📌ቦርጭ እና ውፍረትን ላስቸገረን በቀላሉ ሽንቅጥ ያለ አለባበስ‼️ፋሽን የማያልፍበት ዝነጣ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 177

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +31

    ጤና ይስጥልኝ ወገኖቼ የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩ የተጠቀምኩትን ታይት መግዛት እንዲሁም የተለያየ መረጃ ለምትፈልጉ ሊንኩን ከስር አስቀምጥላችኋለሁ ተባረኩልኝ 🙏🏻 www.calzedonia.com/it/product/leggings_total_shaper-MIP029.html?dwvar_MIP029_Z_COL_COLLD=019

    • @betelhemnegash8033
      @betelhemnegash8033 2 ปีที่แล้ว +2

      Elsi adidasshn shelmign

    • @belinhabeshabt1438
      @belinhabeshabt1438 2 ปีที่แล้ว

      elsye sewodesh eko yene wudi

    • @azalechkebede251
      @azalechkebede251 2 ปีที่แล้ว +1

      ጎበዝ መቼም አንች የገባሽ ነሽእኮ፡ ጠነቃቃ ሴት እኔም የምለዉ ታይት ሲለበስ ለዝነጣ ልክ እንዳንች ወደታች የወረዱ ታፖች ነዉ መለበስ ያለበት እሚያምረዉም እንደዚያ ነዉ በተለይ ለኛ ለአበሾች አሚያስከብረንና አሚያምርብንን ተጠንቅቀን ስንለብስ ነዉ የኔቆንጆ አንችማ ለስንቶቻችን አስተማርሽን :ብዙዎች ፋሽንና ብራንድ ሲያሳድዱ :የማይገባ አለባበስ ሞልታ: ተከታዮችሽ ግን ብዙ እንዳሣየሽን የሚለወጡ ብዙዎች አሉ ኤልስዬ ተባረኪ 🙏💕💕💕💕💕

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว

      ኤልሱ እንደ ሁል ጊዜው ውብ ነሽ እንዴሁም በጣም ጠቃሚ ነው 💕👌👏 🤣😁✌️👍 💕

    • @መሬምቢንትጌታቸዉ
      @መሬምቢንትጌታቸዉ 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ሴት እስኪ ለሙስሊሞች የቀሚስ አለባበስ አሳይን ♥♥♥♥♥♥♥🌺🌺🌺🌺🌺

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 ปีที่แล้ว +32

    እኔ አንቺ አቅርበሻቸዉ ያልወደድኩት ነገር ብዙም የለም። ሁሌም የሚያስፈልግ ነገር ነዉ የምታሳይን ዘርሽ ይባረክ።🙏🙏🙏

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ! 💕🙏💕 Tg ያልሽው እውነት ነው ✌️

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 2 ปีที่แล้ว +6

    እሪፍ እና ቀልጥፍ ያለ ስው አለባበስ ነው ምርጥ ልጅ ንሽ።

  • @bekab5162
    @bekab5162 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሲዬ ስለፋሽን እና ስታይል የሚያስተምረን ብዙ ብዙ ቻናል አለ። እስቲ ልብሱን ተይውና እንዴት እራሳችንን በኢኮኖሚ እና በአይምሮ እንድናድግ የምትመክሪንን ምክር ቀጥይበት። ለምሳሌ ቢዝነስ ስለመጀመር ወይም አገራችን ላይ ኢንቬስት ስለማድረግ የመሳሰሉትን። ያቺን ጎበዝ የቲማቲም አምራች ገበሬ በረከት ሰይፉ ላይ ካየሁ ጀምሮ አገሬ ገብቼ የመስራት ጉጉቴ በጣም ጨምሯል። የኔም የጓደኞቼም። የእውነት እሷ ልጅ ለብዙዎቻችን በጣም ነው ሞራል የሆነችን እና እስቲ እንደሷ ሁኚልን ኤልሲዬ የሚጠቅመንን ነገር ምከሪን። ካልተሳሳትኩ ባለቤትሽ የቢዝነስ ሰው ነው።አንቺም እውቀት እንዳለሽ አልጠራጠርም። ኢትዮጵያ በነበርሽበት ግዜ የታዘብሽውን እና አገራችሁ ገብታችሁ ይሄን ብትሰሩ የምትይውን ነገር ምከሪን።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +5

    ኤልሲዬ ቆንጆ ስለሆንሽ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች በሙሉ የሚወድቅ ስላልሆነ በፍቅር ነው የምከታተልሽ እንጂ ከእድሜዬ ጋር ባይሄድም፣ ማለት ትልቅ ስትሆኚ የሰውነት ቅርፁም ይቀየራል በተለይ የአንዳንዶቻችን 😏 ግን ቪዲዮችሽ ከመልካም ስብእናሽ ጋር ወደወጣትነት ይመልሳል😁 እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይባርክሽ በርቺልን!

  • @definedbymycreatormadebygo5462
    @definedbymycreatormadebygo5462 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን የኔ እህት፡ ተባረኪልን። Love from Eritrea.

  • @richobiruk1398
    @richobiruk1398 2 ปีที่แล้ว +8

    ግን ኤልሲዬ ልብሶችሽ በጣም አንድ አይነት የተደጋገመ ነው በአዳዲስ ነገሮች ብትመጪልን

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +4

      Richoye 🤣🤣🤣አደኛ ኑሮ ተወዷል ሁለተኛ ሳልከሳ አልገዛም ብዬአለሁ ሶስተኛ ዘናጭ ሴት ባላት ፅድት ብላ ዘንጣ መውጣ ብዙ በመግዛት አትመኑ 🙏♥️🙏

  • @temraseide8935
    @temraseide8935 2 ปีที่แล้ว +11

    ነጫጪ ጃኬቶቺ ጥቁቁር ሱሪወቺና ጉርዶቺ ጥቁር ቲሸርቶቺ እስኒከርና ጥቁር ቆዳ ጫማ ጥቁርና ነጪ ቀበቶ ከቤታቺን ሊጠፉ የማይገቡ ነገሮቺ ናቸው ሁሌም ዘመን አያልፍባቸውም

  • @fyoriwoldesilase9966
    @fyoriwoldesilase9966 2 ปีที่แล้ว +6

    ስርኣት ያለዉ ኣለባበስ ተባረኪ ሽኮሪና ❤

  • @zmack1830
    @zmack1830 2 ปีที่แล้ว +5

    Simplicity.....Way to go.......Stay blessed with your family!!!!

  • @liyaisakabraham6564
    @liyaisakabraham6564 2 ปีที่แล้ว +5

    ሌልስየ ባንቺ ላይ ሁሉ ነገር ያምራል ,😘

  • @yemisrachberta5403
    @yemisrachberta5403 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲዬ የኔ ጨዋ እህት ተባረኪ ሁሌም የሚያዘንጥና የሚያስከብር እኮ ነው የምታሳይን ተባረኪልኝ

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 2 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት እንደምወድሽ😍😍😍ኤልስዬ የምታቀርቢልንም ፕሮግራምም ልክ እንደዛው❤

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ ቆንጆ በጣም የተለያ ደስ የሚል አለበስ ነው ያሳየሽን በሸሚዙ የበለጠ ወድጀዋለሁ ዘመንሽ ይባረክ
    ❤️😘

  • @hdhdjejr9309
    @hdhdjejr9309 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም እንዳቺ አይነቱን እግ/ር ያብዛልን በቃ ብሩክ ነሽ አንቺ🙏

  • @kedistketwe-zo7pz
    @kedistketwe-zo7pz ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምትወደጂ እህት ነሽ ኤልሲ እድሜ ይስጥሽ

  • @shewayneshressom7681
    @shewayneshressom7681 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የምትመቺኝ። Thank you for everything

  • @selamaycheh8945
    @selamaycheh8945 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ደስ የምትይው አውነት!

  • @hiwotalemayehu140
    @hiwotalemayehu140 2 ปีที่แล้ว +4

    Anchelaye holome yamerale 😍 ke msekeyawe nwe yebale yele 😍❤👌

  • @DAVIDFC1234
    @DAVIDFC1234 2 ปีที่แล้ว +3

    አገላለጽ አንደኛ ነሽ በጣም ደስ ትያለሽ

  • @africantribune
    @africantribune 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you this help for my wife ❤

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 2 ปีที่แล้ว +2

    Hi elsy, I love the first style. Very classic. 💚💛❤️

  • @saiedadagu9778
    @saiedadagu9778 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የምወድሽ አንችን እያየሁ ብዙ ተምራለሁ

  • @munas.m4733
    @munas.m4733 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ያምራል ኤልስዬ 😍😍😍

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲ አንደኛ ነሽ እኮ👍👍👍👍

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 2 ปีที่แล้ว +4

    ገዝተሽ ወደ ኢትዮጵያ ላኪልኝ ኤልሲ ስልክ ቁጥር ላኪልኝ በዉስጥ እናወራለን ❤️😘

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ኤልሲ ስታምሪ🙏🏾ተባረኪ

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 ปีที่แล้ว +2

    አይይይ ኤልስዬ እንቺ ምንም ብትወፍሪ ሆድ ቦርጭ ሚባል ነገር ወፍ ነው የለሽም ታድለሽ

  • @themediway5661
    @themediway5661 2 ปีที่แล้ว +3

    Leggings are a very easy simple and comfy piece of clothing , I totally agree.I also like the belt on the shirt it makes it look more elegant.

  • @tsehayisak3791
    @tsehayisak3791 2 ปีที่แล้ว +4

    ስታምሪ አድናቂሽ ነኝ

  • @tshayeberhanu4781
    @tshayeberhanu4781 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ተባረኪ የኔ ውድ ኤልስዬ ሁሌም ልዩ ነሽ

  • @edomeberhanu3567
    @edomeberhanu3567 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግል አለን ተባረኪ♥♥

  • @ውቢቷጎጃሜ
    @ውቢቷጎጃሜ 2 ปีที่แล้ว +1

    የዊንተር አለባበስ አሳይን ኤልሲ ቆንጆ🥰🥰

  • @mulualemtadesse5524
    @mulualemtadesse5524 2 ปีที่แล้ว +4

    እንቺ ጆንያም ብትለብሽ ያምርብሻል

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438 2 ปีที่แล้ว +2

    wowo yene konjo betam tiru meker new yemechesh 🥰🥰🥰🥰

  • @ayushi4457
    @ayushi4457 2 ปีที่แล้ว +2

    ከቤተሰብ ያልተማርኩትን ነው አንቺ ያስተማርሽኝ ተባረኪ

  • @ራሔል-ዀ1ቘ
    @ራሔል-ዀ1ቘ 2 ปีที่แล้ว +3

    ከመስቀያው ነው ❤

  • @VenusAdiam
    @VenusAdiam 2 ปีที่แล้ว +3

    waooo brava

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሢ ምርጧ

  • @sofevnegsa1279
    @sofevnegsa1279 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሱ በጣም ጎበዝ በረች የአለባበሰ ሰነ ሰረአት በጣም ገበዝ በረች❤

  • @citykassel6791
    @citykassel6791 2 ปีที่แล้ว +3

    Elsiy hulum yameral thank u

  • @addiskidane1034
    @addiskidane1034 2 ปีที่แล้ว +3

    እልሲዬ በታም ያምራል

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤሌሴ ዛሬ መጀመሬዋ ነኝ እንኮን ደና መጣሽ😍😍😍

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      አስቱዬ ውዴ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏

    • @astertube5406
      @astertube5406 2 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 🙏

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 2 ปีที่แล้ว +5

    ቅመሜ❤

  • @yalemasmamaw1642
    @yalemasmamaw1642 2 ปีที่แล้ว +3

    Any video ስትሰሪ አደራ የምትያትን ነገር like አድርጌያታለሁ። Thank you.

  • @kedestmengestab597
    @kedestmengestab597 2 ปีที่แล้ว

    Thank you elsi በጣም ነው የሚያምረው የአራት ልጆች እናት ሆኜ አንዳንዴ የምለብሰው ይጠፋኛል ለዚያውም እንግሊዝ እየኖርኩ ለማንኛውም አመሰግናለው ባለፈው ያሳየሽንን ቫይታሚን C ስሙን ፃፊልኝ Please .

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 2 ปีที่แล้ว +3

    Thanks 😊

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 ปีที่แล้ว +2

    Alsiye betam betam arif new yene kongo❤❤❤👍👍👍👏👏👏

  • @rahelyimam3154
    @rahelyimam3154 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲዬ ከየት ነዉ ታይቱን የገዛሽዉ

  • @emebettedla6817
    @emebettedla6817 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም በጣም ያምራል የጨዋ አለባበስ ነው

  • @hiwotbelew2144
    @hiwotbelew2144 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ የኔ ዘናጭ እናመሰግናለን❤❤

  • @munaatta2400
    @munaatta2400 2 ปีที่แล้ว +2

    I like every thing you did ❤

  • @lensagari2939
    @lensagari2939 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow betam yamral

  • @sofevnegsa1279
    @sofevnegsa1279 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሱ የቀሚሰ አለባበሰ አሳይን የሚሰፈ ሙሉ ቀሚሰ ሶችን አሳይን ኤልሱ💕

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ታይት ወይም ሱሪ ስንለብስ የውስጥ ሱሪያችን ቅርፁ ይወጣል እንደው ለዚ ዘዴ አታጭም ብየ አስባለሁ እባክሽ 🙏🌹🌹🌹

  • @l.a575
    @l.a575 2 ปีที่แล้ว

    Tight betamm iwedalhu gin tolo yibelashal isti quality nigerig yene zenach thank you ❤

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ የኔ እመቤት እናመሰግናለን ተባረኪልኝ

  • @ዘሀራ-ሐ2ረ
    @ዘሀራ-ሐ2ረ 2 ปีที่แล้ว +4

    ስለ ምወድሽ ብቻ ሁሌ አይሻለሁ

  • @adebebechmuhe
    @adebebechmuhe ปีที่แล้ว +2

    ሀይ ኤልሲ ታይቱን ቦታውን ንገሪን

  • @zinachzinach4274
    @zinachzinach4274 2 ปีที่แล้ว +3

    achi eko kimemi neshi selamsh yiba berchi tebarki esti liketatelish

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 2 ปีที่แล้ว +2

    I like it 👌

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 2 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 2 ปีที่แล้ว +3

    Weferku alesh 😀 betam tamryalesh

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ወድጄዋለው በጣም የሚመቸኝ አለባበስ ነው እወድሻለው

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም አሪፍ አድራሻችሁ የት ነው !!❤👌

  • @beyenechmulaw2553
    @beyenechmulaw2553 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam konjo❤️🌹❤️

  • @ThadayDanaka
    @ThadayDanaka 11 หลายเดือนก่อน +1

    ውዷ በጣም እንወድሻለን ማሬ የረጅም ቀሚስ አለባበስ እሳይን

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ የኔ ቆንጆ በጣም አድናቂሽ ነኝ ተባረኪልኝ

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 2 ปีที่แล้ว

    tekur libs wech lalachu sewoch yetekur libs matebiya tetekemu betam arif new

  • @selamasgedom6183
    @selamasgedom6183 2 ปีที่แล้ว

    ሰብሊ 1ኛ እናመሰግናለን ተባረኪ፡፡

  • @znashedessie4455
    @znashedessie4455 2 ปีที่แล้ว

    በአብዛኛው ሱሪ ላይ ነው እምትሠሪዉ ጠልቸዉ አይደለም ግን ለቀሚስም ብትሠሪልኝ ደስይለኛል

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እኮ ነዉ ደስ የምትይዉ !!!

  • @ሪሀናአድሉ
    @ሪሀናአድሉ 2 ปีที่แล้ว +4

    በርቺ ማሻአላህ አንቺን ሳይ እነቃቃለሁ

  • @ereyereyerey1376
    @ereyereyerey1376 ปีที่แล้ว +1

    Elsi smart women god bless you sweetheart

  • @hirutzerfu1901
    @hirutzerfu1901 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ። ምርጥ ነሽ

  • @emuti3758
    @emuti3758 2 ปีที่แล้ว +4

    Welcome ELSI😘😘👌

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 2 ปีที่แล้ว

    brvo always you are great info, thank you and bless you more 😍😍😍

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 2 ปีที่แล้ว +1

    Elisi Ene Yetayet Wedaje Negne Mezenchaye New Gen Wedeje ayedelm Yesewenete Neger New Hiwoten Kelele Yadegelignal

  • @Emumeklit
    @Emumeklit 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጨነቆኝ ነበር አመሠግናለሁ

  • @yeshibelete8533
    @yeshibelete8533 2 ปีที่แล้ว

    Thanks beautiful!!! I am sick and tired not to hiding V shape people. Loved ur top outfit.

  • @emma4375
    @emma4375 2 ปีที่แล้ว

    Elsiye setamri betam enamesegnalen tebareki

  • @BetiAyu-c8r
    @BetiAyu-c8r 6 หลายเดือนก่อน

    Anchi hulum yamrbshal yene konjo

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 ปีที่แล้ว

    God bless you and thank you

  • @alemb4972
    @alemb4972 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም የኔ ውድ የምታቀርቢው ሃሳብ ሁሉ ጠቃሚ ነው ተባረኪ ረጅም ጥቁር ልብስ ምን ሰአትና ምን ዝግጅት ላይ ይለበስ የኔ ቆንጆ መልስ እጠብቃለሁ።

  • @aserseadanetsgaye7785
    @aserseadanetsgaye7785 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ታይት ስሙን እባክሽ

  • @yoditeyasu2002
    @yoditeyasu2002 2 ปีที่แล้ว +2

    Elsye❤❤

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ቆንጆ

  • @monaperez6398
    @monaperez6398 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ

  • @welelamelaku4568
    @welelamelaku4568 2 ปีที่แล้ว

    Wwwwwww Elais I love you so much you are always teaching me nice things I like 👍it really

  • @mulukenmellese7197
    @mulukenmellese7197 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ያምራሉ ኤልሲ

  • @erityousuf3509
    @erityousuf3509 2 ปีที่แล้ว +2

    Elsye beautiful like always

  • @tigistfikade892
    @tigistfikade892 2 ปีที่แล้ว

    I like your style thank you very much

  • @Sada-i7l
    @Sada-i7l ปีที่แล้ว

    የምር ገራሚ ነዉ❤❤❤❤

  • @ssss-uz4ys
    @ssss-uz4ys ปีที่แล้ว

    Everything is good so gohead

  • @iphonexx6156
    @iphonexx6156 2 ปีที่แล้ว +4

    Ankle Booties በእንግሊዘኛ

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ ኢትዮጵያ ውስጥ መቀመጫ መጣል ፋሽን ሆነ እኮ በጣም ያስጠላል

  • @fanit1411
    @fanit1411 2 ปีที่แล้ว +1

    Hule motivate new mitadergign

  • @selamtadele1400
    @selamtadele1400 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትያለሽ ሞገሳም ወደድኩሽ

  • @theblessedsarahchaka1233
    @theblessedsarahchaka1233 2 ปีที่แล้ว

    Stay blessed Elsey 🙌 😇 🙏 ☺

  • @safai495
    @safai495 2 ปีที่แล้ว +2

    Hulum.konjoooo