Ethiopia :- ግለወሲብ (ሴጋ) የፈፀመ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላልን? | ሴጋ በሴቶች እና በወንዶች ላይ ችግሩ እና መፍትሄዉ በመፅሐፍ ቅዱስ እይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @AlemiYouTube-p1x
    @AlemiYouTube-p1x ปีที่แล้ว +21

    😭😭አምላኬ ሆይ 😭እዴኔ ሀፅያት ሳይሆን እዳተ ቸርነት ማረኝ🙏😭

  • @hasenalo9023
    @hasenalo9023 3 ปีที่แล้ว +29

    አሜን አሜን አሜን መምህር ባሰተማርከወ መሠረተ እኔመ ግለ ወሲብ ዙሙተ ፈጥማለወ ፈጣር ሆይ ይቅር በለኝ

    • @yonastube
      @yonastube  3 ปีที่แล้ว +15

      አሜን ወንድሜ ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝህ ለንስሃም ያብቃህ

    • @Rani-s3p1r
      @Rani-s3p1r หลายเดือนก่อน

      ​@@yonastubeአሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን እደሜ ዘመናችሁን ይባርክልን ከይቅርታ ጋር አደጥያቄ መልሱልኝ አባታችን በልጆነት ልቦና ጥቅሙንና ጉዳቱን ሳናቅ ግንኙነት ብናደርግ ታደግን በሆላ ቄስማ ግባት እንችላለን ለምሳሊ በ 10 አመት እና በ 8አመት ሰእተቱን ብንስራ ቄስ ማግባት እንችልአለን ደግል ማርያም እዳታልፋኝ መልሱን በኮሜት መልሱልኝ ከይቅረታ ጋር 🙏🙏🙏😢😢😢😢😢

  • @TigistHabetamu
    @TigistHabetamu 10 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 💕🙏💕

  • @tsegayegetanew5487
    @tsegayegetanew5487 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይባርክልን።

  • @YaleletAschalew
    @YaleletAschalew 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ያሰማልን አባታችን እኔም ቃል እገባለዉ በቃኝ

  • @AyalenshAedenew-xk7ss
    @AyalenshAedenew-xk7ss ปีที่แล้ว +6

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ።

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ ሐጥያት የተየዘ መፍትሄው እግዚአብሔር እያየን መሆኑን ማሰብ ማስታወስ እግዚአብሔር መፍራት ጠባቅ መላዕክታችን በዚያ ቅጽበት እንደምርቀን ማሰብ መስገድ መፆም አስፈላጊ ነው ።

  • @AbrhamAbrham-hl5im
    @AbrhamAbrham-hl5im ปีที่แล้ว +5

    ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜውን ያርዝምልን

  • @YosefYigrem-rv9fm
    @YosefYigrem-rv9fm 7 หลายเดือนก่อน +4

    አቤቱ የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሀጥያቴን የቅር በለኝ። ቤተሰቦቹ ፀልዩልኝ

  • @NatiZekaryas
    @NatiZekaryas 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @AbebaDsalegn
    @AbebaDsalegn 4 หลายเดือนก่อน +2

    አምላኬ ሆይ እንደ ሀጥያት ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ብዛት ማረን

  • @zekariasengdasew7884
    @zekariasengdasew7884 ปีที่แล้ว +6

    ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን እኛንም ፈጣሪ በቸርነቱ ይጎብኝን

  • @Sነኝወሎየዋ-c9f
    @Sነኝወሎየዋ-c9f ปีที่แล้ว +92

    እኔም ይሄን ትልቅ ሀጥያት ፈፅሜ አለሁ ሁሌ ታረኩት ብሗላ እራሴን እጠላዋለሁ እዴት እደምላቀቅ አላቅም 😭😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ ለንሰሀ ሞት ያብቃኝ አባካችሁ እህት ወንድሞቸ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ 😭😭😭😭አቤቱ አምላኬ ማረኝ ይቅር በለኝ

    • @ሂዊየወልዲያዋ
      @ሂዊየወልዲያዋ ปีที่แล้ว +12

      እኔም ነኝ የእኔማ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው ልተው አልና መልሽ አደርጋለሁ ፈጣሪየ ሆይ ይቅር በለኝ እረ እንደት ነው መተው እሚቻለው ግን እፍፍፍ😓😓

    • @dagiboy215
      @dagiboy215 ปีที่แล้ว +4

      እነም ለ8 አመታት አሁንም አይለቀኝም ምን ይሻለኛል

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว +1

      ይቅርታ ይህን ቆሻሻ ተግባር በምንሸ ነዉ የምትፈፅሚዉ ይህን ያልኩሸ በጣም ሰለሚገርመኝ ነዉ እንደትሰ አሰባችሁት በምንሰ ነዉ የምትፈፅሙት ጌታ ይገላግልሸ

    • @Sነኝወሎየዋ-c9f
      @Sነኝወሎየዋ-c9f ปีที่แล้ว +7

      @@BurtiFan አሜን🙏 😭😭😭😭አይ እህቴ እሱስ ይቅርብሽ ሰይጣን አሳሳች ነው በምን እደሆነ ምኑንን እነግረሻለሁ አይጠቅምሽም ለራሴም ይቀፈኛል እኳን ለሰው ላወራ እራሴን ጠላሁት 😭😭😭😭

    • @Sነኝወሎየዋ-c9f
      @Sነኝወሎየዋ-c9f ปีที่แล้ว

      @@dagiboy215 ያችስ ደሞ ከፋ እኔ ስደት ተመጣሁ ወድህነው ይሄው 3 አመቴ ባል አለኝ እሱን በፈፀምኩ ሰሞን ወይም ቀን ባሌ ደውሎ ባያወራኝ ደስ ይለኛል ታነሳሁለትም እነጫነጫለሁ እቆጣለሁ በማያስቆጣው ሁላ ሀገር ስገባ እደድሮው ትዳሬን ማስቀጠል የምችል አይመስለኝም በርግጥ ባለኔን በጣም እወደዋለሁ አሁንም ግን ግንኙነት ላይ እደበፈቱ ባልሆንስ እሱን እጎዳዋለሁ ብየ እፈራለሁ ብቻ ፈጣሪ መቃሽ ይበለኝ ከዝህ ፀያፍ ስራ🙏😭😭😭😭😭😭

  • @Yusuf-l1y6u
    @Yusuf-l1y6u หลายเดือนก่อน

    አምላኬ።እንደቸርነትህ፡ነው፡እንጂ፡አንደበደሌ፡አይሁን 17:10

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነዉን በልብ ሳሌዳችን ይፃፍልን🙏🙏🙏💕💕💕💞💞💞💝💝💝💝

  • @GifCic
    @GifCic 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይወት ያሠማልን አቤቱ ፈጣሪ ይቅር በለን

  • @Adisshayle-z9d
    @Adisshayle-z9d ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚ ይሰውረን

  • @YohannesTemesgen-ir8lb
    @YohannesTemesgen-ir8lb ปีที่แล้ว +16

    እኔ ዲያቆን ነኝ እና ይሄን ክፋ ተግባር ወይም ግለ ወሲብ እፈፅማለው እና እንዴት እንደ ምወጣ አልቅም እና ደግሞ በጣም ያሳሰበኝ ክህነቴን ያፈርስብኛል የሚለው ጥያቄ ነው አባታችን በፀሎቶ አስብኝ እባኮትን 😭😭😭

    • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
      @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 7 หลายเดือนก่อน +3

      አይዞህ ወንድማን መዉደቅ ያዳም ነዉ መነሳትም በንስሃ የሱ ነዉ😭😭💒💒💒

  • @ننهنمم-ع5س
    @ننهنمم-ع5س ปีที่แล้ว +9

    ወለተ ስላሴ እያላቹ በፆሎታቹ አስቢኝ እኔም ሁሎት ሳማንት ልሆነኝ ፆሎት እያቆረጥኩኝ የወስብ ፍልሞች እያየሁ ምጥፎ ስምት ላይ ነኝ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @HannaH-fz5lm
      @HannaH-fz5lm ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢😢

    • @Mstawte
      @Mstawte 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አያለሑኝ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ከክፉ መንፈስ ያውጣን ፈጣሪያችን 😭😭😭😭😭😭😭

    • @Mstawte
      @Mstawte 3 หลายเดือนก่อน

      @@ZeruAfro-r9l ማለት

    • @Mstawte
      @Mstawte 3 หลายเดือนก่อน

      @@ZeruAfro-r9l እሺ ቁጥርሕን አሥቀምጥ

  • @MuluemebetAssa-nr2ke
    @MuluemebetAssa-nr2ke 4 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምራችን ትልቅ ትምህርት ተምርያለው 🙏

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
    @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን አቤቱ ኔ አለሁ በሀፂያት የዋጀሁ አምላኬ😭 ኣምላኬ 😭ኣምላኬ 😭🙌ኔ ሀፂያተኛዋን ልጂህን ማረኝ ይቅር በለኝ 😭አባት ሆይ😭

    • @birtebirte3819
      @birtebirte3819 ปีที่แล้ว

      አወ ሁላችንም. ይቅር የበለን እኔንም በፆሎታችሁ እሰብኝ😢😢😢😢😢😢

    • @AbebeGizachew-mi3vd
      @AbebeGizachew-mi3vd 7 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሰላም

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @abiman8460
    @abiman8460 ปีที่แล้ว +16

    ፈጣሪ ይቅር ይበለን እስካሁን ላደረገነው 😢 እኔ
    ለመተው ወስነኛለዉ ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @TgTg-n1v
    @TgTg-n1v ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ እኔም ሀጢያተኛ ነኝ ለፆም ለፆሎት ለንስህ አብቃኝ😢😢😢😢

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 ปีที่แล้ว +5

    ቃለሂወት ያሰማልን ለመምህራችን❤❤❤❤

  • @Hamritube89
    @Hamritube89 7 หลายเดือนก่อน +3

    Abetu mehari egziabher hoy lensha mot abkagn

  • @SeniMenge
    @SeniMenge 9 หลายเดือนก่อน +3

    መፍትሔ አለው ግን ማለቴ ይህን ሁሉ መፍትሄ የተባሉትን ፈፅመን እንደ ኖርማል ሰዉ በሀይማኖት ጠንክረን መንግስቱን መዉረስ እንችላለን

  • @Brita-z8t
    @Brita-z8t 4 หลายเดือนก่อน

    ይህን ሀጢአት ያልሰራቹ ሰዎች እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ❤❤❤ምህረቱን ይላክልን❤❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 7 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ መድኋኒአለም ሆይ ይቅር በለን 😢😢

  • @Dufohigi
    @Dufohigi 5 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢 በቸርነትህ አቤቱ አስበን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TesfayeAwaye
    @TesfayeAwaye 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማረን ፈጣሪየ ከዚህ ክፉ ሀጺያት

  • @MantegeboshBayelign
    @MantegeboshBayelign 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @Haile-nn8kg
    @Haile-nn8kg ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @MLk-ji2qv
    @MLk-ji2qv 7 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱአምላኬ ማረኝ አቤት ሀፃቴ መብዛቱ

  • @SelamHabtamu-j3p
    @SelamHabtamu-j3p 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ መናጢ አጋንንት ትውልዱን ገደለው የመምህር ተስፍዬ ገጠመኝ አድምጡ የበለጠ መፍትሔ ታገኛላችሁ❤❤❤

  • @LijyohanesMan
    @LijyohanesMan 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪዬ ሆይ አጥያቴ በዝቱአልና ይቅር በለኝ ለንስሃ አብቃኝ🤲

  • @DawitKolele
    @DawitKolele 9 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ በጣም ተምሪለሁ

  • @Hdd-q1g
    @Hdd-q1g หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላኬሆይ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yoseftekletsadik343
    @yoseftekletsadik343 9 หลายเดือนก่อน +2

    ትልቅ ምክር እናመሰግናለን😢😢😢

  • @selomonmuche
    @selomonmuche 7 หลายเดือนก่อน +4

    መዳኒቱ መፆም እና ንስሐ ነው ለዚህ ደግም ንስሐ ዝሞተኛውን ድንግል ታደርጋለች ተፀፅትን መሆን አለበት ሐጤያት መሆን አውቀናል አዞን ተስፋ አንቁርት የእግዚአብሔር ቤተሰቦች

  • @AlemayewAdimasu
    @AlemayewAdimasu 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአቢሄርእድሜእጤናይሥጥህወድማይህንሃጥያትከፈፀሚትአዱእኔነኝይህንባደረኩበ6ቀኑበተኛሁበትቀሠፈኝያደረኩበትንእጀንእናእግሬንበዚያሣይድሽባአደረገኝእሄውእሥካሁን5ተኛወሬነውሽባነኝእካሁን፣እግዚአቢሄርይመሥገንለንስሀአቃኝ፣አተንሥሠማእራሡሃጢያቴለቀቀኝ፡እደዚከባድሃጢያትመሆኑንአላቅምነበርአደራተጠቀቁሠዎችከባድአደጋነው

  • @AlyasGebremikael
    @AlyasGebremikael 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም በዚ ስራ ተይዛለሁ እባካችሁ ገብረ ማርያም ብላችሁ ፀሉይሉን

  • @alazarabate2315
    @alazarabate2315 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @KinduGashaw-g5x
    @KinduGashaw-g5x ปีที่แล้ว +4

    አባት ሆይ ማረን😢😢እኔም አንዱ ነኝ!!!ጌታ ሆይ ማረኝ😢😢😢😢

  • @CjfffDtfff
    @CjfffDtfff 8 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣር ሆይ ይቅር በለን የዳውት ለጅ ሆይ ይቅር በለን እመብራሃን ሆይ ይቅር ብልኝ😢😢😢😢😢😢

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን አምላኬ 😭 አምላኬ 😭 ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏

  • @FikaduBogale-q6b
    @FikaduBogale-q6b 6 หลายเดือนก่อน

    ፋጣሪ ይቅሪታዉን ያብዛልኝ
    በጣም ብዙ ተሚሪያለሁ።

  • @werryuir6389
    @werryuir6389 3 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ማርን ይቅር በለን የሰራዊት ጌታ የድግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢

  • @FikirBerihun
    @FikirBerihun 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።❤

  • @ALameTshyiZeyinebaa
    @ALameTshyiZeyinebaa 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ እይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እባኮዎን መምህር በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ይኤ አጥያት እየፈፀምኩ ተቸግርያለው። አንዳዴ ይተወኛል አረፍኩኝ ስለ ይጀምረኛል።😢😢😢

  • @Afomeyosena
    @Afomeyosena ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @hasenalo9023
    @hasenalo9023 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን መምህር እኔ በጣም ሀጠያተኛ ነኝ ግሊ ዉሲብ ዙሙተ ፈጥማለው የተለያዩ ሀጥያቶችም አለኝ ነሰሃ መግባተ ፈለከ ነበር ግን ነሳሀ አባተ ቤትክርሰትያን የሉም አጠከበ እኔ ያለውበተ ቦታ የሠወ ሀገር ላይ ነኝ ሰራየም የሀገር መከላከያ ሠራዊተ ነኝ ውጭ ሡማለ ነኝ ያለውተ የኔ ጥያቀ እኔ እሰ ሆኝ ፈጣርን ሀጥያተን ማርኝ እያልኩ ብፀልይ እና ኒሳሀ ሳልከባ በደከተ ከሰች አለም ብሴዋ ወዴ ገነተ መክባተ እችላሌወ እንደውም ባለ ትዳርም ነኝ ሁለተ ልጅችም አሉኝ እና በጣም ፈጣርን በድያለወ ኤሄ ሁሉ ነሳሀ ሳልገባ ብሴዋ ወደ ገነተ መግባታ እችላሌወ መምህር ከእቅርታ ካራ ሰልክ ቁጥርህን ላክልኝ ደዊዬ አጥያተን ላተ ነክራለወ መምህር ሆይ

    • @fenetyonata4063
      @fenetyonata4063 ปีที่แล้ว

      ​@@yonastubeለንስሀ አባቴ ስነግራቸው አልተረዱኝም አላወቁትም ግን ተናግሬ ቄደር እንዲያጠምቁኝ ጠይቄያቸው እሺ ብለውኛል ችግር ይኖረው ይሆን?

    • @GenetGezu
      @GenetGezu ปีที่แล้ว

      የንስሀአባት ቁጥር ከፈለክ ልሰጥህእችላለሁ

  • @HelenTesfalem-o7e
    @HelenTesfalem-o7e 10 หลายเดือนก่อน

    Egziabiher ymharen abetu maharen🤲🤲🤲 abatiye qalehiwet yesmaln

  • @NatiZekaryas
    @NatiZekaryas 6 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @elyasamare13
    @elyasamare13 ปีที่แล้ว +3

    እኔም ይህን ሀጥያት እፈፅማለሁ ይቅር ይበለኝ አምላኬ

  • @misawarku596
    @misawarku596 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን😢❤

  • @WarekenashiDabela
    @WarekenashiDabela 9 หลายเดือนก่อน +1

    Egezaberi yekiri yebalani yarekani kadaze ayenate kefu ateyate amen amen amen 🙏 🙏 🙏

  • @user-yo7wy6hk2e
    @user-yo7wy6hk2e 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ይሰማልን ወንድማችን🤲🤲🤲😢😢😢😢

  • @selamkebede2434
    @selamkebede2434 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ጌታ ሆይ ልቦና ስጠኝ

  • @Werku-nv5ud
    @Werku-nv5ud 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትያሠማልን🙏ወንድማችን🙏🙏

  • @TeweldeasegedTeweldeaseged
    @TeweldeasegedTeweldeaseged ปีที่แล้ว

    ቃሌ ህይወት ያሰማልን ፈጣርየ ሆይ

  • @AduAlbes
    @AduAlbes ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማንውን በልባችን ያሳድርብን አሜን

  • @wqwsew6021
    @wqwsew6021 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ በቸርነትህ እየን በቃሽ በለኝ ማረኝ😢😢😢

  • @antenehlemi-h5d
    @antenehlemi-h5d 5 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @YonasGashaw-ni8my
    @YonasGashaw-ni8my 6 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆ ይ ሀፃአቴ እንደምድር አሽዋ በዝቶብኛልና በንሰሀ መንገድ ምራኝ ለንሠሀ አብቃኝ ?መምህር ቃለህይወት ያሰማህ እኔም ከዚህ ክፉ ሀፄያት እላቀቅ ዘንድ በፀሎት ያስቡኝ

  • @tigidema1661
    @tigidema1661 ปีที่แล้ว +16

    😂😂😂😂😂😂እኔም ነኝ ፆማልዉ ጸሎትም አረጋለዉ ገን ሀጢያትም ፈጽምለዉ እባካቹህ ጸሎት አረጉልኝ በእግዚአብሔር ስም

    • @SofoniasYenus
      @SofoniasYenus 7 หลายเดือนก่อน

      Enem negn ehte egzibher tnkaren ena tsinatn yisten❤

  • @fasikaadana8990
    @fasikaadana8990 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሳማለን😊

  • @WerWer-y2g
    @WerWer-y2g 4 หลายเดือนก่อน

    እዴዝህም አለ አረጌም አላቅ ከብሩይስፍ መድሀኒያለም ገብሬልን አሁንም ለዚህ ከብሪያብቃኝ አምላኬ እግዜኦ😢😢😢😢😢

  • @DagiAsrate
    @DagiAsrate 4 หลายเดือนก่อน

    ይቅር በለን

  • @BabaBwst
    @BabaBwst ปีที่แล้ว

    Amen amen amen hoy amlake bezu hatyat serechlew abate ykr balegn

  • @Cocab27
    @Cocab27 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይውት ያስማልን

  • @HbBd-er9co
    @HbBd-er9co 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወድማችን ቁጥርህን ብሰጠን😢😢

  • @Yggggg-xk2dv
    @Yggggg-xk2dv 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አልተወኝ ብሌ ተቸገርኩ አልሞከርኩት ነገር የለኝም በፆለታችሁ አስቡኝ ወንዲማችሁ ገብር አብ

  • @EliasDawit-vy2po
    @EliasDawit-vy2po 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ ይቅር በሌኝ😢😢😢😢 እኔም አድርጊሃለሁ😢😢😢😢😢

  • @mikazdo6932
    @mikazdo6932 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @Selina-c1o
    @Selina-c1o ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ማረን 😢😭🙏🙏🙏

  • @الال-ف9ك2ع
    @الال-ف9ك2ع 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @YduAmde
    @YduAmde 7 หลายเดือนก่อน +2

    ከዚ መንፈሥ እግዚአብሔር እረቶኝ ድኛለሁ ይክበር ይመሥገን ግን አለቅያለኝ ከፍቅረኛዬጋ ሣወራ ሥሜቴ መቆጣጠር አልችም እንዴት አርጌልላቀቅ እባካቹ ሀይለምካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አሥቡኝ ሥለድንግልማርያም

    • @አሮን
      @አሮን 4 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴት ብለህ ወጣህ እባክህ ንገረኝ የተለየ መፍትሄ ካለህ በዚሁ ከቀጠልኩ ቀጣይ ሂወቴ አደጋ ላይ ነው😢

  • @BerihaTewelde
    @BerihaTewelde 9 หลายเดือนก่อน +2

    Goytaye sle Emebrhan ykr belegn le nsaha abkagn😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BkKing-i4m
    @BkKing-i4m ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @user-qh5qr9qr7f
    @user-qh5qr9qr7f 7 หลายเดือนก่อน

    እማምላክ ደረሽልኝ እደዚህም አይነት አለደ አቤቱ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @misamulugeta7284
    @misamulugeta7284 2 ปีที่แล้ว +2

    Qal hiwet yasemalin

  • @YabsiraYohannes-ou6gl
    @YabsiraYohannes-ou6gl 9 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ገና ከአስራ ሶስት አመቴ ጀምሮ በዚህ ሃጢያት ተጠምጃለሁ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም እባክህን ጌታሆይ😢ይቅር በለኝ

  • @MekdesTadesse-c3e
    @MekdesTadesse-c3e 7 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ😭😭😭😭😭

  • @MekdesTadesse-c3e
    @MekdesTadesse-c3e 7 หลายเดือนก่อน

    አምላኬ ሆይ እኔም ይህ ነገር መተው አልቻልኩም ይቅር በለኝ ማረኝ ስለራሴ ፈራሁ😭😭😭😭😭

  • @Brahan-u4d
    @Brahan-u4d 5 หลายเดือนก่อน

    አምላኬሆይ እንዳጢያቴ ብዛት ሳይሆን
    እንደቸርነትህ ብዛት ማረኝ ይቅር በለኝ😢😢

  • @AdonaySONJesus
    @AdonaySONJesus 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ኣምላክ ሳላውቅ እያወቅ የሰራሁት ሀጢይኣት ይቅር በለኝ 😭😭 እኔ ልጅህ ሀጢይኣተኛ ነኝና ይቅር በለኝ ኣባቴ ኢየሱስ 😭😭😭

  • @helu.b2330
    @helu.b2330 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏😢😢

  • @abinettamene2354
    @abinettamene2354 ปีที่แล้ว +2

    8 አመት በዚ ህይወት ተጣቅቻለው ነገር ገና ሁሌ ቤተክርስቲያን እመለሳለሁ እጠቀማለሁ እሰግዳለሁ ነገር ገና ልተው ሁሉ በያመቱ እውስንነለው ልተው አልቻልኩም

  • @yashyash6266
    @yashyash6266 5 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለኝ ለንሳሀ አብቃኝ

  • @kiduskal-d8y
    @kiduskal-d8y 7 หลายเดือนก่อน

    getaye hoy behatiyat koshishealew ena be cherneteh bzat maregn😓😔😭😭😭😭

  • @romanselemon8677
    @romanselemon8677 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ErmiasTiruneh
    @ErmiasTiruneh 5 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @HhBfg-nk9or
    @HhBfg-nk9or 7 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢

  • @AkleeMan
    @AkleeMan 7 หลายเดือนก่อน +3

    በልጅነቴ ነው የትፈተንኩት አእምሮዬ ባልደገበት ጊዜ እኔ ምን ላድርግ

  • @SalamSalam-ft6wg
    @SalamSalam-ft6wg ปีที่แล้ว +1

    amen geta yawutan

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 ปีที่แล้ว +2

    አምላኬ😭አምላኬ😭አምላኬ 😭አቤቱ ማረኝ ይቅርበለኝ እኔ ባሬያህንለንስሀ አብቃኝ 😭😭😭😭😭

    • @birtebirte3819
      @birtebirte3819 ปีที่แล้ว

      አሜን እኔንም አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ😢😢😢

  • @babafraol9790
    @babafraol9790 6 หลายเดือนก่อน

    እኔም ይሄን ድርጊት ፈፅሚያለው አቤቱ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭

  • @VdNb-vo6jd
    @VdNb-vo6jd 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ንስሀ በስልክ መግባት ይቻላል ከሰው ሀገር ላለነው

    • @yonastube
      @yonastube  4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/RZ2vDwLGfek/w-d-xo.htmlsi=rmRHQLTFQKhJKuVS
      👆👆👆
      ይኸው መልሱ