ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ th-cam.com/channels/Mrq8WlK6pIrKC74Ck1ujAA.html ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
Eshi ❤️❤️❤️
ባልና ሚስት በዚ ሰርግ የማያግባባቹ ነገረ ተግባብታቹ አንድ ያርጋቹ በእውነት ከልቤ ነው ወድቻለው ምርቃቱ ለገኒ ታረቁ በህይወት እያለን ማየት የምፈልገው አንድ አንድ ላይ መኖር ስጀምሩ ነው❤
ገኒ በጣም የማከብርሽ እናት ነሽ እፍትሽ ላይ የማየው እንባ የፍቅር የደግነት ነው ስወድሽ እኔም ለልጆቼ እንዳንች አይነት እናት ለመሆን እመብርሀን ታድለኝ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ማማየ ሠላምሽ ይብዛልሽ ከነቤተሠቦችሽ
ገኒየ በጣም እወድሻለሁ መልካም ሰው ነሽ ባለቤትሽም አንቺም ያማረ ስብዕና ያላችሁ ተወዳጅ ናችሁ ምንአለ አብራችሁ ብትሆኑ በጌታ!! እንዴት ደስ ይለን ነበር
@@mekedestilahun5420 በቅንነት ቤተሰብ እነሁን
ገኒዬ ልጆችሽ ለዚህ ክብር በቅተው ለማየት ያብቃሽ 🥰🥰🥰
ይህ ቤተሰብን ሰወደው መተሳሰብ ፍቅር ሰላም ያለ እንሱ ጋ ነው እኛ ኢትዮጲያውያን ከናተ ብዙ እንማር አለን እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጣቹሁ
0
@@hanahana4491 b🎉❤
ገኒየ በጣም ነው ደስ የምትሉት ልጆችሽን ለዚህ ክብር ያብቃልሽ በዚህ ቀን ግን የሐበሻ ቀሚስ ብታደርጉ ጥሩ ነው
ትዳራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ክርስቲያኖች ዉበታችሁ እኮ የማይካድ ነው በአደብ እንድህ ስትለብሱ ይደምቃል 👍👍
አንችም ኮሜት ከመጻፍሽ በፊት ዲንሽን ተማሪ 🙄🙄
እናመሰግናለን🙏💝💃💕👈
Sijemer sm yalew mogn new alu kkkkk semiram Hulu Muslim new mimeslachew
እናመሰግናለን ውድ❤
@@sabr9053 ምን ችግር አለው እማ ጥሩ ነገር ማለት
መልካም ጋብቻ እንዴት ደሥ የሚል ሰርግ ነውለዚህ ክብር ያብቃኝ
ገኒዬ ይሄ ደስታ አንቺም ቤት ይግባ የኔ ቅን ስወዳቹ 🥰🤩❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቻችንን ለዚ ክብር ያብቃቸው
በጣም የምታስቀኑ ቤተሰቦች እና ደሞ ሙሽሮቹ ታድለው እግዚአብሔር የነገሰበት ጋብቻ እንዲህነው ሁላችንም በእግዚአብሔር ቤት ትዳራችንን ብናደርግ በጣም ልዮ ስሜት አለው
አግዛብሃር ይመስገን ለዝህ ክብር ስለበቃቹ ያብረሃም የሳራ ይሁን የገኔ ባጠሰቦች ሰላም ለናተ ይሁን 🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷✝✝✝✝✝💚💛❤😘😘😘😘
መታደል ነው ገንየ የኔ ክራም ትለያለሺኮ ሰው ሲያገኝ ማንነቱን እምነቱን ይረሳል አንችግን በሱ ክብር በእናታችን ወላዲት አምላክ ፍቅር በረከት ደምቀሺ መታየት ማየት እጹብ ድቅ ነው ጀግናነሺ ፈጣሪ ከነልጆችሺ ደግሞ ደጋግሞ ይባርክሺ አብቢ በቤቱ ያጽናሺ ፀጋው ይብዛልሺ 🙏🙏🙏
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ።
እግዚአብሔር ያለበት ቤት እንዲህ ይባረካል በፍቅር አምሮ ይደምቃል እንዴት እንደምታምሩ
ቅዱሴ የኔ ጌታ በጣም ቆንጆ ድምፅ አለህ የኔ body guard ኪኪኪኪ አልረሳውም ተባረክልኝ
ቅዱሴን እኔ እራሱ ስወውደ የኔ ሸበላ 😘
እግዚያብሔር ሁል ቀይሮላችሁ በአንድ ቤተሠብ ሆኖች የምትሆኑበት ቀን ሳይረዠም እንድናይ የእናታች የማርያም ምልጃ ይርዳቹሁ ኘ.ሮ ሙሉጌታ እና ገነት ሰንፀልይ እኞም የበደሉን ይቅር እንደምንል እኞንም ይቅር በለን ብለን እንደምነፀልይ በደላቹሁን እርሱትእግዚያብሔር ሁሉን ችሎ ያኖረን የለ እና እባካችሁ ሰለእግዚያብሔር ፍቅር ሰትሉ ታረቁና እኞንም አምላካችሁንም እናተንም ደስታችሁ ሙሉ ይሁን ታረቁልን አንድ ሁኑልን በእግዚብሔር ሰም እለምናችዋለሁ::
ገንየ ልጆችሽ እደዚ አርጋቹ ልጆችሸ የምትድሪያቸው ያርግሸ ገንየ
ከእንናንተ ማልቀስ የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል ገኒ ልጆችሽ ን በዚህ ክብር ለመዳር ያብቃሽ አብሶ መክሊትዬን በስጋ ወደሙ ከብራ እንደምታገባ እርግጠኛ ነኝ ለምን ስርአትን ከመልክ ከእውቀት ጋር አስተባብራ የያዘች ልጅ ናትና እግዚአብሔር ይረዳታል ዋናው መሻት ነው
ለሰዉ አዉጥተዉ የማይናገሩት ነገር አለ እነ ገኒ እርግጠኛ እና በዉሰጣቸዉ የማያገናኘ ነገርሰላለ እጅ ተጠላልተዉ አደለም የገኒ ቤተሠብ በፉቅር ላይ ፉቅር ይጨምርላችሁ 🌹🌹🌹🌹
እውነትሽ ነው ይመስላል 👌
esu protestant nw esua ortodox, behaymanot nw yaltesmamut
@@yordatube2175 አይመሥለኘም እኔ ሌላ ነዉ የጠረጠርኩት
ትክክል፤ገኒ ታማ ከስንት መከራ ነው የተሩፈችእ፤እና የተለያዩት በዛ ምክንያት ይሆናል: ግንኙነት ተከልክላ ይሆናል
Ere enante minim matawukuten neger min ale ye bale gudayu betewulachew endezi beselam tesemamtew menorachew betam new masedesetew, Geneye yimechish yene wude ❤❤
አላህ እናተንም በአንድ ያድርጋችሁ የናትና አባት መለየት ልጅ ነው የሚጎዳው
የኔም በቅርቡ በዚህ መልኩ አስቤለሁ የገኒቤተሰብ ጠርቻችኋለሁ ❤❤💗
Allah yssekilsh
🥰🥰🥰መልካም ጋብቻ
ያድርግልሽ 😊😊
@@altudz4055 በቅንነት ቤተሰብ እነሁን
ይትባረክ እንደ አብረሀም ዘላለም እልልልልልልልል
የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ🙏
የኔ ቆንጆ ገንዬ ከነቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
በትክክል በእውነት በጣም ደስ ይላል ብዙዎቹ እየረሱት ነበር
ገኒ ቤተስብሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ አንድ ቀን አንድ ላይ እንደገና ትዳርሽ ይመለሳል አምናለሁ የምናመልከው አምላክ ይህን ያደርጋል የልጆችሽ አምላክ
ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክእንኳን ሰላም መጣችሁ ፍቅርቤተሰብ❤👏
ወንድም የተናገርከው ትክክል ነው እኔ ሁሌም የምጠይቀው ነበር ቅዱስ ቁርባን የተቀበሉ ዕለት ሰርጉ ባይደረግ ጥሩ ነው
የአብርሀምና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ
ገኒዬ ወይኔ ስወድሽኮ ከምር !ደስ አላት ቤተክርቲያን በጣም ደስ አላት/2/ ሙሽሪት ሙሽራው ልጆቿ /2/ በተክሊል በቁርባን ተዋሀዱላት/2/
መካም ጋብቻ ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ
ገንዬ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ልጃችሽም ለዚህ ማረግ ያብቃልሽ
ይሄን ቪዲዮ ሳይ ብዙ ትዝታዎቼን ቀሰቀሰው በመጀመሪያ የሰርጌን እለት አስታወሰኝ ሲቀጥል የሰንበት ትምህርትቤት ህይወቴን በተለይ ምስለ ፍቁርወልዳን ሳይ ሁሉም አስለቅሶኛል የተባረከ ቤተሰብ ለተጋቢዎችም መልካም ትዳር 🙏🙏🙏
ሰንበት ትምህርት ቤት እፍፍፍፍ ያለው የአገልግሎት ፍቅር
እመብርሃን ትርዳችሁ
ገኔ መክሊትም ለዚህ ክብር ያብቃልሽ!
ልዩ የተመረጥሽ እንቁ እናትሽ ነሽ ሱስ ነው የሆናችሁብኝ ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ በቃ ምን ብየ ልግለፅሽ የሴት እንቁ ነሽ አላህ ከነቤተሰብሽ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ
ስወዳችሁ ገንዬ ፈጣሪ ይባርካችሁለምን አለቀሳችሁ ግን??
Egziaber tidarachun yibarkih 🙏👨👩👧😍❤️♥️
መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ለሙሹሮች ጋብቻቹን የባረከላቹ እግዚአብሔር በልጅ ይባረካቹ 💒💒
Wow Geniye btm new yemiwodachu hulachunim yne wuddochi
ትዳራችሁ ይባረክ እህት ወንድሜ ገንዬ የኔ ልዩ እናት በጣም ነው የምወዳችሁ 🥰🥰
ወድ ቤተሰቦች እህታችን እና ወንድማችን ትዳራቹሁ የአብርሃም የሳራ ትዳር ይሁንላቹ ገንዬ እግዚአብሔር ይባርካቹ ፍቅር የሆናቹሁ
በቅንነት ቤተሰብ እነሁን እህቴ
ገንየ እንቁነሽ አላህ ባድያርጋችሁ ከልጆችሽ አባትጋር
እሪፊ ስጦታ ነው የገዛሺላችው
ሰላም ለሀገራችን ይሁን ❤🙏🙏🙏ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ❤❤🙏🙏🙏
የተባረከ ቤተሰብ እመቤቴ ትጠብቃቹ 🙏🙏
ያስለቅሳል በጣም😢😢😢
ለምንድነው ያለቀሱት ግን አልገባኝም 🙄
@@ባለዉለታዬ እነሱምን እንዳስለቀሳቸው አለቅም እኔ ግን በዚህ ስርዓት ማግባት ምኞቴ ነው እና አለቅሳለሁ እግዚአብሔር ቢያሳካልኝ
ደስ ስትሉ ፍቅር የሖናቹሕ ቤተሰቦች ቅዱስ ሑለተኛ ቻብስቲክ እዳትቀባ ዋ!🙄🤣🤣የአብርሃም የሳራ ይሑንላችሑ ሙሽሮች ውለዱ ክበዱ 🙏
እልልልልልልልልልልልልልል
መልካም ጋብቻ የገኒ ቤተሰብ ስወዳቹ ፍቅራቹ ብዝት ይበል😘❤❤❤
ልዑል ቆንጆ ነህ ከሁሉም 1ኛ
ዘዳግም 4 (Deuteronomy)15፤ እግዚአብሔር በኮሬብ በእሳት ውስጥ ሆኖ በተናገራችሁ ጊዜ መልክ ከቶ አላያችሁምና እጅግ ተጠንቀቁ፤16፤ እንዳትረክሱ፥ የተቀረጸውን ምስል የማናቸውንም ነገር ምሳሌ፥ በወንድ ወይም በሴት መልክ የተሠራውን፥17፤ በምድር ላይ ያለውን የእንስሳን ሁሉ ምሳሌ፥ በሰማይም በታች የሚበርረውን የወፍን ሁሉ ምሳሌ፥18፤ በምድርም ላይ የሚሽከረከረውን ሁሉ ምሳሌ፥ ከምድርም በታች በውኃ ውስጥ የሚኖረውን የዓሣን ሁሉ ምሳሌ እንዳታደርጉ፥19፤ ዓይኖችህን ወደ ሰማይ አንሥተህ አምላክህ እግዚአብሔር ከሰማይ ሁሉ በታች ላሉት አሕዛብ ሁሉ የሰጣቸውን ፀሐይንና ጨረቃን ከዋክብትንና የሰማይን ሠራዊት ሁሉ ባየህ ጊዜ፥ ሰግደህላቸው አምልከሃቸውም እንዳትስት ተጠንቀቅ።
ደስ ስትሎ ትዳራቸው ይባረክ
ወዬኔ አማንዬ እንኩዋን ደስ አለህ
Tikuru patra metfo new yasareral lelela gizesh
ጊኒ ከልጆችሽ አባት ደግማችሁ እዲትጋቡ እመቤቴ ትፋቀድ ታምራላችሁ
ዋውውው ደሥ ይላል
ይህን ይመስል ሰርግ 💒 ላይ ቀሚስ ብትለብሱ ግን ጥሩ ነበር
Tdarachew ybarek
Ezaber ye sare & Abaharam tafar yexachu✅✅✅👏✅👏
betam new yemiwedachihu zelalem nurulign🤩🤩🤩
ቅዱስዬ እንዴት እንደምወድህ የኔ ሸበላ 😘😘😘😘
Yeaberham yesara yehun gabechachu
ዳግም ተሞሸሩና ልጆቻቹን አስደስቱ ከዚ በሀላ ምትኖሩት ለልጆቿቹ አደል እነሱን ከዚ በላይ ማያስደስት ነገር የለም ያስለቀሳቹም እሱ ነዉ
እኔም በስደት በንደዚ መልኩ ላገባ ነው እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንሊኝ እና ግን ቤተሰብ በለሌበት ነው የኔ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
ለዚህ ክብሪ ያብቃን🙏😘😍❤❤❤
Geneye yelijocheshenm (adugna ) sedere lemayet yibekan. we Love you ❤
ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
ገኒዬ ስታምሩ ሳላስበው ስታለቅሱ አስለቀሳችሁኝ
ከባልሽ ጋር አብራችሁ ኑሩ ገኒ መክልት ሆዴ ባሻ ናት መለያዬታችሁ ሆድ ያስብሳችሗል
በትክክል 🥺🥺🥺
Betekekel
ወይኔ ስወዳችሁ ስታምሩኮ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ♥♥♥♥♥ የሙዚቃውን።ስም ብትነግሩኝ
እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክ መልካም ጋብቻ
እግዝአብሔር ትዳራቹ ይባርክ
ለምንድነው የምታለቅሱት
ይህ ቤተሰብ በቃ የኔ ብጤ ማልቀስ እኔም እናተን ሣይ አለቀስኩ ለምድነው የምትለቅሱት የተፈተነሰው ልቡ ሩህሩህነው
самая лучшая семья, дай тебе здоровья!! best family bless You !!ምርጥ ቤተሰብ ጋር ይባርካችሁ !!!Tamiru shiferaw beyene From Russia 🇷🇺 🇪🇹
እንዃን ለዚህ ክብር አበቃህ አማን
yordiye congra my sweat
የኔ ቅንጆ ሰትምሩ አላህ ይጠበቅ ቹ
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም የመዳም ቅመሞች አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
ደስታችሁ ይብዛ ፈጣሪ መቸም ቢሆን አይለያችሁ
እባካችሁ ለልጆቻችሁ ስትሉ ታረቁና አንድ ላይ ኑሩ እንዲ ነው የምታምሩት
ልዩነታቸው አልጋላይ ብቻ ነው በሌላው በጣም ይቀራረባሉ በጣም ነው ደስ የሚሉት እንደኔ ተለያዩ አያስብልም የፍቅር ተምሳሌቶች ናቸው
I like you sound good 👍
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ብዝትዝትትትት ያድርግላይሁ
የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ያድርግላቸው ለተጋቢዎቹ ❤❤❤ መልካም የትዳር ዘመን
ገኒዬ እወድሽ አለሁ አከብረሽ አለሁ አንችም ከልጆሽ አባት ጋ በአንድ ሁኑ ሁሉን ተይው እናቴ ሰለምወድሽ ነው
ስወዳቹ 🙏🙏🙏
ዝም ያለ ስላም ሆነ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
saw💖💖💖
Selam aleyhi weselem 💜
ጀግኖች
የአብራሃም የሳራ ይሁን ጋብቻዉ
መልካም ጋብቻ
Uffffff siwedachuu eko mariyemn❤❤
የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻው
ምርጥ ቤተሠብ ሥወዳችሁ
Wellahe geneya gorebata betoge kegonese benore endate dese balge
Betam desi yemil batesebi letewld berket bachu enqan desi alachu gata beneger hulu kenant gear yehun bey merekachu
ትዳሬቹሁ እግዚአብሄር ይባርክላቹሁ 🥰🥰🥰🥰
Geniye yen best kidus lemen lipstick tekeba
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ th-cam.com/channels/Mrq8WlK6pIrKC74Ck1ujAA.html ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
Eshi ❤️❤️❤️
ባልና ሚስት በዚ ሰርግ የማያግባባቹ ነገረ ተግባብታቹ አንድ ያርጋቹ በእውነት ከልቤ ነው ወድቻለው ምርቃቱ ለገኒ ታረቁ በህይወት እያለን ማየት የምፈልገው አንድ አንድ ላይ መኖር ስጀምሩ ነው❤
ገኒ በጣም የማከብርሽ እናት ነሽ እፍትሽ ላይ የማየው እንባ የፍቅር የደግነት ነው ስወድሽ እኔም ለልጆቼ እንዳንች አይነት እናት ለመሆን እመብርሀን ታድለኝ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ማማየ ሠላምሽ ይብዛልሽ ከነቤተሠቦችሽ
ገኒየ በጣም እወድሻለሁ መልካም ሰው ነሽ ባለቤትሽም አንቺም ያማረ ስብዕና ያላችሁ ተወዳጅ ናችሁ ምንአለ አብራችሁ ብትሆኑ በጌታ!! እንዴት ደስ ይለን ነበር
@@mekedestilahun5420 በቅንነት ቤተሰብ እነሁን
ገኒዬ ልጆችሽ ለዚህ ክብር በቅተው ለማየት ያብቃሽ 🥰🥰🥰
ይህ ቤተሰብን ሰወደው መተሳሰብ ፍቅር ሰላም ያለ እንሱ ጋ ነው እኛ ኢትዮጲያውያን ከናተ ብዙ እንማር አለን እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጣቹሁ
0
0
@@hanahana4491 b🎉❤
ገኒየ በጣም ነው ደስ የምትሉት ልጆችሽን ለዚህ ክብር ያብቃልሽ በዚህ ቀን ግን የሐበሻ ቀሚስ ብታደርጉ ጥሩ ነው
ትዳራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ክርስቲያኖች ዉበታችሁ እኮ የማይካድ ነው በአደብ እንድህ ስትለብሱ ይደምቃል 👍👍
አንችም ኮሜት ከመጻፍሽ በፊት ዲንሽን ተማሪ 🙄🙄
እናመሰግናለን🙏💝💃💕👈
Sijemer sm yalew mogn new alu kkkkk semiram Hulu Muslim new mimeslachew
እናመሰግናለን ውድ❤
@@sabr9053 ምን ችግር አለው እማ ጥሩ ነገር ማለት
መልካም ጋብቻ እንዴት ደሥ የሚል ሰርግ ነውለዚህ ክብር ያብቃኝ
ገኒዬ ይሄ ደስታ አንቺም ቤት ይግባ የኔ ቅን ስወዳቹ 🥰🤩❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቻችንን ለዚ ክብር ያብቃቸው
በጣም የምታስቀኑ ቤተሰቦች እና ደሞ ሙሽሮቹ ታድለው እግዚአብሔር የነገሰበት ጋብቻ እንዲህነው ሁላችንም በእግዚአብሔር ቤት ትዳራችንን ብናደርግ በጣም ልዮ ስሜት አለው
አግዛብሃር ይመስገን ለዝህ ክብር ስለበቃቹ ያብረሃም የሳራ ይሁን የገኔ ባጠሰቦች ሰላም ለናተ ይሁን 🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷✝✝✝✝✝💚💛❤😘😘😘😘
መታደል ነው ገንየ የኔ ክራም ትለያለሺኮ ሰው ሲያገኝ ማንነቱን እምነቱን ይረሳል አንችግን በሱ ክብር በእናታችን ወላዲት አምላክ ፍቅር በረከት ደምቀሺ መታየት ማየት እጹብ ድቅ ነው ጀግናነሺ ፈጣሪ ከነልጆችሺ ደግሞ ደጋግሞ ይባርክሺ አብቢ በቤቱ ያጽናሺ ፀጋው ይብዛልሺ 🙏🙏🙏
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ።
እግዚአብሔር ያለበት ቤት እንዲህ ይባረካል በፍቅር አምሮ ይደምቃል እንዴት እንደምታምሩ
ቅዱሴ የኔ ጌታ በጣም ቆንጆ ድምፅ አለህ የኔ body guard ኪኪኪኪ አልረሳውም ተባረክልኝ
ቅዱሴን እኔ እራሱ ስወውደ የኔ ሸበላ 😘
እግዚያብሔር ሁል ቀይሮላችሁ በአንድ ቤተሠብ ሆኖች የምትሆኑበት ቀን ሳይረዠም እንድናይ የእናታች የማርያም ምልጃ ይርዳቹሁ ኘ.ሮ ሙሉጌታ እና ገነት ሰንፀልይ እኞም የበደሉን ይቅር እንደምንል እኞንም ይቅር በለን ብለን እንደምነፀልይ በደላቹሁን እርሱት
እግዚያብሔር ሁሉን ችሎ ያኖረን የለ እና እባካችሁ ሰለእግዚያብሔር ፍቅር ሰትሉ ታረቁና እኞንም አምላካችሁንም እናተንም ደስታችሁ ሙሉ ይሁን ታረቁልን አንድ ሁኑልን በእግዚብሔር ሰም እለምናችዋለሁ::
ገንየ ልጆችሽ እደዚ አርጋቹ ልጆችሸ የምትድሪያቸው ያርግሸ ገንየ
ከእንናንተ ማልቀስ የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል ገኒ ልጆችሽ ን በዚህ ክብር ለመዳር ያብቃሽ አብሶ መክሊትዬን በስጋ ወደሙ ከብራ እንደምታገባ እርግጠኛ ነኝ ለምን ስርአትን ከመልክ ከእውቀት ጋር አስተባብራ የያዘች ልጅ ናትና እግዚአብሔር ይረዳታል ዋናው መሻት ነው
ለሰዉ አዉጥተዉ የማይናገሩት ነገር አለ እነ ገኒ እርግጠኛ እና በዉሰጣቸዉ የማያገናኘ ነገርሰላለ እጅ ተጠላልተዉ አደለም የገኒ ቤተሠብ በፉቅር ላይ ፉቅር ይጨምርላችሁ 🌹🌹🌹🌹
እውነትሽ ነው ይመስላል 👌
esu protestant nw esua ortodox, behaymanot nw yaltesmamut
@@yordatube2175 አይመሥለኘም እኔ ሌላ ነዉ የጠረጠርኩት
ትክክል፤ገኒ ታማ ከስንት መከራ ነው የተሩፈችእ፤እና የተለያዩት በዛ ምክንያት ይሆናል: ግንኙነት ተከልክላ ይሆናል
Ere enante minim matawukuten neger min ale ye bale gudayu betewulachew endezi beselam tesemamtew menorachew betam new masedesetew, Geneye yimechish yene wude ❤❤
አላህ እናተንም በአንድ ያድርጋችሁ የናትና አባት መለየት ልጅ ነው የሚጎዳው
የኔም በቅርቡ በዚህ መልኩ አስቤለሁ የገኒቤተሰብ ጠርቻችኋለሁ ❤❤💗
Allah yssekilsh
🥰🥰🥰መልካም ጋብቻ
ያድርግልሽ 😊😊
@@altudz4055 በቅንነት ቤተሰብ እነሁን
ይትባረክ እንደ አብረሀም ዘላለም እልልልልልልልል
የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ🙏
የኔ ቆንጆ ገንዬ ከነቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
በትክክል በእውነት በጣም ደስ ይላል ብዙዎቹ እየረሱት ነበር
ገኒ ቤተስብሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ አንድ ቀን አንድ ላይ እንደገና ትዳርሽ ይመለሳል አምናለሁ የምናመልከው አምላክ ይህን ያደርጋል የልጆችሽ አምላክ
ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ
እንኳን ሰላም መጣችሁ ፍቅርቤተሰብ❤👏
ወንድም የተናገርከው ትክክል ነው እኔ ሁሌም የምጠይቀው ነበር ቅዱስ ቁርባን የተቀበሉ ዕለት ሰርጉ ባይደረግ ጥሩ ነው
የአብርሀምና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ
ገኒዬ ወይኔ ስወድሽኮ ከምር
!ደስ አላት ቤተክርቲያን በጣም ደስ አላት/2/ ሙሽሪት ሙሽራው ልጆቿ /2/ በተክሊል በቁርባን ተዋሀዱላት/2/
መካም ጋብቻ ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ
ገንዬ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ልጃችሽም ለዚህ ማረግ ያብቃልሽ
ይሄን ቪዲዮ ሳይ ብዙ ትዝታዎቼን ቀሰቀሰው በመጀመሪያ የሰርጌን እለት አስታወሰኝ ሲቀጥል የሰንበት ትምህርትቤት ህይወቴን በተለይ ምስለ ፍቁርወልዳን ሳይ ሁሉም አስለቅሶኛል የተባረከ ቤተሰብ ለተጋቢዎችም መልካም ትዳር 🙏🙏🙏
ሰንበት ትምህርት ቤት እፍፍፍፍ ያለው የአገልግሎት ፍቅር
እመብርሃን ትርዳችሁ
ገኔ መክሊትም ለዚህ ክብር ያብቃልሽ!
ልዩ የተመረጥሽ እንቁ እናትሽ ነሽ ሱስ ነው የሆናችሁብኝ ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ በቃ ምን ብየ ልግለፅሽ የሴት እንቁ ነሽ አላህ ከነቤተሰብሽ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ
ስወዳችሁ ገንዬ ፈጣሪ ይባርካችሁ
ለምን አለቀሳችሁ ግን??
Egziaber tidarachun yibarkih 🙏👨👩👧😍❤️♥️
መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ለሙሹሮች ጋብቻቹን የባረከላቹ እግዚአብሔር በልጅ ይባረካቹ 💒💒
Wow Geniye btm new yemiwodachu hulachunim yne wuddochi
ትዳራችሁ ይባረክ እህት ወንድሜ ገንዬ የኔ ልዩ እናት በጣም ነው የምወዳችሁ 🥰🥰
ወድ ቤተሰቦች እህታችን እና ወንድማችን ትዳራቹሁ የአብርሃም የሳራ ትዳር ይሁንላቹ
ገንዬ እግዚአብሔር ይባርካቹ ፍቅር የሆናቹሁ
በቅንነት ቤተሰብ እነሁን እህቴ
ገንየ እንቁነሽ አላህ ባድያርጋችሁ ከልጆችሽ አባትጋር
እሪፊ ስጦታ ነው የገዛሺላችው
ሰላም ለሀገራችን ይሁን ❤🙏🙏🙏
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ❤❤🙏🙏🙏
የተባረከ ቤተሰብ እመቤቴ ትጠብቃቹ 🙏🙏
ያስለቅሳል በጣም😢😢😢
ለምንድነው ያለቀሱት ግን አልገባኝም 🙄
@@ባለዉለታዬ እነሱምን እንዳስለቀሳቸው አለቅም እኔ ግን በዚህ ስርዓት ማግባት ምኞቴ ነው እና አለቅሳለሁ እግዚአብሔር ቢያሳካልኝ
ደስ ስትሉ ፍቅር የሖናቹሕ ቤተሰቦች ቅዱስ ሑለተኛ ቻብስቲክ እዳትቀባ ዋ!🙄🤣🤣የአብርሃም የሳራ ይሑንላችሑ ሙሽሮች ውለዱ ክበዱ 🙏
እልልልልልልልልልልልልልል
መልካም ጋብቻ የገኒ ቤተሰብ ስወዳቹ ፍቅራቹ ብዝት ይበል😘❤❤❤
ልዑል ቆንጆ ነህ ከሁሉም 1ኛ
ዘዳግም 4 (Deuteronomy)
15፤ እግዚአብሔር በኮሬብ በእሳት ውስጥ ሆኖ በተናገራችሁ ጊዜ መልክ ከቶ አላያችሁምና እጅግ ተጠንቀቁ፤
16፤ እንዳትረክሱ፥ የተቀረጸውን ምስል የማናቸውንም ነገር ምሳሌ፥ በወንድ ወይም በሴት መልክ የተሠራውን፥
17፤ በምድር ላይ ያለውን የእንስሳን ሁሉ ምሳሌ፥ በሰማይም በታች የሚበርረውን የወፍን ሁሉ ምሳሌ፥
18፤ በምድርም ላይ የሚሽከረከረውን ሁሉ ምሳሌ፥ ከምድርም በታች በውኃ ውስጥ የሚኖረውን የዓሣን ሁሉ ምሳሌ እንዳታደርጉ፥
19፤ ዓይኖችህን ወደ ሰማይ አንሥተህ አምላክህ እግዚአብሔር ከሰማይ ሁሉ በታች ላሉት አሕዛብ ሁሉ የሰጣቸውን ፀሐይንና ጨረቃን ከዋክብትንና የሰማይን ሠራዊት ሁሉ ባየህ ጊዜ፥ ሰግደህላቸው አምልከሃቸውም እንዳትስት ተጠንቀቅ።
ደስ ስትሎ ትዳራቸው ይባረክ
ወዬኔ አማንዬ እንኩዋን ደስ አለህ
Tikuru patra metfo new yasareral lelela gizesh
ጊኒ ከልጆችሽ አባት ደግማችሁ እዲትጋቡ እመቤቴ ትፋቀድ ታምራላችሁ
ዋውውው ደሥ ይላል
ይህን ይመስል ሰርግ 💒 ላይ ቀሚስ ብትለብሱ ግን ጥሩ ነበር
Tdarachew ybarek
Ezaber ye sare & Abaharam tafar yexachu✅✅✅👏✅👏
betam new yemiwedachihu zelalem nurulign🤩🤩🤩
ቅዱስዬ እንዴት እንደምወድህ የኔ ሸበላ 😘😘😘😘
Yeaberham yesara yehun gabechachu
ዳግም ተሞሸሩና ልጆቻቹን አስደስቱ ከዚ በሀላ ምትኖሩት ለልጆቿቹ አደል እነሱን ከዚ በላይ ማያስደስት ነገር የለም ያስለቀሳቹም እሱ ነዉ
እኔም በስደት በንደዚ መልኩ ላገባ ነው እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንሊኝ እና ግን ቤተሰብ በለሌበት ነው የኔ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
ለዚህ ክብሪ ያብቃን🙏😘😍❤❤❤
Geneye yelijocheshenm (adugna ) sedere lemayet yibekan. we Love you ❤
ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
ገኒዬ ስታምሩ ሳላስበው ስታለቅሱ አስለቀሳችሁኝ
ከባልሽ ጋር አብራችሁ ኑሩ ገኒ መክልት ሆዴ ባሻ ናት መለያዬታችሁ ሆድ ያስብሳችሗል
በትክክል 🥺🥺🥺
Betekekel
ወይኔ ስወዳችሁ ስታምሩኮ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ♥♥♥♥♥ የሙዚቃውን።ስም ብትነግሩኝ
እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክ መልካም ጋብቻ
እግዝአብሔር ትዳራቹ ይባርክ
ለምንድነው የምታለቅሱት
ይህ ቤተሰብ በቃ የኔ ብጤ ማልቀስ እኔም እናተን ሣይ አለቀስኩ ለምድነው የምትለቅሱት የተፈተነሰው ልቡ ሩህሩህነው
самая лучшая семья, дай тебе здоровья!!
best family bless You !!
ምርጥ ቤተሰብ ጋር ይባርካችሁ !!!
Tamiru shiferaw beyene
From Russia 🇷🇺 🇪🇹