"ፈረንጅ ጓደኞቼ ቤቴ ሲመጡ ጀበና ውስጥ ውሃ ቀድቼ አቀርብላቸዋለሁ"🤣🤣//ፈረንጅ ጎረቤቴ//በእሁድን በኢቢኤስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2023
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 53

  • @mimihenok5576
    @mimihenok5576 7 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ነው የምታምርው ከሰነምግባር ጋር። ኢትዮዽያ መኖር ደስ የምለው ሀብታም ስሆኑ ብቻ ነው ለደሀ አይሆንም። የሀብታምና የደሀው ልዩነት ሰማይና ምድር ነው ግን ላለው ሰው አዎ ኢትዮዽያ መኖር ደስ ይላል።

  • @norcoffee
    @norcoffee 7 หลายเดือนก่อน +13

    15:40 ኖር ኮፊ ወይም ኖር ቡና የሚባለውን ቦታ መዉደዷ በጣም ደስ ይላል:: በጉግል ላይ ይገኛል:: ❤❤

    • @bridgingethiopia
      @bridgingethiopia 7 หลายเดือนก่อน

      ኖር ኮፊ በጣም ቆንጆ ቀለል ያለ ምግብ እና ቡና አላቸው::

    • @HabeshaSanAntonio
      @HabeshaSanAntonio 7 หลายเดือนก่อน

      Love the place.

    • @CathedralNCCS-gy5eh
      @CathedralNCCS-gy5eh 7 หลายเดือนก่อน

      አሪፍ ቦታ

    • @bitsuamlakabraham871
      @bitsuamlakabraham871 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም የምወደው ባታ ነው

    • @yontube2310
      @yontube2310 7 หลายเดือนก่อน

      Nor coffee hulu negrachu gerami nw ❤❤

  • @rahelmiele7429
    @rahelmiele7429 7 หลายเดือนก่อน +14

    እሷ ራስዋ ፍቅር ናት😘

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s 7 หลายเดือนก่อน +8

    አሀ አሀ... ፍኖ ነሻ 😅❤ አማርኛሽ፣ አወራርሽ፣ ስነስርዓትሽ ሁላ ፍፁም ኢትዮጲያዊ የተላበሰ ነው። እናትሽ ደሞ ቆንጆ ናት ልጆሽም ያምራሉ። እንኳንም የኛ የኢትዮጲያኖች ሆንሽ

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 7 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ ከሁሉም ጋር ተግባብታ ነው የምኖረው ደስ ስትል❤❤❤

  • @Alem844
    @Alem844 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው እራሲ ኢትዮዽያዊ ነው የምትመስለው ፈገግታዋ በሰላምታዋ መጨረሳ እግዚአብሔር ይመስገን የምትል ተባረኪ🙏

  • @Nejat197
    @Nejat197 7 หลายเดือนก่อน +5

    ኦ አምላኬ ወደድኳት❤ ደስ ስትል የዛሬዋ ደግሞ ትለያለች ዘወትርየ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪👍

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 7 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነትሽን ነዉ ባህርዳር ፍቅርናት አገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤❤❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሀሪፍ ፕሮግራም ፈረንጁ ጎረቤቴ🎉🎉🎉🎉

  • @user-lz8ss6ko3i
    @user-lz8ss6ko3i 7 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅረ ናት አፉዋ ሰጣፈጥ አገረ ሰላምሸን ይመልሰልን😢

  • @addisw1713
    @addisw1713 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኛም እኖድሻለን ንግግርሽ ያምራል ❤❤

  • @ZeyenebaShemsedin-hw6so
    @ZeyenebaShemsedin-hw6so 7 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ግርም የሚለኝ ሌላ ዜጋ ኢትዮጵያ ሲገባ እኛ ደሞ ሰው አገር እንመጣለን

  • @AishaBinthassen
    @AishaBinthassen 4 วันที่ผ่านมา

    Mashaallah ❤❤❤❤ Amazing Program Ilove it.

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 7 หลายเดือนก่อน

    የኔማር በጣም እውነትኛ ሰው እራስዋን ሁና የምትኖር ነፃነትዋን መርጣ ሎንዶን ትታ ሄደች ጀግኒት ❤

  • @yo-yo8964
    @yo-yo8964 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow የዛሬዋ በጣም ነው ደስ የምትለው❤

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ተግባቢ ሰው አክባሪ ነች❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾

  • @husniyaezame333
    @husniyaezame333 7 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ ስትል❤❤❤❤❤❤

  • @ለምን
    @ለምን 7 หลายเดือนก่อน +1

    😂የጉራጌ ጀበና አይሁ ደስስትል❤

  • @HanaTomas-hn3hf
    @HanaTomas-hn3hf 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዉዉዉዉ የኔ ውድ የጸሀይቱ ልጅ ❤❤❤

  • @zerituamusha767
    @zerituamusha767 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፈታ የለች ሴት ነት ተማቻችኝ❤❤❤❤❤

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ በጣም ደስ ነው የምትለው

  • @HanaTomas-hn3hf
    @HanaTomas-hn3hf 7 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር እውነት ነው እምዬ ኢትዮጵያ ደሜ ነች ውይ ገለጣ ፍቅር ነሽ ውዴ❤❤❤❤❤

  • @SaAs-ce2zm
    @SaAs-ce2zm 7 หลายเดือนก่อน +2

    መጀመረየ ለይክ

  • @user-jp7ml5rr1n
    @user-jp7ml5rr1n 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Nice ❤️❤️❤️❤️🌹

  • @TsehayNigusu
    @TsehayNigusu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ አምርኛ

  • @rakebtilahun8390
    @rakebtilahun8390 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ያደረከኝ

  • @TsehayNigusu
    @TsehayNigusu 7 หลายเดือนก่อน +2

    ብንግርቸል ጉብዝ ናት አነናል አርሱ አምርኛ ማውርታ አንዳዱች አንዳውም አምርኛ ማውራት አልቸልም ይላሏ ኢትዮጵያ ትውልዳው አድጋው ልትውስን ገዝ ክህአግርችው ዋታው ስምልሱ አንግልዝና አንጂ አይውሩም 😊😊

    • @nefisa70
      @nefisa70 7 หลายเดือนก่อน

      27አመት ልጅ አለኝ ሥትል አሥደነገጠችኝ ትንሽ መሥላኝ ነበር

  • @tij6
    @tij6 7 หลายเดือนก่อน

    Er nyadhu akka barbadet 😅😅😅firfir jeti😅

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew8552 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @emamiyo
    @emamiyo 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @martaalyalew1816
    @martaalyalew1816 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እዳያሰሩሸ እረፉኖ ነትበለዉ 🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅

  • @Bokime-tube
    @Bokime-tube 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዱቤ እየገዛች አማርኛ አልችልም ትላለች?😂

  • @user-pp4zq9pe6x
    @user-pp4zq9pe6x 7 หลายเดือนก่อน

    Fikere yewenech lij ❤❤😢

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm 7 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-qw3uu5fc9c
    @user-qw3uu5fc9c 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @user-od2qk6it9i
    @user-od2qk6it9i 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @eshetusenay7786
    @eshetusenay7786 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah3773 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Saratube-is4bz
    @Saratube-is4bz 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 7 หลายเดือนก่อน

    Deros habsha zerya selalebat nawko konjo yehonachiw des setel derbaba set

  • @hafman5628
    @hafman5628 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ebs appu እየሰራ አይደለም

    • @husniyaezame333
      @husniyaezame333 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂ፍጥነትሽ ዛሬ ዝለይው እንጂ

  • @user-fb1qx6jc7h
    @user-fb1qx6jc7h 7 หลายเดือนก่อน +1

    አማረኛዋ ይጥፋጣል 🎉😂

  • @cedricsonic19
    @cedricsonic19 7 หลายเดือนก่อน

    እቺማ ነፍጠኛ ነች 😂

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 7 หลายเดือนก่อน

    እንግሊዝ አገር ምግብ አለ ግን አይጣፍጥም!! ኢትዮጵያ ሂዳ መኖራ ጥሩ ነው! እንግሊዝ አገር ለዚች ሰው ጥሩ አደለም!!
    ፈረጂ አገር ኑሮ ለሆድ ብቻkkkkkkkk
    ይቺ ሰወ ጥቁር ነች በቃ ኢትዮጵያ ወዘተ ከዚህ ውጭ እንግሊዛዊ ብሎ መቀባጠር ትርጉም የለውም!!!

  • @jerrymeles9321
    @jerrymeles9321 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤