That was amazing gust you ever had. I wish him more succes and long life. The foregners rspect ethiopians and live withm like one of them is extraordinery person by it self. Thank you.
באמת אלוף באמת אין מה להגיד לך אני אתיופית באמת אני לא יודעת מדינה שלי כל כך היום אני מבסוטה באמת לא יודעים כלום בארץ מה יש באתיופיה מה אין באתיופיה חושבים אין כלום היום אתה אומר הכל יש כמו שאתה מסביר תודה רבה לך תהיה בריא❤❤❤❤
Zak I am happy to see you on every tv programs you always surprise me I knew you at the kid age around flamingo Art Gym I remember you were active smart with smile face but I didn't know you came from TelAviv to Addis ababa.when you said you were born in Israel and you speak perfect Hebrew I surprised because now I am living in Israel around TelAviv.good luck to your journey keep training like before okay zewter.i hope one day I Will talk to you.Good job proud to see you on tv .kol ha kabod akhi hakatan.🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yoram, Nice to see you on ebs. Congratulations on achieving such remarkable milestones! Your unwavering determination, resilience, and hard work have paid off, paving the way for new heights of triumph and fulfillment. May this success continue to inspire you and ignite your passion for reaching ever-greater goals. Cheers to endless possibilities and continued prosperity!
Hopefully we could learn and understand how we can view our own inability because of our weak thinking of language as human and we are killing each other’s for nothing,
አማረኛው ጎበዝ ነው 😊😊እስራኤላውያንን ግብርና በጣም ጎበዝ ናቸው ትንሽ መሬት ላይ ብዙ ያመርታሉ ሲበዛ አመስጋኝ ናቸው በየደቂቃው ባሩ ሀሸም በትንሽ ነገር መኖር ይችላሉ አያካብዱም ለምንም አይጨነቁም በፈጣሪያቸው በጣም እምነት አላቸው ይተጋገዛሉ ሀይማኖተኛ ናቸው ከልጅነታቸው ጀምሮ ብዙ ባህሪያቸው በኖረኝ እላለሁ እንዲኖረኝም እየሰራሁበት ነው ❤❤❤እስራኤል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤
አይ እኛ የሰው ን ስናዳንቅ ማን ብሎን ሳንከፈል ፈረንጅ አረብ ይሁዲ ናይጄሪያ ቻይና ኮሪያ ብቻ ማሽቋለጥ እንወዳለን ራስን ማናናቅና ማዉረድ ሰዉ አንድ ነው በቃ ጥሩ ም መጥፎም 95 %እና 5% መልካም በቃ የፈጣሪ ህግ ነው።።።።
@@elaybright8884ውዴ ምን አናደደሽ አወ በየሄድኩበት ጥሩ ነገር ሳገኝ እማራለሁ እስኪ ስለኢትዮጵያውነት ጥሩ የምትይውን ንገሪኝ ?ባህሪ የተፈጥሮ ብቻ አይደለም ቤተሰብን አከባቢን ይመስላል እራስሽን አውቀሽም ማስተካከል ይቻላል ከነገሮኩሽ በላይ ጥሩ ባህሪያቸውን እወስዳለሁ ከኢትዮ የምትቀረኝን ጥሩ ለልጆቸ አወርሳለሁ ግን በጭራሽ ሙሉ የኢትዮጵያውያን ባህሪ እንዲይዙ አልፈልግም ኢትዮጵያዊነቴን አልጠላም ግን በጣም ብዙ ባህሪ አሉ የምጠላቸው ምቀኝነት ዝሮ ማማት አለመረዳዳት ለትንሽ ነገር ሰው መግደል የደም መልስ በሚል ምንም የማያቀውን መግደል ዘረኝነት ጠንቋይነት መተተኝነት ይሄን ነው አክብሬ የምይዘው?ከኢትዩ የምወስደው አለባበስ ስረዓት ታዛዥነት ክብርን አሳልፍ አለመስት እነዚሂን ነው ውዴ የሚሰማርን የመፃፍ ሙሉ መብት አለኝ ይሄ እራሱ እራሱን የቻለ ችግራችን ነው ነጭን ስናጣጥል የነሱን የእርዳታ ስንዴ ተቀብሎ መብላት 😂😂😂
@@elaybright8884እራሴን የሚያናንቀው የት ላይ ነው ሀበሻ ማድነቅ አይወድም ከጀርባ ቢያማ ይሻለዋል አይደል?
Sile hagerachin sile hagerachin tilalek ezi demo yesw Hager tamokalek🤣ye hagerachin chigir tiz yalek sile Palestine siwera nwa? zionazi endehonsh awike nbr
@@adhkhjcdar634 አወ ነኝ ታዲያ ምን ይጠበስ ?😂😂😂😂መቸም ኢትዮጵያዊ አይደለሽም አትይኝ?እናንተ እኮ አትታመኑም ኢትዮጵያዊነትን የምንሰጠው የምንነሳውም እኛ ትሉ ይሆናል ያነስ አይደል ፀቡ እኔ ነኝ አንደኛ 😁😁ልጁቱ ከስሬ ገብታ በተናገረችው መልሸላታለሁ ጥያቄ ካለሽ አለሁ የግድ እንዳንች ማሰብ አይጠበቅብኝም ኧ
Uffffeee desi sil
እስራኤል በማንኛውም ስፍራ ስኖሩ በፍርያማነት ህይወት ናው የምኖሩት ይህ ናው የኪዳን ልዩነት❤
በውጭም ኢትዮጵያውያን በብዛት ባይህንም ትን አልን በንግዱ በሞያ ውጤታማ መሆናችንም ይታወቅልን እግዚአብሔር ይመስግን ❤😊
እግዚአብሔር ይባርክህ ኢዝራኤል ወንድማችን !! Yahwe be with you!!
he speaks very well Amharic. Respect to this gentle Man and thank him for his help and Entrepreneurship.
👉ዋውውውው!! ዘወትር ፥
כול הכבוד לך
ለዘውትር በልኩ የተዘጋጀ ፕሮግራም በርታልን ዚክ
Shalom Shalom you're our blessing!! Stay blessed! Mama Ethiopia forever!! 🇪🇹🇪🇹💚💛❤
ወኔ ሱቁ ሲያምር እስራኤላውያን እና ህዶች በ ሄዱበት ሀገር ሁሉ ልማታዊ ናቸው እኛ ኢትዮጵያውያን እንበርታ መልካም ነገር እንቅስሰም
A very hard working and generous neighbor indeed. Be blessed!
ዋዉ በጣም ደስ ይላል❤
יורם,השם ישמור אותך🙏 מ🇮🇱
I know Yoram Perez. He has been a hard worker in the Horticulture sector of Ethiopia since around 2007G.C.... i wish him all his best. ❤
ሰላም ጋዜጠኛው እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ ስኬት ይከተልህ
😅 4:58 😮 5:10 😮🎉 5:18
በኖረበት ሀገር ሁሉ ከፍ ብሎ የሚኖሩ እስራኤላውያን ናቸው እግዚአብሔር የመረጠው ህዝቦች መሆናቸውን ትልቅ መሳያ ነው
እስራኤል ለዘላለም ትኑረ ❤
አሜን
That was amazing gust you ever had. I wish him more succes and long life. The foregners rspect ethiopians and live withm like one of them is extraordinery person by it self. Thank you.
ዮዎራም ሰላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል በጥም መልካም ደግ ለሰዉ አሳቢ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለኔ ያደረክልኝ በጣም ብዙ ነው ስላሳዘንሁክ በጣም ይቅርታ አድርግልኝ 🙏🥰
ምን አርገሽዉ ነዉ
ዘውትር ምርጥ ሰው
באמת אלוף באמת אין מה להגיד לך אני אתיופית באמת אני לא יודעת מדינה שלי כל כך היום אני מבסוטה באמת לא יודעים כלום בארץ מה יש באתיופיה מה אין באתיופיה חושבים אין כלום היום אתה אומר הכל יש כמו שאתה מסביר תודה רבה לך תהיה בריא❤❤❤❤
ሰላም ዘወትር በጣም ደስ ይላል ምግቡም የተባረከ ይሁን ❤🎉❤🎉
በጣም ደስ የሚል እንግዳ ነው።
ኢትዮጵያ መ ማር ያለብን መስፈራት አለብን። ለመለወጥ።
I love Israel
ይህ ልጅ ኢትዮጵያ ተወልዶ እስራኤል ማደጉንና ፈጣን መሆኑን አስገርሞኛል !❤❤❤🎉❤❤❤
በጣም በጉጉት የሚጠብቀው ፕሮግራም
כל כך מרגש תצליח יורם היקר
ממש יודע את השפה את חלק מהקהילה האתיופית ירבו כמוך
זכות גדולה להיות שמה ולעזור.
wow a Great man GOD bless you thank you .❤❤❤❤❤
ኢቢኤሥ ቴኪው ጃፒን ሥላየሁት ደሥ ብሎኛል❤❤
እስራኤላውያን ጎበዝ ገበሬ ናቸው በዓለም ላይም
Agriculture on palestinian land?
እንደስራየል ንፁህ የለም የምትናገሩትን እወቁ እግዚአብሔር የመረጣት ናት❤
Egzabiher yemeretachew sewoch ashebari ,geday,dem mitemachew aydeluma
@@adhkhjcdar634
Atashkabt
*Dedeb, esun hedesh le Wendemesh, Hamas negeriw! Hamas yejemetew Sheber new! Man kuch belo yeyew! *Lemen Israelen yatekal? Zem belesh Affeshin atekefechi! Le huletum Hezeb Selam yestachew! Hamas Ashebari new! Lek ende Anchi malet new! Arekesh asebi! Mehayem!@@adhkhjcdar634
Yetemeretechew Iyesus esiwoled new esunm altekebelutm selezih Iyesus "betachu yetetew"yehonal belwachewal ahun endemanegnawm hager hager nachew menem yeteleye neger yelem.mestehaf kidus yemilew endeza new mestehafun atasedebu
Zak I am happy to see you on every tv programs you always surprise me I knew you at the kid age around flamingo Art Gym I remember you were active smart with smile face but I didn't know you came from TelAviv to Addis ababa.when you said you were born in Israel and you speak perfect Hebrew I surprised because now I am living in Israel around TelAviv.good luck to your journey keep training like before okay zewter.i hope one day I Will talk to you.Good job proud to see you on tv .kol ha kabod akhi hakatan.🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yoram, Nice to see you on ebs. Congratulations on achieving such remarkable milestones! Your unwavering determination, resilience, and hard work have paid off, paving the way for new heights of triumph and fulfillment. May this success continue to inspire you and ignite your passion for reaching ever-greater goals. Cheers to endless possibilities and continued prosperity!
כול הכבוד אני גאה בך איש יקר וגם למראיין
🫡 שאני כול כך אוהב לראות פה בארה"ב
וואי מרגיש לשמוע ,השם ישמור אותך יורם היקר,דרך הגב זווטר היה גר בישראל 8 שנים ,לכן הוא יודע עברית❤👌😃
ለምን ተመለሰ ወደ ኢትዮጵያ ጋዜጠኛዉ ?
ሃገሬ ገብቼ የማመርትበት ቀን ናፈቀኝ
እግዝሃብሄርይርዳኝ እስቲ ሃገሩ ግብቶ ግብራመስራት እቅም ያለው ተባበሩ
ሃገራችንን ስላም ያርግልን 😊❤
በፅሉት ያለው ህግጋት ድንቅ ንው ሃጥያት እንዳስራ ኩታው ማስታውስ
ኮፍያው እግዝሃብሄር የበላይ ነው
ተባረክ ሰው እውቀት ኖሮት ለእውነት ሲኖር ደስ ይላል ፈላሻ እያላቹ ግን ዜጎችን ዘመናዊ የባሪያ ንግድን የምታስኬዱትን ብታስቆሙ መልካም ነው እዛው በተወለዱበት እራሳቸውን እንዲረዱ ብታደርጉ እግዚአብሔር ይበልጥ ይረዳቹሃል
አንተ እስራኤላዊ በስተመጨረሻ ያስተላለፍከው ልብ የሚነካ ነው ፈጣሪ ይባርክ❤❤❤🎉❤❤❤
ዋው ዘወትር ለካ እስራኤል ነበርክ ታድለሃል ወንድሜ
woww i sooo proud you
ה' ישמור אותך כיף לי לראות יהודים בעולם 🇮🇱🇮🇱👑🇮🇱👑
ግፈኞች ባይሆኑ ፈለሲጢኖችን እንዴት አርገው በግፍ እየጨፈጨፉ ሕጻናት ሴት አይለዬም😭💔👹
@@hageraethiopia513 ye zer matfat kis lay nachew, enesum bilo god chosen
የዛሬው perfect interview new
thanks my God Bale's you
ፈረንጁ ጎረቤቴ👌👌💐💐
וואו איזה אלוף אתה כול הכבוד לך יורם ❤❤
በጣም ደስ የሚል ዘገባ እንኳን ደህና መጣህ አቦ
ዋውበሀይማኖቱ:ጠካራ:ደስስስስስስ:ሲልዋውዋው
አማርኛው ጥሩ ነው ከዚ በፊት ከቀረቡት የሱ ይሻላል ሌሎቹ 25 እና 30 አመት ኢትዮጵያ ኖረው እንደዚ አያወሩም
Very interesting and one that caught my eye was while the journalist shake hands with his two hands like old day is very good.
ውይ በሥምአም በጣም ነው ደሥ የሚለው ዘወትር በማርያም ይሄንን ሠው አሥተዋውቀኝ
Oh, I wish long live sir!
Shalom!
Great show great guest.
Wow sweet ❤❤❤😢😢😢😢😢
ባጋጣሚ ይህ ዝግጅት መኖሩን በማወቄ በጣም አዝኛለሁ ! በነፃነት የኖርን ኩሩ ሕዝቦች በግድ ፈረንጅን ለማድነቅ ስንጥር ማየቴ አሳፍሮኛል ! ምናለ ስለጥቁር ጏረቤቶቻችን ብትናገሩ ?! ነጮቹ እንዴት ከሰው እንደማቆጥሩን አታውቁምን ? እስራኤልም ቢሆን ኢትዮጵያውያን ቤት እንኳን ለመከራየት ስንት ችግር አለባቸው !! ለነገሩ የናንተ ዝግጅት ብቻ አይደለም ችግሩ ባለፈው አዲስ አበባ ሄጄ ሱቁም ሻይ ቡና መሸጫውም በእንግሊዝኛ መሰየሙ ምን ያክል እራሳችንን ዝቅ እያደረግን እንደሆነ ታዝቢያለሁ ! የትም ያለ ነጭ ለጥቁትር አክብሮት የለውም እና እባካችሁ በራሳችን አንፈር
איזה מרגש 🙏🏽❤️
Welcome esrayel❤❤❤❤❤
እስራኤልን የመሰለ ሀገር የለም የስደት እንጀራ የምንበላባት ሀገር መብታችን ተከብሮ የምኖረው እስራኤል እንወድሻለን🇮🇱🇮🇱💚💚💛💛❤❤
Ere tey?😂 palestinianochin abarew enjera yestush?
እስራኢከልብ
Demachhun yedefut .... dnqem enjera.... yemigermegn ekko bedenb new haqun yemtawqut 😅
@@hudahabeshistan9403አረብ ሀገርም በፎቅ እየወረወሩ እየገደሉ እየሰደዱ የእንጀራ ሀገራችን ይባላሉ እንኳን እስራኤል እኛም ብዙ እናውቃለን ተከባብረን ዝም ብንባባል አይሻልም
Ya dam enjera new bitbayew
Wow hulum Nagar das yelal tabarakuu 🙏🙏🙏👍👍👍
አላሕ ይልአናችሑ እናተየተረገማችሑ የሑድወች
እረፉ በግል ሥሜታችሁ እሥልምናን እዳታሠድቡ እምነት የግል ነው ። ይህ ሠውየ ሀገራችን ነው ያለው ፍልሥጤሞችም ሀገራችን አሉ ሚጨፈጭፉት ፓለቲከኛ ናቸው እና የሠው ልጆችን መጨረሻ አላህ ሡብሀነ ወ ተአላ ነው ሚያቀው ግለሠቦችን አትሥደቡ ምናልባት አንች ባለሸበት እምነት እሡ. እሡ ባለበት አንች ሆነሸ ሥ. ምድርን ብለቁ ማን ያውቃል
@@EeEe-gm8vwmuslim kehonk woyem kehonsh fetari yebarkeh/ yebarkesh🙏🙏🙏
@@gebyaweanteneh5837 ሙሥሊም ነኝ አዳድ ሠው በግል ሥሜቱ ሀይማኖቱን ህግና አሥተምሮ ይጥሣል በእሥልምና ሠው ሠው ነው ሚበላለጠው ለአላህ ባለው ተገዥነትና ፍራቻ ነው ። የእሥራኤል ሙሥሊሞች አሉ እሥራኤላዊነትን እደመርገምት ማየት ተገቢ አደለም ክህደት ነው መርገምት ሁሉንም አላህ ነው የፈጠረው ምን አገባን ዟሊሞችን ለይተን መውቀሥና መተቸት እንችላለን
יורם אני מרוצה לעבוד איתך בשמחה באתיופיה אפשר פרטים
Great
תותח תמשיך ככה
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Am Israel Chai I stand with Israel ❤ 🇮🇱 🕎 ✡ 🇪🇹
We don't😁 free palestine 🇵🇸
We don't stand with that 🤣ezaw
I don't stand with terrorist Hamas I stand with God's chosen peoples Israel
@@Lee-pv5vz you stand with t 3rrorist irgun, Lehi,haganah, palmach aka IDF zionist t 3rrorists
@@Lee-pv5vz you stand with irgun,Lehi,haganah,palmach aka IDF zio
t uererist groups
👏👏👏
ከebs እሁድ መዝናኛ የጋዜጠኝነት ሙያ ያለው ይሄ ልጅ ነው
እንዴ አይባልም ሌሎቹስ??
ወይ ዮራም ትሁት ሠው ሀዋሳ
Wowe ❤
ዘወትር ይህ ፕሮግራም ይመጥንሀል ጎበዝ ወይኔ ከእስራኤል ለምን መጣህ
He want sleep quietly bro
👍👍👍
אחלה יורם שבעולם ...❤
ዘወትር ሂቭሪው አልተቻልህም ፣ በጣም እርፍ ፕሮግራም ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you Israeli brother💚💛❤️🇮🇱
Can somebody tell me the name of his company please? Do they sell fruit tree seeds?
ዋው❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
Ezih atgelfet, hitsan eyemoye....
Botaw yetuga new place
♥️♥️♥️♥️👍👍👍
Weddeedde yemaregawe ager
እስራኤሎች የአለም ብርሃኖች ነን 🇮🇱🇮🇱
❤
የኛን ሀገር ገበሬወች እየገደለ እያስገደለ የፈረንጅ ገበሬ የሚደንቅ መንግስት እና ህብረተሰብ ነዉ ያለን ከተመቻቸለት የእኔ የጎጃሞ አባቴ የጓንደሮዉ የወሎዉ የሸዋዉ አባቴ የሚመርተዉ ከምንም ከማንም ይበልጥ ነበር የራስን ንቆ የሰዉን ማድነቅ ደስ አይለኝም ማሽቃበጥ ነዉ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ልጅ ስዓት ጠብቀህ ጸሎት ታረጋለህ?
እሱ በሐይማኖት በትክክል ያረጋል
እኛስ
💐💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏
❤❤❤🎉🎉🎉
እስራኤል የሁዳ ምን ሀይማኖ አላቹሁ 🤔🤔🤔
Ye haymanot meneshaw keyet huno new bakesh?
ሀሀሀ ደቆሮ ፍልስጤም
አውሬዎች አላህ በላውን ያውርድባቹ ለህፃናት እኳን የማይራሩ አውሬዎች ይህም ይሔኔ ለስለላ ነው የመጣው
አችምንአደረገሽ ግለሰብ ምንአደረገ ፍልስጤም ስ የምሰራዉን ማንያዉቃል እኛ አያገባንም ኢትዮጵያ ናት ሀገራችን እሱደሞ እግዲችንነዉ አበቃ እስኪ ዝቅ አትበሉ
ኢቢኤሶች የሁድ ናቸው እኮ ስጠላቸው የሁድ አልወድም
😂😂😂😂ወይ ጉድ እስኪ መጀመሪያ እራስልን ውደድ አንተ አልወደድካቸውምና ምን ልመጣባቸው እግዚአብሔር ብቻ አይጥላ አይቅጣ
@@mayatube1107 ሴጣን እንጂ እነሱን ማንም አይወድም
@@HikmaKasim552men yakel ergetegna neh lemetenagerew neger?
You forgot Jumat, when talking about Sabath and senbet
Victory to Israel 🇮🇱 🙌
Hopefully we could learn and understand how we can view our own inability because of our weak thinking of language as human and we are killing each other’s for nothing,
Free Palestine 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
ስላይ ነው አብርን ስርተናል በ2000 አ ም
We Ethiopian muslims stand with Palestinian 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸yanten legenet lemastawes beleh geday (killer)aqerebeq
tuda raba ake sheli
יפה יפה👍👍🇮🇱
ኢስራኤል እክል እንደ ኬንያ ናት ብሔራዊ ምግብ የላትም።
Kenya ugali alachew, humus ye Arab migib nw Israeloch ke Arab yeserkut
ማን ነው ያለህ አይትህ አወራ
@@zm-hr6lz ewnetun nw yelachiwim, ye
a rab migib nw miserkut
ኧረ ባክህ እናንተም የቅጨ እርዳታ ላይ ናችሁ ብሮ ልብ ካለህ ና ላሳይህ ምን እደሚመረት ክረምት ከበጋ አሁን ብዙ አታውራ
@@zm-hr6lz eshi zerzirlign🤣humus endatilegn bcha. Ye bahlawi migibachu mindinw?
What’s making me laughing about Ethiopian people they like Ye White Kedada kiss tadergalahu 😅
ማሻአላህ አማረኛ ጎበዝ ነው
עם ישראל חי ❤
The point???
,አይሁድ ሲፀልይ
tplf