ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አረ ጌታ ይባርካቹ እንዴት ልብ የሚያሳርፍ መልእክት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen 🙌
ሰላም ለናንተ ይሁን በናንተ ትምህርት በጣም ተባሪካለው ::
Amen 🙏
Amene amene❤❤❤❤❤❤❤
God bless you Dave Great tech
ተባረኩ ወንድሞች🙏🙏🙏🙏
Tebareku!! Kealemawi kiristina erasachinin enitebik.
Bebizu tebareku wondemoch❤❤❤
ስለ ፕሮቴስታንት ዝርዝር እና ስል ፔንጤ ሰፊ ትምህርት እባካቹ 🙏🏿🙏🏿
እሺ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
amen❤
የምወዳችሁ ወንድሞቼ የጌታ ፀጋ እና ሰላም ለእናንተ ይሁን እግዚአብሔር ከአዳም ጋር ያወራው በምን አይነት ቋንቋ ነው እኛስ ከጌታ ጋር ስንሄድ በምን ቋንቋ ነው የምናወራው ?ክብር እና ምስጋና ለዘለዓለም ለእግዚአብሔር ይሁን።
Hulun yefetere amlak endet endemiyaworan yakal❤ esu hulun chay newna❤❤❤❤
ተባረኩልን!!
tabaraku
May Grace and peace increased in you ❤❤❤❤ habtish and Dave❤❤We love you so much.... Amen 🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብዙ ፀጋ ይብዛላችሁ ውዶቼ❤❤❤❤
ጌታ በጸጋ ላይ ጸጋ ያብዛላቸሁ ብዙ ነገር ተምሪያለው
Ameeeeeeen 🎉
ፀጋ yebezalchu 🙌
❤❤❤❤❤ ብዙ እየተማርኩኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ
በጣም አክባሪህ ነኝ የዛሬው ግን ጥያቄ ያስነሳልእና አንተ በቤተክርስቲያን አባል አልሆንም ታድያ የሚሰማው በቤተክርስቲያን አያስፈልግም ወደሚል አስተሳሰብ አያመጣም?
Addisababa yet tgegnalacgu?
Tsega yibizalachihu
Wondimochi tabareku
ግን ለዚ ሁሉ ተጠያቂ ካላይ ያሉ መሪዎች ፈቃድ መስጠት ይመስለኛል
እኔማ እንደነዚህ አይነት አገልጋይ መሳዮችን tiktok ማዋረዱን ተያይዜዋለሁ ልክም ልሁን አልሆን እቀጥላለሁ
እንዴት ብዬ እንደማመሰግናቹ፡አላውቅም።ብሩካን ፡ናቹ።
የመዳን እውቅት ከመፀሐፍ ቅዱስ ብታስተምር ወንድም ዳዊት?
ሰላም ለናንተ ይሁን እናንት በምታስተላልፉት መልእክት ከልብ አመሰግናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ እግዚአብሄር በእናንተ ስራውን ስለሚሰራ ወንድም ዳዊት ለአንተ ጥያቄ አለኝ አኔ እድለኛ ሆኜ ከልጅነት ጀምሮ በአባቴ በኩል ጌታ ክርስቶስ የግል አዳኝ እሱና እሱ ብቻ ህይወትም መንገድም ከሱ በስተቀር መዳን እንደማይቻል አምናለሁ ግን በአንድ ነገር ከአንተ ጋር የማያስማማኝ ስለ ሰንብት ነው ይኸውም ሰንበት ለሙሴ በሙሴ የተሰጠ እይደለም እግዚእብሄር ምድርን በመጨረሻም ሰውን ከፈጠረ በኾላ በሰባተኛው ቀን ያረፈበት ደክሞት ሳይሆን በሰውና በእግዚእብሄር መካከል ምልክት አንተ እንደገለጽከው አዳም ሲነቃ በስራ ሳይሆን በእረፍት ነው ያሳለፈው ከዛም በውሴ ህግ ላይ ደገመው የሰንበትን ቀን አስብ ጌታም ህግን ልትሽር መጣህ እውነት እውነት እላችዋለው ህግን ልሽር አልመጣውም ነው ያለው ያንን ለማሳየት የአባቱን ትእዛዝ ለማክበር በስንበት ቀን በመቃብር እርፋን በመጽሀፍ ቅዱስ የት ቦታ ነው ሰንበት በጌታ ሞት ተሽራል የፈለግነውን ቀን ማክበር እንችላለን የሚል ለምን ለምን እሁድ እንደ ስንበት ይቆጠራል? እንደውም በታሪክ ቅዳሜን ወደ እሁድ የቀየረም የሮምጳጳ ነው በአንተ አይል ባንተ ትምህርት እስቲ ከመጽሀፍ ቅዱስ አጣቅሰህ አስረዳኝ መሻሩን የሚገልጽ መልስህን እጥብቃለሁ አመሰግናለው
የእዉነት ሴት ልጅ እጇን ወንድ ላይ ስትጭን ዉስጤ አይቀበልም።
የራሰ ከመኖር በላይ ጌታ ኢየሱስን አምናለው
እኔ የለሁበትም ይታወቅልኝ
እባካችሁ መልሱልኝ ከተሳሳትኩ አርሙኝ በትምህርትችሁ በእውነት ተምሬአለሁ ግን ወንድሜ ዴቭ በየትኛውም ቦታ አባል ሆኜ አላውቅም ስትል ታዲያ ስትሰባሰቡ በምን ስም እና እንዴት ትሰባሰባላችሁ በጌታ ስም ከፍፁም ቅንነት ነው የምጠይቀው 2ኛው ጥያቄ ሴቶች ለወንዶች አጅ እይጫኑ ነው ወይስ ሙሉ በሙሉ አይፀልዪ ?እኔ እንደወንድ ዘራፍ እያለ ድምፅ እያጎረነነ ትንቢት የሚያመጣ ወይም የሚፀልይ ድሞም የሚዝምር ሴት ደጋፊ አይደለሁም ግን አንተ በእግዚአብሔር ቃል የተደገፈ የሴት እገልግሎት የምትለው መስፈርት የቱ ነው ጌታ ይባርካችሁ ትምህርታችሁ በጣም አይን ያበራልና ጌታ እንድናስተውል ይርዳን🙏
ዴቭ Protestant እና ጴንጤ ይለያያል እንዴ?
ፕሮቴስታንት ማለት የሁሉ ማሰባሰብያ መጠርያ ሲሆን በውስጡ ጴንጤና ሌሎች እስከ ሰላሳ ሺ ዓይነት ስም ያላቸው ማሕበራት ኣሉ፡ ጴንጤ በፕሮቴስታን ያለ ኣንድ ማህበር ነው።.
@God-db9vp ኦኬ ነዉ? አመሰግናለሁ
ሰላም ለእናንተ ይሁን የጌታ ቤተሰቦች ጌታ ይክበር በአለፈው ስለ ፋሲካ በዓል አከባበር ስለቀኑ ትክክለኛነት እንድታብራሩልኝ ጠይቄ ነበር የእናንተው አድማጭ እና ተከታታይ ብታብራሩልኝ ብዮ ነው አመሰግናለሁ
👎
አረ ጌታ ይባርካቹ እንዴት ልብ የሚያሳርፍ መልእክት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen 🙌
ሰላም ለናንተ ይሁን በናንተ ትምህርት በጣም ተባሪካለው ::
Amen 🙏
Amene amene❤❤❤❤❤❤❤
God bless you Dave Great tech
ተባረኩ ወንድሞች🙏🙏🙏🙏
Tebareku!! Kealemawi kiristina erasachinin enitebik.
Bebizu tebareku wondemoch❤❤❤
ስለ ፕሮቴስታንት ዝርዝር እና ስል ፔንጤ ሰፊ ትምህርት እባካቹ 🙏🏿🙏🏿
እሺ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
amen❤
የምወዳችሁ ወንድሞቼ የጌታ ፀጋ እና ሰላም ለእናንተ ይሁን እግዚአብሔር ከአዳም ጋር ያወራው በምን አይነት ቋንቋ ነው እኛስ ከጌታ ጋር ስንሄድ በምን ቋንቋ ነው የምናወራው ?ክብር እና ምስጋና ለዘለዓለም ለእግዚአብሔር ይሁን።
Hulun yefetere amlak endet endemiyaworan yakal❤ esu hulun chay newna❤❤❤❤
ተባረኩልን!!
tabaraku
May Grace and peace increased in you ❤❤❤❤ habtish and Dave❤❤
We love you so much.... Amen 🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብዙ ፀጋ ይብዛላችሁ ውዶቼ❤❤❤❤
ጌታ በጸጋ ላይ ጸጋ ያብዛላቸሁ ብዙ ነገር ተምሪያለው
Ameeeeeeen 🎉
ፀጋ yebezalchu 🙌
❤❤❤❤❤ ብዙ እየተማርኩኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ
በጣም አክባሪህ ነኝ የዛሬው ግን ጥያቄ ያስነሳልእና አንተ በቤተክርስቲያን አባል አልሆንም ታድያ የሚሰማው በቤተክርስቲያን አያስፈልግም ወደሚል አስተሳሰብ አያመጣም?
Addisababa yet tgegnalacgu?
Tsega yibizalachihu
Wondimochi tabareku
ግን ለዚ ሁሉ ተጠያቂ ካላይ ያሉ መሪዎች ፈቃድ መስጠት ይመስለኛል
እኔማ እንደነዚህ አይነት አገልጋይ መሳዮችን tiktok ማዋረዱን ተያይዜዋለሁ ልክም ልሁን አልሆን እቀጥላለሁ
እንዴት ብዬ እንደማመሰግናቹ፡አላውቅም።ብሩካን ፡ናቹ።
የመዳን እውቅት ከመፀሐፍ ቅዱስ ብታስተምር ወንድም ዳዊት?
ሰላም ለናንተ ይሁን እናንት በምታስተላልፉት መልእክት ከልብ አመሰግናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ እግዚአብሄር በእናንተ ስራውን ስለሚሰራ ወንድም ዳዊት ለአንተ ጥያቄ አለኝ አኔ እድለኛ ሆኜ ከልጅነት ጀምሮ በአባቴ በኩል ጌታ ክርስቶስ የግል አዳኝ እሱና እሱ ብቻ ህይወትም መንገድም ከሱ በስተቀር መዳን እንደማይቻል አምናለሁ ግን በአንድ ነገር ከአንተ ጋር የማያስማማኝ ስለ ሰንብት ነው ይኸውም ሰንበት ለሙሴ በሙሴ የተሰጠ እይደለም እግዚእብሄር ምድርን በመጨረሻም ሰውን ከፈጠረ በኾላ በሰባተኛው ቀን ያረፈበት ደክሞት ሳይሆን በሰውና በእግዚእብሄር መካከል ምልክት አንተ እንደገለጽከው አዳም ሲነቃ በስራ ሳይሆን በእረፍት ነው ያሳለፈው ከዛም በውሴ ህግ ላይ ደገመው የሰንበትን ቀን አስብ ጌታም ህግን ልትሽር መጣህ እውነት እውነት እላችዋለው ህግን ልሽር አልመጣውም ነው ያለው ያንን ለማሳየት የአባቱን ትእዛዝ ለማክበር በስንበት ቀን በመቃብር እርፋን በመጽሀፍ ቅዱስ የት ቦታ ነው ሰንበት በጌታ ሞት ተሽራል የፈለግነውን ቀን ማክበር እንችላለን የሚል ለምን ለምን እሁድ እንደ ስንበት ይቆጠራል? እንደውም በታሪክ ቅዳሜን ወደ እሁድ የቀየረም የሮምጳጳ ነው በአንተ አይል ባንተ ትምህርት እስቲ ከመጽሀፍ ቅዱስ አጣቅሰህ አስረዳኝ መሻሩን የሚገልጽ መልስህን እጥብቃለሁ አመሰግናለው
የእዉነት ሴት ልጅ እጇን ወንድ ላይ ስትጭን ዉስጤ አይቀበልም።
የራሰ ከመኖር በላይ ጌታ ኢየሱስን አምናለው
እኔ የለሁበትም ይታወቅልኝ
እባካችሁ መልሱልኝ ከተሳሳትኩ አርሙኝ በትምህርትችሁ በእውነት ተምሬአለሁ ግን ወንድሜ ዴቭ በየትኛውም ቦታ አባል ሆኜ አላውቅም ስትል ታዲያ ስትሰባሰቡ በምን ስም እና እንዴት ትሰባሰባላችሁ በጌታ ስም ከፍፁም ቅንነት ነው የምጠይቀው
2ኛው ጥያቄ ሴቶች ለወንዶች አጅ እይጫኑ ነው ወይስ ሙሉ በሙሉ አይፀልዪ ?
እኔ እንደወንድ ዘራፍ እያለ ድምፅ እያጎረነነ ትንቢት የሚያመጣ ወይም የሚፀልይ ድሞም የሚዝምር ሴት ደጋፊ አይደለሁም ግን አንተ በእግዚአብሔር ቃል የተደገፈ የሴት እገልግሎት የምትለው መስፈርት የቱ ነው ጌታ ይባርካችሁ ትምህርታችሁ በጣም አይን ያበራልና ጌታ እንድናስተውል ይርዳን🙏