Emebet Kassa - ድማም ሰው - እመቤት ካሳ - Demam Sew - New Ethiopian Cover Music 2024
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024
- Emebet Kassa - ድማም ሰው - እመቤት ካሳ - Demam Sew - New Ethiopian Cover Music 2024
#ethiopianmusic
#nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha ኸ #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords
th-cam.com/video/QZNkYZxia80/w-d-xo.htmlsi=WmkPM9yDqkC__qgd ሰዳ በል ጎጃም
የእኔ ውድ አይዞሸ በርቺ ከቻልሸ አዲሰ ግጥምና ዜማ የሚሰጥሸ ሰው ፈልጊ የበለጠ እንዲደመጥ ይረዳሻል❤❤❤❤❤❤
@@emebetkassa4473እሙዬ አይዞሽ በርች
@@achamyalish9593ደምረኛ
ለሙዚቃዉ ስይሆን ላይክ ያረኩሺ አገረሺን ሰለምትወጂ ነዉ
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
ምን ያሳታል😮
@@jttrd3148 learn just positive things to say!!!
Enme
ምነው ድምፃአ ያምራል ቅናት ካልሆነ 😂😂😂
የዚች የልጅ ጉብዝና ይገርመኛል 🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣምጥግዚአብሔር ይርዳት
በጣም ጅግናነች ላይክ አረጉላት ይገባታል
እሙ የኔ ቅመም ❤❤❤
ጎበዝ👏እድሜ ይስጥሽና ለምትወጃት ለእመብርሀን ለመዘመር ያብቃሽ🙏🙏🙏
❤❤❤
አሜን የስዋም ምኞት ነው
ፈጣሪን መገልገል በጉብዝና ጊዜያት እንደሆነ እናውቃለን ግን አብዛኛው ዛፋኞች የዘፈን ግጥም እና ዜማ ስያልቅባቸው ነው መሰለኝ ወደ እግዚአብሔር ቤት የምመጡት 😮
❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው በርቺ :: አንድ ቀን ደሞ ለእናቱና ለልጅ ለመዘመር ያብቃሽ አገር ወዳድነትሽ በዚሁ ይቀጥል::
Good luck
Amen ❤👌
የማናለሙሽ ዲቦ ዘፈን ነዉ 😢😢 ሁሌም ስምሽ ከመቃብር በላይ ነዉ 😢😢🙏🙏
ታዳ ስሟ ምን ይጠቅማታል
እሙ ዘፈን ባልወድም ግን ለአንች ስል ሙሉውን አዳመጥኩልሽ እግዚአብሔርን እንደታመሰግኝ እሱ ይፍቀድልሽ በዚህ መረዋ ድምጽሽ ዝማሬ እጠብቃለሁ ለሁኑ በርችልኝ እኅቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዛብሄር አምላክ ከዚህ ዘፈኝ ቀይሮ ዘማሪ ያድርግሽ እንዳትቀየሚ ስለምወድሽነዉ እከታተልሻለሁ ሰብስክራይብ አረግሻለሁ ኮመት ፅፌ አላቅም ወሎየነኝ
ጻፌ ገንቢ ኮሜንት ታነባለች አንድ አማራ ነን
አሜን በእውነት
ድምፃዋ ደስ ሲል የሆነ የሚያሳዝን ነገር አለው
እሙዬ የጥንካሬ ጥግ ❤በርቺ ገና ብዙ ትሠሪያለሽ
የዘፈን አድናቂ አይደለሁም በርቺ እሙየ ደሞ ውበቱን ደፍቶብሻል ከአይን ያውጣሽ ❤❤❤❤
😂😂😂😂.
Tefebatee
እድሜ ለዶቄት ለመልክማ
ዝም ያለ ነጃውጣ በለዋል የኛ ረሱለላህ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
እኔምለው ተቁርአናችሁ ውስጥ ይችን ጥቅስ ነውደ ያወቃችሗት በየሚዳውላይ ይችኑነው የምትለቀልቁት ሲቀጥል አድጥቅስ ይዞ ተመወዛወዝ ዝም ማለት አይሻልም ሀይማኖታችሁን በልባችሁ ያዙት😂😂😂😂
ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤፥ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤❤
@almasታዳ፥አችምንሽ፥በለሽ፥እኛለኮመትነውababa-x8o
እኔም ይገርመኛል ለምንድነው ግን የምትደጋግሙት
ካፊር ምን አባሽአገባሽ ይታባሽታውቂለሽ፡ዲቃላ፡የሰካራምልጅ@@almasababa-x8o
እምእቤት ካሳ: ኅይወት እንዴት እንደፈተነችሽ! አንችም ኅይወትን ለማሸነፍ የወጣሽ የወረድበት መንገድና የአሸናፊነት ስነ ልቦናሽ ለሁላችንም ትምህርት ነው:: በርች እህቴ!
እሙ ጎበዝ በርቺ ❤❤❤በጣም ነው የወደድኩት መልካመን ሁሉ እመኛለሁ
በጣም
እማን ክሊብላይአይቸውስፍልገውነበር😂😂😂😂😂 ስታለቅሺአያምርብሺምእድህነውመሆን❤
በረረችኮ ወደፊት እሙ😍😍😍❤❤❤ ቅመሞችዬ ቆይ ግን ለምን አደምሩኝም አይታይምደ ኮሜንቴ❤😍#
ደግሞ እግዚአብሔር ፈቅዶልሽ ወደመዝሙሩ ብትሄዲ ደስ ይለናል የምትወጃት እናትሽ እናታችን ድንግል ማርያም ትርዳሽ
የኔ ውድ እሙ ቲንሿ ባናልሞሽ ዲቦ ዋውውውውውው አቤት ድምፅ ምቀኛሽን ልብ ይስጠው❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
እሙ ገበዝ ጠንካራ ነሽ👍🏽🥰🇪🇹
ጠለት ልየጠፈሽ ስሞክር ጭረሽ አጠነከረሽ ጎበዝ አለህ የተሸለ ነገር ይስጥሽ
ቆፍጠን ቆጣ ጀገን በይ ድምፅሽ ለስለሳ ነው። በተረፈ በርች
የኔ ድምፀ መረዋ በርችልኝ እሙዬ❤❤❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር አምላክ በዚህ በዘፈንሺው ድምጽሺ እመብዙሃንን የምታመስግኝበት ያድርግልን 😢እግዚአብሔር ይርዳሺ እህቴ
በርቺ ቆጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል ማንንም አትስሚ ማንኛዉንም ስራ ሰርተሽ ሒዎትሽን ቀይሪ መልካም እድል ይሁንልሽ በርቺ❤❤❤
የማናሉሽ ሙዚቃ ነው ግን ያምራል በርች ማሬ በርች
በርቺልኝ እሙዬ የሴቶች ተምሳሌሊት ጀግና ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እሙ የኔጀግና በርች ❤❤❤❤
እኔ የሙዚቃአድናቂአደለሁ ግንእሙየ በርችትልቅቦታትደርሽለሺ አለባበሰሺ እርጋታሺ አንደኛ ብየሻለሁ በነገራችላይ እሙየ በጣም ስውአትመኝ ከባለፈውተማሪየኔውድ👍👍👍
ወላሂ ሞቼነው እምወድሺ የኔውድ
የኔ ውድ እህት አይበገሬዋ ጥንካሬሽ እኮ ይገርማል በርችልን የኔ ጀግና ከአንች ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
አብዛህኛዉ ሠዎች ጊዜን ይሳደባሉ በርግጥ በእስልምና ጊዜን መሳደብ ሀራም ነዉ ።
እምለዉ ቢኖር ጊዜ ይቀይራል አታዬም እመቤትን በመጀመሪያ ቅን ልቦች ላይ ስቀርብ አድሳባ ራሡ የመጣ ዘመድ የለኝም ነበር ብላ በጣም ልብ ይሠብር ነበር ዛሬ ግን እዬት ጊዜ ተቀይሮ እዚህ ደርሳለች
እሶን እምወድላት በገጥር ማንነቶ አታፍርም ህዝቡ ልብም የገባችዉ በዚህ ነዉ አንዳንዶች አሉ አደል ስደት መጥተዉም የት ናችሁ ሲባሉ እሚደብቁ
እሙየ እናመሰግናለን እየጠፋብን እና እየተረሳ የሆነ ብንን ሙዚቃ ባድስ ስለመጣሽልን እናመሰግናለን ክበሪልኝ የኔ ሴት
ግን ትንሽ
ሸበልን ያህል ና ቢቼናን ናን ዳንግላን ጎጃም ብለሽ ከጠራሽዋ አይቀር በጎጃም ቀሚስ ሰርተሽዋ በሆነ ነሮ !በርችልኝ
በርችይ። ለሸዋም ሰሪ ስቲይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጥሩ ጥርት ያለ ድምጽ ነው ያለሽ ጎበዝ ቀጥይ ወደ ፊት፡ያዝ ለቀቅ ኣታርጊ።
ስለምወድሺ ነው እንጂ የኮመትኩት ዘፈን ማደመጥ አልፈልግም 😢😢 ግን እግዚአብሔር መልካም ነው የአባቶቻችን የእናቶቻችን አምላክ ይርዳሺ እግዚአብሔር ን የምታመስግኝ ያድርግልን❤
በጣም ጉበዝ በረቺ የኔ ውድ
ላይክ አድርጓት pls 🙏
እሙ በጣም ጠካራ እና ጀግና ሴትነሸ ውድ እህታችን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ጠብቆ በእድሜ በጤና አቆይቶ እናት እና ልጁን ለማመሰገን ያብቃሸ አመምህረት አትለይሸ❤❤❤🎉🎉🎉
በርች እሙዬ በጣም ደስ የሚል ምርጥ ድምፅ አለሽ💚💛❤👌👍👍👌😘😘
የኔ ውድድ አሙዬዬዬዬ
የፍጹም ውጢት እና ገድ ነው ፍጹም ጊታ የባርክ አመላክ ይመስገን ለሁሉም ነገር
የፍፁም አስፋው ልፋትና ውጤት ይህን ነበር የሚፍልገው ከፍ ብላ ማየት ህልሙተሳካ
የኔ ጀግና💪💋💞
የኔ ቆንጆ አንደኛ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እሙዬ የኔጀግና ሴት ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የኔ የዋህ መቀኛ ጠላትሽን ልኡል እግዚአብሔር ይያዝልሽ❤❤❤🎉🎉🎉
@@sdetegawnegnbetesebochennafaki አሜን
በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ ጥረትሽን ልፍትሽን ሳላደንቅ አላልፍም በርች ገና ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ አብሽሪ የኔ ውድ
ማነው እንዳኔ የአሙየ አድናቂ እስክ like በርች ኦክት 😘❤️🥰🥰👌
ጀግናሴት አትበገሬዋ❤❤❤❤❤ላገረሸያለሽ መዉደደ ይለያል
በርቺ ለሙዚቃው ሳይሆን ልፋትሺን እና ጉብዝናሺን ነው ጠክሪ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
በርችልኝ የኔ ጀግና❤❤❤❤
ጎበዝ እህቴ የምወደው ዘፈን ነው እናም በራስሽ ተሰጦ መጫወትሽ ተመችቶኛል በርች
አሙ የኔ ቆንጆ 💯💯💯wall come💯💯💯🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ጎበዝ ነሹ በዚ ድምፅሽ እምመኝልሽ መዝመር እድትዘምሪ ነው❤❤❤
ድማም ሰዉ ድማምሰዉ ዝናርህን ልዋሰዉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤🎉
እሙ በርች ዘፈን ሀጣት ቤሆንም አችን ለመደገፍ ብይ ሁሌ እከታተልሻለሁ ፈጣሪ ይጥብቅሽ
እሙየ የኔ ማር ያንችን ጥንካሬ እና ህይወትሽ እንደዚህ ተቀይሮ በማየቴ በጣም ደስ ይለኛል የኔም ብርታት ነሽ እህቴ የምትወጃት እመብርሃን እናቴ ለክብሯ ለመዘመር ታብቃሽ
❤❤❤❤❤❤ የኔ ውብ እህት
አምሮብሻል በጣም!💚💛♥️💪
እሙዬ እደበፊቷ አይደለችም አሁን ስክን እርግት ብላለች የኔ ምርጥ❤❤❤
የኔማር እሙየ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድምፅሽ ሙዚቃላይ ያሳዝነኛል
ዋውውውው❤❤❤❤❤❤
እሙ ዛሬ።አደኛነኝ
ደምሪኝ ዉዴ❤❤❤🎉
ሁለተኛዋ ማናለብሽ የኔ ምርጥ በርች❤❤❤❤
ወላሂስለምወዳትነውላይክማርጋት
የሙዚቃሰውአይደለሁም❤❤❤
አይይይ ትዝታ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔
ጎበዝ ልጅ ብዙ ትችያለሽ እግዚአብሔር ያሠብስበት ያድርስሽ ማናልሞሽ ትዝ አለኝ😥☝
ያኔ ውድ❤❤❤❤❤
እሰይ የኔ ጀግና
የኔ ቆንጆ የአገር ልጅ በርቺ እግዚያብሔር ካንቺጋር ይሁን
በርቺ አንች ጀግና ሴት ነሽ እ/ር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ ❤❤
ትለያለሽ እሙ በርቺ🎉🎉🎉❤❤
ጀግና ነሽ ማርያምን. ካንች ብዙ እህቶቻችን ይማራሉ::
❤️❤️❤️❤️🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷 በርቺ እሙ
Waw እሙ የኔ ጀግና ይኸዉ በሁለተኛው ስልኬ ለሁለተኛ ግዜ ሰብስክራይብ አረኩሽ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እሙየ😘😘💐💐
😘😘ዋው በርቻ እሙ 👏👏
Waw betam gobez neshi demo yelele new yamarebshi eski ለሸዋ ዝፈኝልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ደግ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጎበዝ እሙዬ አሪፍ ነው በራስሽ የምትተማመኚ ጀግና ሴት❤❤❤❤❤❤❤
በርቺ❤እሙየ።መልክሽ ከማናለሙሽ ትመሳሰላላቹ እኮ።
የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ትችያለሽ.....በርች
አንዱ ዳንሰር አዲ ነው😮😮😊😊😊😊
አረ እሙዬ በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ የኔ እናት
እሙ ጀግና በረች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እሙየ በርቺ አሪፍ ነው❤❤❤
እሙ የኔ ፍቅር አይዞሽ በርች የኅጃም ፍልቅልቅ❤
ማን አሊቦሽ ዲቦሽ 😢አውርጂ ባልተባለች ደሞ አምኬ ሆይበርቺ እሙ ❤😢
የኔ ፍቅር ውይ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤
የኔ ውድ በርች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቹ በጣም ጥሩ ዘፈን እሙ❤❤
እሙ አምላክ ይጠብቅሽ እድሚ ከጤናጋር እንዲሁም ከእነጀራጋር ያብዛልሽ
እሙየ በርቺየኔ እህት ወድቆመነሳትን ባንችነው የተማርሁት
እጅግ በጣም ድቅ ነዉ
በርች💕
እሙዬ በታም ነው ያማረብሽ እግዝአብሄር መጨረሾ ሽን ያሳምርልሽ የኔ ንፅሁ ሰው ሰው መልካም ከሆነ የማያልፍ ነገር የለም እኔ እግዝአብሄርን የምለምነው መልካምነት እንጂ ወደ ክፉ ነገር እንዳያሳየኝ አትብቄው እፀነውለሁ
የኔ ዉድ እሙየ በርችልኝ እህቴ❤❤❤❤
በርች ጀግና❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉እሙ አንደኛ ጎበዝ በርቺ ስኬት ገና ይቀጥላል ገና ብዙ እንጠብቃለን የኔ ጎበዝ
Waw baxam 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤dasi yilal 🎉🎉🎉
በርች ጎበዝ❤❤