ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
✍ ጥያቄ ሆኖብህ አያውቅም?? ብዙ ሰዎች ወንጀል ከሰሩ በኋላ ተውበት አድርገው ወደ አላህ መመለስ ይፈልጉና "አላህ ይቀበለኝ ይሆን?" የሚል የስጋት ጥያቄ ያድርባቸዋል።አላህ ለዚህ መልስ ይሰጣል፦📖 {…إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ التَّوَّابِينَ…}{…አላህ ከኃጢኣታቸው የሚመለሱ ሰዎች ይወዳል።…} [አል_በቀራ: ²²²]መቀበል ብቻ ሳይሆን ይወዳቸዋልም ጭምር!
✍
ጥያቄ ሆኖብህ አያውቅም??
ብዙ ሰዎች ወንጀል ከሰሩ በኋላ ተውበት አድርገው ወደ አላህ መመለስ ይፈልጉና "አላህ ይቀበለኝ ይሆን?" የሚል የስጋት ጥያቄ ያድርባቸዋል።
አላህ ለዚህ መልስ ይሰጣል፦
📖 {…إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ التَّوَّابِينَ…}
{…አላህ ከኃጢኣታቸው የሚመለሱ ሰዎች ይወዳል።…}
[አል_በቀራ: ²²²]
መቀበል ብቻ ሳይሆን ይወዳቸዋልም ጭምር!