ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምነው ብትታረቁ ሽ አመት አይኖረ😢😢❤❤ለልጆቹ ስትሉ መክሊትየ አስታረቂ❤❤❤😢
መቼ ተጣሉና ግን አብሮ አንድ ቤት የማይኖሩበት የዉስጥ ሚስጥር ሊኖር ይችላል
መቼ ተጣሉ አሽቃባጭ
እሱ ፕሮቴስታንት መሰለኝ እሱም ይመስለኛል ያለያያቸው ደግሞም ልክ ነች
የኔ ማር ይመችሽ ምርጥ እናት😢
ልጀ ልብስ ልበስ አይን እንዳይበላክ ❤❤❤እግዚያብሄር ያሳድግልሽ
ፍቅሮች ማሮች እንዴት ድስ እንደምትሉ ብዙ ግዜ ኮመንት ፀፌለው ግን ይሄ ጥያቄ ነው ገንዬ ማር እባክሽ ከይቅርታ ጋር የልጆችሽ ደስታም ሙሉ እንዱሆን እኪ ከባለቤትሽ ጋር አንዴ ሞክሩ የፈጣሪን ነገር ማን ያውቃል ተለያይታቹ ሞክራቹ የለህ ታድያ ተለያይቶ የሞከረ ሰው ተገናኝቶ መሞከር ያቅተዋል ብዬ አላስብም አንቺም የዋሃ ነገር ነሽ እሱም ባለቤትሽ ፈታ ያለ ና ልጆቹን የሚወድ አባት ነው ትላንት ደግሞ ዛሬ አይደለም ፈጣሪ ምስጋና ይግባው ልጆቹም አድገዋል ዳኛዋም ሳትመረቅ በፍት ስስኪ አንዴ ታረቁና ሞክሩት አባትሽም የደከሙለት ነገር ነው በቪድዬ እንዳየነው ደግሞ ለዚች አጭር አለም ደስ ስትሉኮ ተለያይታቹ ላትለያዪ እኛም ደስ ይበለን ልጆችሽም ደስታቸው ሙሉ ይሁን ባይ ነኝ ገኒ ምክሬን እንዳትንቂው እኔም እንዳንቺ የ4 ልጆች እናት ነኝ ብዙ ሰው እንደሞከረ ቢገባኝም ደግሞ ማን ያውቃል የፈጣሪን ነገር አስቢበት❤❤❤
አባታቸው ሲኖር ሮጨ ነው ምገባ ጌታ ፍቅሩን ያብዛላቹ ተባረኩ ው ድድድድድድድድ እስከጥግ 😘😘😘😘
Enem❤
❤❤❤❤❤ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ደግሞ ልጆችሽ ደርስሰዎል ደግሞ ሙዚቃው ቅዱስ የዘፍነው ላንቺ ነው እባክሽ ገንዬ ለይትኛው ጊዜ ዘመን ነው ህይወት አንዴ ናት እባካችሁ አብራችሁ አርጅ ገንዬ በጌታ
እረ በዚህ እድሜ ተለያይታቹ አትኑሩ በጣም ነው የምታምሩት ስትሰባሰቡ
አባትየው ደስ የሚል ፈታ ያለ ኮመዲ ሰው ነው ደስ የሚል አባት እረጅም እድሜ ለገኒ ቤተሰብ ተመኘው❤
እባካችሁ ታረቁና የልጆቻችሁን ደስታ በእጥፍ ሙሉት
ገንየጀግናሴትነሽ አላህ ልጆቻችሁን ትልቅደረጃ ያድርስላችሁ ከልጆችሽጋር ያለሽቀረቤታ ይገርመኛል
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
amen🎉❤
አሜን
Ameeen
ለልጆችሽ መልካም እናት ለሀገር ጠቃሚ የሆንሽ ምርጥ ሴት ተባረኪ
ምርጥ ቤተሰቦች ናቸው ልጆቾም ስርአታቸው አባታቸው የዋህ ነው እናታቸው በጣም ምርጥ እናት ናት ልጆቾን አባታቸውን እንዴወዱ እንዴከብሩ አድርጋ ነው ያሳደገቻቸው አብራችሁ ብትሆኑ ለልጆቻችሁ ስትሉ
ጋሽ ሙሉ ጌታ ምርጥ አባት ገኒ ምርጥ እናት በቃ ደሥ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ አባት ነው የምር ግን ከልብ ከሆነ ይሄ ሁሉ ለምትቀር አለም የምን አብራችሁ አትኖሩም?
,በጣም ልክ እኔም በጣምነው የሚሳዝነኝ
አብሮ፡ መኖሩ ከባድ ሊሆን ይችላል ለነሡ፡ ረባሽ ይመሥላል፡አባታቸው:
አይመለከትሽም አይመለከተንም
ሀሳብሽ ጡሩ ነዉ ግን የራሳቸዉ ችግር ይኖራል
እሷም አትፈልግም ልጆቹም አብሯቸው እንዲኖር አይፈልጉም !
ምን ሰለቸኝ የሀበሻ አንድ ቤት ኑሩ የሚል ጩኸት ኡፍፍፍፍ መቼ ነው ግን የራሳችሁን ኑሮ እምትኖሩት ኮመንቶች ? ምን አግብቷቹ ነው ይሄ ቢሆን ያ ቢሆን እምትሉት በሰው ህይወት ? ልጆቹንም እነሱንም ሳያቸው በጣም ደስተኛ ናቸው በቃ ሌላ ምን ያስፈልጋል❤አብረው ቢኖሩ ምናልባት አይስማሙም ይሆናል እነሱ እሚያስደስተቸውን ኑሮ ይኑሩ አይመለከተንም ..እኔ የገኔ ኮሜንት ስር ሁሌ እማየው የናንተን አስመሳይነት ነው ደስተኛ በመሆናቸው ሁልሽም የቀናሽ ነው እምትመስይው .. ምነው ካልተቆሳሰሉ አላቹ
Smart
በጠም እምወደው ቤተሰብ ገንዬ የእናት ፍቅር በአንች አየሁ ❤❤❤❤❤❤
አባታችሁ እየከሳ ነው አብሮችሁ ይሁን የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤ ላይክ አድርጉ
😂😂😂
አይይይ ሀበሻ በማይመለከታቹ መግባት ልማዳቹ ነው የሰውን ህይወት መበጥበጥ
ትክክል
አባታቸው ያሳዝናል
ትክክል😢😢😢😢❤❤❤
ሰላም እግዚአብሔር ለዚህ ቤተሰብ ይሁን ገንዬ ልብ ለልብ ያላችሁ ትስስር ደስ ይላል ምን አልባት ድጋሚ ትዳራችሁ ህይወት እድዘራ ሁለታችሁም ፀብል ወደ ገዳም በመሄዲ ሱባኤ ይዛችሁ በቤተክርስቲያናችን ስለ ትዳር እሚያስተምሩ በጣም ብዙ መምህራን አሉና እዳድስ ሰልጥናችሁ እደ አዲስ በቅዱስ ስጋውና በቅዱስ ቁርባን ብትጋቡ የልጆቻችሁን አለም እግዚአብሔርን እያመሰገናችሁ ቀሪ ህይወታችሁን ብትኖሩ የልጄቻችሁም ምኞት እውን እድሁን እስኪ አስቢበት ገንዬ ትዳር ማለት የክርስቶስን መስቀል መቸከም ነው ይላሉ አበው እናም አብራችሁ ብትሆኑ በተለይ የመጨረሻ ልጃችሁ አብራችሁ ስትሆኑ ሁለታችሁንም ሲመለከት አይኑ ውስጥ ያለው ሀዘን አስተውለሽ ታውቂያለሽ
ይሄን ያህል መተሳሰብና መዋደድ እያለ አብራችሁ ለመኖር እንዴት እቃታችሁ?ከልጆቻችሁ ደስታ የሚበልጥ ምን አለ!ቅዱስም እራቁትህን ቀረፃ ውስጥ መግባትህ ቢቀር መልካም ይመስለኛል በተረፈ ግን በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ
ምክኒያት ይኖራል ዝም በሉ
ብቻየሆነነገር አለ😢😢😢 ልጆቹፍቅርናቸዉ❤❤❤❤
ገኒዬ በጣም ነው ምወዳቹ የሁላችንም ጥያቄ አንድለይ ብቶኑልን እንዴት ደስስስ ይላል አሁንም ውብ ናቹ በይበልጥ አንድለይ ብቶኑ
ፍቅራችሁ መከባበራችሁ በጣም ደስስ ይላል ብዙ ሰው ተፋቱ ልክ እንደ ጠላት ነው የሚተያየው የ እናንተ ግን ልዩ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
ጋሽ ሙሌ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ገዬ ከነልጆችሽ ተባረኩ 😘👏
ተለያይታችዉ ልጅ የምታሳድጉ መበቃቀልን ትታችዉ እህት ወድም ሁናችዉ ልጆቻችዉን አሳድጉ የገኔ ቤተሰብ አራያ ነዉ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችዉ❤❤❤
የዲያቢሎስ የፈረንጆች መንፈስ መቼ ይላቀቸዋል ይሄ አይነት ኑሮ የፈረንጆች ሞዳል style ነው?😂😂😂
ማርያምን በጣምነው እምወዳችሁ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛልን ገኒዬ❤❤❤❤❤❤❤
አብረው ከእደገና ይጌቡ የሚል በ👍👍👍👍ቅመሞችዬ❤❤❤❤
አይ እንዲሁ ይኑሩ
የመዳም ቅመሞች ያላሳኩት የለም ይሆናሉ እደፈጣሪ ፍቃድ
@@genetteshome3906 አይዋ ኢንሻ አላህ
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹@@genetteshome3906
ለ video ካሎሁነ ፍቅራች አብራቹ ለም አትኖርም ልጆቹ ምን ይማራሎ ለየትኛው ቀሪ ጌዝ ነው ከተዋደዳቹ ማርያምን አባታችውን ሳይ በጣም አዝናልው 😢 የሰው ልጅ ሁሎ ፍፁም አይደለነም እኮ ❤❤❤❤በማርያም ታርቆ ሰለእግዚአብር ብላቹ❤❤❤❤ገኔ የ የእኔ ጀግና ሴት❤❤❤❤
ተፋቶ አለመለያየት ግን ደስ ሲል! ለልጆቹ ቀላል አይደለም ወልዳችሁ የምትለያዩ ሰዎች ከዚህ ቤተሰብ ተማሩ ልጂ ሲኖር እንደዚህ ነው መሆን ያለበት:: ፍቅሩን ሰላሙን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰🥰
እኔ እምለው እንድህ ከተዋደዳችሁ ለምን አትማለሡም እንደገና ኒካ እሰሩ ምርጥ ቤተሰብ በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤❤❤❤
ስለ ግል ሂወታቸዉ ለነሱ ተዉላቸዉ
ጠላት መሆን ነበረባችው ልጆች አሎችው
ገኒዩ አብራችሁ ኑር በፈጠረሽ ፈጣሪ ይሁንብሽ❤❤❤❤ በጣም አድናቄያችሁ ነኝ
የቤትስቤ አይነት ስሜት የሚሰማኝ እኔ ብቻ ነኝ እንደው በአብሩነት ኑራቹ ሴጣን ቢያፍር ማርያምን በጣም ነው ምመኘው ትእግስት ይሄን ቤተሰብ ምትመልሽው አንቺ ትመስይኛለሽ እግዝይብሄር ይመልሳችሁ 🙏
አሜን ❤❤❤👌
የፃፍሽውን ኮሜንት ሳነብእንባዬን እያፈሰስኩ ነው እኔልቤ ያሰበውን
ሰላም ለዚህ ቤተሰብ እኔ ገኔ እናቴን ትመስላለች እና የሚደንቅ ፍቅር ነው በመለያየት ውስጥ ፍቅርን አሳይታችሁናል እናመሰግናለን ብዙ ጊዜ እናት እና አባት ሲለያዩ ዳግም እንዳይተያዩ ይመኝሉ ግን እናተ ሌላኝውን ደስ የሚለውን ጎን አሳይተሽናል እናመሰግንሻለን
ገንዬ እኔ የማንእንም ኮመንት ሳላይ ነበር ስሜቴ ወይንም ውስጤ የተሰማኝን የፃፍኩት ከዛ ገብቼ ኮመንቱን ሳየው በትመሳአሳይ ብዙ ኮመንታተር አንድ አይነት ሃሳብ ነው ያለው ዉሳንያቹን ስለተዳፈርን ይቅርታ ግን ከፈቅር ስለሆነ ግዜው አሁን ነው መሰሉኝ የመታረቅያው ሁሉም አንዳይነት ሃሳብ ዋው ለዚማ ወይ ታርቃቹ ቪዲዬመስራት አለባቹ ውይ ለወዳጆችሽ መልስ መስጥት ብቻ❤❤❤❤
Yale woned set ademekem!!!!!Netela nat, yiker tebabelachehu, aberachehu nuru❤❤❤❤
በጣም ነው ደስ የምትሉት ገኒዬ አብራችሁ ብትሆኑ ደስ ይላል ልጆቹም ይፈልጋሉ ቀተለይ ባቢ የሆነ ቪዲዬ ላይ አይቼዋለሁ አባቱን ሰላም ሲል እዴት እዳለቀሰ በጣም ነው የሚያሳዝነው እናት ልጅ ስትል ትጎዳለች ብችይ አብራችሁ ብትሆኑደስ ይላል❤❤❤❤❤
ወይ የልጆቼ አባት ገኒ ተጠንቀቂ ሲያምርር ማን ይጠላል ቅና ብለሽ ድለሄድሽ መጣ መጥይ አንቺ ልሽ ቅልጥ!!!
ተለያይቶ አብሮነትን ከእናንተ አየው ስታምሩ ፈጣሪ አንድ ያርጋችሁ
አንድ ብሆኑ በጣም ነው ደስየምለኝ እና ትና አባት እባካቹ ለልጆች ብላቹ አንድ ላይ ሁኑ
ገኒ በጣም አድንቅሻለሁ ከነቤተሰብሽ እወዳችዋለሁ ሁልግዜ ባገኛት ብዬ እመኝ ንብረት እግዚአብሔር ያጣመረውን ምንም አይለየውም ሁሉም ያልፋል አሁንም አብራችው ናችው ሰው አንዳንድ ጌዜ አለመግባባት ይኖራል በንግግር ይፈታል ለምትውጂው መስዋት ይኮናል ለልጅቻችው ስትሉ አብራችው ሁኑ እውነተኛ ፍቅር ሁል ግዜ አዲስ ነው እግዚአብሔር ይርዳችው ይቅርታ ስለንግግሬ ይቅርታ
ምን አይነት መባረክ ነው አሁንም በብዙ ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏ልጆችሽን ለቁም ነገር ይድረሱልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏የእውነት ፍቅር የሆ ቤተሰብ 🙏
እባካችሁ ታረቁ 😢😢ይቅር ተባባሉና አብራችሁ ኑሩ😢😢😢 እግዚአብሔር መለያየት አይወድም😢
መቼ ተጣሉ ይሄው ፍቅር የሞላበት ቤት ነው
አልተጣሉ አብረው መኖር ስላልቻሉ ይሆናል የውስጥ ችግር ይኖራል ችግራችሁን እግዚአብሔር ይፍታው በእውነት የፍቅር ቤት ይሁንላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ገኒየ እናንተም እደገና ተጋቡ የእውነት አንድ ላይ እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ
ገኒየ አንች በጣም ትለያለሽ። ክፉ አይንካሽ ከነቤተሰብሽ።
ጋሽ ሙልጌታ ሲኖር ቤቱ ሙሉ ይሆናል❤❤❤❤❤
እና
እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ አይለያችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ
ወርቅ ወርቅ የመሰሉ ልጆች ወልዳችሁ እደ እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ አብራችሁ ብትኖሩ ሺ አመት ለማንኖር እግዚአብሔር ልባችሁን ይመልስላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እወዳችሆለሁ❤❤❤❤
ገኒ በጣም የምቀናበት ቤተሰብ ነው በጣም ነዉ ምወዳችለሁ ::መክሊት በናትሽ አስታሪያቸው አንቺ ደግሞ ትችያለሽ
ገኒዬ እግዝአብሔር ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ፍሬአቸዉን በአይንሽ እድታይ እመብረሀን ታብቅሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ከነበተሰብሽ ያድልሽ አቺ የብዙ እናቶች አርያ ነሽ❤
አላህ ይጠብቅልሽ።
እጅግ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር በመሀከላችሁ ይግባ እኔ ግን ገኒዬ ነች እንቢ የምትለው መሰለኝ እስቲ እባክሽ ድጋሚ ተዳሩና ለሰው ትምህርት ስጪ አርያ ሁኚ ገኒዬ እባክሽ ስወድሽ ሁሉ ነገርሽ ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ነው የምትሰሪው እስቲ ደግሞ ከተለያዩ በኃላ ድጋሚ መታረቅ ፍቅር እንዳለ አሳይን የኔ ውብ እባክሽ እባክሽ
ምን አለ አብራችሁ ብትኖሩ አታስለቅሡኝ አቦ ጎሽ ለልጆ ስትል ተወጋች ነው ለልጆችሽ ስትይ የኔ ውድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ድምፁ ደግሞ የቅዱስ 👌👌👌👌👌👌👌ፈጣሪ ይጠብቃች ሁ
ምታድልነው፣ገኔዬ ልልጅጅሽ. እድሜና. ጤና. እሰከልጄጅሽ❤❤❤❤
እማማዬ ደምሩኘ❤
የኔ እናት ገኒዬ አልቀሰሽ አስለቀሽኝ እማዬ አንቺ ምርጥ እናት ነሽ❤❤❤
አላህዬ አንተትችላለህ ገንዬ አንድጎጆ ያኑራችሁ ያረብ ኢንሻላህ ይሆናል ገንዬ እኔራሱ አለቀስኩ የኔ መምህርት ብዬሻለሁ የኔውድየኔናት ኡፋ
ገኒየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድሻለን አላህ ይጠብቅልሽ🎉🎉🎉
300k ገባችሁ እኳን ደስ ያላችሁ❤❤ምርጥ ቤተሠብ❤
ዉይ የኔ ጎበዝ ድምፅህ ሲያምር ገኒ አታልቅሺ ግን የደስታ ነዉ ይባርክልሽ
ገኒ ምርጥ ሴት🎉🎉🎉 ኮመንት የምትሰጡሰወች ተረጋጉ አብራችሁ ኑሩምናምን በሰው ህይወት እናተን ማን ወሳኝ አደረጋችሁ የተዋደደ ሁሉ አብሮ አይኖርም ፍቅር ማለት አብሮ መኖርብቻ አይደለም ተለያይቶም በፍቅር ልጅን በጋራ ማሳደግ ይችላሉ በበቀል በፀም ለምትለያዩ ባለትዳሮች ከነዚህ እንቁ ሰወች ተማሩ እሺ የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ
ሳስበው ሳስበው ልጆቹ በጣም በጣም እስማርት በጣም ፍቅር ናቸው ነገር ግን አባትየው ደግሞ መጠጥ የሚወድ ሰካራም ይመስለኛል እናትየው ሀይለኛ ነገረኛ ትመስለኛለች ይቅርታ እንግዲህ የመሰለኝን ነው ለቪዲዮ እንጂ ገኒ ሀይለኛ ናት ሰውዬው ገራገር ነው 😮😮
😅😅😅😅
ትክክል ሰካራም ነው ይደበድባት ነበር
@@Mercy-mw9nt ማርያምን በስመአብ ያስታውቃሉ፣
መክሊትዬ ቤተሰባችሁን አስታርቁና አንድ ላይ ኑሩልን👐👐
ገንዪ አላህ ይጠብቃችሁ ለዚህ ቤተሰብ ቃላት የለኝም ያንቺ ይለያል❤❤❤❤❤❤
This is one of my favorite shows kidus makes me cry, too. True family love.
❤❤❤የኔማሮቺ ስወ ቺሁ እዲሜና ጤነይስጣቺሁ❤❤❤
የፍቅራችሁ ነገር ኡፍ😢😢❤❤
ለምን አብራቹ አትኖሩም የኛም ምኞት ነው ይሄ ማለት ግን እደ ባልና ሚስት ሳይሆን እደ ወድምና እህት አብሯቹ ቢኖር ደስ ይላል ኢኮኖሚም ትቀንሳላቹ ልጆቹም አብረው ሲበሉ ደስ ይላል ጌታ ይፍቀድላቹ🙏🙏
Egziabher benegerachu Hulu talka yigba ena tareku yemitl Zena yaseman!!!
ግን ገኒ ምን አለ ብትማለሱ ስታምሩ
በጣም የሚወደድ አባት አድ ያርጋቹ
ምንድነው እራቁትመሆን
ኧረ ገንየ በአላህ እባክሺ ተለያይታቺሁ ይህን ያህል የምትተሳሰቡ ከሆነ አብሮ በመሮር ወሰጥ ብዙ ነገር ይፈታል ቺግር ቢኖርም የአላህ እናተ አብራቺሁ የሆናቺሁ ለት ፈጣሪን እንደት እንደማመሰግነዉ😢😢😢
እግዚአብሄረ ይባረካቸሁ የኔውዶች በጣምነው ደሥ የምትሉት❤❤❤❤
😢እንደዉ አብራችሁ ብትሁኑ የልጆቻችሁን ደስታ ሙሉ ብታደርጉላቸዉ ብየ ተመኘሁ😢በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤
ገንዬ ምርጥ እናት ነሽ መክሊት ምናለበት አባታቹ ለምን ፀጉሩ እንዲስተካከል አታረጉትም።
Yemetgermu familywechi nachu degmo selamachu yebeza mekeliten degmo endet endemwedat ❤❤❤
ገኒዬ አቶ ሙሉጌታ ምርጥ አባት❤ምርጥ እናት ናችሁ ❤❤❤እድሜጤና ይስጣችሁ
ሁለቱ አብረው የማይኖሩበት በመሀላቸው ትልቅ ሚስጥር ይኖር ይሆናል እንጂ እየተዋደዱ ለብቻ መኖር አይታየኝም ግን ሁሉን ትታቹ ድጋሚ አንድ ላይ ብትኖሩ እኛም እንደሰት ነበር❤❤❤
ገንዬ በእውነት በጣም ልዬ ናችሁ
ገኒ የልጅነት ባልሽ እንደገና ብትጋቡ መልካም ነው ምክንያቱም በምድር ላይ ሺአመት የሚኖር የለም በይቅርታ የማይታለፍ ነገር የለም ለሰው ብለሽ ሳይሆን ለጌታ ብለሽ የልጆችን አባት ጋር አንድላይ እንድትሆኑ እመኝላቹሀለው የፍቅር የይቅርታ ተምሳሌት ብትሆኑ መልካም ነው
መልካም ምኜታችሁ ጥሩ ሁኔ ሳለ ግን በሰዉ ሂወት እናቃለን አትበሉ የራሶን ችግር ራሶ ታዉቅ አለች
😅😅😅😅😅
ገነትየ እባክሽ የመህምር ቸስፋየን አዳምጭ በድግል😢😢😢
ገኒዬ በጣም ነው የምወድሸ ሁሌም በፍቅር ነው የማያቹሁ የተባረካችሁ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤
ende kidus endi gerami voice alew?? . .please work hard on music beside your education . .and mom and dad are beautiful
የማዳም ቅመሞች የሉም ቀድሜ አለው ደሰ የሚል ቤተሰብ ከናኔተ ብዙ መማር ይቻላል
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ገንዬና ሙሉ ቤተሰብ እንዴት ናችሁ ገንዬ የኔ የዋህ የኔ እናት ምናለ አንድ ቤት ብትኖሩልኝ ለምን እንደሆን ባላውቅም ሁሌም ተሰባስባችሁ ባየሁ ቁጥር እንባ ይቀድመኛል❤❤❤❤❤❤
ገኒየ አላህ ልጆችሽን አንችንም መላው ቤተሰብሽን ከሰው ዓይን ከምቀኛ ከሽረኛው ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤
ልጆቻችሁን ሚዜ አድርጋችሁ እንደገና አዲስ ሕይወት ጀምሩ በተለይ የዛሬው የልጅሽ ሙዚቃ እኔንም እንባዬን አመጣው ❤❤❤
እዉነት ነዉ ተታረቁ ልጆችሽ ደርሠዋል ቀሥ በቀሥ ጥለዉሽ ሣይወጡና ብቻሽን ሣትቀሪ ታረቁ በሆላ ለብቻ ከባድ ነዉ መክሊት ወንድምችሽን ሠብሥበሽ አሥታርቆቸዉ እድግ በሉ
በእውነት አሰለቀሳችሁኝ
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተሠብ❤❤❤❤❤❤
ታላቅ ወንድሜ እና ቅድሱ ሁሉ ነገራቸው ይመሳሰላል ❤❤❤❤
ፍቅር እኮ አለ በማህላቸው ለምን አብረው አይሆኑም ምርጥ ቤተሰብ 👌😘
ገኒ እንደገና ትዳራችሁን አድሳችሁ አብራችሁ ኑሩ ፣ ልጆች እናትና አባታችሁን አብረው እንዲኖሩ አድርጉ እንጂ ፣እንዲ እየተዋደዱ ለምን ተለያይተው ይኖራሉ 💖
አንዳንዴ ሰው እየተዋደደ እየተፈላለገ ለምንድነው አብሮ መኖር ሚያቅተው 😢😢😢😢
ፍቺን አልደግፍም ግን አንዳንድ ትዳር አለ ሁላችንም በዙሪያችን በቤተሰባችን በጎረቤቶቻችን ውስጥ ፍቺን እንደ ጥሩ አማራጭ ምንመኝላቸው ግን እናንተ ከዛ በሁዋላ ለልጅ ሲባል እንደሚኖር ከፍቺ በሁዋላ መጠላላት እንደሌለ ቤተሰብነት እንደሚቀጥል ማሳያ ናቹ ገኒ ለባልሽ ያለሽ ክብር እሱም ላንቺ እንደዛው በጣም ያስቀናል ይጨምርላቹ ፍቺ የፈፀማቹ ቤተሰቦች ከመጠላላት ሳይሆን ከፍቺ በኋላም መዋደድ መቀጠል እንዳለበት እንማር ሁሌ ፍቅር
አምላክ በጤና በፍቅር ያኑራችሁ ወድሜ ልብስ ልበስ ጥሩ አይደለም ❤❤❤❤
ለምንድን ነው ግን ረጅም ቪድዮ የማትሰሩ ??
ገኒዬ ለየትኛው ነው አብራቹ ሁኑ
የኔወድም ልብስልበስ የምሳሳልህ ነገርስ ታላቅ ወድሜ ናፍቆኛን ታስሮብኛን የኔ ናፍቆት ሀገሩ እድገባ ዱአ አርጉልኝ ከምን በላይ ናፍቆኛን ወላሂ😢😢
ፈጣሪ በሰላም በጤና ከወንድምሽ ጋር ያገናኝሽ (ኝህ)🙏
ገንየ ከባለቤትሺጋር ተመላለሱ ፍቅር እዳለ ያስታውቃልግን አብራቺሁ ኑሩ
ገኒ አያምርባችሁም አማቾቻችሁና ምራቶቻችሁ በር ላይ ናቸዉ ከእናንተ ምን ይማሩ?ይህን ያህል መከባበር አንደርስታንዲንግ መተሳሰብ እያለ በመሀል ያለዉን ችግር መፍታት አለመቻል እብደት ነዉ
ፍቅር ያሸንፍል. ታረቁ ላጭር ሄወት ረጂም ጉዞ

ይሄን ያህል መተሳሰብና መዋደድ እያለ አብራችሁ ለመኖር እንዴት እቃታችሁ?ከልጆቻችሁ ደስታ የሚበልጥ ምን አለ!
ቅዱስም እራቁትህን ቀረፃ ውስጥ መግባትህ ቢቀር መልካም ይመስለኛል በተረፈ ግን በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ
ምክኒያት ይኖራል ዝም በሉ
ብቻየሆነነገር አለ😢😢😢 ልጆቹፍቅርናቸዉ❤❤❤❤
ገኒዬ በጣም ነው ምወዳቹ የሁላችንም ጥያቄ አንድለይ ብቶኑልን እንዴት ደስስስ ይላል አሁንም ውብ ናቹ በይበልጥ አንድለይ ብቶኑ
ፍቅራችሁ መከባበራችሁ በጣም ደስስ ይላል ብዙ ሰው ተፋቱ ልክ እንደ ጠላት ነው የሚተያየው የ እናንተ ግን ልዩ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
ጋሽ ሙሌ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ገዬ ከነልጆችሽ ተባረኩ 😘👏
ተለያይታችዉ ልጅ የምታሳድጉ መበቃቀልን ትታችዉ እህት ወድም ሁናችዉ ልጆቻችዉን አሳድጉ የገኔ ቤተሰብ አራያ ነዉ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችዉ❤❤❤
የዲያቢሎስ የፈረንጆች መንፈስ መቼ ይላቀቸዋል ይሄ አይነት ኑሮ የፈረንጆች ሞዳል style ነው?😂😂😂
ማርያምን በጣምነው እምወዳችሁ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛልን ገኒዬ❤❤❤❤❤❤❤
አብረው ከእደገና ይጌቡ የሚል በ👍👍👍👍ቅመሞችዬ❤❤❤❤
አይ እንዲሁ ይኑሩ
የመዳም ቅመሞች ያላሳኩት የለም ይሆናሉ እደፈጣሪ ፍቃድ
@@genetteshome3906 አይዋ ኢንሻ አላህ
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹@@genetteshome3906
ለ video ካሎሁነ ፍቅራች አብራቹ ለም አትኖርም ልጆቹ ምን ይማራሎ ለየትኛው ቀሪ ጌዝ ነው ከተዋደዳቹ ማርያምን አባታችውን ሳይ በጣም አዝናልው 😢 የሰው ልጅ ሁሎ ፍፁም አይደለነም እኮ ❤❤❤❤በማርያም ታርቆ ሰለእግዚአብር ብላቹ❤❤❤❤ገኔ የ የእኔ ጀግና ሴት❤❤❤❤
ተፋቶ አለመለያየት ግን ደስ ሲል! ለልጆቹ ቀላል አይደለም ወልዳችሁ የምትለያዩ ሰዎች ከዚህ ቤተሰብ ተማሩ ልጂ ሲኖር እንደዚህ ነው መሆን ያለበት:: ፍቅሩን ሰላሙን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰🥰
እኔ እምለው እንድህ ከተዋደዳችሁ ለምን አትማለሡም እንደገና ኒካ እሰሩ ምርጥ ቤተሰብ በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤❤❤❤
ስለ ግል ሂወታቸዉ ለነሱ ተዉላቸዉ
ጠላት መሆን ነበረባችው ልጆች አሎችው
ገኒዩ አብራችሁ ኑር በፈጠረሽ ፈጣሪ ይሁንብሽ❤❤❤❤ በጣም አድናቄያችሁ ነኝ
የቤትስቤ አይነት ስሜት የሚሰማኝ እኔ ብቻ ነኝ እንደው በአብሩነት ኑራቹ ሴጣን ቢያፍር ማርያምን በጣም ነው ምመኘው ትእግስት ይሄን ቤተሰብ ምትመልሽው አንቺ ትመስይኛለሽ እግዝይብሄር ይመልሳችሁ 🙏
አሜን ❤❤❤👌
የፃፍሽውን ኮሜንት ሳነብእንባዬን እያፈሰስኩ ነው እኔልቤ ያሰበውን
ሰላም ለዚህ ቤተሰብ እኔ ገኔ እናቴን ትመስላለች እና የሚደንቅ ፍቅር ነው በመለያየት ውስጥ ፍቅርን አሳይታችሁናል እናመሰግናለን ብዙ ጊዜ እናት እና አባት ሲለያዩ ዳግም እንዳይተያዩ ይመኝሉ ግን እናተ ሌላኝውን ደስ የሚለውን ጎን አሳይተሽናል እናመሰግንሻለን
ገንዬ እኔ የማንእንም ኮመንት ሳላይ ነበር ስሜቴ ወይንም ውስጤ የተሰማኝን የፃፍኩት ከዛ ገብቼ ኮመንቱን ሳየው በትመሳአሳይ ብዙ ኮመንታተር አንድ አይነት ሃሳብ ነው ያለው ዉሳንያቹን ስለተዳፈርን ይቅርታ ግን ከፈቅር ስለሆነ ግዜው አሁን ነው መሰሉኝ የመታረቅያው ሁሉም አንዳይነት ሃሳብ ዋው ለዚማ ወይ ታርቃቹ ቪዲዬመስራት አለባቹ ውይ ለወዳጆችሽ መልስ መስጥት ብቻ❤❤❤❤
Yale woned set ademekem!!!!!
Netela nat, yiker tebabelachehu, aberachehu nuru❤❤❤❤