He mentioned Hadish Abera " Koreri" one of the best eritrean player in the history of Eritrean football. The skills and techniques Messi showing us now was done by Koreri long time ago. Why he was not selected in Ethiopian national Team in his prime time? No answer. May be Libro do some research and one he ll tell us.
ገኔ የምወድህ የማከብርህ እረጅም እድሜ እመኝልሀለው።
ለኔ ቤተ መፅሀፌ ነበርክ ሊብሮ😭 #እጅግ_ልዩ_ችሎታ_ያለው ድንቅ የታሪክ ሰው መሆኑን የበለጠ በቅርበት እንዳቀው ያደረጉኝ ያለፉ 4ዓመታቶች ልዩ ቦታ ሰጥቻቸዋለሁ። በተረፈ ለመላው ቤተሠቡና ወዳጅ ዘመዶቹ አላህ ሰብሩን ይስጣቸው አሚን!
ገነነ መኩሬ በጣም የምወድህ ብስራት ራዲኦላይ አራት ሁናችሁ የምታቀርቡት ኤልሳ አሰፉ አስር ሰአት ጀምሬ የናተን ፕሮግራም ማዳመጥ ደስ ነበር የሚለኝ
በጣም ነው የማከብርህ ገነነ መኩሪያ የታሪክ ማህደር ነህ
*ሐሐሐሐሐሐሐሐሐ የኔ አባት እርጅም ጤና ይስጠክ!*
Betam gobez sew. Tilik kibir ena meberetata yasfelgewal
ገነነ መኩሪያ(ሊብሮ) ስላወኩ ደስ ብሎኛል
Love to see you Gene ❤️😢👌🏽
የሚናገረውን የሚያውቅ፣ ከውስጡ መፅሀፍ እየገለጠ የሚተርክ የሚመስል፣ ስለ አገራችን እግር ኳስ ጠንቅቆ የሚያውቅ፣ ባለ ራዕይ ነው ገነነ መኩሪያ!! ያሰብከው ይሳካ!
ገነነ መኩሪያ ታሪክ አዋቂ ብቻ ሳይሆን የሚደንቅ ተራኪ ነው።
ገነነ ጀግና ሰው
ገነነ ዋው ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ከነመረጃው ስለምታቀርብ
አቶ ገነነ እንኳን ደና መጣክ እንዲሁም ሴፍሻ እስኪ። የስፖርት አድናቂዎች ላይክ የባርሳ ደጋፊ ነኝ🤘👍👌😘⚽️
የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጥህ
ገኔ ታሪክ አዋቂው
Yeah Hadish Abera /koreri/ he was super star like Messi
Wow
Best author gene
የትልቅ ሰው ወሬ ደስ ሲል አይሰለችም እኮ!!!
Respact
ሰይፉ ፋንታሁን ጥሩ ዝግጅት አለህ፣ ግን ታዋቂ ሰወችን ብቻ ማቅረብ ህዝብን አይወክልም። ስለዚህ ድሆችን ገበሬወችን ማቅረቡ ነው ጉብዝና። ከንደገና በየትኛውም ህግና መመዘኛ፣ ከተጠያቂው እንግዳ ከፍ ብለህ መቀመጥ ክልክል ነው። ስለዚህ ጠሬጴዛው ይቀየር ወንበሩ ይቀየር።
He mentioned Hadish Abera " Koreri" one of the best eritrean player in the history of Eritrean football. The skills and techniques Messi showing us now was done by Koreri long time ago. Why he was not selected in Ethiopian national Team in his prime time? No answer. May be Libro do some research and one he ll tell us.
ሀዲሽ አበራ ለ13 የአፍሪካ ዋንጫ ተመርጦ ሊቢያ ሄዶዋል የሚያሳዝነው አለመጫወቱ ነው ይመስለኛል የመጨረሸውን ጫወታ ከአልጄሪያ ጋራ የተጫወተ ይመስለኛል በጣም የማደቀው ድንቅ የሆነ በቅርብ ሆኜ ናዝሬት ሜዳ ለብሔራዊ ብድን ተመርጦ ልምምድ ሲያደርግ አይቸዋለሁ ለኤሌትሪክ ሲጫወትም አይቸዋለሁ ጎበዝ ነበር አስመራ በአጋጣሚ አግኝቸው በጣም ተቀይሮ ነበር ያገኘሁት የሚገርም የኳስ ሰው
መሲ ሯላዲኖ ምናምን እያልክ ለ ልጂህ ጥሩ አባት ነህ ስለ ሰዉ አገርህ ተጫዋች ስታወሩ ልክከ ጓደኛዬች አደረገችሃቸዉ
8:20 - 8:30 stadium egebalw sew siketregn yaw kuasu selelele egna hager were lemawerat egebalew........ ere temechegn
ገነነ መኩሪያ አንተም እኮ የምትደነቅ ድንቅ ሰው ነክ ደግሞ መሴ ሪዞርት ፕሮግራም ላይ ጠፍተካል በሰላም ነው
ገነነ በጣም ኣንድናቅህ ነኝ።ምክንያቱም ኣንድ ቁጥር ሊብሮ ኣንባቢ እና ኣድናቂ ስለነበርኩኝ። ኣስመራ ህደህ ሓድሽ ቤት የት ነው ብትል የምያሳይህ ኣታገኝም። ለምን ብትል ሓድሽ የምታወቀው "ኮረሪ" በሚባል ቅጽል ስሙ ነው። በዛን ግዜ የነበረ ከህጻን እስከ ሽማግለ የነበረ የኤርትራ ህዝብ ፈረንጆች ኦርጋንክ (organic) የምሉት ነው። ሰይፋም ለዝህ ትልቅ ኣንጋፋ ሰው በማቅረብህ ኣመሰግንሃለሁ።
☝️🇪🇹☝️🤲
ሊብሮ ብዙ ነገር ያሳወቅከን በጋዜጣ በሬዲዮ በቴሌቪዥን
ሊብሮ ጀግና ጋዜጠኛ
yekas feker yalew photoyen techenachu SUBSCRIBE adereguna ahuhuhu eyut ye Liverpoolen hezeb
ሰላም ሰይፍሻ ሰላምህ ይብዛ ለምን ቴዲ አፍሮን አታቀርብልንም ጥሎብኝ የቴዲ ነገር አይሆንልኝም
እኔ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ኮመተሮች እትናንእምትወዱበላይካችሁአሣዩኝ
እርጉዝነኝ
ላይክአማረኝ
አገሬልገባነዉ
ላይክአርጉኝ
በላይክሆነኑሯቸዉ
kkkkkkk
እ እርጉዝነኝ አገሬ ልገባነውሆሆሆሆ
ay seifu endew tru tru tiyake bitykew mn albet
Genene Mekuria!!! Simu tiz yelegnal, gin fitu tez aylegnem
ሰይፈ ስለካስ ስት አውራችሁ የሰለቸ ወሬ እባክህን ስለ ግብረ ሰዶም ምናለ የሚቃወሙትን ብታቀርብ እስኪ እንቃወም
kkkkkkkkkkkk ant sayfu endat tablke ar malse das selu😘
የውጭውን አድናቂ ትውልድ ይገርማል
Hearen geday akrbat sefusha please
sayifisha plz abebe gidayin akirib
ወሬ በጣም እወዳለሁ
በተለይ የትልቅ ሰው ደስ እያለኝ ነው ያየሁት
ሰይፋ። ኡስትዝን። አቡበክረን።አቅርብልን። መቸም። ሙስሊሞችን። እተርቢዩ አተርቢ አታቀርብ
የስፓርተኛ ቦርጫም አለ???
seyfisha alemsegden akreblen betbale enbi alke anta melxa
Wore bcha midiyawn edki gbresedomn tekawomubet yenechachiba amlaki nachihu egzio yemnlbet gize new
ሰይፍሻ ሁሴን አብዱልቀኒን ፈልገህ ኢንተርቪ አድርግልን ገኔ ኑርልን
ene damo ke pastar yemil.maslogn iko new yalefkut leka isposter yialal 😃😃😄😅😅
ኣዲስ ኣበራ ኮረሪ ይባላል
ሰይፉ አንተግሽጣእራስ ስወድህ 😜😁😁😁🤣🤣😂😂😂
@Netsi Studio እርጉዝስለሆሺነዉ
ሰይፉ ሁል ጊዜ አሪሥትሥትን ከምታቀረብ እንደዚ አይነት ፈን ሠወችን አቅርብ
ይቅርታ አድርግልኝና እትናን አቅርብልን መሰርት መብራቴን
Rasesh felgyat
ግን እግሊዘኛ አልችልም
@@ምአዛY eshi belosal😂
Mnm meshafun alanbebkwm
Hadesh Aberha his nick name is (korori) cuz why he don’t get national team cuz of the jealousy
አተ ስይፉ እዴት ተባልክ ስ መልስ
Are sefisha aretiset alemesegeden gabezew
በእናንተም ግዜ የነበረ እኮ ብሔራዊ ቡድንም ያው እኮ ነበር
ye kuzin terguami zemenu nega th-cam.com/video/u8shDxWP1Vw/w-d-xo.html
Wow what a sport journalist, but but what is wrong with his waist is so wide like football stadium
በጣም ነው የማከብርህ ገነነ መኩሪያ የታሪክ ማህደር ነህ
ሰይፉ ሁል ጊዜ አሪሥትሥትን ከምታቀረብ እንደዚ አይነት ፈን ሠወችን አቅርብ