Aster Abebe | Kemayemechu Hunietawochie - ከማይመቹ ሁኔታዎቼ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 319

  • @ruthmekonnen8933
    @ruthmekonnen8933 ปีที่แล้ว +28

    መዝሙርሽ በጣም ነው ደስ የሚለው ከ 7 አመቴ ጀምሬ ስሰማ ነበረ አሁን ግን 8 አመቴ
    ነው ተባረኪ ዘመንሽን ይባረክ

  • @livelife8283
    @livelife8283 3 ปีที่แล้ว +94

    "የትናንት ምሸቴ ምስጋናን ወለደ
    የዘገየዉ መልሴ በዉበት ተገለጠ
    የሌሊት ለቅሶዬ ሳቅን አመጣልኝ
    ባንተ ጊዜ ሲሆን ነገሬ አጌጠልኝ!"

    • @hanaelias6999
      @hanaelias6999 ปีที่แล้ว +3

      በዘገየው የፀሎት መልስ ውስጥ ክብር አለ!!🔥

  • @kasahunalebachew8686
    @kasahunalebachew8686 ปีที่แล้ว +62

    ዛሬ ከምሽቱ 7:30 የምያስጨንቅ ሕልም አየሁ... እናም... ለባለብቴ ነገርያት ሰንፀልይ እግዚአብሔር ይህን መዝሙር የፀሎታችን መልስ አድርጎ seten🙏❤️🙏 እናም ፀሎታችን ትመልሶ እየዘመርነው እየተባረክን ነው❤️❤️❤️

    • @LiliYosef-v5v
      @LiliYosef-v5v หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @Hana-dor-cp2ey
      @Hana-dor-cp2ey 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @azmachkebede518
    @azmachkebede518 3 ปีที่แล้ว +103

    ይህ መዝሙር በትክክል ህይወቴን እንደ መስታውት ያየሁበት ነው ተባረኪ እህቴ

    • @Nebyat564
      @Nebyat564 ปีที่แล้ว +4

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @andinetd
      @andinetd ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤

    • @KiyuamenKiyuyeamen
      @KiyuamenKiyuyeamen ปีที่แล้ว +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @Ghffgffhkhfhff
      @Ghffgffhkhfhff 5 หลายเดือนก่อน

      Cjfygcjf

    • @Weyini1988Weyini-dw7yt
      @Weyini1988Weyini-dw7yt 4 หลายเดือนก่อน

      አይሆንም ስል ሆነ 😢😢☝️✝️❤️

  • @melatminale8723
    @melatminale8723 8 หลายเดือนก่อน +20

    ድሮም እሰማዉ ነበር ይሔን መዝሙር ዛሬ ግን ልቤ በጣም ተሰብሮ ነገሮች በጣም ከብዶኝ ተስፋ ቆርጬ በነበረበት ጊዜ ጌታ እየሱስ በዚህ መዝሙር አፅናናኝ።እግዚሐብሔር ይመስገን ተባረኪልኝ አስቴር

    • @wendi22mase
      @wendi22mase 6 หลายเดือนก่อน +1

      ለኔ ባይገባኝም አንተ ግን መልካም ነህ

    • @LiliYosef-v5v
      @LiliYosef-v5v หลายเดือนก่อน

      እኔም እግዚአብሔር 10 ደግሜ እየሰማው ነዉ በጣም ያጠነክራል

    • @LiliYosef-v5v
      @LiliYosef-v5v หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይባረከት እግዚአብሔር ይባረክሽ

  • @WinnerNegn
    @WinnerNegn 4 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጥነህ ብትመጣ የሚለው ስንኝ ሌሊቱን ሙሉ በህልሜ ሲመላለስ አደረ። እየሰማሁት ነው

  • @elshaddaianteneh1997
    @elshaddaianteneh1997 4 หลายเดือนก่อน +9

    "ፈጥነህ ብትመጣ ብትገኝ በቤቴ
    መቼ ያልፍ ነበር ይህ ሁሉ በህይወቴ
    እንዲህ ያለውን ስንፍና ካፌ አላወጣም
    ሟቹን ለማስነሳት እጆችህን አያጥሩም
    ድንጋዩን አንከባልለህ ግንዛቱን ፈተህ
    ዳግሞ ማመላለስ ፍቃድህ ከሆነ
    ሰው ሁሉ አልቅሶ ስያበቃ ከጀመርክ
    ይሁንልኝ እላለው ሁሉ እንደፍቃድህ"
    Too deep!!!!!

  • @sarajesus7576
    @sarajesus7576 6 ปีที่แล้ว +25

    አሜን አሜን በማንኛሁም ሁኔታ ውስጥ ብሆን ክርስቶስን ተስፋ አደርጋለው አስቱ መዝሙሮችሽ የተነካዉባቸው ናቸው በክርስቶስ ፍቅር ወድሻለው ጸጋው ይብዛልብሽ

  • @FirewyniGebreyohanes
    @FirewyniGebreyohanes 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኣምላኬ የሆነ እንድሰጠኝ እየጠየኩት ነው እና ይሄ መዝሙር እየሰማሁ ነው ምጠብቀው ያለሁት ኣምነዋለው ደሞ❤❤

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 6 ปีที่แล้ว +22

    ድንጋዩን አንከባልለህ ግንዛቱን ፈተህ
    ዳግሞ ማመላለስ ፍቃድህ ከሆነ
    ሰው ሁሉ አልቅሶ ስያበቃ ከጀመርክ
    ይሁንልኝ እላለው ሁሉ እንደፍቃድህ
    አሜን ጌታ ዘመንሽ ይባረክ

  • @BettyHussen
    @BettyHussen ปีที่แล้ว +9

    አስቱ ይሄ መዝሙር የጭንቅ ግዜዬን ያለፍኩበት ነው ጸጋ ይብዛልሽ ❤

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 ปีที่แล้ว +12

    ሁሌም ብሰማሽ ብሰማሽ እንደ አዲስ አልጠግብም ፡ ምን አይነት መባረክ ነው አስቱዬ ❤

  • @ሁሉበርሱሆነ0507
    @ሁሉበርሱሆነ0507 7 ปีที่แล้ว +72

    እውነት መዝሙሮችሺ የእግዛቤር መልክት የያየዘነው በነገር ሁሉ ተባረኪ የምትቸገሪበት አይኑር

  • @ZinabuAssefa-yr8ro
    @ZinabuAssefa-yr8ro ปีที่แล้ว +5

    አሜንአሜን ቃሌ ህይዎትን ያሳማልሺ የታዋህዶ ልጅ ነኝ ባላ ማታብ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 4 ปีที่แล้ว +3

    የበልጡን እንዳቀው እረሱ ማን እነደሆነ
    ብዙ ብዙ ነገር በሂወቴ ሆነ 🙏🙏🙏🙏
    ሰው ሁሉ አልቅሶ ሲያበቃ ከጀመርክ
    ይሁንልኝ እላለሁ ሁሉ እንደፈቃድህ
    አይሆንም ስል ሆነ
    አይነጋም ስል ነጋ
    አልዘልቅም ስል ዘለኩ
    በብዙ ጀገንኩኝ በእረሱ ሰለተያዝኩ
    እነደዚህ አይነት ድንቅ ጌታ እያለኝ አሰከዛሬ ክርትት ያልኩባቸው አመታቶቼ አሳዘኑኝ

  • @ሁሉበርሱሆነ0507
    @ሁሉበርሱሆነ0507 7 ปีที่แล้ว +19

    የምባርክበት ቃላት አጠረኝ በብዙ ተባረኪ ጌታሆ በብዙ ባርክልኝ

  • @WebalemBerhanu
    @WebalemBerhanu หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ❤❤
    ተባረክ ወንድም ጸጋ ይብዛል

  • @MM-rt7wz
    @MM-rt7wz 6 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ዝማሬ ለኔ ነዉ አምላኬ ያልክልኝ ብቻ ይሁንልኝ ብዙ ትዕስትን ካንተ ተምሪያለዉ አስቱዬ ተባረኪልኝ አሜን አሜን

  • @endalkachewwmarkoss7502
    @endalkachewwmarkoss7502 4 ปีที่แล้ว +37

    all her songs are from holy spirit(SPIRIT OF God) that is why we all love her songs. holy spirit is really using her.

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 5 ปีที่แล้ว +1

    ድንጋይ አንከባለህ ግንዛቱን ፈተህ
    ዳግም ማመላሰስ ፈቃድህ ከሆነ
    ሰው ሁሉ አልቅሶ ሲያበቃ ከጀመርክ
    ይሁንልኝ እላለሁ እንደፈቃድህ አሜንንንንንንን ተባረኪልኝ

  • @netsanetdaniel7995
    @netsanetdaniel7995 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለአሁኑ ሁኔታ መልሴ ነው መልክቱ ጌታ ይባረክ

  • @meronshola9110
    @meronshola9110 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ ይባረክ!ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @LunaEthiopian
    @LunaEthiopian หลายเดือนก่อน

    Temesgen 🙏🏾
    Egziabher hoy selehulum Ameseginalehu 🙏🏾
    Astuye Tebareklegn Bebzu 🙌🏾 Tsegawn Yabzalesh 🥰❤️🍀

  • @ልጆችእናቤተሰብ
    @ልጆችእናቤተሰብ ปีที่แล้ว +2

    ይሄም አሁን እያለፍኩበት ያለሁትን ነገር ለበጎ እንደምትቀይር አውቃለሁ ፣ እግዚአብሔር በዚህ መዝሙር ስለተናገረኝ አመሰግናለሁ።
    አይሆንም ስል ሆነ
    አልዘለቀም ስል ዘለኩ
    አላልፍም ስል አለፍኩ

  • @bethelyealemzewd4584
    @bethelyealemzewd4584 ปีที่แล้ว +3

    ፈጥነህ ብትመጣ ብትገኝ በቤቴ
    መቼ ያልፍ ነበር ይህ ሁሉ በህይወቴ
    እንዲህ ያለውን ስንፍና ካፌ አላወጣም
    ሟቹን ለማስነሳት እጆችህን አያጥሩም
    ድንጋዩን አንከባለህ ግንዛቱን ፈተህ
    ዳግም ማመላለስ ፍቃድህ ከሆነ
    ሰው ሁሉ አልቅሶ ሲያበቃ ከጀመርክ
    ይሁንልኝ እላለሁ ሁሉ እንደፈቃድህ

  • @gidayhana9997
    @gidayhana9997 7 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ተባረኪኝ ያንቺና ያንችይ የሆነው ሁሉ ይባረክ አሰቱዬ እንወድሻለን ......

  • @pupemichael8732
    @pupemichael8732 ปีที่แล้ว

    Geta bezi zemari atsnanagn abretagn enede adis haylen astatekrgn. Yesu matshnanat enedesew matshnanat aydelem .semu lezelalem yibarek

  • @selamtadese9033
    @selamtadese9033 5 ปีที่แล้ว +1

    እህት አስቴር ተባረኪ በብዙ
    መዝሙርሽ በቃ መግለጽ ያቅተኝል ተሠምቶ አይጠገብም አገልግሎትሽ ይባረክ ዘመንሽ ሁሉ ለጌታ መቀኝት ይሁን

  • @MuluHawitibo
    @MuluHawitibo ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ዜሜንሽ ይባረክ የመዝሙር ጸጋ ይጨመሪልሽ

  • @FekerteBezane
    @FekerteBezane 5 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ኣገላለጽ ነው: ዘመንሽ ይባረክ🙏🏻

  • @እሠይተቤቲ
    @እሠይተቤቲ 6 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ጌታ ይባርክሽ ቃላት የለኝም ስላንቺ ዝማሬ

  • @7dxs
    @7dxs ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክሽ እህታችን

  • @maledasimion28
    @maledasimion28 2 ปีที่แล้ว +11

    I love this song with all my heart
    Blessed astuye you always blessed me with your songs😍😍😍😍😍

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 4 ปีที่แล้ว

    መዝሙሮችሽ ጌታ የሰጠሽ ለመሆናቸው አያጠራጥሩም ጌታ እየሱስ ያብዛልሽ አሁንም የሄ መዝሙር ለምሳሌ መናገር በማልችለው ሁኔታ ውስጥ እነደመልክት ህኑልኝ በየቀኑ መፅናኛየ ከሆኑት መሀል ነው በዚህም የጌታ ስራው እየደነቀኝ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
    እምነቴን ሊጨመር ሊያጠነክረኝ
    በርሱ መጓደደን ከፍ ሊያደርግልኝ
    ይበልጡን እንዳቀው እረሱ ማን እነደሆነ
    ብዙ ብዙ ነገር በሂወቴ ሆነ

  • @hannawoldemariam4414
    @hannawoldemariam4414 8 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለታረደው በግ ለመድኃኔዓለም ይሁን

  • @mahletamsalu8014
    @mahletamsalu8014 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክሽ መዝሙሮችሽ መልዕክት ናቸው

  • @danieltadesseofficial6481
    @danieltadesseofficial6481 6 ปีที่แล้ว +13

    truly this is an amazing gospel.....I can`t stop listening....You are blessed

  • @robelyonas-fk6fg
    @robelyonas-fk6fg 9 หลายเดือนก่อน +1

    singer aster abebe we love you, your song is really touched us,God bless you!

  • @BereketChakebo-mb4tm
    @BereketChakebo-mb4tm 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እግዚአብሔር ይባረኪሽ አስቴር

  • @EDENKADER
    @EDENKADER 15 วันที่ผ่านมา

    Are uuuu mn abate largesh astuye bewnt mezmurochesh eko hule sesema adis nachew 😊😊💞💞💞💞💞

  • @senaytaregahagnbrehanu7801
    @senaytaregahagnbrehanu7801 3 หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሔር ሆይ አባክህ ሃሳቤን asakalgn😭😭😭😭

  • @johncell2388
    @johncell2388 5 ปีที่แล้ว +2

    yewenet new tebarek geta yibarekish AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ayhonim sile hone!!

  • @wubemark4689
    @wubemark4689 2 ปีที่แล้ว +3

    what a wonderful song it is.
    I feel better know and blessed.
    may z lord bless u

  • @edguyainatulije691
    @edguyainatulije691 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen e/r amelke zamaneshine yebareke kaze babalete yazemara xagawene yexamerelse tebareke

  • @yednekfikru5902
    @yednekfikru5902 2 ปีที่แล้ว +2

    am not a religious person....but i fall in love with her voice and the music. fantastic

    • @lidyaerstu7188
      @lidyaerstu7188 2 ปีที่แล้ว +1

      It's not about religion brother. It's about the truth and life

  • @DanielBelsti-h5q
    @DanielBelsti-h5q ปีที่แล้ว

    You are Blessed.
    በብዙ ጀገንኩኝ በእርሱ ስለተያዝኩ
    በብዙ በረታሁ በእርሱ ስለተያዝኩ

  • @HanaAnshiso-r8p
    @HanaAnshiso-r8p 11 หลายเดือนก่อน

    አስቴር ተባረኪ 😊😊😊😊😊

  • @SalmaAhmde-u2c
    @SalmaAhmde-u2c 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤አዎ ነፍቆኛል አዎ ይምጠልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭ተባረክ ዘንድሜ

  • @genetb4173
    @genetb4173 7 ปีที่แล้ว +9

    My God 😍😍I have no word sewadesh eko my God bless you yena konjo

  • @DinkneshHaile
    @DinkneshHaile 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እራሴን ያየሁበት መዝሙር ነው❤❤❤❤❤

  • @da-luz-vaz-47
    @da-luz-vaz-47 2 ปีที่แล้ว +1

    Ayhonm sl HONE!
    Aynegam sl neGA!
    Alzelkm sl zeleKU!
    Glory to be God...

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 6 ปีที่แล้ว

    Ewnet new bizu bizu ayehu temarku bemecheresham teklileh asarefkegn abate tebarek. Apstuye zemenish yibarek

  • @Yibeltaldukato
    @Yibeltaldukato ปีที่แล้ว

    ዘመንሸ ይባረክ

  • @newlifenewbigning9751
    @newlifenewbigning9751 6 ปีที่แล้ว +9

    Amazingly anointed worship!!God bless you abundantly!

  • @genidire5664
    @genidire5664 2 ปีที่แล้ว

    Kibr le Ab kibr le Weld kibr le Menfes kidus yihun Amen gena Getan edawkut semon menfes kidus be Aster Abebe mezimur wust neber eyababel siyanagiregn , Geta fikirun Siyalemamdegn , terenun heliwunawun siyastemregn yeneberew . Asterye Tebarekilign zemensh yibarek bemezimurochsh bebizu tebarkiyalew

  • @saliemgebiremedhin4785
    @saliemgebiremedhin4785 6 ปีที่แล้ว

    Astuye tebarekilij betam yemibark mezimur berichi ewedishalow

  • @yasmeenyasmeen984
    @yasmeenyasmeen984 4 ปีที่แล้ว

    Ameeen Ameeen hallelujah Ameeen Tebareki yene konjo Eigazebeher yebarekeshi shalom shalom ☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bilenmengistu1627
    @bilenmengistu1627 6 ปีที่แล้ว

    astuye betam ewedishalew yekeber tshega aleshi geta zemenshin abzito yibark tebarekilig

  • @lidiat9650
    @lidiat9650 ปีที่แล้ว +2

    This song is blessing my soul right now💜🙏🏽

  • @lidiyayrgalm8495
    @lidiyayrgalm8495 ปีที่แล้ว

    አይሆንም ስል ሆነ አይነጋም ስል ነጋ አልዘልቅም ስል ዘለቅኩ በብዙ ጀገንኩኝ በእርሱ ስለተያዝኩ በብዙ በረታሁ በእርሱ ስለተያዝኩ

  • @elisayimrer2047
    @elisayimrer2047 7 ปีที่แล้ว +4

    የሚያበረታታ ከጌታ ጋር የሚያቆራኝ የሚሳድግ መዝሙር እኔ የምለው። የለኝም።ታላቁን አምላኬን አመሰግናለሁጌታን አከብራለሁ

  • @MuluwerkMatusala
    @MuluwerkMatusala 5 หลายเดือนก่อน

    ደግሜ ደግሜ በሰማውት ቁጥር እባረካለው በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ የማይሰለች አምላክ ይሸከምህ❤❤❤❤❤

  • @senaitgerum1561
    @senaitgerum1561 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ተባረኪልኝ ማሬ

  • @dagimgirma8240
    @dagimgirma8240 2 ปีที่แล้ว +2

    Oh Glory To God Amen

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 6 ปีที่แล้ว

    አስቱዬ በብዙ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም

  • @samrawetsamrawet6827
    @samrawetsamrawet6827 6 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንንን ዘመንሽ ይለምል አስቱዬ

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 5 ปีที่แล้ว +2

    Astu you lucky person because of you are servant of Jesus Christ and His father God bless you 🙏 Ameeeeennn

  • @Betty-e2l
    @Betty-e2l 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ

  • @መሲየጌታልጅ-ጐ6ዠ
    @መሲየጌታልጅ-ጐ6ዠ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤የኔ ሴት የተባረክሽ ነሽ ቡሩክ ዘመንሽ ይባክ❤❤

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd 5 ปีที่แล้ว +1

    Who is the ninty one people not liking this wonderful song? Honestly, some people are so pessimistic.

  • @bezitiyegetalij7305
    @bezitiyegetalij7305 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen God blessing you

  • @eyeruskesete8245
    @eyeruskesete8245 2 ปีที่แล้ว +3

    my full life history in one song , stay blessed sis

  • @SinenKedida
    @SinenKedida 2 หลายเดือนก่อน

    egziyabher tsegawen yabzalesh betam denk meleket yalew mezmur new

  • @wendi22mase
    @wendi22mase 6 หลายเดือนก่อน

    ለኔ ባይገኝም አንተ ግን መልካም ነህ

  • @ሳምሪዬፍቅር
    @ሳምሪዬፍቅር ปีที่แล้ว

    ዋውውው አሰተር እኔ እና እጮኛየ በጣም ነው የምንወድሽ የምናከብርሽ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @konjitjesuslove261
    @konjitjesuslove261 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ዘማንሽህ ይበራክህ አስቴር

  • @genigeni1168
    @genigeni1168 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክሺ ተባርክልኝ የኔ ውድ

  • @tesfainterteinment9998
    @tesfainterteinment9998 3 ปีที่แล้ว

    tebareki yane inqu

  • @eamenamenamen2528
    @eamenamenamen2528 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen geta yibarik

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ሀሌሉያ 👏👏👏👏👏👏

  • @dorifile8121
    @dorifile8121 2 ปีที่แล้ว +3

    God bless you more! My sister

  • @samsongirma707
    @samsongirma707 6 หลายเดือนก่อน

    አስተዬ ጌታ ይባርክሽ

  • @Nanikidane
    @Nanikidane 4 หลายเดือนก่อน

    This song makes me cry 😭 love

  • @selams7043
    @selams7043 6 ปีที่แล้ว +2

    Wowww Astuye tebareki

  • @bizunehdangiso2483
    @bizunehdangiso2483 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you!

  • @siimaleejesus2721
    @siimaleejesus2721 7 ปีที่แล้ว +4

    It's amazing song I can't stop listening......god bless you Astuye!!!!

  • @eyerusalemyigetliji206
    @eyerusalemyigetliji206 7 ปีที่แล้ว +1

    gata yebarekish astuya sla hulu eyasuse malsenow amen amen amen

  • @rekikmelaku8446
    @rekikmelaku8446 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባረክ ። ተባረኪ!! ❤❤❤❤

  • @fitsumbunti5248
    @fitsumbunti5248 ปีที่แล้ว

    Astuyeeee zemenish ybarek mesmat makom alchalkum 😭😭😭

  • @zinashkanido1962
    @zinashkanido1962 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Tebareki ❤

  • @martamarta-xn2gt
    @martamarta-xn2gt 4 ปีที่แล้ว

    አሜንን ተባረኪልን

  • @hiwotieendale6374
    @hiwotieendale6374 6 ปีที่แล้ว

    Bezih zemen yenafeken endezih aynet mezmur neber tebareki you will be a good example for others.

  • @gigitena488
    @gigitena488 6 ปีที่แล้ว

    it 's awesom yene qonjo tebarekilign

  • @edomsebsibe2444
    @edomsebsibe2444 2 ปีที่แล้ว +1

    What a song ! God bless u.

  • @kinina5615
    @kinina5615 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen.amen Amen.amen

  • @miriam7682
    @miriam7682 5 ปีที่แล้ว +3

    Astery you are our blessing tebarki. I love your song

  • @maramara4232
    @maramara4232 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @freweynibulajehad9031
    @freweynibulajehad9031 4 ปีที่แล้ว

    Tebareky yabzaleshe

  • @nattytesfaye7788
    @nattytesfaye7788 3 ปีที่แล้ว +2

    Am obsessed with this song 🤩🤩 asterye God bless you

  • @KiyakiyaKiya-n4e
    @KiyakiyaKiya-n4e 10 หลายเดือนก่อน

    Tabrki wda hula adse mazemurochshi