"ለሁሉም ሰፈሮች እሳሳለሁ" የ90 ቹን ትዝታ ከመውደድ ጋር | ዘጠናዎቹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @powerfilms4037
    @powerfilms4037 5 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ ዕይታ መውዱ!!!
    ትዝታዎቼን ወደ ዋላ ተመልሼ እንድቃኝ አደረከኝ!!
    👏👏👏👏

  • @Amurobi
    @Amurobi 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሠላም መውደድ ስላየሁህ ደሰ ብሎኛል ሠናይት ነኝ ከ ዴላ እርፍ የ ዳንስ ቡድን ምርጥናየማይረሱ ግዜ ዎችን አሳልፈ🎉

    • @mewdedkibru5799
      @mewdedkibru5799 5 หลายเดือนก่อน +2

      ሰላም ሰናይት በጣም አመሰግናለሁ እዉነት ነዉ አሪፍ ጊዜ ነበር በተረፈ ሁሉ ሰላም ነዉ?

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep 9 วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ አይነት የትዝታ ጨዋታዎች ሲኖሩ ሁልጊዜ በደስታ ነው ወደኋላ የምመለሰው።

  • @RobelBerhane-k7c
    @RobelBerhane-k7c 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mewded betam des yemil program new betam arif gzan astawesken .thanks

  • @edmiytom4822
    @edmiytom4822 4 หลายเดือนก่อน +1

    መውደዴ ምርጥ አራዳ ጨዋታ ትችላለክ ዘመናዊ ዳንስና ሙዚቃ በገባው ልክ ሀገሩ ላይ ያሳደገ ውሌም ጤና ሰላም ስኬት እመኝልካለው

  • @fasiga1082
    @fasiga1082 4 หลายเดือนก่อน +2

    አቦ የሐረርጌ ልጅ ነኝ ጨዋታህ በጣም ደስ ይላል Part 2 መቼ እንጠብቅ?

  • @tamratcherqoslol6002
    @tamratcherqoslol6002 5 หลายเดือนก่อน +3

    This is so nice for the 90s Generation. GREAT JOB Mewded my dear brother. 🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 2 หลายเดือนก่อน

    መውደድ በተክክል የ 90 ትውልድ ነው ፕሮግራሙ አሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @mewdedtefera8797
    @mewdedtefera8797 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ትዝታ አስታወስከኝ ሞክሼ

  • @kedirsani6387
    @kedirsani6387 2 หลายเดือนก่อน

    መዊ በጣም ምርጥ ትዝታ

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 22 วันที่ผ่านมา

    እሚገርመው መውደድ የፍልውሀ ልጅ ነበር የምትመስለን እኮ ነፍሱን ይማረው የነ ዳንኤል ወዬቻ ጓደኛ ትመስለን ነበር። ባለህበት ሰላምህ ይብዛህ🙏

  • @Eva1203youTueb
    @Eva1203youTueb หลายเดือนก่อน +1

    ፅጌረዳ ፣ ቃል ኪዳን፣ ቁም ነገር መፅሄቶችስ

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 4 หลายเดือนก่อน +2

    Mewedede my dear Gash mekurya studios aseltane neberek.

  • @TemesgenHanano
    @TemesgenHanano 4 หลายเดือนก่อน +1

    🎉good jobs Mewdwd keep it up my name is erasihen endt new mishofew from Bole sefer

  • @alemumitiku167
    @alemumitiku167 5 หลายเดือนก่อน +3

    መውደድ ትዝ ይለኛል ባልቻ አበረን ነበር ቀውጢ ነበርክ

  • @billya5000
    @billya5000 2 หลายเดือนก่อน

    Men @mewedede was the shit back then I can’t not lie , he use to have a swag like no other but one samvod

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ግሩም የሰፈሬ ልጅ ነህ ለካ !! መውደድ ባልቻ በነ በላቸው; ያዛቸው ;ኬኔዲ (ዳይሬክተር ) ጊዜ ነው የተማርከው ????

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 หลายเดือนก่อน

    ዛሬስ የቀረብከው ወሸላ ነገር ነው