አደራ ልጄን - Ethiopian Movie lijen Adera 2024 My son Ethiopian new movie 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • Please don't forget to subscribe like and share my channel Befikir cinema

ความคิดเห็น • 227

  • @befikircinema
    @befikircinema  17 วันที่ผ่านมา +1

    youtube.com/@beamencinima?si=oX21JCfnD61AOGzA
    የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ፊልሙን ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ ሼር ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን
    Dear family members of our channel, if you like the movie, please subscribe, share, like and become a family, thank you.

    • @zinatalemnew6090
      @zinatalemnew6090 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቆንጆ እና አሥተማሪነው በርቱ

  • @HelenAdugna-ge7qx
    @HelenAdugna-ge7qx 2 หลายเดือนก่อน +20

    ሀገሬ ያለችበት ሁኔታ😭😭😭😭በትክክል ይገልፃል ይሄ ፊልም😭😭😭😭😭ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን እንደ በዳለችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ መረን አንተ መሀር ነህ እና ማረን

    • @user-wc2cv4ol2b
      @user-wc2cv4ol2b 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @betelhemeshetu-nf9qi
    @betelhemeshetu-nf9qi 2 หลายเดือนก่อน +13

    አስተማሪ እና ወቅታዊ የሀገራችንን ሁኔታ የሚያሳይ ምርጥ ፊልም 👏👏👏 ክብረት ይህንን ፊልም ላበረከቱልን የጥበብ ባለሞያዎች🙏

  • @bitania12
    @bitania12 2 หลายเดือนก่อน +24

    አንደኛ የሆነ አስተማሪ ፊልም ነው እዩት ትወዱታላቹ❤❤❤

  • @LoveLove-ur1hi
    @LoveLove-ur1hi 2 หลายเดือนก่อน +23

    ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን አሜን

  • @user-yv2qk3hg8s
    @user-yv2qk3hg8s 2 หลายเดือนก่อน +56

    ወላሒ አስለቀሰኝ 😢ይሔ የጠነባ ዘረኝነት ሀገራችንን ህዝባችንን አጠፋ አሁንም ንቁ ዘረኞች መጨረሻችን ይሔነዉ ሀገርም ህዝብም ማለቅ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @user-wc2cv4ol2b
      @user-wc2cv4ol2b 2 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @mikiajanoin6892
      @mikiajanoin6892 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢ሳህ ወላ

    • @user-lm7op6pz3q
      @user-lm7op6pz3q 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን😢😢😢😢😢😢😢

  • @Biruke_Yo
    @Biruke_Yo 2 หลายเดือนก่อน +13

    የምር ከዝህ ፍልም ብዙ ትምህርት ተማርኩኝ 😢😢

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 2 หลายเดือนก่อน +11

    ግን ኢትዮ ላይ እንደአማራ ደሙ እደጎርፍ የፈሰሰ የለም ብቻ ከባድ ነው ዘመዶቼ እንዳለ አልቀዋል😢😢😢😢😢

  • @GoGoman-zj4lw
    @GoGoman-zj4lw 2 หลายเดือนก่อน +11

    ዋዋዋዋዋዋዋውውውውውው ወቅታዊ ፊልም የዘረኝነት በሽታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 2 หลายเดือนก่อน +6

    ያለንበትን ወቅት የጠበቀ ፊልም ነው አስተማሪ ነው ዘረኝነት ጥንብ ነው ንጹሀንን ያስገድላል ያሰቃያል እግዚአብሔር ሆይ አንድ አድርገን 😢😢😢😢😢😢

  • @seasea3347
    @seasea3347 2 หลายเดือนก่อน +18

    ኬኛየ አንተ ካለህ አለማየት አልችልም

    • @MissSamsiya
      @MissSamsiya 4 วันที่ผ่านมา

      እኔም

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 2 หลายเดือนก่อน +13

    ዘረኝነት ፣ጥንብ ናት እንጸየፋት፣እኛ ኢትዬጵያዊያን ፍቅር እና አንድነት ነው የሚያምርብን❤በርቱ እናመሰግናለን

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f 2 หลายเดือนก่อน +6

    አረ ዘረኝነት ኡፍፍፍ ልብ ይሰብራል 😭😭😭😭እባክህ አምላኬ በቃችሁ በለን

  • @adisalemtube1
    @adisalemtube1 2 หลายเดือนก่อน +7

    ይሄን ጥንብ የሆነ ዘረኝነትን ከሀገራችን ያጥፋልን እግዚአብሄር ምርጥ አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው❤❤

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሪል ነው ሀገራችን ላይ የተረጨው የዘረኝነት መርዝ ኢትዮጵያን ሊያጠፋት ጫፍ ደርሷል ፊልሙ ካስተማረ ህዝቡ ይማርበት

  • @b.6015
    @b.6015 2 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሀገሬ ባለበት ሁኔታ

  • @Aresama-Enata
    @Aresama-Enata หลายเดือนก่อน +3

    የምር በጣም ያስለቀሰኝ ፊልም😢😢😢 በትላንትናው ጥፊት ዛሬ በቀለ ኧረ በቃን ዘር ለገበሬ😢 ውስጤ የበላኝ ፊልም ሆሆሆ😥😥

  • @MLove-qr4ls
    @MLove-qr4ls 2 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም አሥተማሪ ፊልም ነው እያለቀሥኩ ጨረስኩት 😢😢

  • @eyobgebeyehu
    @eyobgebeyehu 2 หลายเดือนก่อน +3

    ግዜ ልጄን አደራ ፊልም በጣም ደስ ነው የሚለው። ሀገራችንን እየበጠበጡ ያሉት ፖለቲከኞች ናቸው። በደንብ ነው የገለፅከው። እኔም ፖለቲከኞችን ቀርቤ አይቻቸዋለሁ፤ ሁሉም ኢትዮጵያ እያለ ወደ ብሔሩ ያደላል። ባጠቃላይ ፊልሙን ወድጄው ነው የተመለከትኩት። ግዜ(ግዜ ጎሬ) በርታልን።

  • @MissAster-jg3vq
    @MissAster-jg3vq หลายเดือนก่อน +2

    ይሄሰውዬ ግን መቼነው ጨካኝ አረመኔ ሳይሆን የሚሰራው በስማም እንዴት እንደጠላውት ጭራሽ ዛሬደሞ በጣም አስጠላኝ ብቻ ፈጣሪ በአምሮአችን እንጂ በዘር ከማሰብ ይሰውረን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንተሰውዬግን አንድ ፊልም እንኳን መልካም አባት ሆነክ ስራ እባክህ

  • @የትንሹእህት
    @የትንሹእህት 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረሞትኩኝ አልቅሸ አየዘረኝነት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu หลายเดือนก่อน

      በጣም 😢😢

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወቅቱን ያማከለ ቆንጆ የሚያሳዝን ፊልም ነው🌷🌷🌷🌷

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር አምላካችን አረተመልከተን አረ ሀገራችንን ሰላሞን መልስልን በቃችሁ በለን ይቅር በለን😭😭😭😭

  • @befikircinema
    @befikircinema  2 หลายเดือนก่อน +8

    በስማም ምርጥ ፊልም ነዉ።

  • @tenatenakechna9294
    @tenatenakechna9294 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ዘረኝነትን ያጥፋልን ማስተዋል ያድልልን ዘር ለእንቁ ገበሬዎቻችን ይሁን

  • @user-yh9pi5ne8z
    @user-yh9pi5ne8z 2 หลายเดือนก่อน +5

    በዚህ ፊልም አልቅሽ ልሞትነዉ ሙዚቀዉ ያማል ኡፍፍፍፍ የሙዚቀዉን ስም ንገሩኚ እምታቁ አትለፉኚ ❤❤❤

  • @mekdesselemonselemon4189
    @mekdesselemonselemon4189 2 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ምርጥፊልምነው።እዩት ትወዱታላችሁ

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለሚገባው ሰው ወቅታዊ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ፊልም ነው 😢😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን

  • @habtamumenesha8660
    @habtamumenesha8660 2 หลายเดือนก่อน +6

    ምርጥ ፊልም ነው ግዜ በርታልን

  • @ahmena-7895
    @ahmena-7895 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋውውውው በጣም ሀሪፍ ና አስተማሪ ነው አሀን ላይ ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @degnettube
    @degnettube 2 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ምርጥ ነው አስተማሪ❤❤❤❤❤❤

  • @mabept906
    @mabept906 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዘረኝነት አይኑን ይጥፋ ስቱን ፈጀ😭😭😭😭😭😭

  • @ግዜፊልምፕሮዳክሽን
    @ግዜፊልምፕሮዳክሽን 2 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ምርጥ ፊልም

  • @Fraolkumbula
    @Fraolkumbula 2 หลายเดือนก่อน +12

    የሁላችንንም ቤት የሚያንኳኳ ፊልም ነው ሁላችንም ከዚህ ፊልም መማር አለብን

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c 2 หลายเดือนก่อน +5

    አገራቼን ያለችበት ነው ማሪያሜን አለቀስኩኝ😢😢😢😢😢😢

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይሕ ድራማ የዶፕተር አቢ አድሱልኝ ደጋግሞ የመከተው

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 2 หลายเดือนก่อน +3

    አንደኛ የሆነ አስተማሪ ፊልም ነው 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lo2gx7yv3u
    @user-lo2gx7yv3u 2 หลายเดือนก่อน +6

    arif endihom astemari new hagerachnn yalechbetn huneta yasayen new

  • @Dagemmengistu-qk4js
    @Dagemmengistu-qk4js 2 หลายเดือนก่อน +5

    Wow Astemari film nw...👌👌

  • @TameCoffee-ib4zu
    @TameCoffee-ib4zu 2 หลายเดือนก่อน +6

    አስተማሪ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 หลายเดือนก่อน

      ኣስተማሪም ተማሪም ሞልትዋል ተምሮ ሚተገብር እንጂ

  • @user-lm7op6pz3q
    @user-lm7op6pz3q 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍ ማየት አቃተኝ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-in6qt9yx5l
    @user-in6qt9yx5l 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሀገራችን አሁን ያለችበትን ሁኔታ ነው እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን አንድነትን ያምጣልን ይቅር በለን እባክክ ፈጣሪሆይ ዘረኝነት በሀገራችን ብቻ መቼ በቃን በሰው ሀገርም ተከትሎን መጣብን ላንተ የሚሳንክ የለምና ተለመነን😢😢😢😢

  • @hannazinabjimmiti1805
    @hannazinabjimmiti1805 2 หลายเดือนก่อน +5

    👌👌👌👌

  • @user-to5hv3zh8c
    @user-to5hv3zh8c 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ሀገሬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Bezitibez
    @Bezitibez 2 หลายเดือนก่อน +4

    Good luck gze bro

  • @Meluandelu
    @Meluandelu 2 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤

  • @TerezaSamuel-hc4eu
    @TerezaSamuel-hc4eu 2 หลายเดือนก่อน +5

    🥰🥰

  • @shekurmolla3266
    @shekurmolla3266 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤arif new

  • @user-wc2cv4ol2b
    @user-wc2cv4ol2b 2 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ዉይ አሁን ያለንበት ሁኔታ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-cm6ls7ob6e
    @user-cm6ls7ob6e 2 หลายเดือนก่อน +6

    ኬና ስላለ ልየዉ በቃ

  • @hailebetamaryam4046
    @hailebetamaryam4046 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጊዜ በርታ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-me5rb2jt9g
    @user-me5rb2jt9g 2 หลายเดือนก่อน +1

    I'm very emotional this movie makes me feel

  • @user-wt6hp7gl4d
    @user-wt6hp7gl4d 2 หลายเดือนก่อน +4

    ያሣዝናል

  • @user-nn1fl2gm1h
    @user-nn1fl2gm1h 2 หลายเดือนก่อน +5

    Way 1 neny

  • @hayahaya2765
    @hayahaya2765 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወቅቱን ያመላገተ ፊልም ከይይይይ አገሬ

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሚሳዝነው አሁን ላይ ያለው ሳይሆን መጭው ትውልድ ነው እኔ እንደራሴ ሳልፈልግ ቤሄርተኛ ነኝ ምክነያቱ ደግሞ ግፉ በዛና ነው😢😢😢😢😢

  • @tigis123
    @tigis123 2 หลายเดือนก่อน +3

    እዮባ🎉🎉በጣም አደቅሀለሁ🎉🎉ግን🎉🎉ትንሹ እዮባን እወደዋለሁ🎉🎉

  • @ZainabZainab-hy9iy
    @ZainabZainab-hy9iy 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይይ አገራችን 😢😢😢😢

  • @ZemzemAhemd
    @ZemzemAhemd หลายเดือนก่อน +1

    😢ዘረኝነት ይብቃን ያረብ አስተማሪ ፊልምነዉ

  • @HaymanotPipaEgensonan
    @HaymanotPipaEgensonan 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ ነህ ምርጥ ስረሠ ነው

  • @ethiopiaafikari2113
    @ethiopiaafikari2113 หลายเดือนก่อน +1

    ዎክቱን የጠበቀ ታሪክ ነው በርቱ ❤️❤️❤️ በጣም ነው ምያስለክሶው 😭

  • @kokyirgakok
    @kokyirgakok 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ቀጣይነት ቢኖረው አሪፍ ነው

  • @user-me5rb2jt9g
    @user-me5rb2jt9g 2 หลายเดือนก่อน +3

    Kenga you are my hero

  • @Kalkdan2222
    @Kalkdan2222 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል ዋው🙏 ዮዮ ግን ናፈቆናል

  • @GetachewKendu
    @GetachewKendu 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍነዉ ቀጥሉበት

  • @user-ii7xd8ix8q
    @user-ii7xd8ix8q 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @user-ko7nq4hp3b
    @user-ko7nq4hp3b 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አስተማሪ የሆነ ፊልም

  • @user-nt1yh5yb4f
    @user-nt1yh5yb4f 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሚያሳዝን ፊልም 😢😢

  • @የራያዋ-ጰ9ዘ
    @የራያዋ-ጰ9ዘ หลายเดือนก่อน +1

    ጌታሆይ ማስተዋሉን አድለን አድ አድርገን🙏😢😢

  • @HabtamuAyayu
    @HabtamuAyayu 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እውነት ለማ ብትሉኝ በደንብ ለተረዳው በጥሩ ጎን ላየው

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i 2 หลายเดือนก่อน +3

    Hana zenab yemtbalewen lij betam new yemwedat eshi. gn men waga alew bal alat bayhon setfache aleulshe endewem balwa harer weyem dire dawa new yalew enem demo bagatame ethiopia 🇪🇹 metchaleugn le holiday. Kechalshe lagegnshe plz 🙏 addis abeba asgobgnegn.okay

    • @user-fn3mk4hj4i
      @user-fn3mk4hj4i 2 หลายเดือนก่อน

      Hana agegnegn plz 🙏

  • @mahlietworkneh8134
    @mahlietworkneh8134 2 หลายเดือนก่อน +3

    😭😭😭 woyne hagere 😢

  • @Bahrain-kedir
    @Bahrain-kedir 2 หลายเดือนก่อน +25

    Good luck brother

  • @ruqia2274
    @ruqia2274 หลายเดือนก่อน +1

    ግዜውን የሚወክል ድራማ ነው 👌

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቃጥሉባት

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ😭💔 አምላክ ሆይ ዘረኝነትን አጥፋልን እራስ በራሳችን ተጫረስንኮ😭

  • @SayedAhmada-ge3ci
    @SayedAhmada-ge3ci 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ይሄ ዘረኝነት ፊልምላይም ወጣ

  • @mikaelmeleakuhan3370
    @mikaelmeleakuhan3370 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ላይ ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ😭😭ጌታ ሆይ በምህረት እየን😭😭😭😭

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለማንኛውም ትልቅ አስተማሪ ፊልም ነው

  • @abiderase6269
    @abiderase6269 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wawawaww 1 filem

  • @user-gx5me3vt4e
    @user-gx5me3vt4e 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብቀጥል የበለጠትምት ይቀሰማል

  • @user-yd3dj4lh3u
    @user-yd3dj4lh3u 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኬናዬ❤❤❤❤❤

  • @abukinas896
    @abukinas896 2 หลายเดือนก่อน +1

    Waw Ejig began merte felme naw Enameseginallen

  • @zehraissa5162
    @zehraissa5162 หลายเดือนก่อน

    ያአለህ አቴ በቃ በለን ሀገርችንን ሠለም ፍቅርን ስጣን❤😢

  • @eshetumulugeta-cl2hm
    @eshetumulugeta-cl2hm 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይሄ ቆሻሻ የሆነ ዘረኝነ መጨረሻው እንደዚህ ነው እማደርገው እባካችሁ ይሄን ፊልም ያያችሁ፣ብሄርን ከብሄር፣ሀይማኖትን ከሀይማኖት እምታጋጩ የናንተም መጨረሻ እደዚህ ነው እባካችሁ ትምህርት ይሁናችሁ እግዚአብሄር ዘረኝነትን ያጥፋልን።

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 2 หลายเดือนก่อน +1

    Le markon begni new gebahut deg bele Egeziabehier le komneger yabekash🙏🙏🙏

  • @b.6015
    @b.6015 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢😢እዳ አብይም እኛን ለመበቀል ነሯል የመጣው

  • @-fikraddis
    @-fikraddis 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ፊልም ነው

  • @michaelgerlasse4273
    @michaelgerlasse4273 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow, it's amazing , i appreciate it !!

  • @Kaa-fs6jf
    @Kaa-fs6jf 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wawooo filmii Ajayibati galatoma❤❤

  • @user-jd9bd1xp3y
    @user-jd9bd1xp3y หลายเดือนก่อน

    ኬና ያለበት film የሚመቸው እና አሪፍ ነው በርቱልን ተዋናዮች ደራሢውwaw❤❤

  • @HhHh-uy5hd
    @HhHh-uy5hd หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ አሁን ያለንበት ሁኔታ ነዉ አብይ ኢንሻ አሏህ መጨረሻህን ያየ የዚህ ሁሉ ምክኒያት አንተ ነህ 😢😢😢

  • @user-jd9bd1xp3y
    @user-jd9bd1xp3y หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ዘረኝነት ያረብ ይሄ ጥብ ዘረኝነት አጥፋልን😢😢😢😢😢

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu หลายเดือนก่อน

      አሚንን ያረብ😢😢

  • @አይናለምነጋ
    @አይናለምነጋ หลายเดือนก่อน

    ኢትዮ አሁን ያለችበትን ሁኔታ የሚያንፀባርቅ ምርጥ ምሳሌ የሆነ ፊልም እግዚያብሄር ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ይስጠን🙏

  • @chaltuwardofa1615
    @chaltuwardofa1615 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚያስተምር ፊልም ነው እናመሰግናለን ❤❤ብሄር ና ብሄር የሚታጠሉ ሰዎች ጥላቻ ሳይሆን ፍቅር እንደሚያስፈልገን ከዚህ ፊልም ተማሩ ኢትዮጵያ አንድ ናት እስከ መጨረሻ🌎 ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልን🙏 ❤❤

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁፍፍፍፍ አሁን ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ በትክክል ተሰራ
    ምን ይሆን የሀገራችን መጨረሻ ያማል
    ግን ፊልሙ ላይ የተሳተፋቹ ሰዎች ብች እመቤቴ ትጠብቃቹ ስራችንን ሰራችሁብን ብለው እንዳያስሩዋቹ እኛ ደደቦች

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu หลายเดือนก่อน

    የኛምልጆች እጣፈታ ይሄነው ምርጥፊልም😢😢😢

  • @sitrelahkedir829
    @sitrelahkedir829 หลายเดือนก่อน +1

    አንደና ፊልም ነዉ😊

  • @mma8404
    @mma8404 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢ለመጀመር ጊዜ ፊልም አእቼ ሳለቅስ 😢😢😢

  • @smeerah2020-fp6il
    @smeerah2020-fp6il หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ገራሚ ነዉ አገራችን ላይ እየተካሄደ ያለዉ ነዉ 😭😭😭😭