ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

♦️እጅ እስከ መጫን የደረሰችው❗️ሕፃን ዘማሪት ዮርዳኖስ ደረጄ❗️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ต.ค. 2023

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @fisehatadesse9228
    @fisehatadesse9228 10 หลายเดือนก่อน +200

    “...ፈጥናችሁ ከሁሉ የተሻለ ልብስ አምጡና አልብሱት፥ ለእጁ ቀለበት ለእግሩም ጫማ ስጡ፤.... ሉቃ15፥22"
    በቤቱ ደስታ ሆኖልናል የጠፋ ልጅ ተመልሶልናልና በቤቱ ያፅናሽ እህታችን❤❤

    • @abesalatene5859
      @abesalatene5859 10 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @abesalatene5859
      @abesalatene5859 10 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @nardiyabeshalij5412
      @nardiyabeshalij5412 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እልልልልልል ድንቅ ቃል በእውነት የቃሉ ባለቤት አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

    • @azebbaba1811
      @azebbaba1811 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-nk9qu2zl6j
      @user-nk9qu2zl6j 7 หลายเดือนก่อน

      በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p 10 หลายเดือนก่อน +167

    እኳን ወደ እውነተኛዋ ተዋህዶ እምነት መጣሽልን በቤቱ ያጽናሽ የሄዱትን ይመልስልን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ😢❤❤❤

  • @yohannesmekonnen9205
    @yohannesmekonnen9205 10 หลายเดือนก่อน +74

    31 “አባቱም እንዲህ አለው፤ ‘ልጄ ሆይ፤ አንተ ሁልጊዜ ከእኔ ጋር ነህ፤ የእኔ የሆነው ሁሉ የአንተ ነው፤ 32ይህ ወንድምህ ግን ሞቶ ነበር፤ ሕያው ሆነ፤ ጠፍቶ ነበር ተገኘ፤ ስለዚህ ደስ ሊለንና ፍሥሓ ልናደርግ ይገባናል።’ ” ሉቃስ 15
    ደስ ይበለን።😇😇😇

    • @meron7563
      @meron7563 10 หลายเดือนก่อน +1

      ኡፍፍፍፍፍ😢 ደስ የሚለኝ ቃል ነው።

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s 10 หลายเดือนก่อน +32

    ሰይጣን ይቃጠል በእግዚአብሔር ቤት ታላቅ ደስታ ሆኖል
    እንኳን ወደ እውነተኛው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ቤት ተመለሰሸ ❤

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 10 หลายเดือนก่อน +291

    አይይይይይ ሰንበት ትምህርት ቤት መማር ብቻ ሳይሆን በጠላታችን ላይ ልንነቃበት ይገባል በእውነት 😢 መምህር ተስፋዬን ይቱብ ተከታተሉ ክርስትናን በተግባር ትኖራላችሁ

    • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
      @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 10 หลายเดือนก่อน +12

      እውነት ነው ኤፍታኽ ጌታ ሆይ ልባችንን ክፈትልን ።

    • @yyfff4809
      @yyfff4809 10 หลายเดือนก่อน +10

      ሰይጣን ትምርት ምኑን እናዳምጣለን

    • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
      @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 10 หลายเดือนก่อน +22

      @@yyfff4809 የጠላትን አመጣጥና ከቤተክርስትያን አስተምህሮ አንፃር እንዴት ራሳችንን መጠበቅና መንቃት እንችላለን የሚል መምህርን ምኑ ነው የሚያስተቸው ።

    • @user-lp8lk4jm6o
      @user-lp8lk4jm6o 10 หลายเดือนก่อน +29

      ​@@yyfff4809ዳቢሎስ እየተጫወተብህ ነው ወንድሜ ወይም እህቴ መምህር ተስፈየ ክርስትናን በተግባር እንድንኖር እረድቶናል

    • @edenamare5990
      @edenamare5990 10 หลายเดือนก่อน +24

      ውይ በጣም ቀናሁ እኔም ከጠፋሁት አንዳ በግ ነኝ እና ለዚህ እንዲያበቃኝ ጸልዮልኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ ጸልዮልኝ!!!

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 10 หลายเดือนก่อน +148

    እንኮን በሰላም ወደቀጥተኛዋ እምነታችን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተመለሽልን በቤቱ ያፅናሽ

    • @fgjdfhhs1472
      @fgjdfhhs1472 10 หลายเดือนก่อน +1

      እልልልልልልልልል ዬርዲ እንኳን በሰላም መጣሽ

    • @hirutweldelasie
      @hirutweldelasie 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@fgjdfhhs1472❤ሁ መሠረተ

  • @lebashaymereja9142
    @lebashaymereja9142 10 หลายเดือนก่อน +22

    ደረጀ ለቤተክርስቲያን ጠበቃ እንደሆንክ መቸም ጸጋህን ያብዛልህ! ዛሬ የቤለክርስቲያን ጠበቆች ሀገር ያስፈልጋታል! በርታ በልልን!

  • @mesi5527
    @mesi5527 10 หลายเดือนก่อน +68

    ደብር መዌ ቅዱስ ሚካኤል ስዘምሪ ነበረ ማቅሽ ወጣች ሲባል በጣም ነበረ ያዘኩት ዛሬ ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ❤

    • @user-lq4xm6yy1s
      @user-lq4xm6yy1s 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እግዚሐብኤር ይመስገን

    • @bezagizachew3588
      @bezagizachew3588 10 หลายเดือนก่อน

      enem endezaw neber yemakat addisu michael

    • @amlightg8614
      @amlightg8614 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@bezagizachew3588p

  • @dagimpaulos113
    @dagimpaulos113 10 หลายเดือนก่อน +125

    እንዲሁ በቀላሉ የመናፍቃን መንፈስ አይሸኝም ከነፍስ ጋ ነው የሚቆራኝው ፆም ፀሎት ስግደት ፀበል ና ተከታታይነት ያለው የቅድስ ቁርባን ሂወትን መከተልና መናፍስት ላይ ያለሽን እውቀት ማጎልበት አለብሽ ቶሎ ብለሽ አውደምህርት ለመውጣት አትቸኩይ የትም አይሄድብሽም ወላዲተአምላክ የመጨረሻሽ ታድርግልሽ !

    • @GodOnlySaves
      @GodOnlySaves 10 หลายเดือนก่อน +4

      Ewnet new .. leza new bizuwochu ketemelesu buhula siwelawlu minayachew.

    • @user-qt3ry6ff5l
      @user-qt3ry6ff5l 10 หลายเดือนก่อน +4

      እዉነትነዉ አሜን በደብ ማወቅአለባት

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 10 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 10 หลายเดือนก่อน +9

      እዉነት ፣ነው ፣ኦሮቶዶክስ ፣በደንብ ፣ሰለማያዉቁት፣ነው ፣ወደሊላ፣ሀይማኖት ፣የሚገብት፣ሀይማኖታችንን ፣በደንብ ፣ማዉቅ፣አለብን ፣ሁላችንም ፡

    • @Nsartube-2246
      @Nsartube-2246 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 10 หลายเดือนก่อน +37

    ዮርዲዬ ዘመንሽ ይባረክ ከቅድስት ቤተክርስቲያን በስህተት በሚያማልል ትምህርት የወጣነው ሁሉ ተመልሰናል
    ኦርቶዶክሳዊያን እምነታችሁን አጥብቃችሁ ያዙ መምህራኖች ህዝቡን የወንጌል ትምህርት በደምብ የማስተማር ሀላፊነት አለባችሁ በብዛት ሚዲያዎች እየከፈታችሁ ወንጌል ስበኩ ተዋህዶ እውነተኛ አይማኖት ናት እዝች ቤተክርስቲያን ያደገ ትውልድ በስነምግባር ያደጉ መስጠትን የሚያውቁ ለሰው የሚያዝኑ ክርስቶስን በተግባር የሚሰብኩ ናቸው ።

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 10 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት አልሸ እህቴ እንካን ሊያሰተምሩና ሊሰጡ ያለህን ነው የሚቀሙት አልሸ ዘርሸ ይባርክ እንካን ወደ እናታችን ቤት ተመለሰ ተመሰጌን ከወንበዴና ከሌባ ከይሁዳ በማምለጥሸ የቀሩትንም ልቦና ይሰጣቸው ሲጀመር ጴንጤ ማለት አሰመሳይ ሌባ ውሸታም ሀይማኖት ነው

  • @Asterdawit-mi2yz
    @Asterdawit-mi2yz 8 หลายเดือนก่อน +5

    ተዋህዶ ገና ክብርሽ ይገለጣል ተዋህዶ ፀንታ ለዘለአለም ትኖራለች❤️❤️❤️

  • @user-px3wf1ug1r
    @user-px3wf1ug1r 10 หลายเดือนก่อน +24

    እንኳን ወደ እዉነተኛዋ ቀጥተኛዋ ተዋሕዶ እምነት መጣሸልን የሄዱትን ይመልስልን አንችንም እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሸ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nopo7998
    @nopo7998 10 หลายเดือนก่อน +116

    ይገርማል ሁሉንም የጠፉትን ይመልስልን ቸሩ አምላካችን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 10 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 10 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙏💒🌹

    • @tezaLove
      @tezaLove 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን ፫

  • @__-dl1pg
    @__-dl1pg 10 หลายเดือนก่อน +98

    ወይኔ ዮርዲ ስላየሁሽ ብቻ ደስ ብሎኛል። ጆሮዋን እየቆነጠጥን የያዝናት ልጅ እኮ ነበረች እንደ ቀልድ የተጠለፈችው ። በተለይ ስ/ት/ቤት ህፃናት ክፍል ስትማር ድምፅዋ ያምር ስለነበር ወደ አውደ ምህረት አወጣናት ፣በነ በግ ዋሻው ተነጠቀች።ለማንኛውም በመምጣትሽ ብንደሰትም በጥንቃቄ እንቀበልሻለን

    • @NeHase16
      @NeHase16 10 หลายเดือนก่อน +4

      ብዙ ፈተናዎች በራሳችን ሰዎች አገልጋይ መሳዮች ደርሶባታል:: እንኳን እመብርሃን ወደቤትሽ መለሰችሽ:: የልጅነትሽ አምላክ አልተወሽም:: ተመስገን!!

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 10 หลายเดือนก่อน +3

      😢😢😢ገብርኤል አባቴ አንተ ጠብቀን❤❤

    • @mahderemariammonemon4637
      @mahderemariammonemon4637 10 หลายเดือนก่อน +1

      በክርስትናህይወት የምንኖረው በአገልጋዮች ደግነትና ክፋትአይደለም ፣ለማንኛውም ስለአጠፋሻቸው ልጆች ተጠያቂ ነሽ ፡እግዚአብሔር ካንቺ ጋይሁን

    • @elcomegalaxy3854
      @elcomegalaxy3854 10 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህቴ እንኳን እመብርሀን እረዳች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን

    • @elcomegalaxy3854
      @elcomegalaxy3854 10 หลายเดือนก่อน

      አሁንም የድሮ አደራሻችሁ ነው ያላችሁት ባልሳሳት ከቤተሰባችን አንድዋ ትመስሊኘ አለሽ አድሱ ሚካየል አካባቢ ያባቴ አክስት ነበረች ዘማሪ ልጂ ያላት

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo 10 หลายเดือนก่อน +6

    መምህር ደረጄ ዘወይንዬ ተባረክ ዕድሜ ጤና ይስጥልን በብዙ ነገር የቤተክርስቲያን የጀርባ አጥንት ሆነሃታል ልኡሌ እናመሰግናለን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ 🥰🙏

  • @lulagbermdhin7450
    @lulagbermdhin7450 10 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ነው እኔም እዳንች ነበርኩ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር መጠገያችን ነች እውነተኛው የድንግል ማሪያም ልጅ ያለባት ቤተ ክርሰቲያናችን ህይውት አለባት እግዚአብሔር ይመስግን ። ❤❤❤❤

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p 10 หลายเดือนก่อน +103

    እልልልልልልልልልልልልል እንኳን ወደ ቅድስት በተክርስቲያን በሰላም መጣሽ እህታችን የጠፉትን ሁሉ እግዚአብሔር ይመልስልን

    • @abay5630
      @abay5630 10 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @romanabate5236
      @romanabate5236 10 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

    • @helina123
      @helina123 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤

    • @bertukantafese9190
      @bertukantafese9190 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@abay563038:56 38:57

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 10 หลายเดือนก่อน +48

    ወይ እምዬ ተዋህዶ ሲሄዱ ስትሸኝ ሲመለሱ በፍቅር ስትቀበል ድንቅ ነች ተመስገን

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ዮርዳኖስ ተመለሰች በስማም ደስታዬ ወደር የለውም ለመውጣቷ እልፍ ምክኛቶች አሏት የወርዲ 😭 ብቻ ያልተወሽን እግዚአብሔር አመሰገንኩ 😭😭

  • @emaamaen
    @emaamaen 10 หลายเดือนก่อน +9

    ሉሌ የቆዩ መዝሙሮቾን ልቀቅልን የምትሉ እስኪ በለይክ አሳዩኝ❤❤❤❤

  • @user-il7on9hb2z
    @user-il7on9hb2z 10 หลายเดือนก่อน +73

    እልልልልልልልልልል ዮርዲዬ ሚጢጢዋ ድምፀ መረዋዋ ዘማሪ በአንቺ ልቤ አልቅሱ ነበረ እንኳን በሠላም ተመለሽ

  • @user-cs6gc2ex4j
    @user-cs6gc2ex4j 10 หลายเดือนก่อน +49

    እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር መለሰሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Muma-of2jy
    @Muma-of2jy 7 หลายเดือนก่อน +3

    ከድሮውም በጣም እወድሽ ነበር ልጅ ሁኜ አንችን መሆን እፈልግ ነበር እንኳንም መጣሽልን ደስ ብሎኛል

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 10 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድማችን ደሬ ያደረከሁ ነገር ትልቅ ነው ሲመጡ በደንብ መጣራቱ እና አስተማሪዎችን አገናኝቶ በወንጌል በቃሉ እንዱታነፁ ማድረግ ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 10 หลายเดือนก่อน +15

    በራስሽ ሁሉን አይተሽ መመለስሽ በጣም መልካም ነው አሀዱ ሲባ እራሱ መንፈስ ቅዱስ ነው የጠራሽ ሩህሩህ ነው አባታችን ምስጋና ይግባው እንድንጠፋበት አይፈልግም

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 10 หลายเดือนก่อน +17

    እንኳን ወደ ኣባትሽ ቤት ተመለሽ እህቴ፡ እግዚኣብሄር ይመስገን፡ ከመምህር ደረጄማ ከእርስዋ የተረዳሁት ነገር ካለ፡ ይህ ሁሉ ኣገልጋይ የሚጣፋ ውጭ ባሉ ተሃድሶዎች ውትወታ ብቻ ሳይሆን በእኛ ኣገልጋዮችም የሚደርስባቸው ጫናም ጭምር ነው፡ ኣንዴም መምህር ደረጀ በግልጽ እንዲህ ብሎ ነበር፡ ሰው መናፍቃን የሚሆነው በራሱ ብቻ ሳይሆን እኛም ስለምንገፋው ነው ብሎ ነበር፡ ስለዚ እንዲህ በውስጥ ሆነው የሚገፉትም ከእኩይ ደብተራ ጀምሮ ኣደባቸው መያዝ ኣለባቸች።

  • @tamiratgebre29
    @tamiratgebre29 10 หลายเดือนก่อน +5

    ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን የደስታ እንበዬን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር የቀሩትንም ይመልስልን አሜን❤

  • @user-xc1yt5st5x
    @user-xc1yt5st5x 10 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር አንዲህ ነው ማንንም አይረሳም ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሁላችንም ከምናባክነው ሕይወት ይሰብስበን

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 10 หลายเดือนก่อน +12

    ፕሊስ መምህር ልጅቷን በደምብ ማን እንደሆኑ በትክክል እና በማስረጃ ኢንፎርሜሽን እንድትሰጥ ያስፈልጋል ስለዚህ እናንተ በዚህ ትልቅ ስራ መስራት ይኖርባችሃል አዎ ማጋለጥ ይኖርባችኋል ብዙ ሰው ከወሰዱ በኋላ እራሳቸውን ካጋለጡ በኋላ እንዲህ ነበሩ ማለት ይህ ቤተክርስቲያንን መግደል ነው ሁሉት ደሞዝ እየበሉ ቤተክርስቲያንን ለማጥፋት የሚጥሩትን አለማጋለጥ ይህም ለእናንተ ወደፊት በፈጣሪ ትልቅ ጥያቄ አለባችሁ ሌባን ሌባ ማለት ያስፈልጋል

  • @helenbizuneh1423
    @helenbizuneh1423 10 หลายเดือนก่อน +57

    እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን። ሌሎቹንም የኮበለሉትንም ቸሩ መድሐኒአለም እንደአንቺ የስባቸው ይመልስልን እኛንም መድሐኒአለም በቤቱ የጽናን ከመጥፋት ከመሳሳት ይጠብቀን።

  • @fikrukebede9579
    @fikrukebede9579 10 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ለሁሉም ቀን አለህ የኔ ጌታ፣ የጠፉ በጎችህን ወደ ቤትህ እንዲመጡ ድምጽህን አሰማቸው፣ የሰሙሃልም።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 10 หลายเดือนก่อน +11

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ፈቅዶ ስላመጣሽ ደስ ብሎናል አሜን አሜ አሜን በቤቱ ያፅናሽ ለሚመጣው ፈተና ሁሉ ትግስቱን ያድልሽ

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 10 หลายเดือนก่อน +52

    እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ላነሰቺ ያደረገውን ከዚች ቅድስት ቤተክርቲያን የጠፉትን ይፈልግልን 😭🙏 እንኳን ደና መጣሽ ዮርዲ🌷❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 10 หลายเดือนก่อน +15

    ለሷ ሳይደርሳት ቀርቶ ወይም ደሞ ቡድኑ ይለያል እንጅ እማ ዳቆን መስለው ሰበት ትምህርት ቤት ዉስጥ ታሉ አስኮብላይ ሌቦች ብር ይከፈላቸዋል ገጠመኝ አዳምጭ እንዴት በጥቁልና ጭምር ኦርቶዶክስን መናፍቅ እንደሚያረጉ 😔

    • @shugo-2123
      @shugo-2123 8 หลายเดือนก่อน

      ያው በቢሮ ይከፈለኛል በወር በወር አለችህ እኮ

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 10 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደህና መጣሽ!!! እንኳን ይዕቺን ህፃን ቀርቶ መሪጌታዎች ሳይቀሩ ሲጰነጥጡ ነው ያየነው። እግዚአብሔር ያበርታሽ!!!

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዮርዲዬ ዛሬ በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆኗል እልልልልልልል ብለናል እህታችን እንወድሻለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በነገረ ድኅነት ሙሉ ናት ልጅነት አለመብሰል አሳስቶሽ በደካማ ጎንሽ ገብተው ነው ወደ አውሬው ማኅበር ያስገቡሽ ለማንኛውም ደስ ብሎኛል የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @Dilayehu21
    @Dilayehu21 10 หลายเดือนก่อน +24

    እኔ ልጅ ሆኜ ደብራችን መጥታ ዘምራ ነበረ ትንሽ ነበረች እንደጠፋች 2009 ዓ/ም አይቼ አልቅሼ ነበረ ዛሬ በጠም ደስ ብሎኛል

    • @HshsHahahll
      @HshsHahahll 9 หลายเดือนก่อน

      Yadnale eyesus kgeta weaich medan yelem hamnot Iadeam Geta beacha yeameyadnew mlakte i adenum lihwitche Geta nw yezlilem. Hiwot yalew marim. Atadnam tmalch weda geta echi eyesus hiwot. Enij hamnot idalem yenfic. Abat. geta bchi nw yemtal eyesus

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 10 หลายเดือนก่อน +50

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ክብሩን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይውሰድ❤

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 10 หลายเดือนก่อน +4

    በአንች መመለስ ደስ ብሎናል ነገር ግን ስለ አስጠፋሻቸው ልጆች እንዲመለሱ ማልቀስ አለብሽ ይህችን መመለስ ብቻ እንዳታይ

  • @ruthelias9956
    @ruthelias9956 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔናት መጀመሪያም ጌታ ኢየሱስ አዳኝ የዘላለም ሂወት እንደሆነ አልገባሽም የሄድሽው ሰው አይተሽ ነው ተመለስኩ የምትይውም ሰው አይተሽ ነው ጌታ ያስብሽ

    • @TesfaKidusan
      @TesfaKidusan 10 หลายเดือนก่อน +2

      ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰለ ጠፉ ልጆቹ ሁሌም ያስባል እና እሷንም ፈልጎ መልሷታል እናንተንም በቸርነቱ አስቦ ይመልሳችሁ❤

    • @Firstmove01
      @Firstmove01 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@TesfaKidusanአሜን ይመልሳቸው እኛንም በተዋህዶ እምነታችን ያፅናን

    • @user-kv7gn5wo1h
      @user-kv7gn5wo1h 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ይመልሳቸው

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 10 หลายเดือนก่อน +16

    እግዚአብሔር ይመስገን መመለስ በጣም ደስ ይላል 20 የሰንበት ተማሪዎችስ ጉዳይ በእውነት አገብጎበኛል በፀሎት እናስባቸው እህታችንንም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-je7ve5tk2p
    @user-je7ve5tk2p 10 หลายเดือนก่อน +14

    እውነት ለመናገር እኛ ቤት የጠፉትን ፈልጎ ማምጣት በጣም ደካሞች ነን ብዙ ከሰንበት ት/ቤት የጠፉ ልጆችም አሉ

    • @user-qt3ry6ff5l
      @user-qt3ry6ff5l 10 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ከሰንበትትምህርትቤትነዉ ይገርምሻል አድልጅአለ ሲማርነዉ የገዛ አስተማሪዉ አዉጥቶ የወሰደን አለኝ ወደ አስራ ምንአምን የሚሆኑ የገዛ ሰንበት አስተማሪአቸዉ እናከባድነዉ

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን እግዚአብሔር ከስህተት መንገድ ተመለስሽ ሌላ ሐይማኖት ኖሮሽ ከምትበለጽጊ እመቤተ ስሟ በሚጠራበት ደጀ ሰላም የእኔ ቢጤ ሆኖ መኖር ይሻላል እውነቱን ፈልገው እመብርሃንን ተመጸኛት ትባርክሻለች በጣም ደስ ብሎኛል በቤቱ ያጽናሽ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 10 หลายเดือนก่อน +4

    Share God's Word
    የማቴዎስ ወንጌል 10
    37፤ ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤
    38፤ መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b 10 หลายเดือนก่อน +18

    እኔ ይቅርታ አድርጉልኝ ና ማንንም አላምንም ምክንያቱም አሁንም የረጅም እቅድ ይዘው ሊሆን ይችላል ስለተመለስሽ ደስ ብሎኛል ግን የእውነት ይሁን

    • @haimanotadmassu2389
      @haimanotadmassu2389 10 หลายเดือนก่อน +1

      I am with you on this one.

    • @RaniaYuhans-ls9ov
      @RaniaYuhans-ls9ov 10 หลายเดือนก่อน

      Aybalm hulun ymeywak fatarenaw

    • @user-nt7wi5rj9b
      @user-nt7wi5rj9b 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@RaniaYuhans-ls9ovእላለሁ በእምነቴ ማንንም አላምንም ስለተመለሰች ደስ ይላል ግን ሲወጡ እዴት እደሚያደርጎት ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ያቃል ካህን ሲሆኑ ሲወጡ መተተኛ ናቸው እያሉ የሚያሸማቅቁን ጥቂቶች አይደሉም ሳስባቸው እባዮ ይመጣል ከምናገረው በላይ ነው ለማንኛውም ያፅናት ታቃላችሁ በተለይ አገልጋይ ሲክድ በጣም ከባድ ነው የሆነ ነገር ቆርጠው የወሰዱባት ያህል ይሰማኛል

    • @zenahebezuabayalemayehu6738
      @zenahebezuabayalemayehu6738 9 หลายเดือนก่อน

      እስኪ በጎውን እናስብ፣እግዚአብሄር ያፅናት ብለህ ፀልይላት እንጅ እንደ ፖለቲካ እንዲህ አይነት ነገር መናገር ትክክል አይመስለኝም።

    • @user-nt7wi5rj9b
      @user-nt7wi5rj9b 9 หลายเดือนก่อน

      @@zenahebezuabayalemayehu6738 ምፍቅና ከአገልጋይ እጅ ከተራ ምእመን ተነስቶ አያውቅም ንግግሬ ልክ ነው ጎበዝ ሰባኪ ተብለው ጎበዝ ዘማሪ ተብለው ግን ቤተክርስቲያን በነሱ ትክሻ የተመሰረተች ይመስል አመሳቅለው ሲወጡ የነሱ ሞገስ ይነጠቃል እኛግን አለን የሚወጡ የሚገቡ እነሱ ናቸው ሳያውቁ ያወቁ ይመስላቸዋል በቃ ይበጠብጡናል በነሱ ምክንያት የሳቱትን ማየት በቂ ነው እሷ ተመለሰች በሷ ምክንያት የሳቱትስ እኔ ደስ የሚለው ነገር መዝሙር የምሰማው የቀሲስ ምዳየን የቀሲስ እግዳወርቅን ነው መዝሙራችሁን ለሚሰሙት አዝናለሁ አብረዋችሁ ሲጠፉ አጨብጭባችሁ ትቀበሉዋቸዋላችሁ አጨብጭባችሁ አብራችሁ ትወጣላችሁ ይልቅ ልጅ ካለህ (ሽ)የምታሰሙትን ስብከትም ሆነ መዝሙር እየመረጣችሁ የነሱ የክህደት መፈስ ልጆቻችሁ ላይ እዳይጋባ

  • @TIBEBEWOLDESENBET
    @TIBEBEWOLDESENBET 10 หลายเดือนก่อน +12

    ወንድሞቼ መምህር ደሬ ዘወንየ ዳቆን ልዑል ሰገድ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ሁለታችሁም ኢንህድግ ማህበረነ ያለውንእየኖራችሁት ነው ደርየ አበባ ቤት የተገናኘነው ሜሪላንድ ትዝ ይልሀል ዘ ልዑሌም አለምባንክ ማርያም ሱባኤ ገብተን ነበር የበረከት ልጆች በረከቱን ያብዛላችሁ

  • @lilylove4311
    @lilylove4311 9 หลายเดือนก่อน +1

    ..........መቀማት እንጂ መስጠት አያውቁም እንኳን እመቤቴ ድንግል ማርያም ወደ ቤቷ ጠራችሽ

  • @eskadareshetu-re9oc
    @eskadareshetu-re9oc 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናትዬ ማንም ፍፁም የለም ውስጥ ሆነን የምናጠፋ አለን የእግራችንን መመላለስ ብቻ ሳይሆን ልቦናችንን ይመልስልን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 10 หลายเดือนก่อน +68

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ በቤቱ ያጽናሽ❤🙏

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 10 หลายเดือนก่อน +13

    እህታችን እንኳን ወደትክክለኛ እና ቀጥተኛዋ ሀይማኖት ተመለስሽ ።በቤቱ ያኑርሽ

  • @ZemaritFasika
    @ZemaritFasika 10 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ነው ከልቤ የተደሰትኩት እንኳን ደህና መጣሽልን ዮርዲዬ እኛንም ፍፃሜያችንን ያሳምርልን

    • @Ethiopiamezmur477
      @Ethiopiamezmur477 10 หลายเดือนก่อน

      I have a lot (to work) (2*
      I have checked

    • @Ethiopiamezmur477
      @Ethiopiamezmur477 10 หลายเดือนก่อน

      I will (to it) (2*
      I am glad to be work

  • @emaamaen
    @emaamaen 10 หลายเดือนก่อน +34

    ከምር በእንባ ነው የጨረስኩት😭😭😭😭እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት❤

    • @ZerfeMengiste
      @ZerfeMengiste 10 หลายเดือนก่อน

      enem

    • @user-kv7gn5wo1h
      @user-kv7gn5wo1h 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሱ በእንባ ነው የጨረስኩት

  • @user-zk2lb7ll9q
    @user-zk2lb7ll9q 10 หลายเดือนก่อน +9

    እኳን ደና መጣሽ እልልልል በባ ነው የጨረስኩት በጅ የያዙት ወርቅ እደ መዳብ ይቆጠራል አሉ ከእህታችን የተማርኩት መጽሃፍ ቅዱስን አለማበብ ቤተክርስትያንን አለማወቅ በልምድ በሃድ ብቻ ዋጋ እደሚያስከፍል ተረድቻለው

  • @manaluketema2302
    @manaluketema2302 10 หลายเดือนก่อน +61

    በጣም ነው የማዝነው ኦርቶዶክሳውያን ወደ ጴንጤ ከመግባታቸው በፊት የሐይማኖት አባትን ሳይጠይቁ ዝም ብሎ መነዳት አሁንም ኦርቶዶክሳውያን በየገጠሩ ማስተማር አለብን

    • @user-tk3rk3yi5d
      @user-tk3rk3yi5d 10 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል ምንም ቢልዋቸው ለምን የሰማሉ ኦርቶዶክስ ጥልቅ ናት አንድ አንዱን እያሉ ያወናብዶቸዋል እና አትስማውቸው ምንም ቢልዋችሁ ምንም ዮሆን እምይ ኦርቶዶክስ❤❤❤

    • @shiferawzeru1190
      @shiferawzeru1190 10 หลายเดือนก่อน +2

      የ ሀይማኖት አባት ቢስት አብረሽ ልትስቺ ነው እንዴ ?? “ እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።”
      ሮሜ 10፥17 ስለዚህም እህቴ መስማት ያለብሽ ከ ቃሉ እንጂ ከአባባ ከሆነ በመጨረሻም ጊዜ በጌታ ፊት ሰው ሁሉ ሲቀርብ አንቺም አባባን ጠይቄ ነው የነገሩኝ ብትይ ከወዴት እንደሆንሽ አላውቅሽም እንደምትባይ ቃሉ ይነግረናል። የ kale awadi Tv ስብከቶችን አዳምጪ።

    • @mequanentam
      @mequanentam 10 หลายเดือนก่อน

      @@shiferawzeru1190
      የEOTC TV Official ስብከቶችን አይሻልም?😎
      ለዘማሪት ዮርዳኖስ መጸጸቱን የሠጠ ለአንተም ይሥጥህ! አልሰማሃትም ከቤተ ክርስቲያን ውጭ በነበረችበት ጊዜ እንኳን ቅዳሴው ምን ያህል እንደማረካት!

    • @shiferawzeru1190
      @shiferawzeru1190 10 หลายเดือนก่อน +2

      @@mequanentam
      ወንድሜ ክርስትና እኮ ማስቀደስ ሳይሆን መቀደስ ነው ። 16ክፍለ ዘመን የመጀመሪያው የተሀድሶ መሪ የሆነውን ኢትዮጵያዊው ደቂቀ እስጢፋኖስ እንደነበር መችም ታውቃለህ። ከጊዜ በኃላ ግን ተዋህዶ ቤት ክርስቶስ እየደበዘዘ በገድላት እና መፅሀፍ ቅዱሳዊ ባልሆኑ ትምህርቶች ተጥለቀለቀ። ስለ ክርስቶስ ብቻ መስበክ መዘመር እንደ ሌላ ፍጥረት መታየት ጀመረ። እኔ ለመመለስ ቀዳሚ ነኝ ተዋህዶ ለመሆን ብቻ ክርስቶስ ይሰበክ እንጂ ያለ ሌላ አጃቢ። 🙏

    • @yonitegegne7169
      @yonitegegne7169 10 หลายเดือนก่อน

      @@shiferawzeru1190አንተ ከንቱ የሰይጣን ፈረስ ቃል አዋዲ አዋናባጅ የወሮበላ tv ከመትሰማ መፅሐፍ ቅዱስህን አንብብና ጌታ ማን ፣ ቅዱሳን በጌታ ዘንድ ምን ስፍራ አላቸው የሚለውን ብታጠና አይሻልህም ያው በመጨረሻው ከፍርድ እንድትድን ብየ ነው።
      ዮሐ 10፡30 እኔ እና አብ አንድ ን
      ዮሐ 16:15 ለአብ ያለው ሁሉ የእኔ ነው
      ዮሐ 16:26 በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላቹህ እኔም ስለናንተ አብን የምለምን እንድላቹህ አይደለሁም።
      ዮሐ 17:5-6 አሁንም አባት ሆይ ዓለም ሳይፈጠር ባንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አክብረኝ። እንግዲህ ለአብነት እንኳ በነዚህ ጥቅሶች ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እንጂ እንደማይማልድ ይናገራል ።አንተ ታዲያ የሱን ቃል ሽረህ በራስህ የፈጠርከውን ተረት ትተህ ንስሀ ግባ ካልሆነ ግን ለፍርድ ቀን ትቆማለህ እና ቃለ አዋዲ tv ጠበቃ ይቆምልሃል?ደግሞ እኮ ግርም ድንቅ የሚለኝ ስለ ተዋህዶ ምን አውቀህ ነው እንዲህ ምትቦተረፈው? ቅዳሴ ምን እንደሆነ ታውቃለህ ? ቅዳሴ ማለት ከቤተልሄም ተዋልዶ ፣ እስከ ስቅለቱ፣ ከዛም በቀራኒወ ላይ የቆረሰውን ስጋና ደም እውነተኛ የህይወት መብል ብለን ስጋና ደሙን ተቀብለን ፣ በመጨረሻም ዳግም ምፃቱን አውጀን በሰላም ወደየ ቤታቹህ ለሀዋርያት ቅዱሳን መላዕክት በእርገቱ ጊዜ እንዳላቸው ዲያቆን በሰላም ወደየ ቤታቹህ ሂዱ ሲለን ምፅቱን እያሰብን የምንመለስበት ስርዓት ነው ታዲያ አንተ ሚስጥሩን ሳታውቅ ምትቀላምድ ለምን ይሆን? ለነገሩ መስጠም የፈለገ ሰው በብርጭቆ ውሃም ይሰጥማል አይደል ነገሩ ? ከመናገርህ በፊት ጠይቅ በአግባቡ ትረዳለህ ካልሆነ ግን ለፍርድ ወንበር ስትቀርብ ማጣፊያ ታጣለህ።

  • @user-cd2jy9dt1j
    @user-cd2jy9dt1j 10 หลายเดือนก่อน

    የጠፋው ልጅ ሲያገኘው የተደሰተው አባት በመመለስሽ ደስ ብሎኛል ነገር ግን እውቅና ማብዛት በዉዳሴ ከቱ ስለሚወድቁ ለሰዎች የምንሰጠዉ ቦታ መጠንቀቅ ይገባናል ለምን ሌሎችም ግብራበሮቿ እውቅና ያገኙባትን ቤ/ክ የሚወጉት ስለዚም ማንም ሄደ መጣ መደነቅ የለብንም ቤ/ክ ለዘላለም ህያው ናት ለሁላችንም ቅ/ጊዮርጊስ ፅናቱን ይስጠን

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 10 หลายเดือนก่อน +1

    ከልብ ከተመለሽ እንኳን ወደ ቤቱ በሰላም መጣሽ ድምጽሽ ድንቅ ነው ምህረት አብ ፕሮግራም ላይ ቀርባ እንደነበረችው እንዳትሆኚ በቤቱ ያጽናሽ እርኩስ መንፈስ ክፉ ነው ጸበል ተጠመቂ ምክንያቱም ከቤቱ ከወጣን ብቻችንን አንመለስም እርኩስ መንፈስንም አጋብሰን ስለሆነ በቤቱ የምንመለሰው ያ ደግሞ የሚወገደው በጸበል በስግደት ብቻ እንደሆን ተምሬያለህ
    ያለነውንም ሃጢያታችንን በቸርነቱ ይቅር ይበለን መሃሪው አምላክ አልፋ ኦሜጋ

  • @tesfamariamfirehiwot2974
    @tesfamariamfirehiwot2974 10 หลายเดือนก่อน +22

    የድንግል ልጅ ሁሉን ይችላል ሌሎችንም እንዳንቺ ይመልስልን አሜን...........አሜን

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 10 หลายเดือนก่อน +9

    Exactly ልክ ልል ነበር በድምፅዋ ነው የሄደችው የእኛም ብዙ ትምህርታችንም ኡይገባንም ግን እኛ እያንዳንዳችን የፀና ፁሎት ከፀለይን ቄሱን መነኩሴውን ፖፖሱን ሳናይ እኛ እራሳችን ለሀይማኖታችን ተገዥ መሆን አለብን!!!

  • @user-ol9gh2km9g
    @user-ol9gh2km9g 10 หลายเดือนก่อน +5

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን እካን ወደቤትሽ ወደ ተዋህዶ በትሽ በሰላም መጣሽ ተመስገን ❤❤❤❤

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 10 หลายเดือนก่อน +5

    Glory be to God for this beautiful heartwarming news 🤗🤗🤗 I was so heartbroken when Zemede told us her story how she became a lost sheep 💔💔💔 so it is wonderful to hear how she has found back her true home 🥰🥰🥰 May God bless her to remain in the one truthful Orthodox Tewahdo faith serving the Lord in the Holy Church 🙏🙏🙏

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 10 หลายเดือนก่อน +20

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልክብር ለመድሃኒያለም ይሁን እንኳን ወደ እናትቤተክርስቲያን መጣሽ በቤቱ ያቆይሽ እህቴ🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍💕💕💕😍

  • @hilemichaelaa5971
    @hilemichaelaa5971 10 หลายเดือนก่อน +17

    እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎችንም እንዲህ በሥርአቱ ይመልስልን :: በአንድ ኃጥአት መመለስ በሰማይ ደስታ ይሆናል ማለት ይህ ነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን መድኅኔዓለም አምላከ ቅዱሳን አሜን ::

  • @haymanotarega1105
    @haymanotarega1105 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ከአውሬው መንጋጋ ቸሩ እግዚአብሄር ነጠቀሽ፡፡

  • @tadessegobeze800
    @tadessegobeze800 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን በሰላም ወደእናት ቤተ ክርስቲያን ቤትሺ ተመለሺ መምህር ደሬም እናመሰግንሀ አለን በርታ።

  • @alemasemamaw6566
    @alemasemamaw6566 10 หลายเดือนก่อน +10

    ልዑል ሰገድ አንተ ጊዜ የማይቀይርህ ድንቅ ሰዉ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eftahtube7646
    @eftahtube7646 10 หลายเดือนก่อน +16

    እግዚአብሔር እንኴን ወደ ቤትሽ ተመለሽ እህታችን ከመጀመሪያው እስክ ጨርስ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት በርች እመቤታችን በአማላጄ አትለይሽ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላሽ ይሁንሽ ከልብ እንወድሻለን ፅጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ ።
    የመጡትንም አግልጋዬች እህቶች ወንድሞች በፍቅር እንቅርባቸው ከእኛም ብዙ ችግር አለ እናቅርባቸው በፍቅር ጌታችን መደሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ስለሆነ ወደ እናት ቤተክርስቲያን የተመለሱ አሉ ለምሳሌ ዘማሪ ሰለሞን አቡከር በጣም የምንወደው ጥሩፅጋ ያለው ወንድማችን ነው እርሱንም ስናገኘው እናበርታው ሌላው ወንድማችን ሉሌም አቅርበውበሚዲያህ ከተመለስ ቢቆይም ለሌላው ከእርሱ ትምህርት ስለሚሆን ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @user-ud2ep9qb8r
    @user-ud2ep9qb8r 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ዘማሪት ዮርዳኖስ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ❤🙏🏼💕በጣም ትንሽ ልጅ ሆነሽ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስትያን ስትዘምሪ ትዝ ይለኛል

  • @user-rq9pe7ku7k
    @user-rq9pe7ku7k 10 หลายเดือนก่อน

    ዮርዲ አሁንም የተቀባሻቸውን ነገር ቆርጠሽ ተይ አንቺ ዘማሪ ነሽ ለቤተክርስቲያን የተለየሽ ነሽ እባክሽ አርቴፍሻል ኩል ምናምን አስወግጀ የኔ ቆንጆ

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 10 หลายเดือนก่อน +11

    ፈጣሪ ሆይ ማረኝ ሐይማኖቴን እንድጠብቅ እርዳኝ አምላኬ ሆይ በሚሄዱም እናዝናለን በሚመጡትም ደስ ይለናል። ግን በተቻለን አቅም ሐይማኖታችንን እንጠብቅ ግን አዝኛለሁ በሐይማኖት ብቻ ብዙ መናገር እፈልግ ነበር

  • @Sara46445
    @Sara46445 10 หลายเดือนก่อน +25

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እንኳን ወደ ቅድስት እናትሽ መጣሽ እህቴ 🎉🎉🎉🎉

  • @abeltesfaye6973
    @abeltesfaye6973 8 หลายเดือนก่อน

    ዮርዲ ጎበዝ ጠንካራና እውነተኛ አገልጋይ ናት አሁንም ተመልሳ ወደ በራላት ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ድንቅ የአገልግሎት ህይወት ሌሎችንም ይዛ ከተዋህዶ መውጣቷ አይቀርም ዮርዲ በርቶላታል ኢየሱስ ተገልጦላታል ማንንም አትሰማም። አሁን ለሚጠይቃት ጥያቄ እንኳን ትክክለኛና ሳታስመስል ነው መልስ የሚትሰጠው። በጣም ነው የሚወዳት ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ።

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 10 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ወደ እዉነተኛዋ ተዋህዶ እምነታችን በሰላም መጣሽልን እህታችን ቀሪዉን ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ የሄዱትንም እመአምላክ እናታችን በቃል ኪዳኗ ትመልሳቸዉ🙏♥️😥😥😥

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m 10 หลายเดือนก่อน +7

    ትንሻ ዘማሪት ዮርድዬ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎናል ወደ ቤትሽ ስለመጣሽ አለን ከጎንሽ ነን በርቺ

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c 10 หลายเดือนก่อน +15

    እልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፁብ ነው ተመስገን 🤲🤲❤️❤️❤️

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ለጌታችን ለመድኅኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው ስላቺ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ እንኳንም ተመለሽልን 🙏

  • @hanatesfaye3479
    @hanatesfaye3479 8 หลายเดือนก่อน +1

    ከእግዚአብሔር ቤት ወተሽ ሃሜተኛ ሆንሽ በእግዚአብሔር ቤት ግን ወንጌል ብቻ ይሰበካል. እኛ ግን የተሰቀለውን እግዚአብሔርን እንሰብካለን.

  • @natnaelwondem3721
    @natnaelwondem3721 10 หลายเดือนก่อน +90

    Back to the original church of Christ ❤❤❤......orthodox forever ❤❤❤❤

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v 10 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ሰላም መጣሽ ወደቤትሽ እኔ ትዝ ይለኛል ድሮ አውደ ምህረት ላይ ስትዘምር ትዝ ይለኛል ከበኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረት አብጋ እንኳን ሰላም መጣሽ እግዚአብሄር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ ዮርዲዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪💒💞💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪

  • @quanquayeneshmedia4055
    @quanquayeneshmedia4055  10 หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/RNHnuYJPLKk/w-d-xo.htmlfeature=shared

  • @EsabieTube
    @EsabieTube 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን፣ የዘማሪት ዮርዳኖስ የልጅነት መዝሙር ብዙዎቻችን ወደ ተዋህዶ ቤት ጠራን፣ ስመ ክርስትና እና ሀብተ ወልድን ያሰጡኝ ወላጆቼ ቢሆኑም፣ ቃለ እግዚአብሔርን መማር መዝሙራትን ማዳመጥ ከጀመርሁባቸው ጥሪዎች አንዱ የዛች ብላቴና መዝሙር ነበረ፡፡ በኋላ ላይ ያጋጠማትን ፈተና መ/ር ዘመድሁን በቀለ በግልጽ ጽፎ፣ በበዳዮቹ ተቆጥቶ ይፋ አደረገ፡፡ ዛሬ ደግሞ መመለሷን ሰማን እልልል…ዮርዲ እንኳን ተመለስሽ፡፡ እኔ በበኩሌ የልጅነት መዝሙርሽ በዛን ጊዜው ትህትናሽ እንዲከለስ እንደገና እንድትዘምሪው እፈልጋለሁ፡፡

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 10 หลายเดือนก่อน +12

    እንኳን ደህና መጣሽ፡፡ አሁን ካንቺ የምንፈልገው አርፈሽ ቁጭ ብለሽ እንድታመልኪ ነው፡፡ አርፈሽ አፍረሽ እየፀለይሽ ቁጭ በይ፡፡ አንቺን እንጅ መዝሙር የምትይውን ዘፈንሽን አንፈልገውም፡፡ ምን ያህል እንደተንገላታሽ እንደተበደልሽ እናውቃለን፡፡ ግን ሲነግሩሽ ባለመስማትሽ ነው፡፡ ተቀጥተሻል፡፡ አሁን እንኳን ደህና መጣሽ፡፡ መጥተሽ ግን የመድረክ አገልግሎት ውስጥ ከገባሽ የበለጠ ውድቀት ያጋጥምሻል፡፡ አርፈሽ ፀልይ፡፡ አለቀ፡፡

    • @eleyasbekele
      @eleyasbekele 8 หลายเดือนก่อน

      "arfesh tsely?" ,who are you to judge someone, watch your language

  • @quanquayeneshmedia4055
    @quanquayeneshmedia4055  10 หลายเดือนก่อน +9

    gofund.me/eb45bca2 ለቴሌቭዥን አገልግሎት ደግፉን።

    • @user-op8tb9ye5k
      @user-op8tb9ye5k 10 หลายเดือนก่อน

      ሉእሊ በማሪያም ፈልጊህ ነዉ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ አገልጋዮች ችግር አለባቸው ጽኚ ደሞ መጣሽ እየተባልሽ ልትገፊ ትችያለሽ ዮርድዬ አሁንም ጽናት ይኑርሽ የሚገፉት ብዙ ናቸው

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 10 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልሎልል እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በርቺ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንሽ ቅዱስ ሚካኤል ከጎንሽ ይቁም በጣም ደስ ብሎናል ወደ እናት ቤተክርስቲያን ስለተመለስሽ❤❤❤❤❤❤

  • @asheberkelile2144
    @asheberkelile2144 10 หลายเดือนก่อน +4

    ያፅናሽ መመልስሽ ከልብ ይሁን ከመድረክ በፊት ለራስሽ ከእግዚአብሔር ጋር ግዜ ውሰጂ ቤ/ክ እወቂ ለመኮብለልሽ ማሰናከያ ጥያቄ በመጠየቅ ለጥያቄዎችሽ ከመምህራን መልስ አግኚ ከዝያ የእግዚአብሔር ምርጥ እቃው ፅኑ አገልጋይ ለመሆን በትህትና ተመላለሺ እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይምራሽ የእናቱ ምልጃ ይርዳሽ የቅዱሳን ምልጃና በረከት ብርታት ጉልበት ፅናት ይሁኑሽ

  • @user-ve8kn2zd6h
    @user-ve8kn2zd6h 10 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይመስገን የጠፋችው በግ ስለተገኘች የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን አሁንም መጨረሻሽን ያሳምረው እስከፍፃሜሽ በቤቱ ያፅናሽ አሜንንን

  • @user-ig9tc5ot5r
    @user-ig9tc5ot5r 9 หลายเดือนก่อน

    ዘወይንዬ ያንተን ስራ ማን ሰራው ትለያለ ሀገራችን ግብረሶዶም እዳይገባ ታገልክ እድሜ ይስጥ የቤተክርስቲያን ጠበቃ❤❤❤ስላሴ ይጠብቅ

  • @tigistfeleke329
    @tigistfeleke329 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ በቤቱ ያጽሽ እህቴ ፈተናውን በእግዚአብሔር እርዳታ አልፈሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 10 หลายเดือนก่อน +9

    እልልልልልልልልልልልክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በእውነቱ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ በርቺ
    የቀሩትን ወደ ቤቱ ይመልስልን በእውነት

  • @alzemtube5249
    @alzemtube5249 10 หลายเดือนก่อน +14

    እልልልልልልልልልልልልልል
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እህታችን እንኳን በደህና ተመለስሽልን እግዚአብሔር በቸርነቱ ወደ ቀደመው ዝማሬሽ ትመለሽ ዘንድ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ከሁላችን አይለየን 🙏🙏

  • @user-vd1gg8yx4j
    @user-vd1gg8yx4j 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ተመስገን ሰንበት ተማሩዎች የመምህር ተስፋይ አበራ ትምህርት በነፍስም በስጋም ይጠቅማችሁል ገጠመኝ ስሙ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ነው ትምህርቱ ትክክልኛ ክርስትያናዊ ህይወት መኖር ነው እግዚአብሔር የሁላችን ፍፃሜ ያሳምርል🙏🙏🙏

  • @biructawit
    @biructawit 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ የደስታ ቀን ነው::በቤቱ ያፅናሽ እህት አለም::❤️❤️

  • @helenlove4359
    @helenlove4359 10 หลายเดือนก่อน +5

    የድንግልማርያም ልጅ ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር። ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጠሽልን እግዚአብሔር። በፀጋው በጥበቡ ከአቺጋ ይሁን የድንግል ምልጃ እናትነቷ የመላእክት ጥበቃ የፃድቃን የሰማእታት። ልመና ከአቺጋ ይሁን ስለሁሉም ነገር ሰማይን ምድርንም ያፀና የአባቶችችን አምላክ የእኛም አባት ስም የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደህና በጣሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 10 หลายเดือนก่อน +22

    እልልልልልልልልል ስለ ሁለም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @user-fh8lc3pt7l
    @user-fh8lc3pt7l 10 หลายเดือนก่อน

    ትንሻ ዘማሪ ይውርዳኖስ ያሳደገሽ ደብረመዊ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በቤቱ ያፅናሽ አላመንኩም ነበር ከታድሶጋር ናት ሲሉ ለዚያበቃሽ እግዚያብሔር ይመስገን በርቺ ለጠፉትም እሕቶቻችን ለመምሳሌ ሁኛቸው አይረሣኝ ይመስክር ሰንበትምሕርትቤት

  • @hayilemelekoteshete6732
    @hayilemelekoteshete6732 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሱቡሐ ዘተሰብሐ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ። እንኳን እግዚአብሔር ወደ በረቱ መ ለሳት እንኳንእመብርሃን ወደ እቅፏ መለሰቻት ይህ ታላቅ ነገር ነው ይህንን የምትሰሩ መምህራነ ቤተ በክርስቲያን ዓስበ መምህራንን ያድልልን በርቱ የቀሩ አሉ እመብርሃን ትርዳችሁ።

  • @meri24242
    @meri24242 10 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ሰላም ተመለሰች ደስ ይላል በጣም ነገር ግን አደራችሁን ደሞ መድረክ ሰታቹ እንዳታነግሷት እንደማንኛውም ምእመን ትቀጥል እንጂ ልትሸቅልብን አታድርጉብን

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 10 หลายเดือนก่อน +10

    ትዝታው ሳሙኤልም እነደሚመለስ እርግጠኛ ነኝ ወልድ ስኒን ስሰማ ሁሌም አዝናለው አለቅሳለው እመቤታችን ሁሉንም ትመልስልን አሜን!

    • @naniyemelaku9304
      @naniyemelaku9304 10 หลายเดือนก่อน

      "አወደሰኒ" /አመስግነኝ ወልድሰኒx

    • @peacetube1099
      @peacetube1099 10 หลายเดือนก่อน

      @@naniyemelaku9304 እመቤታችን አመስግነኝ ብላህ ነው ወይ የምታመሰግናት የሚል ጥያቄ ያስነሳና በወቅቱ ኦርቶዶክሶች አደሉም እየተባለ ሲወራ የነበረውን ወሬ እውነት ነው ወይ ያስባለ መዝሙር ነበር

    • @user-hn9sn9wu3n
      @user-hn9sn9wu3n 10 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም የትዝታው እና ዘርፌ መዝሙር ስሰማ አለቅሳለሁ እፈራለሁም እዳይሞቱ ሳይመለሱ💔 በልባችን ውስጥ ናቾው በፀልት እናስባቾው💒🙏

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 10 หลายเดือนก่อน

    ጠያቂው ዘማሪ እንዴት እንደሚጠየቅ ፣ ጥያቄ መጠየቅ ከምን እንደሚጀመር ፣ ኢንተርቪው እንዴት ፍሎውን ጠብቆ መሄድ እንዳለበት ግዜ ሰጥተህ ብትማር። የምታቀርባቸው ጥያቄ ፣ ጥያቄ ስትጠይቅ የምታወጣው ድምጽ ብዙ ሚስተካከል ነገር አለው።

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 10 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያንሽ በሰላም መጣሽ