250 ሺህ ጠንቋዮች የሚተራመሱበት አገር! || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- በመከራ በታጨቁት ሠላሳ ሁለት ቀናት ብቻ ሁሉም ነገር የቀደመ መልኩን አጥቷል። ህፃናት በጭካኔ ተቀጥፈዋል። ሴቶችና አረጋዊያን ህይወታቸውን አጥተዋል። አሥራ አንድ ሺህ የሚጠጉ ንፁኃን እንደ ቅጠል ረግፈዋል።
ይህን ሁሉ በደል በአርምሞ የሚመለከተው ዓለም የጋዛ ከተማ ወደ ብዙኃን መካነ መቃብርነት ስትቀየር ከመከታተል የዘለለ አቅም አጥቻለሁ ብሏል። ምን ተሻለ?? ለማንስ አቤት ይባል?? የምድሩ እገዛ እንደሁ መክኗል። አሁን የቀረን የሠማዩ የተስፋ ቃል ኪዳን ነው። ዛሬ በኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን "ከአቅሷ ሠማይ ሥር" እንቆያለን። ዶክተር ሰምሓር ተክሌ ከቁርኣን፣ ከሃዲስና ከተጨባጫችን ጋር እንደ አዲስ እያስተዋወቀን በሻም ምድር ላይ እየሆነ ስላለው ነገር እያወጋን ያመሻል! በሸኻችን ሰዓት የሲህር ማምከኛ የቁርኣን ሱራና አያዎችን እንደዚሁም በሲህር የተጠቃ ሰው ምልክቶችን እየቃኘን እንቆያለን።
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
TH-cam👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!