"ምግብ ቤት ልበላ ስል ሰው ያፈጥብኝ ነበር" //ፈረንጅ ጎረቤቴ// በእሁድን በኢቢኤስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2023
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 30

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 7 หลายเดือนก่อน +4

    የዘወትር ኢሄ ፕሮግራሙ ደስ ይለኛል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SameeraAriga
    @SameeraAriga 7 หลายเดือนก่อน +7

    አዳኛ አኝ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ በላይክ አሳዩኝ መልካም ግዜ

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 7 หลายเดือนก่อน

    Guragegna ende rock &Rol selehone newe!!!

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew8552 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Weyni21
    @Weyni21 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow I live these interview with foreigners in Ethiopia

  • @seadilove7320
    @seadilove7320 7 หลายเดือนก่อน +3

    ግን ብዙ ነጮች ጉራጌ ጭፈራ ይወዳሉ my ጉራንስዬ

  • @seifuseifu7766
    @seifuseifu7766 21 วันที่ผ่านมา

    ባጋጣሚ ይህ ዝግጅት መኖሩን በማወቄ በጣም አዝኛለሁ ! በነፃነት የኖርን ኩሩ ሕዝቦች በግድ ፈረንጅን ለማድነቅ ስንጥር ማየቴ አሳፍሮኛል ! ምናለ ስለጥቁር ጏረቤቶቻችን ብትናገሩ ?! ነጮቹ እንዴት ከሰው እንደማቆጥሩን አታውቁምን ? እስራኤልም ቢሆን ኢትዮጵያውያን ቤት እንኳን ለመከራየት ስንት ችግር አለባቸው !! ለነገሩ የናንተ ዝግጅት ብቻ አይደለም ችግሩ ባለፈው አዲስ አበባ ሄጄ ሱቁም ሻይ ቡና መሸጫውም በእንግሊዝኛ መሰየሙ ምን ያክል እራሳችንን ዝቅ እያደረግን እንደሆነ ታዝቢያለሁ ! የትም ያለ ነጭ ለጥቁትር አክብሮት የለውም እና እባካችሁ በራሳችን አንፈር

    • @ZenbeSetotaw
      @ZenbeSetotaw 18 วันที่ผ่านมา

      በርግጥልክነሕ ሐሳባችን የራሳችን ባሕል እየሸረሸርን እደሆነ ይሰማኛል ግን ይሕ ዝግጀት ምኑነዉ ባሪያ የሚያስብለዉ እዲያዉም እደራሴ የተረዳሁት እኛ ሀገራችን ብዙአላት እኛ ልብያላልነዉ ከኛያለ በሊላዉ አለምየለለ እዳለ ተረድተናል❤

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኘሮግራማችሁ ደሰ ይለኛል የአሁኑ ግን ብዙ ጥያቄዎችን በጭንቅላቴ ፈጥሮ ውሰጤ ሁሉ ሰውነቴ ነደደ።ሴትዬዋ ሰለሮም ብዙ ቁንጅና አወራችን።እናማ እዚች ድሃ አገር ህዝቧ ኑሮው ምሰቅልቅሉ የወጣበት አገርን ከሮም አገሯ ጋር አነፃፅራ እንዴት ነው የኛን ሀገር መርጣ የመጣችሁ።ወገኔ አትሸወድ ጠርጥር ቆዳ ነጭ መሆኗን አይተህ አትሰውድ ለሚዲያ ፍጆታም አሰበህ/ለራሰህ ግል ፍቅር ፍላጎት ብለህ ወገን ሀገርህን አታሰበላ ።ጣሊያን/ሰላቶ መሆኖን አትርሳ።ሰላቶውም ድሮ በአባቶቻችን ጊዜ ሲገባ እንደዚህ ዓይነትና ሃይማኖታዊ በጎአድራጎትን እየሰበኩ ነበር መጨረሻው ወረራ ነው።ለሰከንድ ያህል አልጠራጠርም ይህቺ ሴት የኛን ወንድ አጥምዳ በትዳር ሰም ገብታ የምትሰራው የመረጃ ሰራ ነው።ይህጨካልሆነ እኔ ምላሴ ይቆረጥ።አግብቶ የመጣውም ወንድ ኢትዬጵያዊ ጊዜ ይፈርድሃል በሀገራችን የታሪክ ጥቁር መዝገብ ሰም ሲወገዘን(አንተ ብቻ አይደለም ዘርህ ሁሉ)ትኖራለህ።ebsም አሰተውሉ ለምታቀርቡትና ለምታሰተላልፉት ነገር።የልዓላዊት ሀገር ተቆርቆሪነት ሰሜት ከልባችሁ ይደር።ገንዘብን ብቻ ገደል ገብታችሁ ትውልድን ገደል አትምሩት።

  • @yejammalij9876
    @yejammalij9876 7 หลายเดือนก่อน

    ሰፈከተ ገጀለየረ ፈረሩ ከ ከገደፈሸኪ ደሰሰደ

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 7 หลายเดือนก่อน +6

    የአርብ ጉርቢት የላችሁም

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 አሳቅሽኝ

    • @yeromyerom
      @yeromyerom 7 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ አቤት ተኮል. ለጉርብትና መችይበቃሉና አርብ ባዶጭቅላት ሰፊ ሆድ ናቸው

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r 7 หลายเดือนก่อน

      @@yeromyerom እስቲ ንገሪልኝ እነሱ እኛን ያድብኑን እንጂ

    • @yeromyerom
      @yeromyerom 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-ri9xq2or8r እኛንማ ሊደፋነው ሆዳቸው ችግር ሆነብንና ችለናቸዋል

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r 7 หลายเดือนก่อน

      @@yeromyerom ቀላል ሊደፉን በሰላም ብቻ ላገራችን ያብቃን እኔማ ምርር ብሎኛል ከስራው ይልቅ የነሱን ሆድ በደቂቃ በደቂቃ መሙላት መሮኛል

  • @emamiyo
    @emamiyo 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 7 หลายเดือนก่อน

    እረ ጎበዝ ይህች ሴት እንደምትናገር9ዓመቴ ነው እያለች ብዙ ትበጠረቃለች።እናም የእኛ ህዝብ ነው ነጭ አይቶ የማያቀውና ከሷ በፊትና እሷ ላይ የሚፈጠጥባትእረ ጉድ በሉ።ወንድሜ ግን ለምንድነው ሌላ ኘሮግራሞችን ቀይረህ ብታቀርብ ።የነጫጭባዎችን ሴት አዳኝ መሰልከኝ እኮ።በንግግር ሂደቶችህ ደግም የምንማቸው አንተን የማማለልና አንተም እያማለልክ ነው።እረ ተው መለሰ በል ወደባህልህ ሀገርህ።

  • @Zinb-bi9vp
    @Zinb-bi9vp 7 หลายเดือนก่อน

    እደት ዘ 9 ኝ አመት ተቀምጣ አማረኛ አትችልም እሳ

    • @user-qn5oj4hi5j
      @user-qn5oj4hi5j 7 หลายเดือนก่อน

      Enesu tolo ayelemdum egna enesu hager amet ayefejbnm

    • @DegieMekashaw
      @DegieMekashaw 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ እኔ ሁለት አመት ሁኖኝ ምንም አላቅም

    • @Zinb-bi9vp
      @Zinb-bi9vp 7 หลายเดือนก่อน

      @@DegieMekashaw የት

    • @Zinb-bi9vp
      @Zinb-bi9vp 7 หลายเดือนก่อน

      @@user-qn5oj4hi5j ስድብ እዳይሆን እኔ ይሄን እግሊዘኛ አላምነውም

    • @DegieMekashaw
      @DegieMekashaw 7 หลายเดือนก่อน

      @@Zinb-bi9vp አሜሪካ

  • @Aisha-sq9gf
    @Aisha-sq9gf 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤