ከቀሪዐ እስከ ቀሪዐ || የወለኔ ከንቱዋት ፈትህ የዒልም እና ሂፍዝ ማዕከል ተስፋ እና ተግዳሮት ||
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- በወለኔ ከንቱዋት ውስጥ ያለው ፈትህ የ ዒልም እና ሂፍዝ ማዕከል በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ይዟል
ኡስታዞቹ ያለ ደሞዝ በቀሪዐ ቀርተው በቀሪዐ እያስቀሩ ነው ወደ ማዕከሉ ከትልልቅ ኡለማዎች ጋር ተጉዘን ማዕከሉ ያለውን ተስፋ እና ያሉበትን ተግዳሮቶች የተቃኙበት ዘጋቢ ፊልም ።
________________________
ዩቲውብ ሊንክ
/ harimatv
________________________
በኢትዮ-ሳት
Frequency - 11545
Symbol rate - 45000
Polarisation - H እንዲከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን
________________________
በስልክ ቁጥራችን
+251 953 68 68 68
+251 954 68 68 68 ያግኙን
ሐሪማ ቲቪ
"የምጥቀት መሠላል!"
በየትኛውም አቅጣጫ በሰሜን በደቡብ በምስራቅሞ በምእራብ ያሉ የሀበሻ ኡለሞች በሂወት በገንዘብ በቤተሰብ በችጋር ውድ ዋጋ ከፍለው ነው እስልምናን ለኛ ያደረሱት አላህ የነሱን ቀድር የምንረዳ ቆንጆ ምትክ ያድርገን በረካቸው ይድረሰን አሚን🤲🤲🤲
Masha allah🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
Mashaallah! Jaza allah kairen.
ማሻአላ አልሀምዱ ሊላህ አልሀምዱ ሊላህ
Mashallah 🥰 🥰 🥰 🥰
ማሻ አሏህ
السلام عليكم ورحمةالله
ማሻአላህ ጀዛኩላሁ ኸይራ
💘💘💘💘💘💘💘💘
ከቀሪዐ፡እስከ፡ቀሪዐ፡የወለኔ
ማሻአላህ እጅግ በጣም አስፈጊ የሆነ ስራ ነው በተለይ በዚህ ቀበሌ የዲን እጥረት ያለበት አካባቢ እንደመሆኑ ሁሉም ማህበረሰብ ሊረባረብ ይገባል እኛም የታቸለንን ለማገዝ ዝግጁ ነን
ማሻ አሏህ ተባረከሏ በጣምደስ ይላል❤❤❤❤❤
አሏህ ይርዳችሁ
ማሻ አለሀ
Manew gn Gena fitachiwen syay bedsta lebu fesses yemylew allahi yetbkilenena leu nachiweko abedrywechi welahi ❤❤❤الله يحفظكم يارب ❤❤❤❤❤
መሽአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
❤❤❤❤❤ማሻአላህ
ማሻአላ ከንትዋትዬ እንኳንም ለዚህ አበቃሽ አላሀምዱሊላህ
ማሸሏ ማሸሏ ማሸሏ አዱኘ አኬረቹንም የሰምርለቹ
ማሻአላህ ሁሌም እንወዳችሁአለን
ለአኼራቸው ብለው ሁሉን ትተው እያስተማሩ ያሉ ዑስታዞችና ትንሹን አብዱረዛቅ ጀዛችሁን አላህ ይክፈለው።
ማሻአላህ ❤❤❤
ማሻአሏህ ተባረካሏህ
Mashallhi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
የዲኑ እቁ የዲኑፍሬ በባዶ እግር እረዲም ጉዞ በራብ ያመጡልንን ዲን ሊያጠፉ መታገል ሞኚነት ነው እዲሜ ለመሸሪኽወቻቺን
As wr wb silk laku?
አላህ ይቀበላቹህ
As wr wb selk ena akawnet askemtulen
ለዢህ ነገር የቆማቹ አላህ በጉዳያቹ ይቁምበት
የሀበሻ ኡለሞች ቂሷ ይነገር ይነገር ይነነነነነገር
❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአሏህ