የአራት ዲርሓም ዱዓ || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น •

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌም ረሐ እወናለው ይህን መድረክ ሳይ ❤

  • @zekiya7868
    @zekiya7868 10 หลายเดือนก่อน +5

    ወአለይኩምሠላም🌹 ወራህመቱላሂ🌹 ወበረካትሁ ሠለላሁ 🌹አለይሂ🌹 ወሠለም🌹 እንኳን አደረሠወት ሸህና 🌹ሜንበሮች ጀዛክ አላህ 🌹ኸይረን ውዶቸ🌹❤❤❤🎉🎉

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 10 หลายเดือนก่อน +15

    አወወ አባባ ወላሂ ከልቤ ነው የምሰማው የርሶ ንግግር ውስጤ ይገባል የሚያረጉት ዱሀ ሁሌም ለኔ ብቻ እስኪመስለኝ ድረስ በለቅሶ ነው ዱሀውን የምሰማው አላህ ረዥም እድሜ ይስጦት ያረብ❤❤

  • @Fozita
    @Fozita 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሸህችን አላህ ይጠብቅልን የኛ ምርጥ አባት ትምርታቸው ወሬአቸው አይጠገብም ❤

  • @fewziyasedik6681
    @fewziyasedik6681 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሚንንንን

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen. Ameen. Ameen. Yarebiy

  • @abdihajikemal1660
    @abdihajikemal1660 10 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ ሼህክ ይህን ማማረጥ የሚባለው የዘመኑ በሽታ ነው ዱዐ እና አንድ ፕሮግራም ያስፈልጋል አላህ ሐያቶትን ያርዝምልን ሀዲስ እና ቁራን ጠቅሶ እየተናገረ እየሰማ አይ ይሄ ሼክ ዋቢያ ነው ሱፊያ ነው አላህ ያንሳልን

  • @RukiyaOumer-q6y
    @RukiyaOumer-q6y 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሽህ ሀያታችሁን አላህ ያርዝምልን

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 10 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂ ወሰለም❤

  • @shukranabdulkadir8107
    @shukranabdulkadir8107 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤saw saw saw masha allah tabarakallah

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ
    እንኳን በሰላም መጣችሁ
    ምርጡ ፕሮግራም
    በምርጥ ወር
    አላህ ረመዳንን ፁመዉ ከተጠቀሙበት ያድርን።
    እንደኔ በሰው ሀገር
    በሰው ቤት በድካም እየጾማችሁ ያላችሁ እህቶቼ በርቱ በዱዓ ጠንክሩ።
    ሼኻችን አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት❤
    ሚንበሮች እናመሰግናለን

  • @umikelsumajib7858
    @umikelsumajib7858 10 หลายเดือนก่อน

    Amin Allahuma Amin 🤲🤲🤲🤲

  • @ዜናበ
    @ዜናበ 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሚንንን ማሻ ኣላሃ በጠም ታምረለቹ❤

  • @RewanAmru
    @RewanAmru 10 หลายเดือนก่อน

    አ.ወ.ወ መልኮት በጣም ወደ አኼራ የሄዱት አያቴን ይመስላል የሳቸው ወንድም ለቂርአት ወሎ ሄደው አልተመለሱም ስማቸውም ሸኽ አህመድ ዩሱፍ ይባላል ምን አልባት ታውቁዋቸው ከሆነ ዝምድና ካሎት እኛ አድራሻቸው የለኝም እና አያቴንከጣም ይመስላሉ ስለ ወንድማቸው ልጅ እያለው ይነግሩኝ ነበር
    አላህ ያቆዮት መልካም ስራዎንም ያብዛሎት
    አሚን

  • @RukiyaOumer-q6y
    @RukiyaOumer-q6y 10 หลายเดือนก่อน +2

    አህለን እንኩዋን አብሮ አደረሰን

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 2 หลายเดือนก่อน

    አላሁ አክባር አራቱ ዲርሃም አጃኢብ ነው ኢነሏሃ ዓላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር

  • @ayshaaysha-xt5cz
    @ayshaaysha-xt5cz หลายเดือนก่อน

    ያሸሀእረጅምእድሜይስጠወየኔቢጤነወትእኔምያሳዝኑኛል
    የሸሀእኔምእናቴንየቤትክራይእንዳታስከፉያቸዉብየበነፃነዉየሚቀመጡአላህይረዝቀኝላርዝቅናስያረብ🤲🏻
    ደዋያድርጉልኝየሸሀ

  • @SekinaMehamed-hb9pv
    @SekinaMehamed-hb9pv 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻኣላህ አላህ እድሜ ጤነ ይስጣቹ ሁላቹሙ ያረብ ፆማችን ይቃባላን ረቡል አላምን ያእላሂ ❤❤❤❤

  • @zurettube638
    @zurettube638 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሚንን ጀዛኩም አላህ ኸይሩን ሸሁና እንድሁም ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @LeilaMohammed-ky4jp
    @LeilaMohammed-ky4jp 10 หลายเดือนก่อน

    ሸሀችን አላህ ረጅም እድሜ ይስጠዎት

  • @zedtube5574
    @zedtube5574 10 หลายเดือนก่อน

    ሼይሁና አላህ ይጠብቅልን❤

  • @Hawa-g5j
    @Hawa-g5j 10 หลายเดือนก่อน +1

    መሻአላህእኳንደህናመጣችሁ

  • @jameelajemila5472
    @jameelajemila5472 10 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን ሚበሮች እንኳን አብሮ አደረሰን አሚን አላሁመ አሚን አዳምጬ ደግሞ እመለሳለው

  • @EmusaneSiej4jjd
    @EmusaneSiej4jjd 10 หลายเดือนก่อน +1

    Aribuu masha allha inshallah allhmdlilhi sololahu alley wosolimii

  • @fateAbdu-f7x
    @fateAbdu-f7x 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደራሰን

  • @fateAbdu-f7x
    @fateAbdu-f7x 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bll8814
    @bll8814 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላ አላህ ይጠብቃቹህ

  • @YesufAbebaw
    @YesufAbebaw 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጡ ፕሮግራም ሁሌም በጉጉት እምጠብቃቸው ሼይኻአችን

  • @ET-CAN
    @ET-CAN 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ramadan Mubarek

  • @tube-zn6yd
    @tube-zn6yd 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸየር

  • @mohammedseid4581
    @mohammedseid4581 10 หลายเดือนก่อน

    Amen jza

  • @aiyshaali8725
    @aiyshaali8725 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሁላችሁንም አላህ እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጣችሁ በጣም ከምወደው ፕሮግራማችሁ ከሚስ ምሽት ነው ዛሬ ግን አስተያየት ለመስጠት የተገደድኩት የካስማ ፕሮግራማችሁ ወላሂ በአይኔ ሳይሆን በልቤ ነው ማየው እባካችሁ ሰዎችን ለመርዳት በቀጥታ እነሱጋ የሚደርስበት መንገድ ካለ ለምሳሌ ፕሮግራሙን ከመጨረሳቸው በፊት አካውንት ቢነግሩን ከሌላቸው ቅርብ ከተማ ወስደው አካዉንት ቢከፍቱላቸው እየራባየው ቁርአን ይቀራሉ የአላህ....3 ጊዜ ከምንበላ ምናለ 1 ዱን ብንልክ እባካችሁ ይሄን አመቻቹ
    ይሁን ይበል አላህ በዱአ አትርሱን

  • @ZahraAbdo-g8g
    @ZahraAbdo-g8g 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙአለይኩም ረመዳን ሙባረክ ሀባይቢ❤❤❤

  • @shitusultan4125
    @shitusultan4125 10 หลายเดือนก่อน

    አሚን አላሕ እንካን አደረሣችሁ

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Muhammed-k4k
    @Muhammed-k4k 10 หลายเดือนก่อน

    Minbrochi ahlne wesahlen yasheh enkandhnamtuline

  • @ياالله-د6ب
    @ياالله-د6ب 10 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ እህሉን ቢኩም😊

  • @ahmedmohammad8857
    @ahmedmohammad8857 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አለይኩም

  • @saidahmed5529
    @saidahmed5529 10 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ፍረጅ you have to know ንሽ how to farm

  • @hayderseid3470
    @hayderseid3470 10 หลายเดือนก่อน

    እናት program የምትመሩት ሁለት ሰዎች ግን ብጣም ችግር አልባቹህ በማሀል በማህል ጥልቅ ጥልቅ አትብሉ እስኪ ሃሳባችውን አስጭርሱዋችው 🤬🤬🤬🤬🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐

  • @zyeenatualej1513
    @zyeenatualej1513 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @zekiya7868
    @zekiya7868 10 หลายเดือนก่อน +2

    ለካፊር ሠደቃ መሥጠት እደት ይታያል ኡሥታዝ ተፈናቃዮች ናቸው መለየት አይቻልም ችግር ላይናቸው የምታውቁ ንገሩኝ

    • @keimamehomed7014
      @keimamehomed7014 10 หลายเดือนก่อน +2

      ሰደቃ ችግር የለውም ዘካነው ማይቻለው

    • @ademkemal2858
      @ademkemal2858 10 หลายเดือนก่อน

      Machala, Ramadan, Kareem

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 10 หลายเดือนก่อน

      @@keimamehomed7014 ok jezak allah

  • @RukiyaOumer-q6y
    @RukiyaOumer-q6y 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንደሸህ ብቻ አይደለም እንደ አባትም ጭምር ነው የምንወዳችሁ ያሸህ

  • @AhmedKid-t3v
    @AhmedKid-t3v 10 หลายเดือนก่อน

    As wr ww የኸሚስ ምሽት ተከታታይ ነን እና ቮይስ ልንልክላቹ አልመጣ አለን ምን እናርግ?

  • @Lguama
    @Lguama 10 หลายเดือนก่อน

    ንሽ አማርኛ ነው አላለም 😂😂😂ንሽ ውስጡ እርጥብ ነው ስንደ ባቄላ አተር ቡኒ ጤፍ በንሽ ይዘራል ሰኔ ነጭ ጤፍ በጭቃ ሀምሌ ይዘራል ጓያ እና ሽንብራ መስከረም በንሽ ይዘራል ከበቀለ ዝናብ ሲበዛበት አይወድም