መንፈስ ቅዱስ ከአማኝ ሕይወት ይወሰዳለን?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @tenagnemedhanit7052
    @tenagnemedhanit7052 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ዳዊት ስለተሰጠህ የማስተማር ፀጋ የእግ/ር ስም የተባረከ ይሁን የሚያዳምጡህ ቅዱሳን መነጋገሪያዉን ይዘዉታል ድምፃቸው ይረብሻል እዉነቱን ተናገሩ ስላልክ ነዉ

  • @jesusislord2421
    @jesusislord2421 2 ปีที่แล้ว +2

    Wendim dawit ebakihin yihe timhirt betrat yidegemlin begeta fikir 🥰🙏🏾

  • @bethlehemakalu2573
    @bethlehemakalu2573 2 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመርያ ስለተሰጠህ የማስቸማር ጸጋ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ያብዛልህ። ትምህርቱን ለመከታተል ግን ከስር የሚሰማው ድምጽ ስለሚረብሽ በተቻላችሁ መጠን ብታስቀሩት መልካም ነው። ጌታ ይባርክህ❤❗

  • @mekdelawitsamson8524
    @mekdelawitsamson8524 2 ปีที่แล้ว +4

    the teaching was really good but sound 🔊 🔊 and make it visual plz???

  • @enkenasefa190
    @enkenasefa190 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩትምህርት ፀጋውን ያብዛልህ ❤ ድምፅ ግን ለመስማት አሰቸገረ ጥራቱ

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 2 ปีที่แล้ว +5

    የፓስተር ትምርቱ እየተከታተልን ነው ድምፁ የራቀ ነው በደንብ ጮክ ቢል ደስ ይለናል

  • @luzasamson4291
    @luzasamson4291 3 ปีที่แล้ว +4

    . . . የድምጽ ጥራት . . .

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  3 ปีที่แล้ว +1

      ይገባናል ። ጸጋ ይብዛልህ/ሽ

  • @yonatanermias1115
    @yonatanermias1115 3 ปีที่แล้ว +5

    ፀጋ ይብዛላቹ !!
    ቲኒሽ የድምፅ ጥራት ላይ ችግር አለ

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ግን የምንችለውን ሁሉ እያደረግን ነው።

  • @meazaafework9562
    @meazaafework9562 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow. Tsega yebzalh dave

  • @tarbel4943
    @tarbel4943 2 ปีที่แล้ว +2

    ትምህረቱን በጣም እንፈልጋለን ግን ድምፂ ያንሳል።

  • @lifelife4904
    @lifelife4904 3 ปีที่แล้ว +3

    ተምርቱ ሂውት ነው