ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይኔ አይ ስደት አይንህ ይጥፋ እሲ እደኔ አገሩ የናፈቀው ላይክ 👈
ያዝ የገጠር ሰርግ እንደኔ ሱስ ያለባችሁ እስኪ ልያችሁ ውይይይይ
እኔ
እኔአለሑ. በየቀኑቢኖርያማይሠሐች
በለው፡እኮም፡የጒጃም፡ልጂ፡ነኝ፡
የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ለዛውም የወግድ ልጅ
ለመለው ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ውድ እና ብርቅየ ያገሬ ልጆች በውጭም ባገርም ላላችሁ በሙሉ እኳን ለመስቀል ባዓል አደረሳችሁ እደኔ በልጅነታችሁ ለሊት ለደብድብ የወጣችሁም ካላችሁ ላይክ በሉኝ ልያችሁ
ስደተኘዋ ውባለም የነ ውዴ እህት እንኳን አብሮ አደርስ ውዴ
እኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ማርርር
ነቀዝየ
የጎጃም እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ ግን የት አካባቢ ነው እስክስታው ላይ በጣም ነው የምታሳጥሩት እስኪ እንደኔ የገጠር ሰርግ የናፈቀው ላይክ ግጩኝ
ምዕራብ ጎጃም
እኔም አገሬ እስቴ ነው ታዳ ምን ዋጋለው አረብ አገር ጨርሰን እኮ እህንን እድል እዳንታደል ለባለትዳሮች መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ
ዋወ ሲያምር ወዴሜ እሰኪ ሁሌም እፈዚህ አይነት አቅርብ ወድሜ ካሉባልታ የፀዳ ባህሌ ዘመን የማይሸርው ተባረክ ትዝታ ሰለምታመጣ ውደደደደደደደደደደ ሁሌም እደዚህ አይነት ብቻ
ውይይይይ አደው የገጠር ልጅ በመሆኔ ኮራው የዋህ ወገኖቼ አጀት ያላውሣል ዜማቸው ።የተባረከ ጋብቻ ይሁን
ናፍቀኝ እንደዚህ ሁኑ መዳር
ዋውውው ገጠር ባልሆን ይቆጨኝ ነበር። አቦ ከስደት መልሶ ፈጣሪ በናት ባባታችን።ተመርቀን ለዚህ ቀን።ያብቃን። ብጉር ማደያት የብጉር ጠባሳ።ለማፋት ፎቶየን በመጫን።እዩት
አሜን
አሽ
አሜን እህቴ እናመሰግናለን ቡግር የለብኝም ፊቴ ጥሪት ያለ ነው ግን ፀጉር የሚያሳድግ ነገር ካለሽ አይልሻለሁ 😍
እኔምለው ቤቢ እስኪ መጣ ነው እዴ ቀስ እያላችሁ እምለቁት ለማንኛውም ያመቱ ምርጥ መዝናኛዬ ነበር እናመሰግናለን ሌላም ካለ ጨምርልን ያድ ሰው ብቻ ሰርግ ነው እዴ ቀርፃችሁ የመጣችሁ ከዚያ ድረስ ሂዳችሁ
የገጠር ልጆ በመሆኔ ደስታ ይሰማኛል እናመሰግናለን ውብ ውብ ናቹ ተባረኩ
እኔ ገጠር ቴብ ከፍቶ ከመጫወት ይህንን ነበር የምወደው አሁን ትዝታ ነው አይ ስደት የኔም ልብ አብራ ትደልቅ ጀመረ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
እኔ እራሱ ከስደት ስመለስ በእንደዚህ ነው የማገባው ከቤተሰብ ጋር ከወገን ጋር
አቤት የገጠርልጅባልሆን ይቆጨኝነበር የገጠርሰርግውስጤነው ገና ሰርጉሳይደርስጨዋታውይሞቃል የገጠርልጆችብቻ ላይክግጩኝ አቦ
እኔማበዴነው የሠውን ማንነት ሣያቁ ማፋቀርምንማለትነው
እሥክሥ እሥክሥ እኔም እየዘፈንኩ ነው አይ ገጠር ክፏአችሁን አልሥማ ግን አልደመቀም አቤት በኛ ሠፈር ቢሆን በቱ ነበር የሚፈርሥ💚💛❤💚💛❤👍👏👏
እንዴት ናፍቀኝ የገጠር ሰርግ ገጠር ማግባት ያማረው ማነው
ወይ አገሬ በናፍቆትሽ ተሰፍስፌ ልሞት ነው ምን መታደል ነው ባገር ከወገን ጋር እንዲህ መጫወት
አይዚሺማር
አይዞሽ እህት ኢሻአላህ ለኛም ቀን አለ
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ሳሚዬ።
የዚህ ፔጂ ባለቤት በትዝታ አታስለቅሰኝ
ውብ ኢትዮጵያውያን እናንተ ናችሁ በጣም ያምርላ
እንደዚህ ነው የማገባው ከስደት መልስ
ውይ ሰርጌን አስታወሰኝ እንደኔ ትዝታ አለባችሁ የገጠር ሰርግ ውስጤ ነው ኡፍፍፍ ወይ ስደት
የገጠር ልጅ መሆኔ ዴሥተኛነኝ ግን ሁለተኛ ሥርግው መዴገሥ አልችልም።በእህት ወንድሞቼ አቸበችባለሁጅ
ስታምሩ ምርጦች ሰላማቹ ይብዛ
ይመችህ አቦ በጣም ደስ ይላል
አቤት ደሥትላላቹሕ ደጉ ያገሬ ሠው ክፏቹሕን አያሠማን ሑሌም ደሥተኛ ሑኑልን ደሥታቹሕ ደሥታችን ነው ሐዘናቹሕም ሐዘናችን ነው ሠላማቹሕ ይብዛ መልካም የትዳር ዘመን
የገጠርሰው እንደት ያምራልሰላም ሁኝ ኢትዬጱያ ሀገሬየ
በትዝታ ገደላቹን ወገን ክፉ አይካቹ የኛ የደስታ ምጫችን ናቹ እኔ ከእስቴ ወረድ እላለው ጃራገዶ ትባላለች ከተማችን
ወይኔ ሥታምሩ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወይኔ ትዝታ የልጅነቴበጣም ስታምሩ ሴሚየ
አይ በየሰርጉ አባቴ ጋ ነበር የማስነካው ሳልሸለም ቀርቸ አላቅም ነበር አባየ የኔ ልዩ ኑርልኝ አይ ትዝታ ዛሬ እሱም አረጀ እኔም ስደት በላኝ
አይዞን
ሰላማችሁ ይብዛ 😍
የእኔ ውዶች ለዘላለም በደስታ ኑሩልኝ
እስኪ እደኔ ሰርግ ዬሚወድ እኔ እኮ ሰርግ ##ሳልጠራ ነበር የምሄደው ልበላ ሳይሆን ##ለጭፈራው ነው ኡፍፍፍፍ እኔም ከሰዴት መልስ እዴዚህ ነው የሚሆነው
የኔ ማር
ይሳካልሽ
አቦ ይመቻችሁ ሺ አመት ኑሩ
Weyena
ወይኔ ደስ ስትሉ የገጠር ሰዉ መሆን መታደል ነው
እፍፍፍፍ አይ ልጅነቴ በመዳቤት እያስነካሁት ነው ያስደስተኛል ገጠር መወለዴ 💓💓💓
አልቻልም ወድ ያገሬልጅች ሳዩችዉ ናፍቆቱ ባሰብኝ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤
ወይኔ በጣም ነው የሚያምረው ባህላችን እኮ ታድለን ከዚህ መፈጣራችን
እስክሲ ያዝ እንግዲህ እኔም እንደዚህ ነው የማገባው ቆይ ልኮልጅ
አቤትባህላችን ደስሲል
በሽታየን ቀሰቀሱት መገን አገሬ በሬን ዘግቸ እያስካሁት ነው ክክክክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂
Sada Suad kkkkkk
Erwntcnw.engn.eskt.alclm.btm.desyll
ጎበዝበይውአስነኪውማ
ክክክክ.ድግ.አርግሽ
ዋው ሥታምሩ ገጠር ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር
ወስጤ ናቹህ ከስደት ስመለስ ገጥር ባልፈጠር ታምሚም አልድን
ዋውውውው
አቤት የአገራችን ባህልና ወግ ማማሩ ታድለን እኮ ነው እስክስ አውርደው መጡ ጎጃሜዎች በለው ሸነጠኝ በስደት ፍፍፍፍፍፍ ኧር ምን ልሁን?
እረ መቸነውየኔተራ ተውፍታኝ ስደት ገንተመስገን8ወርቀረኝ አገሬለገባ
የዛሬዉ አያድርገዉ እና እኔም 7 አመቴ ነዉ እዲህ ነበር ያገባሁት ዛሬ ግን ቆሞ ቀር ሆኛለሁ😃
😨7 amete era
@@etfowersetew961 አወ ማሬ እኛ አካባቢ አሁንም አለ
አሳቅሺኝ ደሜ ቁሞ ቀር አይደለሻም ጀግኒት ብዬሻለሁ
@@weletmaryamysdetyoulekneu3823 እሺ ማማዬ
ገጠር ኩራቴ ዘር አይመርጤ መቸ ነው ከሰደት ተመልሸ ማይ ኦፍ ያገሬ ልጆች ይመቻችሁ
እስይ አስነኩትማ አቦ ይመቻችሁ እኳንም የገጠር ልጀ ሆኩኝ ያዉም ሣይቴዋ የሣይት አጂባሯ ኢሻአላህ በቅርብቀን ወዳገሬ የሚመጣዉም ጠርነዉ ደስይላል
እንተዋወቅ ማሬ እኔም የሣይንት ልጅ ነኝ
@@zainabzainab-vd4qn ኢሻአላህ የትነሽ
@@fatimaabeba6584 ዱባይ ማሬ ለምን በዋሣብ አናወራም ሥልክሺን አልኪልኝም የሀገር ልጅ ማለት እህት ነው
@@zainabzainab-vd4qn እኔም ዱባይነኝ እህት ስልኬ 0547565997 ይህነዉ
Ereee Au Bemilew yihn ATerr dledll yalewn llj xegore ferferun wodijewoalehu mn Yishalegnall Adirrsullgn AYiballm Enj yeneg Esht AyehuWodijh befqerr eda godian Ayehu belullgn
ዘፍኙ የሞላ ሰጣርጌን ድምፅ ቁጭ ነው
ምንድነው ሁልጊዜ ሙሽራውና ሙሽሪትን አቸም አላቅ
ታምራ ላቹሁ 😍😍😍😍
Komche mnum ayamr kotetamochi wede debub gora bele esti kalicham new mtmeslut
ደስ ሲሉ አገሪ አስታወሱኝ
ደሰሰሰ ሲል
እደው ገጠር ውስጤነውየቦሩ ሜዳልጅ ነኝ
ወይይይ ዴጉ ወገኔኔ 💚💛❤👌👌👌
እንዴ መሥከረም ሠርግ አለ ሆይይ መቼይሆን የኔ ናፈቀኝ ከመዳም መቼ ነዉ የምፋታዉ
አሁንአሁንማ፣በክረምቱም፣ይጋባሉ፣ለኛም፣አንድ፣ቀን፣ይመጣል፣
መዲና መ ክክክክክ እረ ቆይ እኔም ሀገሬ ልገባ 5 ወር ነዉ የቀረኝ እንቀዉጠዋለን ክክክክ
የቆዬ ነው 20011 ጥር ላይ ነበር ግን እያረፉ እየተነሱ ነው የሚለቁት
ምንድን ነው የማየዉ አይን ነው ክክክክክሞቅ ሞቅ አርጉት
ናፈቀኝ እዲህ መዳረ
ያዝ እንግዲህ ወዝወዝ
እኔስ ባሌ ቃልቻ ነው ማገባው እንጅ በዚህ ባገባ ዋው እሺ እሺ እሺ ያዝ እነኢም እነኢም
መታደል ነው ገጠር ልጅ መሆን ማሮቸ
ደጉያገሬሰውእድሜናጤናለናተ
ወይኔ የአበጀ ልጅ አለሜን ሳላይ የማዳም ኩሽና አረጀሁ ገጠር ተወልጅ ገጠር አድጌ ግን ምን ዋጋ አለሁ ስደት አስረጀኝ
አይዞሽ ማማየ ቻል አርጊው
አይዞሺ ማማ ሁላችንም ነን
አወልክነሽ💜💜😱
እግዚአብሔር ያዉቃል አይዞሽ ሁላችንም ነን
አገሬን እወዳለሁ ናፈቀኝ ጎንደር ትዝታዎች አሉ 1ወርይቀረኛልለመሄድ😱😱😱😱
አግቡኝ
እር እኔስ.ትዝታ.ሊድፍኝ ነው
😘😘❤️
የአምራል እፍ መቸ ይሆን የኔ ተራ
እፍፍፍፍ አገሬ ናፈቀኝ
,kmvpa
ጥሎብኚ.የገጠር.ሰርግ.ደስ.ይለኛል
እረ ወይኔ እሰይ እሰይ
ምነው ዞሬ በገጠር ሰርግ አለ ወይስ የቆየ ነው ለማንኛውም በጣም ነው የምታምሩት ትዝታ አለብኝ
እኔስ አልታደልኩም አሳጭቶኝ በማግባየ አባቴ ሞተብኝ አይይይ እናት አባት ያላችሁ ቶሎአግቡ ነገዛሬ አትበሉ እኔ ግን እናቴ አለይ አሁን ኢንሸአላህ ተስደት መልስ አስቤላሁ አባቴምተሞተ ሁለት ወር ሆነው አይይይይይ
@@አሚናትየወሎዋቀበጥ ayezoshe eheta lebgo new
ወይኔ ሲያምሩ ገጠር ነበር ማግባት እፍፍፍ
እስክስ
ውይ ስታምሩ መስከረም ሰረግ አለ እንዲ አጨዳ ነው እንጅ
ክክክክክ እር አጨዳም አልደርሰ ገና አርም ነዉ ገበሬዉ እኮ ሀብታም ነዉ
ሰርጌ አስታወስከኝ
ይህ ቀን ነፍቀኝ ተዉ ግዜ ለኔም ና ና
አደው መላ መላ እልእልአል አረዳ አይ ትዝታ ብቻ
አጨፋፈሩ ከሽዋውቹጋ ይገናኛል ምድነው ሸጥ ቀጥ
Mirtoche
Dessilale
ሙሽሮቹን ቆርጥካቸውሳ
😭😭😭😭😭😭😭😭
wyhager nafekuh
ወይኔ አይ ስደት አይንህ ይጥፋ እሲ እደኔ አገሩ የናፈቀው ላይክ 👈
ያዝ
የገጠር ሰርግ እንደኔ ሱስ ያለባችሁ እስኪ ልያችሁ
ውይይይይ
እኔ
እኔአለሑ. በየቀኑቢኖርያማይሠሐች
በለው፡እኮም፡የጒጃም፡ልጂ፡ነኝ፡
የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ለዛውም የወግድ ልጅ
ለመለው ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ውድ እና ብርቅየ ያገሬ ልጆች በውጭም ባገርም ላላችሁ በሙሉ እኳን ለመስቀል ባዓል አደረሳችሁ እደኔ በልጅነታችሁ ለሊት ለደብድብ የወጣችሁም ካላችሁ ላይክ በሉኝ ልያችሁ
ስደተኘዋ ውባለም የነ ውዴ እህት እንኳን አብሮ አደርስ ውዴ
እኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ማርርር
ነቀዝየ
የጎጃም እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ ግን የት አካባቢ ነው እስክስታው ላይ በጣም ነው የምታሳጥሩት እስኪ እንደኔ የገጠር ሰርግ የናፈቀው ላይክ ግጩኝ
ምዕራብ ጎጃም
እኔም አገሬ እስቴ ነው ታዳ ምን ዋጋለው አረብ አገር ጨርሰን እኮ እህንን እድል እዳንታደል ለባለትዳሮች መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ
ዋወ ሲያምር ወዴሜ እሰኪ ሁሌም እፈዚህ አይነት አቅርብ ወድሜ ካሉባልታ የፀዳ ባህሌ ዘመን የማይሸርው ተባረክ ትዝታ ሰለምታመጣ ውደደደደደደደደደደ ሁሌም እደዚህ አይነት ብቻ
ውይይይይ አደው የገጠር ልጅ በመሆኔ ኮራው የዋህ ወገኖቼ አጀት ያላውሣል ዜማቸው ።የተባረከ ጋብቻ ይሁን
ናፍቀኝ እንደዚህ ሁኑ መዳር
ዋውውው ገጠር ባልሆን ይቆጨኝ ነበር። አቦ ከስደት መልሶ ፈጣሪ በናት ባባታችን።ተመርቀን ለዚህ ቀን።ያብቃን። ብጉር ማደያት የብጉር ጠባሳ።ለማፋት ፎቶየን በመጫን።እዩት
አሜን
አሽ
አሜን እህቴ እናመሰግናለን ቡግር የለብኝም ፊቴ ጥሪት ያለ ነው ግን ፀጉር የሚያሳድግ ነገር ካለሽ አይልሻለሁ 😍
እኔምለው ቤቢ እስኪ መጣ ነው እዴ ቀስ እያላችሁ እምለቁት ለማንኛውም ያመቱ ምርጥ መዝናኛዬ ነበር እናመሰግናለን ሌላም ካለ ጨምርልን ያድ ሰው ብቻ ሰርግ ነው እዴ ቀርፃችሁ የመጣችሁ ከዚያ ድረስ ሂዳችሁ
የገጠር ልጆ በመሆኔ ደስታ ይሰማኛል እናመሰግናለን ውብ ውብ ናቹ ተባረኩ
እኔ ገጠር ቴብ ከፍቶ ከመጫወት ይህንን ነበር የምወደው አሁን ትዝታ ነው አይ ስደት የኔም ልብ አብራ ትደልቅ ጀመረ
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
እኔ እራሱ ከስደት ስመለስ በእንደዚህ ነው የማገባው ከቤተሰብ ጋር ከወገን ጋር
አቤት የገጠርልጅባልሆን ይቆጨኝነበር የገጠርሰርግውስጤነው ገና ሰርጉሳይደርስጨዋታውይሞቃል የገጠርልጆችብቻ ላይክግጩኝ አቦ
እኔማበዴነው የሠውን ማንነት ሣያቁ ማፋቀርምንማለትነው
እሥክሥ እሥክሥ እኔም እየዘፈንኩ ነው አይ ገጠር ክፏአችሁን አልሥማ ግን አልደመቀም አቤት በኛ ሠፈር ቢሆን በቱ ነበር የሚፈርሥ💚💛❤💚💛❤👍👏👏
እንዴት ናፍቀኝ የገጠር ሰርግ ገጠር ማግባት ያማረው ማነው
ወይ አገሬ በናፍቆትሽ ተሰፍስፌ ልሞት ነው
ምን መታደል ነው ባገር ከወገን ጋር እንዲህ መጫወት
አይዚሺማር
አይዞሽ እህት ኢሻአላህ ለኛም ቀን አለ
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ሳሚዬ።
የዚህ ፔጂ ባለቤት በትዝታ አታስለቅሰኝ
ውብ ኢትዮጵያውያን እናንተ ናችሁ በጣም ያምርላ
እንደዚህ ነው የማገባው ከስደት መልስ
ውይ ሰርጌን አስታወሰኝ እንደኔ ትዝታ አለባችሁ የገጠር ሰርግ ውስጤ ነው ኡፍፍፍ ወይ ስደት
የገጠር ልጅ መሆኔ ዴሥተኛነኝ ግን ሁለተኛ ሥርግው መዴገሥ አልችልም።በእህት ወንድሞቼ አቸበችባለሁጅ
ስታምሩ ምርጦች ሰላማቹ ይብዛ
ይመችህ አቦ በጣም ደስ ይላል
አቤት ደሥትላላቹሕ ደጉ ያገሬ ሠው ክፏቹሕን አያሠማን ሑሌም ደሥተኛ ሑኑልን ደሥታቹሕ ደሥታችን ነው ሐዘናቹሕም ሐዘናችን ነው ሠላማቹሕ ይብዛ መልካም የትዳር ዘመን
የገጠርሰው እንደት ያምራል
ሰላም ሁኝ ኢትዬጱያ ሀገሬየ
በትዝታ ገደላቹን ወገን
ክፉ አይካቹ የኛ የደስታ ምጫችን ናቹ
እኔ ከእስቴ ወረድ እላለው ጃራገዶ ትባላለች ከተማችን
ወይኔ ሥታምሩ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወይኔ ትዝታ የልጅነቴ
በጣም ስታምሩ ሴሚየ
አይ በየሰርጉ አባቴ ጋ ነበር የማስነካው ሳልሸለም ቀርቸ አላቅም ነበር አባየ የኔ ልዩ ኑርልኝ አይ ትዝታ ዛሬ እሱም አረጀ እኔም ስደት በላኝ
አይዞን
ሰላማችሁ ይብዛ 😍
የእኔ ውዶች ለዘላለም በደስታ ኑሩልኝ
እስኪ እደኔ ሰርግ ዬሚወድ እኔ እኮ ሰርግ ##ሳልጠራ ነበር የምሄደው ልበላ ሳይሆን ##ለጭፈራው ነው ኡፍፍፍፍ እኔም ከሰዴት መልስ እዴዚህ ነው የሚሆነው
የኔ ማር
ይሳካልሽ
አቦ ይመቻችሁ ሺ አመት ኑሩ
Weyena
ወይኔ ደስ ስትሉ የገጠር ሰዉ መሆን መታደል ነው
እፍፍፍፍ አይ ልጅነቴ በመዳቤት እያስነካሁት ነው ያስደስተኛል ገጠር መወለዴ 💓💓💓
አልቻልም ወድ ያገሬልጅች ሳዩችዉ ናፍቆቱ ባሰብኝ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤
ወይኔ በጣም ነው የሚያምረው ባህላችን እኮ ታድለን ከዚህ መፈጣራችን
እስክሲ ያዝ እንግዲህ እኔም እንደዚህ ነው የማገባው ቆይ ልኮልጅ
አቤትባህላችን ደስሲል
በሽታየን ቀሰቀሱት መገን አገሬ በሬን ዘግቸ እያስካሁት ነው ክክክክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂
Sada Suad kkkkkk
Erwntcnw.engn.eskt.alclm.btm.desyll
ጎበዝበይውአስነኪውማ
ክክክክ.ድግ.አርግሽ
ዋው ሥታምሩ ገጠር ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር
ወስጤ ናቹህ ከስደት ስመለስ ገጥር ባልፈጠር ታምሚም አልድን
ዋውውውው
አቤት የአገራችን ባህልና ወግ ማማሩ ታድለን እኮ ነው እስክስ አውርደው መጡ ጎጃሜዎች በለው ሸነጠኝ በስደት ፍፍፍፍፍፍ ኧር ምን ልሁን?
እረ መቸነውየኔተራ ተውፍታኝ ስደት ገንተመስገን8ወርቀረኝ አገሬለገባ
የዛሬዉ አያድርገዉ እና እኔም 7 አመቴ ነዉ እዲህ ነበር ያገባሁት ዛሬ ግን ቆሞ ቀር ሆኛለሁ😃
😨7 amete era
@@etfowersetew961 አወ ማሬ እኛ አካባቢ አሁንም አለ
አሳቅሺኝ ደሜ ቁሞ ቀር አይደለሻም ጀግኒት ብዬሻለሁ
@@weletmaryamysdetyoulekneu3823 እሺ ማማዬ
ገጠር ኩራቴ ዘር አይመርጤ መቸ ነው ከሰደት ተመልሸ ማይ ኦፍ ያገሬ ልጆች ይመቻችሁ
እስይ አስነኩትማ አቦ ይመቻችሁ እኳንም የገጠር ልጀ ሆኩኝ ያዉም ሣይቴዋ የሣይት አጂባሯ ኢሻአላህ በቅርብቀን ወዳገሬ የሚመጣዉም ጠርነዉ ደስይላል
እንተዋወቅ ማሬ እኔም የሣይንት ልጅ ነኝ
@@zainabzainab-vd4qn ኢሻአላህ የትነሽ
@@fatimaabeba6584 ዱባይ ማሬ ለምን በዋሣብ አናወራም ሥልክሺን አልኪልኝም የሀገር ልጅ ማለት እህት ነው
@@zainabzainab-vd4qn እኔም ዱባይነኝ እህት ስልኬ 0547565997 ይህነዉ
Ereee Au Bemilew yihn ATerr dledll yalewn llj xegore ferferun wodijewoalehu mn Yishalegnall Adirrsullgn
AYiballm Enj yeneg Esht Ayehu
Wodijh befqerr eda godian Ayehu belullgn
ዘፍኙ የሞላ ሰጣርጌን ድምፅ ቁጭ ነው
ምንድነው ሁልጊዜ ሙሽራውና ሙሽሪትን አቸም አላቅ
ታምራ ላቹሁ 😍😍😍😍
Komche mnum ayamr kotetamochi wede debub gora bele esti kalicham new mtmeslut
ደስ ሲሉ አገሪ አስታወሱኝ
ደሰሰሰ ሲል
እደው ገጠር ውስጤነውየቦሩ ሜዳልጅ ነኝ
ወይይይ ዴጉ ወገኔኔ 💚💛❤👌👌👌
እንዴ መሥከረም ሠርግ አለ ሆይይ መቼይሆን የኔ ናፈቀኝ ከመዳም መቼ ነዉ የምፋታዉ
አሁንአሁንማ፣በክረምቱም፣ይጋባሉ፣ለኛም፣አንድ፣ቀን፣ይመጣል፣
መዲና መ ክክክክክ እረ ቆይ እኔም ሀገሬ ልገባ 5 ወር ነዉ የቀረኝ እንቀዉጠዋለን ክክክክ
የቆዬ ነው 20011 ጥር ላይ ነበር ግን እያረፉ እየተነሱ ነው የሚለቁት
ምንድን ነው የማየዉ አይን ነው ክክክክክ
ሞቅ ሞቅ አርጉት
ናፈቀኝ እዲህ መዳረ
ያዝ እንግዲህ ወዝወዝ
እኔስ ባሌ ቃልቻ ነው ማገባው እንጅ በዚህ ባገባ ዋው እሺ እሺ እሺ ያዝ እነኢም እነኢም
መታደል ነው ገጠር ልጅ መሆን ማሮቸ
ደጉያገሬሰውእድሜናጤናለናተ
ወይኔ የአበጀ ልጅ አለሜን ሳላይ የማዳም ኩሽና አረጀሁ
ገጠር ተወልጅ
ገጠር አድጌ ግን ምን ዋጋ አለሁ
ስደት አስረጀኝ