ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ልጁን ተስፋየ ብየ ስም አውጥቸለታለሁ!! በጣም በእውቀት የተቃኘ ልጅ!! ለዚህ ፔጅም ምጋናየ ከፍ ያለ ነው!! እግዚአብሔር ይባርካቹህ!! እናት ኢትዮጵያ ዥንጉርጉር ልጆችሽህ እየተዋደቁ ነው!!
በቀላሉ የሚሰሩ የመኖ ማጨጃ ማሺኖችን በታስተዋውቁን ጥሩ ነው እናመሰግናለን
በርቱ የውሀ ማውጫ ማሽንም ስሩልን ከባለፈው የተለየ
አሪፍ ነው ግን ትራክተሩን ባቅማችን ለዝቅተኛው ማህበረሰብ አነስያ የእርሻ ትራክተር አቅርቡ
አድራሻችሁ ደብረብርሐን መሆኑ ጥሩ ነው። የሚዛን አማን የትራክተር መገጣጠሚያውን አፋጥኑት።
🙌
ገበያ ሚደያ ወች እናመሰግናለን
ገበያ ሚዲያ መልካም ነገር ስለምታካፍሎን እናመሰግናለን
ወላሂሁሌምየምጠብቀውነበረበዚህሚዲያደሞ የምጠብቀውነበረ እንዳትቀልዱ ለሃገራችንግንባርቀደም አሥፈላጊነው የግብርናመሣሪያነው እስኪደጋግማችሁከብዙ አማራጭጋአቅርቡልን
Good things for thanks guys
Yezareaw yeteleye video serachihu❤🎉
ለግለሰብ የምትሆን ትንንሽ ማርሻወች አሉ ከ6.5 hp 7hp ጀምሮ አገር ውስጥ ካሉ ብታቀርቡልን ምክንያቱም አብዛሀኛው የገጠር ገበሬን ይጠቅማሉ ከቦታ ቦታም በቀላሉ በሰው ሀይል ይንቀሳቀሳሉ የመግዛት አቅምንም ያቀላሉ በጣም አሩፍ ናቸው
እሽ እናቀርባለን
@@gebeyamediaየሁላችን ጥያቄ ነው
Ene efalgalew
Yihe betam wesangi ye hone tiyake newu
በጣም ወሳኝ የሆነ ጥያቄ ነዉ
3.2 m It very ,very expensive For Ethiopian Farmers, it isn't affordable.
በጣም ምርጥ ዋጋችሁ ግን ሠማይ ጠቀሥ ሆነ ምናለ በግብርናዉ አቅም ብታቀርቡ በጣም የተሻለ አይመሥላችሁም?
አረ በጣም ምርጥ
3ሚሊየን 😀😀በእኛ አገር ገበሬ ሊገዛ ጥርሴስ ልማዱ ነዉ አይኔን አታስቀዉ ይላል የዋሁ ያገሬ ሰዉ አገር ሠላም በሆነ
Hi salamnew endet new wagaa bexam wudiinew track tor
የትራክተር ሙሉ ክፍያ ለምን አትናገርም
ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ተናግረ እኮ
3.2 milion
@@gebeyamediaእሽ ወንድሜ ስለ ሁሉም ነገር እነመሰግነለን ጥየቄ አለኝ ፖሮሰሱ ምነሃል ግዜ ይፈጃል መስፈርቱ ምን ምንድነው
For 90HP Mizan tractor total price is 2.8 Million
ያለወለድ የሆቴል እቃዎች መግዛት ይቻላል
የባንኪ ብድሩ ለክፍል ሀገርሰ ይሆናል ንገሩን እሰክ
Wow arfe nw
ካሽ የሚከፍል በ ስንት ይሸጣል. ይመለስልኝ
የወለድ መጠኑን ለምን ማሣወቅ አልፈለገም ?
I want buy please how can I contact them
ለምን ማስ ፈርጉሶን የእንግሊዝ ምርት የሆነው ለምን አታቀርቡም ብሩም አነስተኛ ጥንካሪውም አንደኛ ነው በኢትዮጵያ ተፈላጊ ነው
በማህቀር ተደራጅቶ ካልሆነ ዋጋችሁ ለገበሬ አይቀመስም።
i want buy the tractor how can I contact them pls
የትራክተሩ ዋጋ ኣልተናገርም
❤
How much for one tractor?
How can I get contact with you
ዋናዉ ዋጋው ነዉ ይነገረን
ቪዲዮ ላይ አለ
120 hp wagaw sent new kehalahun eziw betngrugn
ማንኛውም የ tractor ነክ ዕቃ ሲፈልጉ ይደዉሉልን
ስልክህን አስቀምጥልኘ ላወራክ አፈልጋለሁ
ገበያዎች ትለያላችሁ
ቅድመክፍያውን ዘላቹት
ውሬ ብቻ የት ነው እድራሻችሁ
ለምንድነው ግን ቪዲዮውን ሳታዩ የማይሆን አስተያየት የምትሰጡት ? አድራሻውን ከቪዲዮ ላይ መች አጣችሁ?
ይህለባለሃብትና ለኢንቨስተርነውባልሳሳት ባቅማችን እስኪ በመጠነኛተደራጅተንም መግዛትብናሥብኳ ከሃምሳሰውበላይያሥፈልጋል በበሬየሚያርስ አርሶአደርነውኮያለን በነሡአቅም አገናዝባችሁስሩባለሙያወችቻችን በርቱአደራአደራ ጉጉቴነበረ ግን😂😂ሳንቲሟ ታጦዛለች
ለምን ትናንሽ ትራክተሮች አታሣዩንም ሁሉም ሊገዛው የሚችለው አይነት ቢሆን
Please walking trekter
ዋጋዉ ከህዝቡ አቅም ጋ አይሆንም ለባለሀብትጅ ተሸክማችሁት ዙሩ
Lenante negadewoch new enji tirf bakafa, legeberew eda.
ሚዳላይ የምታወሩት ሌላ እዛ ሲሄዱ ውሸት.

ያለወለድ የሆቴል እቃዎች
መግዛት ይቻላል