4417 หลายเดือนก่อน +21

    እኛ የምናውቀው በስደት ያለን ሰዎች ወንዱ ለሚያታልሉን ሴቶች ሴቱ ለሚያታልላት ወንድ ገንዘብ ስንልክ ነውና እንደዚህ ላሳደገች እህት የሚልክ ካለ መውቀስ ወይም ማጣጣል ሞራላችንን ለመጠበቅ ነውና ጀግና ወንድማችን 😮😮😮😮😮

    • @yemariamlij3770
      @yemariamlij3770 29 วันที่ผ่านมา +2

      እህቴ በእውነት በጣም የተባረከ ወንድም ኣለሽ ታድለሻል ምን ያህል በፍቅር እንዳደጋችሁ ምስክር ነው ታስቀናላችሁ እ/ር በሰላም ያጋናኛችሁ እንኳንም ደሥሥሥ ኣለሽ ባንቺ ደስታ የበለጠ ደስ እንደሚለው ግልፅ ነው 🎉

    • @merytesfaye4892
      @merytesfaye4892 25 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @halimahmuhammad529
    @halimahmuhammad529 หลายเดือนก่อน

    እንኳንጀሰአለሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አታዬ
    @አታዬ หลายเดือนก่อน +2

    ለማስተዋወቅ መሰለኝ ግን ወንድሞቻችን ነገ ለምትክድ ሴት ክምታደርጉ ለእምየ ልጅ አድርጉላት አቤልን ያየ ይማር ሴቶቸም እንደዛዉ እሺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SeadaSherifo
    @SeadaSherifo 19 วันที่ผ่านมา

    Edeme yesteh

  • @asratbegna2759
    @asratbegna2759 22 วันที่ผ่านมา

    If it is true I bless her brother.

  • @salehamustafa950
    @salehamustafa950 11 วันที่ผ่านมา

    Allah yuchamirilik dass sil Uuuufff

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין 24 วันที่ผ่านมา

    💖💖💖💖💖🥰🥰🥰👍👍👍👏👏✅️✅️💯🫶כול הכבוד לו השם יברך אותו

  • @SuperZemed
    @SuperZemed 28 วันที่ผ่านมา +1

    ርካሽ ድራማ አይሉት ማስታወቂያ ፦ድርጅቱ ይህን ዓይነት የወረደ የድርጅቱን ክብር የሚያጎድፍ ድርጊት በዝምታ ማለፍ የለበትም።

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o หลายเดือนก่อน +1

    ፉገራ ነው ሴትየዋ መጨረሻ ላይ አለቃቀሷ ያስቃል

  • @muluf7616
    @muluf7616 2 วันที่ผ่านมา

    How much total two bedroom and three bedroom how much whole payment?

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc หลายเดือนก่อน +5

    ማስታወቂያ መሆን አለበት😂

  • @Hareg.11
    @Hareg.11 2 วันที่ผ่านมา

    ማሰታወቃያሁ ኡኡኡኡቪቪቪ ነው 😂😂😂😂

  • @yohannesmitslal9795
    @yohannesmitslal9795 22 วันที่ผ่านมา

    ደስ የሚል ድራማ ማለቴ ሰርፕራይዝ ነው ።

  • @simt.3289
    @simt.3289 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ ተመስገን ወንድሟ የሞተ መስሎኝ ደንግጬ ነበር ውጪ ላለው
    ዲያስፖራ ለቤተሰቦቹ ቤት እንዲገዙ ማስታወቂያ ነው በየቦታው ቤት ተሰርቶ ተሰርቶ በዚህ በኑሮ መወደድ ማን ሊገባበት ነው? በዛ ላይ ይገነባል ሲያል ግን ታይቶ አይታወቅም ብቻ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በሰላም እንደወጣ በሰላም ለእናት ሀገሩ ያብቃልሽ እውነት ቸኮልኩ ሰርፕራይዙን ለማየት ማስታወቂም ቢሆ አብሮ ለማሳወቅ መሆኑ ጥሩ ነው በአንድ ግዜ ሁለት ነገር መምስራት ነው

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ የምለው ተጨርሶ ስው የገባውን አላየንም።

  • @fasisass5378
    @fasisass5378 หลายเดือนก่อน

    U can advertise another time we want to hear her brother msg,

  • @zeeradememew1617
    @zeeradememew1617 27 วันที่ผ่านมา +2

    የናት ልጅ ወንድም እንዲህ ያደርጋል የኔ ወንድም ደሞ የእናት የአባትን ቤት.ኑሩበት ብለው ያወረሱንን ቤት ካልሸጣችው ብሎ ያንገላታኛል.ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 19 วันที่ผ่านมา

    ልበ ወለድ

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 29 วันที่ผ่านมา

    Yihe mastawekiya.... new enji.....
    Ewinet bihon meliktun kesetuwat ena surprise kehoneche bohala neber mabrariya mareg yeneberebet.....
    Yemabasib yimesilachihuwal.....

  • @ሐረገ
    @ሐረገ 29 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @Monaniz
    @Monaniz หลายเดือนก่อน

    Ye ewnet Abriat Alkesku desta lka endi yadrgal😢❤❤❤❤ lewndmsh edmena tena yistew Asadgeshiw kehon yigbashal ehtalem betun yemtnoribet yadrgsh❤🎉

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 24 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebebeso6430
    @abebebeso6430 หลายเดือนก่อน +3

    ወሬቹ አሠልችቶኝ ነበር , በረከቹ ለልጆቼ አድርሠኝ በለተ ቀኑ ቅዱስ የየትኖራው , የሚኒሊክ ተሥፋና ረዳት ቅዱሥ ጊዮርጊስ ። እችን አገር በመጨረሻው በዚ ዘመን ቆመህ በምልጃህ ለማያምኑት እንቁልልጫ ሆነህ በምረትህ ያገሬን ህዝብ አሥምርልኝ ።

    • @MAHLETTAFERE-p4z
      @MAHLETTAFERE-p4z หลายเดือนก่อน

      በኢየሱስ ስም የምንሊክ ተስፋ ? ጊዮርጊስ በምኑ ነው የሚማልደው ?
      “ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።”
      - 1ኛ ዮሐንስ 5፥12

  • @HananHanan-b5p
    @HananHanan-b5p 26 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @abebe7532
    @abebe7532 27 วันที่ผ่านมา

    Mastaweqeya😀😀😀

  • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
    @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ หลายเดือนก่อน

    ውይይይ እኔም ደነገጥኩ እሰይ እግዚአብሔር ይስጠው እፍፍፍ