Aster Abebe | Eski Yengerenye - እስኪ ይንገረኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 461

  • @AsterAbebeOfficial
    @AsterAbebeOfficial  6 หลายเดือนก่อน +38

    177ተኛ ቀን
    1ኛ ነገስት 15:25-34 ፤ 1ኛ ነገስት 16 ፣ 2ተኛ ዜና 17
    እንዴት ናችሁ ቅዱሳን 😍
    መልካም ማክሰኞ ይሁንላችሁ
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    www.asterabebe.com/podcast

  • @tsionfeleke3727
    @tsionfeleke3727 2 ปีที่แล้ว +42

    I am orthodox but i love your voice and mezmur

    • @elsabethsolomon9406
      @elsabethsolomon9406 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen geta yebakek bezu tetetolnal

    • @christian-q3v
      @christian-q3v 11 หลายเดือนก่อน

      @@elsabethsolomon9406 sis it is organization we are one in christ

  • @hailemeskeltenaw8
    @hailemeskeltenaw8 2 ปีที่แล้ว +27

    I am Orthodox Christian but I love this song

  • @abigailyegeta9975
    @abigailyegeta9975 2 ปีที่แล้ว +16

    በፀሎትና ፀጋ የታሸ ድንቅ መዝሙር። አይሰለችም ሙሉ ቀን ቢሠማ። የዜማውና የቃላቱ ውበት የአንቺ ድምጽ፣ ሢሠሙት የሚባርከው መንፈሥ፣ ሁሉ ተደማምሮ የፀጋውን ባለቤት እግዚአብሔርን እንድባርክ ያደርገኛል። አንቺም ተባረኪ። ሥወድሽ የአባቴ ልጅ።

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 3 ปีที่แล้ว +62

    ዛሬም ውስጤ ነው ይህ መዝሙር ተባረኪ ❤️

  • @selamchimssa667
    @selamchimssa667 ปีที่แล้ว +4

    ዘመንሽ ብርክ ይበል አስቱዬ🙏 እንደአዲስ ዛሬም ሰምቼው መንፈስ ነካኝ 🙏 ዝማሬዎችሽ በመበርከክ እንደተገኙ ያስታውቃሉ።ለምልሚልን🙏🙏🙏🙏

  • @massamassaf9124
    @massamassaf9124 6 ปีที่แล้ว +118

    እቺን መዘሙሪ ቀን ሙሉ ቢሰማ ና ለልት ሙሉ ቢሰማ አልጠግቢም ተባረኪ ጌታ ይባረኪሺ ዘመንሺ ቤጌታ ቤት የተባረከ ይሁነልሺ ተባረኪልኝ

    • @እንደማርማላታስትጥም
      @እንደማርማላታስትጥም 6 ปีที่แล้ว

      Massa Massaf በጣም

    • @standkira
      @standkira 6 ปีที่แล้ว

      Massa Massaf ewnat.new.maseyy.tebark.ena.like.eda.anch.smecha.altgbm.kibir.le.eyesus.yihun.amen.astry.geta.ybakish.stgawn.betefffff.ybezalish.ewdshalw.marey

    • @jaypeeardo2395
      @jaypeeardo2395 6 ปีที่แล้ว

      Massa Massaf 、

    • @helensyum6259
      @helensyum6259 6 ปีที่แล้ว

      Massa Massaf wow really amazing she is blessed

    • @jabamo946
      @jabamo946 6 ปีที่แล้ว

      Massa Massaf

  • @sabahadgu882
    @sabahadgu882 6 ปีที่แล้ว +13

    ተባረኪ ኣስቴር እኔም ኤርትራዊት ነዝን ግን ከልብ ነው የማደንቅሽ እና የሚወድሽ እግዛብሄር እድሚ እና ጤና ይስትሽ

  • @EmanuelRoro
    @EmanuelRoro 4 ปีที่แล้ว +50

    Hallelujah love from Israel!❤️🇮🇱

  • @AsterAbebeOfficial
    @AsterAbebeOfficial  7 ปีที่แล้ว +424

    እስኪ ይንገረኝ ሚያውቅ ካለ ስለእርሱ ጅማሬ
    እስኪ ይንገረኝ ሚያውቅ ካለ ስለእርሱ ፍጻሜ
    እስኪ ይንገረኝ ሚያውቅ ካለ ስለአካሄዱ
    እስኪ ይንገረኝ ሚያውቅ ካለ የአምላኬ መንገዱን

    • @alemyoso2807
      @alemyoso2807 7 ปีที่แล้ว +13

      በጣም በጣም ነው የተባረኩበት ጌታ በበለጠ ቅባት ያውጣሽ ተባረኪ !!!

    • @shalomki6498
      @shalomki6498 7 ปีที่แล้ว +4

      Amen 🙏

    • @massamassaf9124
      @massamassaf9124 6 ปีที่แล้ว +5

      Aster Abebe Official
      እግዚአብሔረ ይባረኪሺ

    • @massamassaf9124
      @massamassaf9124 6 ปีที่แล้ว +3

      Aster Abebe Official
      ጌታ አቢዚቶ ይባረኪሺ

    • @ሙሉታሽ
      @ሙሉታሽ 6 ปีที่แล้ว

      Aster Abebe Official Amen Tabarek

  • @boznaaseme6134
    @boznaaseme6134 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት፡የሰማይ፤የምድር፡ሁሉ አምላክ፡የሆነው፡እርሱ፤፤ዘመንሽን ይባርከው፤፤ሲከፋኝ፡ምፅናናበት ነው፡፡

  • @ruhamaelshadai8183
    @ruhamaelshadai8183 2 ปีที่แล้ว +15

    my sister in christ you know that your songs are not just songs they are experiences and light for those in darkness may God bless you abundantly and may him take the praise❤️❤️❤️

  • @bonsaabera9843
    @bonsaabera9843 ปีที่แล้ว +3

    KE fkru beker
    Indet inda wetawu yanin kifu mender ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MintuMulu
    @MintuMulu 2 หลายเดือนก่อน +2

    it is 2025 almost but i am hearing this song as if it was released yesterday 🥺 astu thank you so much and thanks God for giving us blessing songs😌

  • @thanksgod3402
    @thanksgod3402 3 ปีที่แล้ว +9

    ክብር ዝማሬ ሁሉ ለታረደው በግ ይሁን

  • @sisaygebre6073
    @sisaygebre6073 6 ปีที่แล้ว +11

    እህት አስቴር ዝማሬዎችሽን እንዴት እንደወደድኳቸው ቃላቶች የሉኝም……. በርቺ ስላንቺ እግዚአብሄርን አመሰግናለው፡፡

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 6 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ነው ምንም የምናወራው የለንም ከፍቅሩ ከምሕረቱ በቀር ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ

  • @tadeleorsango6971
    @tadeleorsango6971 6 ปีที่แล้ว +13

    ብቻ እግዚአብሔር ከአንች ጋርይሁን!

  • @kiramoges4161
    @kiramoges4161 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት እንባዬ እየመጣ እንደምሰማው ዩ ሀቭ ኖ አይዲያ...
    እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሽ❤

  • @kidujesusholyspiritilovepr2560
    @kidujesusholyspiritilovepr2560 4 ปีที่แล้ว +3

    የተወደድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ጌታ ይባረክ ። የተማረ ሰው ነኝ

  • @hanataklamaria740
    @hanataklamaria740 6 ปีที่แล้ว +10

    እስኪ ይገረኝ አሜን እዉነት ነዉ ተባረኪ ዘማሪ አስቴሪ ጌታ ፀጋዉ ይብዛልሽ

    • @amselbirhan8153
      @amselbirhan8153 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ኦርቶዶከስ ነኝ ግን በጣም ነው የምወደው

  • @zerihuntesfaye9948
    @zerihuntesfaye9948 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ ሳትበርጂ ዘመንሽ በእሳት ይለቅ

  • @هانااثيوبيا-ل1ز
    @هانااثيوبيا-ل1ز หลายเดือนก่อน

    Egziabher yebarekish zemenish yebarekish geta yavezalish❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @adugnafekadu6396
    @adugnafekadu6396 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለመዝሙሮችሽ እግዚአብሔርን አመሰግናለው
    እህቴ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @wengelgossaye4702
    @wengelgossaye4702 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ቆንጆ ነው123😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤🤩🤩❤❤🤩❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሂሊና
    @ሂሊና 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤😭😭😭😭😭🫶🫶🫶🫴🫴🫴🫴🫴🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MrPlamor
    @MrPlamor หลายเดือนก่อน

    I’m Sudanese Muslim I just find this song is Christian song but let keep real love is love 😂❤

  • @selammajor831
    @selammajor831 3 ปีที่แล้ว +2

    Geta ybarksh ehte tebarekilgn

  • @iyasuhibebo1438
    @iyasuhibebo1438 ปีที่แล้ว +2

    አሜን❗️❗️❤

  • @tomastamrat4280
    @tomastamrat4280 3 ปีที่แล้ว +1

    astu geta yiBRKISH TEBAREKILINY

  • @fathmafathma754
    @fathmafathma754 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ❤❤❤

  • @papilion9906
    @papilion9906 2 ปีที่แล้ว +9

    I can't get tired of her song's it's like a wine every time I heard it tnx.

  • @geneneteklu4348
    @geneneteklu4348 8 หลายเดือนก่อน +2

    ለአዲስ ዓመት አድስ ነገር እጠብቃለን በጌታ

  • @tube6241
    @tube6241 6 ปีที่แล้ว +9

    የማወራዉ ብዙ ነዉ፤ በእርሱ ስለተማሪኩኝ!!

  • @shewanesh3264
    @shewanesh3264 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል መዝሙርሺን ሁሉ ወደዋለሁ ደግመሽ ተባረኪ

  • @Mogusha.
    @Mogusha. 5 ปีที่แล้ว +5

    እስኪ ፡ ይንገረኝ ፡ ሚያውቅ ፡ ካለ ፡ ስለእርሱ ፡ ጅማሬ
    እስኪ ፡ ይንገረኝ ፡ ሚያውቅ ፡ ካለ ፡ ስለእርሱ ፡ ፍጻሜ
    እስኪ ፡ ይንገረኝ ፡ ሚያውቅ ፡ ካለ ፡ ስለአካሄዱ
    እስኪ ፡ ይንገረኝ ፡ ሚያውቅ ፡ ካለ ፡ የአምላኬ ፡ መንገዱን (፪x)
    ምን ፡ ማወራው ፡ አለኝ ፡ ካነበብኩት ፡ በቀር
    ከፍቅሩ ፡ በቀር ፡ ከምክሩ/ከነገሩኝ ፡ በቀር
    እንዴት ፡ እንደወጣሁ ፡ ያንን ፡ ክፉ ፡ ሰፈር/መንደር
    የማውቀው ፡ ይሄን ፡ ነው ፡ ስለጌታ ፡ ነገር (፪x)
    የተማረ ፡ ሰው ፡ ብዙ ፡ የተተወለት
    መተላለፉ ፡ ኃጢአቱ ፡ የተረሳችለት
    አንተን ፡ ቢያመሰግንህ ፡ ቢልስ ፡ ጐንበስ ፡ ቀና
    አሳነሰብህ ፡ እንጂ ፡ መቼ ፡ ይበዛና (፪x)
    የበዛውን ፡ የአንተን ፡ ምሕረት ፡ አይቼ
    የተትረፈረፈውን ፡ ፀጋህን ፡ ቀምሼ
    አንተን ፡ አለማምለክ ፡ ነውር ፡ ሆኖ ፡ ታየኝ
    ይልቅስ ፡ መጨመር ፡ መቀኘትን ፡ አሰኘኝ
    ላመስግንህ (አሃ) ፡ ከፍ ፡ ላድርግህ (አሃ) ፡ ልቀኝልህ (አሃ) ፡ ልዘምርልህ
    የርህራሄ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ ዓይኖቼ ፡ አይተውሃል
    ከትላንቱ ፡ ይልቅ ፡ ልቀርብህ ፡ ገዶኛል (፪x)
    ምን ፡ ማወራው ፡ አለኝ ፡ ካነበብኩት ፡ በቀር
    ከፍቅሩ ፡ በቀር ፡ ከምክሩ/ከነገሩኝ ፡ በቀር
    እንዴት ፡ እንደወጣሁ ፡ ያንን ፡ ክፉ ፡ ሰፈር/መንደር
    የማውቀው ፡ ይሄን ፡ ነው ፡ ስለጌታ ፡ ነገር (፪x)

  • @astersran7856
    @astersran7856 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen tebareki astu

  • @wondmagegnmelakumesfin5462
    @wondmagegnmelakumesfin5462 5 ปีที่แล้ว +18

    blessing is coming up on me when i listen to your songs. this is what I called the true grace endowed from holly GOD for the seek of his worshiping may the almighty bless u more and more. WOW!!

  • @mereedabel3992
    @mereedabel3992 3 ปีที่แล้ว +1

    Amennnn Amennnnnn Amennnn Goyeta Jesus Semu Yebarek

  • @elkoushe5827
    @elkoushe5827 6 ปีที่แล้ว +6

    እግዚሓብሔር ይባርክሽ የኔ እህት ፀጋሽ ይብዛልሽ።

  • @Tewodroseshetu-r9v
    @Tewodroseshetu-r9v 4 หลายเดือนก่อน

    አስቱዬ ዝማሬዎችሽ በጣም በጣም የሚባርከው ተባረኪልነ

  • @saraashebir2509
    @saraashebir2509 4 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen yes this is true hallelujah bless you Astey

  • @papilion9906
    @papilion9906 2 ปีที่แล้ว +2

    Maweraw alwge kanebebkut beker kemekeru beker the best words i ever heard ever tnx astu as always stay blessed.

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 2 ปีที่แล้ว +1

    endet endemiwedew yihen mezimur geta yibarkish

  • @jordantsige9835
    @jordantsige9835 2 ปีที่แล้ว +6

    Amen amen god’s great at all times 🙏🏽Melbourne Australia 🇪🇷❤️❤️

  • @Lifewith_Jesus
    @Lifewith_Jesus 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኣብሔር ጨምሮ ይባርክሽ ለበረከት ያርግሽ !!!!

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi9608 5 ปีที่แล้ว +1

    ኦኦኦኦኦኦኦ እንዴት እንደወጣው ያንን ክፍ ነገር ኦኦኦኦኦ ብርክ በይ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @ተሙፍቃዱወንጂሸዋ
    @ተሙፍቃዱወንጂሸዋ 6 ปีที่แล้ว +1

    አስቱ ምርጥ ዘማሪ ነሽ sauth africa ደሞ ከነብይ ሱሬ ጋር ሆናቹ ሁለት ቦታ ተገልግይሄባቹዋለው ደስ የሚል የእግዝአብህኤር ፀጋ አለብሽ በርቺ ጌታ ሁሌም ካንቺ ጋር ነው ተባረኪ ኑሪልን ክፉ አይንካሽ

  • @mardagete7291
    @mardagete7291 8 หลายเดือนก่อน +1

    የተማረ ሰዉ ብዙ የተተወለት መተላለፍ ኃጢአት የተረሳችለት

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 11 หลายเดือนก่อน

    "የተማረ ሰው ብዙ የተተወለት..."
    ❤❤❤

  • @azebtesfagiorgis6364
    @azebtesfagiorgis6364 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ እሰይ ! ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @mamobangali962
    @mamobangali962 5 ปีที่แล้ว +10

    my from bangladesh.but im now dubai...really love your.voice.
    😐😐😐♥♥♥♥♥♥😢

  • @MeseretTerfa-fk4je
    @MeseretTerfa-fk4je ปีที่แล้ว +1

    ሁሉንም መዝሙርሽን እወደዋለሁ ❤❤❤❤

  • @mathewossadamo4659
    @mathewossadamo4659 5 ปีที่แล้ว +1

    Astu tebarek

  • @sentalemfikru3950
    @sentalemfikru3950 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @hawwiwuddinehcaalaa653
    @hawwiwuddinehcaalaa653 6 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen amen amen tebareki astu uuuuuf ysnchi mazmuroch liben yemineka nawu

  • @eyerusalemyigetliji206
    @eyerusalemyigetliji206 6 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን ኡፍፍፍፍፍፍፍ እልልልልልልልልልልልልልል ሀሌ ሉያ♥♥♥____________♥

  • @LinaSof1215
    @LinaSof1215 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ

  • @baby.rajeshbaby.rajesh6611
    @baby.rajeshbaby.rajesh6611 6 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen
    haleluya Haleluya
    tebarklgn geta tsegawun yabzalsh

  • @koolkool7294
    @koolkool7294 6 ปีที่แล้ว +2

    Astuya ተባረኪልን ዋውውውውው ቃላቶች አነሱኝ ስላንቺ ግን ጌዬን ባረኩት ጌታ ይባረክ

  • @samiberhanu1573
    @samiberhanu1573 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክሽ👍👍👍

  • @adaneersido
    @adaneersido 2 ปีที่แล้ว +4

    Glory to Him who provide you for us with this kind of great grace

  • @yarasarkis2672
    @yarasarkis2672 4 ปีที่แล้ว

    Uuuuuffffffffffff bzi mzimur betam new yetabrekut asiteriye tebarek tebarek tebarek tsga yibizalesh bazi atigdeb😭😭👍🏼👍🏼❤❤❤❤

  • @tasisalema2274
    @tasisalema2274 6 หลายเดือนก่อน +1

    My favourite song ever tebareki

  • @konjitmelese797
    @konjitmelese797 5 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን 🙏🥰ተበርክ ❤️

  • @getahunmuluneh7146
    @getahunmuluneh7146 5 ปีที่แล้ว +1

    Samiche alxagb alkung God yibarkish!!!!!!!!

  • @DaughteroftheKING_7
    @DaughteroftheKING_7 7 ปีที่แล้ว +19

    Asterye, thank you so much for uploading your amazing songs! I am worshiping our Lord while at work. Sending my love and appreciation all the way from Vegas. ☺

    • @iamholy7529
      @iamholy7529 3 ปีที่แล้ว +2

      th-cam.com/video/yKwbXijSaek/w-d-xo.html

  • @amanashamanash1948
    @amanashamanash1948 6 ปีที่แล้ว +10

    ምን ማረው አለኝ ከፍቅሩ በቀር

  • @kiru404
    @kiru404 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen God bless you alot!

  • @msratalkaabi5470
    @msratalkaabi5470 5 ปีที่แล้ว +4

    Amen asituka tabareki 👐👐👐

  • @abbyyoutube5287
    @abbyyoutube5287 ปีที่แล้ว +1

    ተባርክህ😊

  • @sitotawdawit2259
    @sitotawdawit2259 5 ปีที่แล้ว +4

    hiywotish yetebarek yihun ,tebareki,steliylign

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባርክ❤❤❤🙏

  • @የኢየሱስነኝ-ጐ5ኈ
    @የኢየሱስነኝ-ጐ5ኈ 6 ปีที่แล้ว +3

    ብርክ በይልኝ ዘመንሽ ዘላለምሽ ይባረክ።

  • @temesghen8180
    @temesghen8180 หลายเดือนก่อน

    Aster abebe blessed woman anchy buruk nesh.

  • @RichYilkal
    @RichYilkal 2 หลายเดือนก่อน +1

    I love it so much ❤❤❤❤astukayeeeeee we love you 😘

  • @aliensammy793
    @aliensammy793 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏🙏

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዘመንሽ ይባረክ

  • @ababayeayana2379
    @ababayeayana2379 2 ปีที่แล้ว

    Astu geta zemenishin yibarki sadamitishi sisamash mezmurishn kamidir tanasiche semayi layi insefifalew

  • @zerayaflegne3557
    @zerayaflegne3557 9 หลายเดือนก่อน

    ደጋግሜ ሰማሁት ልጠግበው አልቻልኩም:

  • @digafufikadu1475
    @digafufikadu1475 11 หลายเดือนก่อน

    Amen and amen thank you Jesus 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @birhanzebenu4679
    @birhanzebenu4679 6 ปีที่แล้ว +4

    አሜን

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen You are Blessed You look so Goregous Singer Aster Abebe Megerssa I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song Aster Abebe | Eski Yengerenye - እስኪ ይንገረኝ Tebarake Zemenishe Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @abenezerassefa1532
    @abenezerassefa1532 3 ปีที่แล้ว +5

    GBU.

  • @abelfessehaie48
    @abelfessehaie48 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujah god bless you such powerful song

  • @shambelovely4398
    @shambelovely4398 3 ปีที่แล้ว +1

    አሬ የት ነሺ ምዲሪ በአንች የተባሬ አንች ማልካም ሴት😘

  • @adanetamirat8278
    @adanetamirat8278 3 ปีที่แล้ว

    Astuka yen konijo nuri babetu tsanitesh twildish yibarek

  • @MistreKorme
    @MistreKorme ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክሸ

  • @YTC.40
    @YTC.40 5 ปีที่แล้ว +1

    yena wudi sewedshe tebareki zemensh ybarek

  • @asucssusfullalex8272
    @asucssusfullalex8272 3 ปีที่แล้ว

    አስቴር ተባረኪ

  • @hanihabesha1876
    @hanihabesha1876 3 ปีที่แล้ว +1

    tebarkln

  • @kibebewgodisa
    @kibebewgodisa 3 ปีที่แล้ว

    ilove aster and my mother is loue you from genet church keta burayu

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ዘማሪወች የራሳቸው ቻናል ቢኖራቸው ጥሩ ነው

  • @lennytolessa3693
    @lennytolessa3693 2 ปีที่แล้ว +2

    You are graceful graced grace ×10000 have no words

  • @ገነትእሰዬ
    @ገነትእሰዬ 6 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልል እእእእእእእልልልልልልልልልልል አሜን♥♥♥♥

  • @senaytshanka7650
    @senaytshanka7650 5 ปีที่แล้ว

    Amen tebareki ema

  • @kenakenayakenakenay3587
    @kenakenayakenakenay3587 5 ปีที่แล้ว +1

    የማልጠግበው መዝሙር

  • @nasserdiab278
    @nasserdiab278 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen
    Amen uneti NW yemawqewu yihen nwu amen tebareki eahite

  • @samuelworku1862
    @samuelworku1862 3 ปีที่แล้ว +6

    This song has continued blessing me Astu,,,,ጸጋ ይብዛልሽ!!

  • @sarasarah5107
    @sarasarah5107 4 ปีที่แล้ว

    Aseteri Geta eyesuse abezetoabezto yebarekshiiii tabarekiii tsagwum yebezalshi Tabareki bebezu wowoow beruke neshii 🙏🙏❤️💚💛💖💖💖💖💖😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍