"ሃይማኖት ተስፋ ለሚያደርጋት የታወቀች፣ የተረዳች ናት" ብጹዕ አቡነ ሰላማ (ከ 1936-1996 ዓ.ም.)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @kidustube7475
    @kidustube7475 4 ปีที่แล้ว +14

    ሁሌም ሲደመጥ አዲስ መንፈስን የሚያድስ ስብከት።የእግዚአብሔር ጸጋ ያደረባቸው እውነተኛ አባት ትምህርቱ በጆሮ ተሰምቶ መላ ሰውነትን የሚያለመልም፣እምነትን የሚያጠነክር።እግዚአብሔር አምላክ በቀኝ ያቁምልን፣እኔ ሀጢያተኛውን ይምረኝ ዘንድ ያሳስቡልኝ።

  • @tewodrosgebre204
    @tewodrosgebre204 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሰዎች አንደበት ማርና ወተት ያፈሳል። አንደበትዎ ማር የሆነ ብጹ አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ዛሬም እምነትዎ ትምህርትዎ ሥራዎ ያበራል። በረከትዎ ይደርብን። የመምህራንን ዋጋ ይክፈልልን። ያስተማሩ ነብያት ሐዋርያት ማኅበር ባለበት ያኑርዎት። እኛንም የእርስዎን የነብያትን የሐዋርያትን የአባቶች መምህራንን አሰር ለመከተል ይርዳን። በቃሉ እንድንኖር ይርዳን።

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ጌታዬ። እንዲህ ያሉት ቢናገሩ የሚደመጡ፣ ቢገስጹ የሚፈሩ፣ ቢጸልዩ ጸሎታቸው ግብ የሚያደርስ፣ የዘመኑ ጌጥና ብልጭልጭ ያላሞኛቸው፣ አዲስአበባ እንቀመጥ ሳይሉ በየበረሃው እየዞሩ ነፍሶችን የታደጉ ቅዱሳን አለፉ። እንኳንም ከአሁኑ ዘመን ደርሰው የሚደረገውን አይተው በሃዘን ተቆራምተው አላለፉ። አባታችን ከጊዜዎ ደርሼ መስቀሎትን ተሳልሜ፣ ትሁት ገጾትን አይቼ፣ ስብከቶትን ሰምቼ ስላደግሁ እግዚአብሄርን አመሰግነዋለሁ።

  • @AlexJimmy-ft1dp
    @AlexJimmy-ft1dp ปีที่แล้ว

    ኣባታችን እርሱ ባለቤቱ እግዚኣብሔረሰ ነፍስዎትን በዓፀደገነት ከኣባቶቻችን ከእነ አብረሀም: ከእነ ይስሀቅ እና ያዕቆብ ዘንድ ያኖር ዘንድ መልካም ፈቃዱ ይሁን ኣሜን

  • @nahom5215
    @nahom5215 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን አቡነ ሰላማ ያኔ በህፃንነቴ የእርስዎ ድምፅ ስሰማ ማደጌ እድለኛ ነኝ ጎባ መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን ያደገ ያውቀዋል በርስዎ በረከት ዛሬ ላይ ደርሻለሁ አባቴ አሁንም ብረከትዎ ትደርብኝ ሁሌም ድምፅዎ ትናፍቀኛለች።

  • @znacheshetu4470
    @znacheshetu4470 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በጣም የምወዳቸዉ አባቴ ናቸዉ በሳቸው እጅ ነዉ ያደኩት ጎባ መድሀኒዓለም ቤተክርስቲያን ሰላም የሚሰጡ አባት ናቸው በማረፋቸው ሁሌም አዝናለሁ ልጅነቴን አስታወስኩ በረከቶት ይደርብኝ አቡነ ሰላማ ንፁ አባት ናቸው 🙏🙏🙏

  • @znacheshetu4470
    @znacheshetu4470 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ይህንን ክፉ ዘመን ባለማየቶት በጣም እድለኛ ኖት

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 ปีที่แล้ว

    የጥንት አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን ምንአለ አሁን እንደ እርሶ ያለ እዉነተኛ አባት ብናገኝ😢😢😢

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว +1

    የጊዜ ባለቤት የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን ቡፁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር በአሉን የምመግበን በህይወት ዘመናችን ተስፋን የምያሳየን በመንገዳችን ላይ ብረሃን ለሆነን የመስቄሉ ባለቤት የአለም መዳኒት የሆነ
    የሐዋርያት አምላክ የቅሳን አባቶች አምላክ የተመሰገነ ይሁን የቅድስት ቅዱሳን የድንግል ማርያም ምልጃና ፊቅር ይብዛልን አሜን አይለየን አደራ አሜን💚💛❤በማለዳ በቃሉ የምገስፀን የቅድስት ቤተክርስቲያን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን።

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว +1

    ማለዳ የድንግል ማርያም ልጅ የአማኑኤል ቃል አድስ ነው ቃሉን የምመግበን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን💒🕯🌹💚💛❤🌾🌾🌾 ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡፁ አባታችን ረደኤት በረከታቹ ዛረም በሙኡራን በቤተ ክርስቲያን ልጆች ይደሪባቼው ሳላስቢ የምታስበን እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን።

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว +1

    ቡፁ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን ስዴትን ያየሽ እመ ወላድት አምላክ አስብን አትለይን አደራ ልጅሽ በጌባልሽ ቃል ኪዳን መሰረት አድርጓ የሰጠን እግዚአብሔር ይኪቀር ይመስገን የእናትነትሽ ምልጃ ዛረም በአለማት ሁሉ አይለየን ቅድስት ሆይ በምልጃሽ አትለይን አደራ የቅዱሳን መላእክት ተራዳይነት ያባቶቻችን ፀሎት የእናቶቻችን ልመና በህይወታችን ዘመን ይከተለን አሜን💒💚💛❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌾🌾🌾🍀🍀🍀🌷🌷🌷🙏🙏🙏

  • @abuyitbarek1167
    @abuyitbarek1167 9 หลายเดือนก่อน

    ከአባቶቻችን ከነአብርሃም እቅፍ ያኑርልን አባታችን።
    ማለዳ ማለዳ አዲስ

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረዴትወ ይደርብን አሜን።

  • @mesikibru3466
    @mesikibru3466 2 ปีที่แล้ว +2

    ብጹእነቶ በረከት ይደርብን ባጸደገነት ያኑርልን

  • @መቅድየማርያምልጅ
    @መቅድየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛ በሃይማኖታችን የጎሎመስን የጠንከርን ያድርግ በሃይማኖት እራሳችን የምናያ ሰዎች ያድርገን አባቱ በምህሬትህ ዳግም አስቤን ዳግም ሰብስበን ኢትዮ ሀገሬ ፀበልሽ አለሙን ሁሉ ይፈስ
    ልን ሀግሬ ዛሬ ልስማ መጥቼ ታምርሽ ከደጂሽ

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ
    @እመንእንጂአተፍራያመነየተ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mesfingesese7518
    @mesfingesese7518 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በረከተወ ይደርብን አሜን

  • @rozatsegaw4464
    @rozatsegaw4464 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከቶዎ ይደርብን አባታችን

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 5 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ምናለ አሁን ቢኖሩልን እና የሚሆንብንን ባዩ:: አሁንም እንደነ አቡነ ቀወስጦስ, እንደነ አቡነ አብርሃም እንደነ አቡነ ኤርምያስ የመሳሰሉ አባት የሰጠን አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው::

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 ปีที่แล้ว +1

      አይ አየነዉ ሁሉንም እነሱም አሁን ምዕመኑ ሲያልቅ እንዳልሰማ ዝም😢

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ
    @ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኣብሄር ይመስገን ኣባታችን ቃለሂወት ያስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 5 ปีที่แล้ว +3

    ብፁዕነትዎ ቡራኬዎት ይድረሰን ልዑለ እግዚአብሔር የእድሜ ባለፀጋ ያድርግልን የበዛውን ጤና ያድልልን አባቶቻችን ኑሩልን ፀሎት ልመናችሁ ለሀገራችን ሰላምና ፍቅርን ያውርድልን የተዋህዶን ጥንተ ጠላት ዲያብሎስን ያስታግስልን እመብርሀን ትጠብቅልን አሜን።

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว +1

    የቅዱስ ተክለ ሃይማኖት አምላክ በምህረቱ ብዛት አይለየን አደራ ቡፁ አባታችን የህይወት ቃአል ያሰማልን💚💛❤ ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ተመስገን

    • @fg6555
      @fg6555 3 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭🕯

  • @ስለማይነገርስጦታዉእ-ጨ6ኸ
    @ስለማይነገርስጦታዉእ-ጨ6ኸ 5 ปีที่แล้ว +2

    ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
    በፀሎታችሁ ይማረን በረከታችሁ ይደርብን አሜን

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 ปีที่แล้ว

    ውይ አባ አሁንም ስለ እትዮጽያና ስለ ቤተክርስትያን ስለ እኛም ጸልዩ በረከትዎት ይደርብን

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 5 ปีที่แล้ว +3

    ጽጌማርያም
    ቃለህይወትያሰማልን
    አባታችን እድሜናጤና ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን
    አሜን. አሜን. አሜን

  • @አየድግልማርያምባሪያ
    @አየድግልማርያምባሪያ 5 ปีที่แล้ว +1

    በአባቶቻችን አድሮ የምገስጸን በወድሞቻችን አድሮ የምያስቴምረን የድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቡፁ አባታችን እድመን ከጤና ፊቅርን ከፀጋ ጋር አብዚቶ ይስጥልን አባታችን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን(፫)

  • @yegojemlijnegn901
    @yegojemlijnegn901 5 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅንል እግዚአብሔር !!!

  • @danimelaku1
    @danimelaku1 5 ปีที่แล้ว +18

    አቡነ ሰላማ ባሌ ጎባ በልጅነቴ ያሳደጉኝ አባቴ እስካሁን ድምጾ ይሰማኻል ሳስቦት እማባዬ ይመጣል። እረፍተ ነፍስ ጌታ ያድልዎ።

    • @yeshifananegash2793
      @yeshifananegash2793 5 ปีที่แล้ว +1

      የታደልክ ነህ ወንድሜ!

    • @azebtadesse7500
      @azebtadesse7500 4 ปีที่แล้ว

      አርፈዋል እንዴ?

    • @danimelaku1
      @danimelaku1 4 ปีที่แล้ว

      @@azebtadesse7500 አርፈዋል በ 1996 ዓ.ም

    • @mimitsige2783
      @mimitsige2783 2 ปีที่แล้ว +2

      ብፁ አብነ ሰላማ በህይወቴ ሙሉ የማልረሳቸው ድንቅ አባት ጎባ መድሀኒ አለም ቤተክርቲያን እኔም ብዙዎቻችን የጎባ ልጆች የማንረሳቸው አባት ናቸው በረከቶ ይደርብን 🙏✝️🙏💕💖

    • @danimelaku1
      @danimelaku1 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mimitsige2783 መድሀኒ አለም ግቢ ውስጥ በልጅነት ሳሩ ላይ ከበናቸው ተቀምጠን ውዳሴ ማርያም ያስተምሩን ነበር። የሳቸው ልጆች መሆናችን በረከት ነው።

  • @tsige8325
    @tsige8325 5 ปีที่แล้ว +13

    አባቴ በረከቶ ይደርብኝ ። እንደነዚህ ያሉ አባቶችን በሞት አጥተናን ምን ነው እኔ ቀድሜ በሞት ምንም የማልጠቅመው ።

  • @fantayefantaye5321
    @fantayefantaye5321 5 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን በረከተዎ በኛ ላይ ትሁን እርሰዎንም በቀኝ ያቁመዎት።

  • @yordiamare1590
    @yordiamare1590 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kalhiwet yasmaln abatachin brektwo ydrbn egziabher amlak kkdusanu gar bkegu ykumwot abate 🤲🤲🤲🤲

  • @frehywetgzaw2489
    @frehywetgzaw2489 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @alembeletewu4673
    @alembeletewu4673 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት የአሠማልን አባታችን አሜን

  • @danansh2742
    @danansh2742 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ቡራኬዎት ይድረሰን ለአባቶቻችን እድሜ ማቱሳላን የማቱሳላን ያድልልን

  • @ኢትዮጵያየኔአገርሰላማዊት
    @ኢትዮጵያየኔአገርሰላማዊት 5 ปีที่แล้ว +2

    በረከትዎ ይድረሰን አባታችን አሜን!!!!!!

  • @girmaayele6884
    @girmaayele6884 5 ปีที่แล้ว +1

    በረከትው ይደርብን:::

  • @asnakechgurmesa3016
    @asnakechgurmesa3016 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቅዱስ አባታችን በረከቶዎ ይድረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @sebawnetselam9905
    @sebawnetselam9905 5 ปีที่แล้ว +4

    በረከቶት ይድረስን ኣበታችን
    ስወዳቸው

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 ปีที่แล้ว +1

    amen

  • @BM-qx4hd
    @BM-qx4hd 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማል አባታችን::

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 5 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወትንያሰማልን🙏🙏🙏

  • @selamassefa6569
    @selamassefa6569 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ በረከትዎ ይደርብን😭🙏🙏🙏

  • @tebebuhaile1688
    @tebebuhaile1688 5 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ ድንቅ ትምህርት
    እብራውያን 3:14
    ሮሜ 8:17
    የሐዋርያት ስራ 20:28
    ኤፊሶን4:5

    • @SaraSara-bf4fj
      @SaraSara-bf4fj 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሒወትን ያሠማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን❤🙏

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ አባታችን ይህን ጊዜ ቢኖሩ ምን ይሉ ነበር በየሀይማኖት በየብሔር ተከፍፍለን ልንጠፍ ነው የእናንተ በረከት በተዋህዶና በሀገራችን ላይ ይደርብን አባ በቁኙ ያኑርልን አባቻችን

  • @እፀገነትአቡኔ
    @እፀገነትአቡኔ 5 ปีที่แล้ว +2

    አባታዊ ቡራኪያችሁ ይድረሰን!

  • @danieldessalegnyemaryam6818
    @danieldessalegnyemaryam6818 5 ปีที่แล้ว +2

    Kale Hiwot yasemalen abatachen

  • @lidacall4552
    @lidacall4552 5 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በቀኙ ያቁምልን!

  • @ኮዜትዴቭ
    @ኮዜትዴቭ 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳቹ ለመስቀሉ

  • @wudetesfa8583
    @wudetesfa8583 5 ปีที่แล้ว +1

    Berueku Abatachen Brktwoet Yidrben

  • @hanaforever9227
    @hanaforever9227 5 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot Yasemaln Erejm Edme ystln

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
    @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 3 ปีที่แล้ว +1

    Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus ena Welete Etiopien 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 5 ปีที่แล้ว +2

    Kale hiwot yasemalin Abatachin

  • @burteshibabaw9668
    @burteshibabaw9668 5 ปีที่แล้ว +1

    በረከተወት በኛላይ ትሆን እርስወንም አምላከ ቅዱሳን ከቀደሙት አባቶች ጋር በቀኝ ያቁምልን

  • @abrashabrash9484
    @abrashabrash9484 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen bereketoti yederiben

  • @wederawedera925
    @wederawedera925 5 ปีที่แล้ว +1

    egzaber endnt yle abtochen ykoylen .kale heyot ysmaln

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 5 ปีที่แล้ว +2

    እናንተ እነዚህ አባት አሉ እባካቹሁ ንገሩኝ😭😭😭😭

    • @yeshifananegash2793
      @yeshifananegash2793 5 ปีที่แล้ว +1

      የሉም ከ 1931ተዎለዱ -1996 አረፉ ይላል:: ያባታችን በረከት ይደርብን::

  • @miratfaily6749
    @miratfaily6749 5 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @betremariam9949
    @betremariam9949 ปีที่แล้ว

    😢😢

  • @asthey
    @asthey 5 ปีที่แล้ว +1

    ABATACHEN NEFSACHWEN KQEDUS JOHANS GAR YANORELEN😢😢😢 EBAKACHU DEGMACHU DEHAGMACHU YEHINEN VIDIO ASTELALFUT +++💚💛❤

  • @meseretnigussumezemir4819
    @meseretnigussumezemir4819 2 ปีที่แล้ว

    ፤ሀሀሀሀሀ

  • @onedaygodwilljudgeonus.9247
    @onedaygodwilljudgeonus.9247 3 ปีที่แล้ว +1

    bitsu abatachin atsmiwot yiqir yibelegn besatkut bamahut betesadebkut .yiqir yibelugn yesemay amlak yiqir yibelegn lenseha yabqagne .

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 ปีที่แล้ว +1

    በስመ አብ ምነው በኖሩልን

  • @betremariam9949
    @betremariam9949 ปีที่แล้ว

    😅😢🎉

  • @zinayetessema6698
    @zinayetessema6698 4 ปีที่แล้ว +1

    yabatachen berket yderbene sewedachew.

  • @seniesenie6910
    @seniesenie6910 4 ปีที่แล้ว +1

    በ ጣ ም የ ም ወ ዳ ቸ ው አ ባ ቴ አ ብ ነ ስ ላ ማ ት ል ቅ አ ባ ት የ ማ ይ ገ ኝ አ ባ ት