አሚ ወሎ ቱዩብ Ame wollo tube
አሚ ወሎ ቱዩብ Ame wollo tube
  • 573
  • 320 181

วีดีโอ

Highlight 0:00 - 3:32 from 🍧🍰#ጣፋጭ የሆነ #ቁርስ #ፓንኬክ #አሰራር ቀጥታ በሊቭ
มุมมอง 24หลายเดือนก่อน
Highlight 0:00 - 3:32 from 🍧🍰#ጣፋጭ የሆነ #ቁርስ #ፓንኬክ #አሰራር ቀጥታ በሊቭ
ከሀሊብ ፓውደር እደት አርጋችሁ በቤት ውስጥ ዩገርት ( እርጎ እደምታሳወጠ ላሰሰያቸረሁ) #love #duet #entertainment
มุมมอง 9434 หลายเดือนก่อน
ከሀሊብ ፓውደር እደት አርጋችሁ በቤት ውስጥ ዩገርት ( እርጎ እደምታሳወጠ ላሰሰያቸረሁ) #love #duet #entertainment
አለሜ
มุมมอง 466 หลายเดือนก่อน
አለሜ
🔴በጣም ቆንጆ ከለር ፉል የፓስታ ጥብስ በአትክልት እና በዶሪ @comedianeshetu @ebstvWorldwide @BrexHabeshawi
มุมมอง 1409 หลายเดือนก่อน
🔴በጣም ቆንጆ ከለር ፉል የፓስታ ጥብስ በአትክልት እና በዶሪ @comedianeshetu @ebstvWorldwide @BrexHabeshawi
ምርጥ የምስርና የአታክልት ሾርባ#love ##food #funny
มุมมอง 3110 หลายเดือนก่อน
ምርጥ የምስርና የአታክልት ሾርባ#love food #funny
ዋው መኮረና በክሬም ቀላል እና ፈጣን በ15 ደቂቃ የሚደርስ
มุมมอง 3810 หลายเดือนก่อน
ዋው መኮረና በክሬም ቀላል እና ፈጣን በ15 ደቂቃ የሚደርስ
ዋናው ነገር ስራ ነው ከሰራን አሰብንበት እደርሳለን
มุมมอง 8211 หลายเดือนก่อน
ዋናው ነገር ስራ ነው ከሰራን አሰብንበት እደርሳለን
ይቱብ ብር ከፈለኝ ያውም በሪያል አየ ይቱብ የማዳም ኩሺናየ ደህነሰ ሁኝልሁኝልኝ
มุมมอง 8411 หลายเดือนก่อน
ይቱብ ብር ከፈለኝ ያውም በሪያል አየ ይቱብ የማዳም ኩሺናየ ደህነሰ ሁኝልሁኝልኝ
በጣም የሚያሳዝን የሸዋየ መልዕክት ማንም ሰው ልጄን ካጣሃት በሃላ እዳይደውልልኝ ‼
มุมมอง 299ปีที่แล้ว
በጣም የሚያሳዝን የሸዋየ መልዕክት ማንም ሰው ልጄን ካጣሃት በሃላ እዳይደውልልኝ ‼
@comedianeshetu በጣም ጣፋጭ የአታክልት በመወስር ሾርባ
มุมมอง 177ปีที่แล้ว
@comedianeshetu በጣም ጣፋጭ የአታክልት በመወስር ሾርባ
ሀዋን ማን ገደላት? ? ክፍል ሶስት
มุมมอง 204ปีที่แล้ว
ሀዋን ማን ገደላት? ? ክፍል ሶስት
Haw to cuk mekorena beshemel የመኮረና በሼመል ቀላል እና ቀልጣፋ አሰራር
มุมมอง 248ปีที่แล้ว
Haw to cuk mekorena beshemel የመኮረና በሼመል ቀላል እና ቀልጣፋ አሰራር
ሀዋን ማን ገደላት ክፍል ሁለት ልብ አንጠልጣይ ታሪክ??
มุมมอง 222ปีที่แล้ว
ሀዋን ማን ገደላት ክፍል ሁለት ልብ አንጠልጣይ ታሪክ??
ሀዋን ማን ገደላት? ? ክፍል አንድ (1) በጣም የሚያሳዝን ተሰሪክ ትምህርት የሚሰጥ
มุมมอง 234ปีที่แล้ว
ሀዋን ማን ገደላት? ? ክፍል አንድ (1) በጣም የሚያሳዝን ተሰሪክ ትምህርት የሚሰጥ
እታችን አሲያ ቤት በተደረገው የገንዘብ ንያ 4.1ሚሊየን በዛሬው እለት ኒያ ተደረገ እንድሁም እስካሁን ኒያ የተደረጉ ገንዘቦች ብዛት ወድሞቻችን አሳወቁ
มุมมอง 33ปีที่แล้ว
እታችን አሲያ ቤት በተደረገው የገንዘብ ንያ 4.1ሚሊየን በዛሬው እለት ኒያ ተደረገ እንድሁም እስካሁን ኒያ የተደረጉ ገንዘቦች ብዛት ወድሞቻችን አሳወቁ
How to make piza waw በጣም ቀላል የፈጣይር እና የፒዛ አሰራር
มุมมอง 249ปีที่แล้ว
How to make piza waw በጣም ቀላል የፈጣይር እና የፒዛ አሰራር
@#የሀገሬ #ግፍና #መከራ እስከ መቸ #😭😭 ?
มุมมอง 405ปีที่แล้ว
@#የሀገሬ #ግፍና #መከራ እስከ መቸ #😭😭 ?
⭕ጓደኛየ በዚህ ልክ ትጠላኝ አለይ ብየ አልጠበኩም እንደኔ,,,,,,,ጉድ እድህ አይነትም ጓደኛ አለ
มุมมอง 353ปีที่แล้ว
⭕ጓደኛየ በዚህ ልክ ትጠላኝ አለይ ብየ አልጠበኩም እንደኔ,,,,,,,ጉድ እድህ አይነትም ጓደኛ አለ
ቆንጆ የሆነ የከረም ከረሜል አሰራር How tomek kerm keremel
มุมมอง 382ปีที่แล้ว
ቆንጆ የሆነ የከረም ከረሜል አሰራር How tomek kerm keremel
ቆንጆ የሆነ የመልፉፍ አሰራር @comedianeshetu @thedonato
มุมมอง 412ปีที่แล้ว
ቆንጆ የሆነ የመልፉፍ አሰራር @comedianeshetu @thedonato
# سنيىت بطاطس በድንች የሚሰራ ሰኒያተ ## ድጃጅበድንች የሚሰራ ሰኒያተል ድጃጅ
มุมมอง 364ปีที่แล้ว
# سنيىت بطاطس በድንች የሚሰራ ሰኒያተ ድጃጅበድንች የሚሰራ ሰኒያተል ድጃጅ
ይህ #መልክት #ለሙስሊሞች #azscreenrecorder በሙሉ ነው ሁሉም ሰው ሊሰማው የሚገባ መልክት
มุมมอง 352ปีที่แล้ว
ይህ #መልክት #ለሙስሊሞች #azscreenrecorder በሙሉ ነው ሁሉም ሰው ሊሰማው የሚገባ መልክት
@comedianeshetu ሰሚ ያጣው #ጩኸት እረ ወደት እንሂድ #በሀገር ጭቀት በውጭ ጭቀት?
มุมมอง 221ปีที่แล้ว
@comedianeshetu ሰሚ ያጣው #ጩኸት እረ ወደት እንሂድ #በሀገር ጭቀት በውጭ ጭቀት?
በቃ 🔞#ቃበ አትንኩን በመጂልሳችን አትምጡብን በቃ በድኔ አትምጡ በቃ ዲናችንን ለኛ ተውልን
มุมมอง 232ปีที่แล้ว
በቃ 🔞#ቃበ አትንኩን በመጂልሳችን አትምጡብን በቃ በድኔ አትምጡ በቃ ዲናችንን ለኛ ተውልን
ምርጥ የብስኩት ወይም የጂብንያ አሰራር
มุมมอง 116ปีที่แล้ว
ምርጥ የብስኩት ወይም የጂብንያ አሰራር
ምርጥ የሰቡሳ ሃሺዋ በስጋ አሰራር
มุมมอง 78ปีที่แล้ว
ምርጥ የሰቡሳ ሃሺዋ በስጋ አሰራር
አረብ ሀገር ሊመጡ ያሉ እህቶች ላይ የወጣውን ህግ እኔ እቃወማለሁ ጥቃታቸውን እኛ የቀመስነው እጂ መንግስት አያቅልንም!!
มุมมอง 245ปีที่แล้ว
አረብ ሀገር ሊመጡ ያሉ እህቶች ላይ የወጣውን ህግ እኔ እቃወማለሁ ጥቃታቸውን እኛ የቀመስነው እጂ መንግስት አያቅልንም!!
@comedianeshetu በጣም የሚገርም አታክልት ይሄን የሚያውቃለ??
มุมมอง 111ปีที่แล้ว
@comedianeshetu በጣም የሚገርም አታክልት ይሄን የሚያውቃለ??
ማንም ሰው በሰው ሀይማኖት መግባት የለበትም ሂጃቤን ኒቃቤን አትኩ በቃ አትኩን አልደርስባችሁም
มุมมอง 202ปีที่แล้ว
ማንም ሰው በሰው ሀይማኖት መግባት የለበትም ሂጃቤን ኒቃቤን አትኩ በቃ አትኩን አልደርስባችሁም

ความคิดเห็น

  • @ፍቅነነዉ
    @ፍቅነነዉ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ተቋም ምንድን ነው አላማው⁉️ ከእስልምና ውጭ ያሉ ኃይማኖቶች ተቋም ቢባል ይሻላል። ሁልጊዜም በሙስሊሞች ላይ ጭቆና ሲፈፀም አንድም ቀን በተገቢው መንገድ ድምፁን አሰምቶ አያውቅም። ይልቁንም የህዝበ ሙስሊሙን ድምፅ በማድበስበስ፣ እውነታውን በመሸፋፈን… ነው የምናውቀው። ያኔ ጎንደር ላይ አሸባሪ ክርስቲያኖች በጎንደር ሙስሊም ላይ የሽብር ጥቃት ሲፈፅሙ እነርሱን ትቶ የስልጤ ሙስሊሞች ላይ ምላሱን ሲያሾል ነበር። ተቋሙ አሁንም ሒጃብ፣ መስጅድና የመቃብር ቦታ በተከለከሉ የአክሱም ሙስሊሞች ጉዳይ ዝምታውን መርጧል። ይህ ተቋም የማይስተካከል ከሆነና ህዝበ ሙስሊሙ ቁጥሩን በሚመጥን ልክ ውክልና ከሌለው፤ መጅሊስ ከዚህ ተቋም ራሱን ቢያገል የ

  • @HasiyAEmusadam-v4k
    @HasiyAEmusadam-v4k 6 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እህለን እህቴ እንኮንም ደህና መጣችሁ እህቶቸ አላህ ያክብርልኝ ስለሞትተባበሩኝ ላይክ ሽር እያደረጋችሁ እኔጋር ስለምታደርጉት አላህ እትፍ ያድርግላችሁ ሽኩርን አመስግናለሁኝ ተልቤ ☕️🍰🌷❤️🌹☕️🍰🌷❤️🌹☕️🍰🌷❤️🌹☕️🍰🌷❤️🌹☕️🍰🌷❤️🌹☕️🍰🌷❤️

  • @ፍቅነነዉ
    @ፍቅነነዉ 7 วันที่ผ่านมา

    የአንካራ ስምምነትን ተከትሎ ከቅርብም ከሩቅም ስምምነቱን ለማደናቀፍ የሚፈልጉ አካላትን ጣልቃ ገብነት ባለመፍቀድ ለተግባራዊነቱ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ *** የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የሶማሊያ ብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት ኤጀንሲ ዳይሬክተር አብዱላሂ መሐመድ አሊን ተቀብለው አነጋግረዋል። ሁለቱ ወገኖች በጋራ ተግዳሮቶች፣ ዕድሎች እና ቀጣይ ትብብር ዙሪያ መምከራቸውን አምባሳደር ሬድዋን በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው አስታውቀዋል። የአንካራ ስምምነትን ተከትሎ ለተግባራዊነቱ መስራት እንደሚባም ሁለቱም ወገኖች አፅንኦት ሰጥተዋል። ከቅርብም ከሩቅም ስምምነቱን ለማደናቀፍ የሚፈልጉ አካላትን ጣልቃ ገብነት ባለመፍቀድ ለተፈፃሚነቱ መንቀሳቀስ እንደሚገባም በውይይቱ ተነስቷል።

  • @MUBITUBEሙቤቱዩብ
    @MUBITUBEሙቤቱዩብ 11 วันที่ผ่านมา

    መሰረታዊ ሸቀጦችን ወደ ኤርትራ በመሸሸግ የህዝቡ ጠለት መሆኑ አሳይቷል፡፡ ስለዚህ ሰለም ወዳዱ የትግራይ ህዝብ የቡድኑ ሴራ አውቆ ሊታገለው እና ሊቃወም ይገባል።

  • @ፍቅነነዉ
    @ፍቅነነዉ 12 วันที่ผ่านมา

    ሰዎች ላንተ ያላቸው እይታ ግማሹ ኩራተኛ ነው ይልሃል፡፡ ሌላው እንደርሱ ያለ ትሁት ሰው ገጥሞኝ አያውቅም ይላል፡፡ አንዳንዱ ገና ስምህ ሲነሳ በርግጎ ይጠፋል፤ ሌላው ስላንተ አውርቶ አይጠግብም፡፡ ከፊሉ ያንተን መገኛ ሲያስስ ይውላል፤ ሌላው አንተ ያለህበት ምቾት አይሠጠዉም ይሸሻል፡፡ በአንድ አቋምህ ብቻ አንቅረው የተፉህ እንዳሉ ሁሉ፤ በአንድ አቋምህ የተነሳ ከልባቸው ሊያወጡህ የተቸገሩ አሉ፡፡ አንዳንዱ ለትችትህ ሲሽቀዳደም ሌላው ሲያድንቅህ ዉሎ ቢያድር አይደክመዉም፡፡ አንዱ እሱ ጥሩ ሰው ነው ሲልህ፤ ሌላው በጣም መጥፎ ነው ብሎ ይሞግታል፡፡ አውቀዋለሁ መልካም ሰው ነው የሚል እንዳለ ሁሉ አታውቁትም መሰሪ ሰው ነው ብሎ የሚከራከርም አለ፡፡ ያለምክንያት እንደሚጠሉህ ያሉ ሁሉ ያለምክንያት የሚወዱህም ብዙ ናቸው፡፡ ይህ ሁሉ እንግዲህ ለብቻህ ነው። አንተ አንድ ነህ፤ ሰዎች ላንተ ያላቸው እይታ ግን ብዙ ነው። የተለያየ መልክን ስብእና ይዘህ በሰዎች ልብ ዉስጥ ትኖራለህ፡፡ ሁላችንም እንደዚያው ነን፡፡ አይግረመን፡፡ ብቻ ትክክል ለመሆን እንጣር፣ እውነትን ይዘን እንኑር፣ ከአላህ መልካምን ነገር ፈልገን እንሥራ፡፡ ለአላህ ስንሠራ የቀረውን እሱ ይሞለዋል። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 12 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩምወረምቱላሂወበረካቱሁ ሰብመልሺ❤❤❤❤❤

  • @chaltutusee
    @chaltutusee 15 วันที่ผ่านมา

    Raabbi nagayaa haa buss😢😢

  • @MUBITUBEሙቤቱዩብ
    @MUBITUBEሙቤቱዩብ 15 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @ሀያትዩቱብ2-ከ8ኸ
    @ሀያትዩቱብ2-ከ8ኸ 15 วันที่ผ่านมา

    አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ስላም ውዴ የሀገሬ ልጆች እንደት ናችሁ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ቆይታ ነው አላህ አገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @usera2
    @usera2 21 วันที่ผ่านมา

    አስለምአለይኪም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሳራማልከ
    @ሳራማልከ 22 วันที่ผ่านมา

    አሰላማለይኩም🎉🎉🎉

  • @ፍቅነነዉ
    @ፍቅነነዉ 25 วันที่ผ่านมา

    ስንፍና ባንተ አያምርም! ወጣት ሆነህ ካልተለወጥክ መቼ ልትለወጥ ነው?አቅም ባለህ ሰዓት ካልሰራህ መቼ ልትሰራ ነው? ካልዘራህ እኮ አታጭድም፤ ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ ይሄን ወርቃማ ዕድሜዬን ተዓምር እሰራበታለው በል! ከ 10 ዓመትም በኋላ ከሰው መጠበቅ ነው የምትፈልገው? ከራስህ አልፈህ የምትወዳቸውን ሰዎች መቀየር አትፈልግም? እርግጠኛ ነኝ ትፈልጋለህ! ስለዚህ ተነስ! የምትችለውን ሁሉ አድርግ! ቁጭ አትበል! የማይጠቅምህን ፕሮግራም አትይ! ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም ንቃ ወዳጄ! ስንፍና ባንተ አያምርም!

  • @MUBITUBEሙቤቱዩብ
    @MUBITUBEሙቤቱዩብ 26 วันที่ผ่านมา

    💜"አልሃምዱሊላህ ካልክ ነው…?" 🌷በፈተናው ትመነዳለህ፣ በበሽታህ ትመነዳለህ፣ በምታጣው ትመነዳለህ 🤲አልሃምዱሊላህ ካልክ ነው! 🌻እስኪ ያለ ምንም ምክንያት አልሃምዱሊላህ በል!" ቢሰጠም ቢነሳም ጌታችን አላህ ምስጉን ነውና!

  • @ፍቅነነዉ
    @ፍቅነነዉ 27 วันที่ผ่านมา

    💜"አልሃምዱሊላህ ካልክ ነው…?" 🌷በፈተናው ትመነዳለህ፣ በበሽታህ ትመነዳለህ፣ በምታጣው ትመነዳለህ 🤲አልሃምዱሊላህ ካልክ ነው! 🌻እስኪ ያለ ምንም ምክንያት አልሃምዱሊላህ በል!" ቢሰጠም ቢነሳም ጌታችን አላህ ምስጉን ነውና!

  • @ferdose
    @ferdose หลายเดือนก่อน

    ልብ ውስጥ 💉ጠብ የምትል ንግግር‼ የ "ዩሱፍ" ወንድሞች የዩስፍ የወደ ፊት ህይወቱን ያበላሹበት መስሏቸው ቀበሩት ሸጡት። ነገር ግን የወደ ፊት ህይወቱን እየገነቡለትና እያሳመሩለት ነበር። "ፊርዐውን" ለሙሳ የገደለው መሰለው። ነገር ግን 👉🏽በራሱ ቤት ውስጥ እየተንከባከበው (እያሳደገው) ነበር። የትኛውንም አካል አላህ የወሰነውን ነገር ከመከሰት ሊከለክል አይችልም‼ 🍇በየትኛውም አካል እዝነትና ፍላጎት ውስጥ እንዳልኾንክ ለነፍስያህ አረጋግጥላት‼ የትኛውንም ዐይነት ጉዳትም ይሁን አደጋ ሲደርስብህ የሆነ አላህ የፃፈልህ መልካም ነገር ፋና መሆኑን እወቅ‼ አላህ በዱንያም በአኼራም መልካሙን ይስጠን ! አ ሚ ን!!

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi หลายเดือนก่อน

    አህለን ውደ እንካን ሰላም ምፕጣሽ. እህታችን ❤❤

  • @HabibMohammed-h7y
    @HabibMohammed-h7y หลายเดือนก่อน

    አሠላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የእዬ ልጂ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ ልጂሺንም አላህ ይጠብቃት ኢሸአላህ ህልምሺ በአላህ ፈቃዲ እውን ይሆናል አብሺሪ ውዷ እህቴ

  • @ferdose
    @ferdose หลายเดือนก่อน

    ልብ ውስጥ 💉ጠብ የምትል ንግግር‼ የ "ዩሱፍ" ወንድሞች የዩስፍ የወደ ፊት ህይወቱን ያበላሹበት መስሏቸው ቀበሩት ሸጡት። ነገር ግን የወደ ፊት ህይወቱን እየገነቡለትና እያሳመሩለት ነበር። "ፊርዐውን" ለሙሳ የገደለው መሰለው። ነገር ግን 👉🏽በራሱ ቤት ውስጥ እየተንከባከበው (እያሳደገው) ነበር። የትኛውንም አካል አላህ የወሰነውን ነገር ከመከሰት ሊከለክል አይችልም‼ 🍇በየትኛውም አካል እዝነትና ፍላጎት ውስጥ እንዳልኾንክ ለነፍስያህ አረጋግጥላት‼ የትኛውንም ዐይነት ጉዳትም ይሁን አደጋ ሲደርስብህ የሆነ አላህ የፃፈልህ መልካም ነገር ፋና መሆኑን እወቅ‼ አላህ በዱንያም በአኼራም መልካሙን ይስጠን ! አ ሚ ን!!

  • @merimtube5408
    @merimtube5408 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ውደ እኮን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽ በት ❤❤❤❤❤

  • @ferdose
    @ferdose หลายเดือนก่อน

    ከመልካም ስራ የመጀመሪያው አሰላሙ አለይኩም ወሰህመቱላሂ ወበረካቱላህ በያላቹህበት ይጠበቃቹ አገራችሰላም ያምጣልን ክፉነትን መተው ነው።🍂 ➲ ከአዋቂዎችም ከሞኝም ጋር አትከራከር። አዋቂ ያሸንፍሃል፤ ሞኝ ደግሞ ያበሳጭሃል። ➲ የበታቹን የናቀ ግርማ ሞገሱን (ክብሩን) ያጣል። ➲ የእውቀት መጀመሪያ ዝም ማለት፤ ከዚያም መስማት፤ የሰማውን መያዝ፤ ከዚያም መስራት፤ በመቀጠል ማሰራጨት ነው።

  • @ፌርዶሰጎደሬዋ
    @ፌርዶሰጎደሬዋ หลายเดือนก่อน

    የሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትነገር መጣላት አልለ ክፉ አትነገር መወደድም አልለ ክፉ አትነገርበዚህ አለም ኑሮ ብዙ ከመናገር ብዙማዳበጥ የምሻል ነገርም ነገ አብርህ አንድ መሆን የማይቀር የተናግረከው ንግግር በልቡ እንዲህ ቀር አታድረግ ።ለዛ ነውኮ ነቢዩ ምላሳችሁ ጠብቁ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አሌይ🌺ሰ🌺አ🌺ዋ🌺

  • @ኑራብንትባባ-ጐ6ቀ
    @ኑራብንትባባ-ጐ6ቀ หลายเดือนก่อน

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን የኔ ውድ በትእግስት የተራመደሽ ህይወት ሁሉሜ አሸናፊ ናት 🌖የተስፋ የምታድረግ ልብ ሁሉሜ ፊትለፊቷ ብርሀን ይታያል 🌟🌟

  • @Uztakuchan
    @Uztakuchan หลายเดือนก่อน

    おはようございます。 素敵な動画、ありがとうございます。 また見に来ます。

  • @hyatmana
    @hyatmana หลายเดือนก่อน

    💐💐🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🥰🌷🌷

  • @Emmaftube
    @Emmaftube หลายเดือนก่อน

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ማሻአላህ በጠም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰለም ለሀገራችን

  • @Uztakuchan
    @Uztakuchan หลายเดือนก่อน

    こんにちは。

  • @ፍቅነነዉ
    @ፍቅነነዉ หลายเดือนก่อน

    ☕🍰👍👍☕

  • @ፍቅነነዉ
    @ፍቅነነዉ หลายเดือนก่อน

    የናፍቆት አራጣ የትዝታ ብትር ትርፉ ትጋዜ ነው የመለየት ብትር እስኪ ልቤ ቻለው አትሁን ታማሚ ነገም ሌላ ቀን ካረከኝ ከራሚ አሁን ምኑን ትቸ ምኑን ልገራችሁ እባካችሁ ተውኝ ሲደላኝ ላውራችሁ የናት ሀገር ቀሚስ ያባት ሀገር ሸማ ነጠላ አይደለም ወይ የሰው ሀገር ማ የገደል ስር ውሃ ፏፏቴ ፏፏቴ እኔስ ሆደ ባባ አልቻለም አጀቴ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @የልፍሁሉም
    @የልፍሁሉም 2 หลายเดือนก่อน

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ማሻአላህ🎉

  • @SofieWeloyewaሶፊወሎየዋ
    @SofieWeloyewaሶፊወሎየዋ 2 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሺ ውደ ጥሩ ቆይታነበር አሪፍ አሰራር ነው በርችልኚ ውደ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zeyneb-tv1tq
    @zeyneb-tv1tq 3 หลายเดือนก่อน

    አስላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን። እህትበርችልኝ ስብመልሽ

  • @Tom-xk7jn
    @Tom-xk7jn 4 หลายเดือนก่อน

    ውሻ ዜና አቅራቢ ።

  • @LubeMediya
    @LubeMediya 4 หลายเดือนก่อน

    አህለን ወሳህለን እህት እንኳን ደህና መጣሺ ጠንክሪ ድል ለፋኖ

  • @LULU-ሚድያ
    @LULU-ሚድያ 4 หลายเดือนก่อน

    አህለን ወሳህለን እህት እንኳን ደህና መጣሺ የሱሱዬ እናት ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @WeloyewWeleyew
    @WeloyewWeleyew 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @HdHhf-tc3ug
    @HdHhf-tc3ug 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
    @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 5 หลายเดือนก่อน

    አላህከክፉነገርሁሉይሰዉራቺሁ

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
    @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አሰላሙወአለይኩም የኔዉዲ አላህይጠብቅልሺ

  • @Lesewsewgetunew
    @Lesewsewgetunew 5 หลายเดือนก่อน

    ቅመም

  • @ሙድ
    @ሙድ 5 หลายเดือนก่อน

    Waw🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @Mariya-ms8zv
    @Mariya-ms8zv 5 หลายเดือนก่อน

    አረትግን መልሸልኝ

  • @Mariya-ms8zv
    @Mariya-ms8zv 5 หลายเดือนก่อน

    አምናት ደወይልኝ እኔ ሰልክሸ የለኝም

  • @Lesewsewgetunew
    @Lesewsewgetunew 5 หลายเดือนก่อน

    ዋወ❤❤❤❤

  • @WeloyewWeleyew
    @WeloyewWeleyew 5 หลายเดือนก่อน

    ዋወ❤❤❤

  • @heyirat1tube146
    @heyirat1tube146 5 หลายเดือนก่อน

    ቢላፊያ የት አገኝሽው😂 እሙ ሱሱ ማሻ አላህ

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE 5 หลายเดือนก่อน

    እንጀራው ወጡ መሻአላ ቢልአፊያ ነሽዳውኳ ባልጨመርሽው

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እሙ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እህት እንኳን ሰላም ቆጣሽኝ ዋውው ምርጥ አሰራር ቃሪያው ደስ ይላል ሶስት አይነት ቃሪያ ፍልፍል በርድ ምርጥ አሰራር ነው እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሞያ👌👌👌👌

  • @Zedotube82
    @Zedotube82 6 หลายเดือนก่อน

    እሙ ነገ መልሺልኝ ደመርኩሽ

  • @Ekram475
    @Ekram475 6 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላህ ወበረከቱ ሁቤ አህለን ማሸላህ አላህ የሳድግልሽ የኔውድ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤