መንፈሳዊነት እና የሚለውጠው አጽናኝ | Zehohitebirhan media official | ክፍል 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • #ዘኆኅተ_ብርሃን #ቦሌ_ማርያም #Zehohitebirhan #Bole_Mariam #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተ_ክርስቲያን #Orthodox #Tewahedo #Church #eotc #podcast #newvideo #ዲያቆን_ሕሊና_በለጠ #eotc
    መንፈስቅዱስ በምሥጢረ ሥላሴ ውስጥ ክፍል 1 👇👇
    • መንፈስ ቅዱስ በምሥጢረ ሥላሴ ውስጥ...
    ጰራቅሊጦስ ነገረ መንፈስቅዱስ ክፍል 2 👇👇
    • ጰራቅሊጦስ ነገረ መንፈስቅዱስ ክፍል...
    #ዘኆኅተ_ብርሃን #ቦሌ_ማርያም #Zehohitebirhan #Bole_Mariam #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተ_ክርስቲያን #Orthodox #Tewahedo #Church #eotc #podcast #newvideo #ዲያቆን_ሕሊና_በለጠ #eotc
    Instagram - / zehohitebirhan_official
    Facebook - / zehohitebirhan
    TikTok - www.tiktok.com...

ความคิดเห็น • 51

  • @kokifikadu
    @kokifikadu หลายเดือนก่อน +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ ኦርቶዶክሳዊያን ሼር እያረጋቹህ ተመልካች እንዲኖር እንተጋገዝ ❤❤❤

  • @ወይንዬ_ዘደማስቆ
    @ወይንዬ_ዘደማስቆ หลายเดือนก่อน +6

    መንክር ትምህርት ነበር እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ጸጋ በረከቱን ጥበቡን ጽናትና እምነትን አብዝቶ ይስጣችሁ መምህሮቼ❤ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-le8pm6qq7t
    @user-le8pm6qq7t หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእዉነት ድንቅ ትምህርት

  • @Haym532
    @Haym532 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራን❤እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
    ነገረ መንፈስ ቅዱስን ስጨርሱ ነገረ ክርስቶስን ብትጀምሩልን🙏

    • @samritube5541
      @samritube5541 หลายเดือนก่อน +1

      እኅቴ ሀይሚዬ ካንች አይቼ ነው ነው የመጣሁት ቤቱ ደስ ሲል ተባረኪልኝ❤❤❤

  • @user-fi5px3jq4h
    @user-fi5px3jq4h หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልን ቤቤቱ ያቆይልን

  • @samsimon8109
    @samsimon8109 2 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም አየተማርን ነው . Plz don't let us Alone u guys has more wisdom plz debate more with a short period of Time.

  • @Tube-e4c
    @Tube-e4c หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @ZaenbAa-sh4jl
    @ZaenbAa-sh4jl 18 วันที่ผ่านมา

    በእዉነት,እኔ,አፅያተኛነኝ,በእግዚሐቤር,በሁሉ,ደሰተኛ,ነኝ,እይዋቸዉ,የተዋህዶ,ፍሬዮች,ደሥ,አይሉም?እዉነት,ኦርቶዶክሰ,ተዋህዶ,ፀንታ,ለዘላለም,ትኑር💚💛❤

  • @yonasgetachew3597
    @yonasgetachew3597 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነበር ❤❤❤ የሳምንት ሰው ይበለን

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu4882 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @masaret6014
    @masaret6014 3 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selam1927
    @Selam1927 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነቱ ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ያቆየለን 🥰🙏

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደና መጣቹሁልን መምህሮቻችን❤❤❤

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራን እግዚአብሔር ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @Gsyf-v6e
    @Gsyf-v6e หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤❤❤❤❤

    • @Gsyf-v6e
      @Gsyf-v6e หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደህና መጣችሁል ወድሞቻችን

  • @dagnachewwendimagegn8447
    @dagnachewwendimagegn8447 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን።

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt 2 หลายเดือนก่อน +3

    Wendmoch be ewnt ejjeg denk temert be rga agelalets nw eyastmarachu yalachut i wish more people yehn astemhero bikafel. Be ewnt menfes kidus ahunm chmero yegletselachu lejnam meredatn yesten .tebareku tendmoche . Betam enamesgnalen .

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 หลายเดือนก่อน +1

    enameseginalen hulem begugut entebikalen

  • @user-ix4ee3qo5s
    @user-ix4ee3qo5s หลายเดือนก่อน +1

    Bewunet Egziabiher ybarkln,kale hiwot yasemaln wondmoche

  • @HiruyHiruy
    @HiruyHiruy หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher ystln betam dnk tmhrt nw

  • @NiceNice-ff1bk
    @NiceNice-ff1bk 8 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሂወት ያሰማልን❤

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን❤🎉❤❤❤❤

  • @enoch410
    @enoch410 หลายเดือนก่อน +2

    Please brothers continue discussing more about the Holy Spirit, it’s much needed. I loved it, it was very insightful God bless you guys, I will recommend this video and your channel to my family and friends.

  • @user-jv4cw1fx6k
    @user-jv4cw1fx6k หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤ ወንድሞቼ

  • @desalegnkassa5562
    @desalegnkassa5562 17 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማል!
    አባቶቻችን ኃጢአት ማለት እግዚአብሔርን ማጣት ነው ይላሉ
    አዳም አታድርግ የተባለውን አድርጎ ፀጋውን ከተገፈፈ! ይህም ማለት የልጅነት ፀጋውን ከወሰደበት እግዚአብሄር ደግሞ ፈታሂ በጽድቅ ከሆነ. ዛሬ ከትህዛዙ ስንወጣ መንፈስ ቅዱስን አይወስድብንም? እኔ እግዚአብሄር አይለወጥም ስለሜል ቃሉ! የእግዚአብሄር ልጆች በመንፈስ የሚመሩ ናቸው ይላል
    ቅዱስ ዮሐንስ በመልእክቱ! በስሜት በገንዘብ በዘመነ ሳይሆን! አሁን ብዙዎቻችን በመንፈስ ነው የምንሠራው?
    አሁንም ቅዱስ ዮሐንስ ከእግዚአብሔር የተወለዱ ኃጢአትን
    አያደርጉም ይላል! ቢወድቁም ፈጥነው ይነሳሉ እንጅ እንደ እኛ በኃጢአት እየተደሰቱ አይኖሩም. ታዲያ ከእግዚአብሔር ተወልደን እንዴት በኃጢአት እንኖራለን? ኃጢአት ሞት ነው
    የነብስ ሞቷ ከእግዚአብሔር መለየት ነው!
    ከእግዚአብሔር መለየት ምንድን ነው?
    ባይሆን ዛሬ ንስሀ በር ስለተከፈተ ወዲያው ጸጋችንን ማግኘት
    እንችላለን.
    እግዚአብሄር ከዷኛ ጋር ከሆነ ይህ ሁሉ ለምን ደረሰብን እንዳለ ጌዲዬን!
    መምህራችን ከዘረዘራቸው የመንፈስ ፍሬዎች ሰላም ፍቅር ደስታ ቸርነት የመሳሰሉት ከራቁን ስንት ጌዜ ሆነን?
    እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱሰ ክርስቶስ ለአባቶቻችን ለሐዋርያት ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኘ እንዳለ ዛሬም ይሰራል!
    እናንተም ጋር እየሰራ ነው!
    መላእክት መንግስቱን እንድንወርስ እየተራዱን ነው ወይስ መንፈስ ቅዱስ? በኃጢአት ለምንኖር ለኟ
    በኃጢአት እየኖርን መንፈስ ልደት ወየስ መንፈስ ረድኤት?
    ሁልጊዜ ከእናንተ ጋራ ነኝ እንዳለ

  • @tsiontadesse5364
    @tsiontadesse5364 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ዉስጥ የሚገባ ትምህርት ነው መንፈስ ቅዱስ ተነስቶ አብ ና ወልድ አይቀሩምና ብትቀጥሉት
    እናመሰግናለን

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞች

  • @LemlemGebreyohannes-p4z
    @LemlemGebreyohannes-p4z หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @mimichebude8019
    @mimichebude8019 29 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @nebyathaile725
    @nebyathaile725 24 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @mulukenzeleke6525
    @mulukenzeleke6525 18 วันที่ผ่านมา

    ቃለህወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @lidetushanko736
    @lidetushanko736 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @HabtamGobeze
    @HabtamGobeze 27 วันที่ผ่านมา

    kalehiwet yasemeln ❤❤❤❤❤

  • @user-sx5gu5fn7g
    @user-sx5gu5fn7g 22 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወትን ያሰማል ፀጋን ያድልልን በእውነት ። አስታዩት አለኝ ብዙ ፍሬ ስለያዘ የምታቀርቡ ትን መርሃግብ በመፅሐፍ መልኩ አሳትማችሁ ብታቀርቡት ባይነኝ ምክንያቱ ምእናን አብበው የበለጠ ይለወጡበታል ይማሩበታል

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን

  • @Setna1312
    @Setna1312 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ወንድሞቼ ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤናና በፀጋው ይጠብቃችሁ ለሁላችንም መንፈስ ቅዱስን ተላብሰነው የምንኖር ያድርገን በርቱልን።

  • @Esuendalew.Belachew
    @Esuendalew.Belachew หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራኖቻችን🙏🙏🙏
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
    እስቲ በቀጣዮቹ ስለ ነገረ ሰብእ ጉዳዮች ስሩልን በተለይ የስጋ፣ የነፍስን እና የመንፈስን ምንነት እና ሚናዎች ላይ ያለውን አስተምህሮ አሳውቁን።🙏

  • @absraagumas5200
    @absraagumas5200 27 วันที่ผ่านมา

    kale hiwet yasemaln wendmochahin

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜ

  • @hanabeke3349
    @hanabeke3349 หลายเดือนก่อน

    Kal hiwot yasemalen

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሂወት የስማዓልና

  • @user-wy8mx4jg8o
    @user-wy8mx4jg8o หลายเดือนก่อน +1

    AMMEEEEEENNNNNN❤❤❤

  • @HiruyHiruy
    @HiruyHiruy หลายเดือนก่อน +1

    Dnk tmhrt nw bertuln

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ ጋር እግዜር ማለት ቢቀር ነው ልክነው ወይ እግዚአብሔር ነው ይመስለኛል

  • @Edu-12m
    @Edu-12m 19 วันที่ผ่านมา

    እባካቹ መልሱልኝ የህሊና ፀሎት ሲፀለይ ድምፅ አውጥተን ነው ወይስ በህሊና ብቻ ሰይፈ ስላሴስ

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ በወንድሞቻችን እድሜ ጤናን አብዝቶ ይስጣችሁ ጥያቄ አለኝ በሴቶች አለባበስ ለምን ሱሪ ምትለብሱ ስንል ክፉ ስራ አለስራ እንጅ ሱሪ ችግር የለውም ለሚሉ መልስ ?
    ክርስትና በሚያስነሱ ጊዜ ዊግ ሜካኘ ጥፉር ቀለም አድርገው ውስጥ ለሚገቡ እባካችሁ አስተምሩልን አመሰግናለሁ

  • @LidiyaEngida
    @LidiyaEngida 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤