bermel Georgis ፀበል ውስጥ ሆኜ በጣም ተጨነኩ እየነዳው ያስተኛኛል ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ต.ค. 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...

ความคิดเห็น • 74

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 วันที่ผ่านมา +15

    ገጠመኝ ስማ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ወንድሜ አይዞህ የሴጣን ስራ ነዉ

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 6 วันที่ผ่านมา

      እዉነት ነዉ 💚💚💚💚💚✅✅✅

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 6 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

  • @እውነትንአትፈሯትእግዚአብ
    @እውነትንአትፈሯትእግዚአብ 7 วันที่ผ่านมา +8

    ሰመአታቱ ጊወረጊስ አባቴን ማርልኝ አቤት አገልገሎሁል ይወድሀል

    • @እውነትንአትፈሯትእግዚአብ
      @እውነትንአትፈሯትእግዚአብ 7 วันที่ผ่านมา

      ገበር ስላሴ ብላችሁ አስቡልስኝ አባቴን በመረፌ ተሰቃየብኝ

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 6 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔርአምላክያስብችው​@@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@እውነትንአትፈሯትእግዚአብእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብሳቸዉ 🤲

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 6 วันที่ผ่านมา

      ሰማሀቱ ፈጥኖ ይድረስልሺ አሜን አሜን አሜን

  • @የሺዬነኝየድግልልጅ
    @የሺዬነኝየድግልልጅ 7 วันที่ผ่านมา +24

    ቅድስ ገወርጊስ ሆይ አደራህን አተ ጠብቀኝ ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢

    • @mare7241
      @mare7241 6 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 6 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 6 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን 🤲

    • @Azie860
      @Azie860 6 วันที่ผ่านมา +1

      Amien Amien Amien

    • @AbdiLegeso
      @AbdiLegeso 6 วันที่ผ่านมา +2

      ኧሜን አሜን አሜን የጊወሪጊ ስ አምላክ ለደኽ አብቃን እስከዛ ባይገባን ም ባለንበት ማረን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 6 วันที่ผ่านมา +2

    ወየውለነብሴ:ቅዱስጎርጌስ:ለደጅህአብቃኝ

  • @kmnLkm-o7b
    @kmnLkm-o7b 6 วันที่ผ่านมา +3

    አንኳ ደስ አላቹ ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ አገሪችን ሰላም ስጥልን

  • @demekayetamre
    @demekayetamre 7 วันที่ผ่านมา +7

    ቅዱስ ገወርጊሥ አባቴ ሀሣቤን ሙላልኝ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ

  • @sebleberhanu9318
    @sebleberhanu9318 6 วันที่ผ่านมา +3

    አምላከ ቅዱስ ጌወርጌስ ለቤትህ
    ለደጅህ እብቃኝ ከነቤተሰቦቸ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 6 วันที่ผ่านมา +1

    እዉነት ነዉ እግዚአብሔር የሚአዉቀዉ ጉድ አለን ይቅር ይበን አሜን አሜን አሜን

  • @uaesS-s5t
    @uaesS-s5t วันที่ผ่านมา

    አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ መልካም ፈቃዱ ሁኖ እኛንም ደጁን ለመርገጥ ያብቃን ደጁን መርገጠ እራሱ መታደል ነው

  • @Erena-23
    @Erena-23 7 วันที่ผ่านมา +3

    Kdus giorgis ftune redigt abatie. ❤❤❤

  • @AbebeMesfin-n9y
    @AbebeMesfin-n9y 6 วันที่ผ่านมา +1

    የእግዚአብሔር ሠማዕት ቅዱስ ጊወርጊስ የኔ አባት ፍቀድልኝ ለቦታህ አብቃኝ

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 6 วันที่ผ่านมา

      አሜን😢

  • @SaraSara-du4nl
    @SaraSara-du4nl 6 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ አሚልኽየ ቅድስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጂህ አብቅኝ አሜን❤❤❤❤

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 7 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 6 วันที่ผ่านมา

    አምላከ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን 🙏🙏💖💖

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰህ እመ ፍቅር ድግል ማርያም ምስጋና ይድረስሽ ቅዱሳን ሳማእታት እግዚአብሔር በከበራችሁ መጣን ክብር ምስጋና ይድራሰችሁ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማለጁነትህ እበክህን ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃን ❤አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሳማልን

  • @titibogale
    @titibogale 3 วันที่ผ่านมา

    ሰማእቱ ቁዱሰ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅክ አብቃን🙏🙏🙏!!!....

  • @Titi-ol7tu
    @Titi-ol7tu 6 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኛም ስደተኞች ደጅህን እንድንረግጥ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ በሉን በፀሎት አስቡን😢😢

  • @SebleLiyew
    @SebleLiyew 6 วันที่ผ่านมา +3

    ቅዱሥ ጊወርጊሥ እናቴእመቤቴ በሥደትጠብቀሽ ጤናችንን ሠተሽን ለቤትህ እድታበቃን ❤❤🎉🎉

    • @AbdiLegeso
      @AbdiLegeso 6 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን ለደጃቺው አብቁን ማሩን ይቅሪታን ከአምላካቺው ለምኑልን አማልድን ብዙ የሚያስጨንቅ ነገሪ አለብን በባእድ ሀገሪ ስን ኖሪየጊወሪ ጊስ አምላክ ይቅሪ በለን ማረን ይቅሪይበለን

  • @CoolMIME885
    @CoolMIME885 6 วันที่ผ่านมา +1

    Semeatu degemegne nafekegne❤❤❤

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 6 วันที่ผ่านมา

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ ያብቃን

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 7 วันที่ผ่านมา +2

    ❤በርቱልን❤❤

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 6 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia 🇪🇹 yemtnoru bezih gize ejig edlegnoch nachu ❤❤❤❤
    Enem Ende Egzabher fikad metche bayew bitmek kalebign fetena bifeta des yilegnal ❤ asbugn yetewahido lijoch

    • @GebreTsadik-d8z
      @GebreTsadik-d8z 2 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃሽ
      እኔም ስፖንሰር ፈልጌ አጣሁ እና የብር ችግር አጋጠመኝ

  • @Aragsh
    @Aragsh 6 วันที่ผ่านมา +3

    እሽ እኔም ለጎድኞቸ ሽር አርጋለው በፆሎታችሁ አስብኝ ወለተ ስማአት ብላችሁስም ክርስትናዬን ዴብሩ ላይ ጣሉሉኝ ስአት ያቃል የሆዴን

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 6 วันที่ผ่านมา +3

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሀጢቲን ይቅርበለኝ እሰከቤተሰቦቼ ለደጂህ አብቃኝ እኒን ቆሻሻ ልጅህን ይቅርበለኝ

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤😅አይዞህ እንኳን ማረህ ፀልይ ደሞገጠመኝ ስማ ተመስገን😅

    • @Jared-ln21
      @Jared-ln21 5 วันที่ผ่านมา

      የምን ገጠመኝ?

  • @GsHhe-u8y
    @GsHhe-u8y 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤አልልልልልልል አሜን አሜንአሜንንንን

  • @SenaitYohennes
    @SenaitYohennes 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @ngsti277
    @ngsti277 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማኣቱየ የነገርኩህን ኣደራ❤❤❤❤

  • @Sara-uw8ri
    @Sara-uw8ri 7 วันที่ผ่านมา +1

    Eleleelelelelelelelleleelel enkuan beselam metachulen

  • @GezaeShden
    @GezaeShden 7 วันที่ผ่านมา +2

    Sematu kudusi gyorgisi abate averaging ledejik addressed ena feweseh end ehit wendmohe lemisikirinet abkahe aderahin😢😢😢😢

  • @SenaitYohennes
    @SenaitYohennes 6 วันที่ผ่านมา +3

    የቅዱስ ጊዮርግስ አምላክ ይመስገን አሜን እኔ አቅም የለኝም እና መርዳት የምትችሉ እባካቹ እርዱኙ ዜሮ ዘጠኝ ሐምሳ ሰዎሰት አስራ ስድስት አርባ ስምንት አርባ አንድ ስለ ቅዱስ ጊዮርግስ ብላቹ እርዱኝ

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 2 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ😢

  • @TahiuKares
    @TahiuKares 6 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢

  • @yhguyt
    @yhguyt 6 วันที่ผ่านมา +2

    እባካችሁ፡ወገኖቼ፡በተክልዬ፡ለሀገሬ፡ሀሳቤን፡አሳክቼ፡እንድገባና፡ሰማእቱ፡ደጁን፡ለመርገጥ፡ያበቃን፡ዘንድ፡በፀሎታችሁ፡አስቡን።

    • @GebreTsadik-d8z
      @GebreTsadik-d8z 2 วันที่ผ่านมา

      ተክልዬ ለደጁ ያብቃሽ አይዞሽ ፀልይ
      እኔም ትንሽ ብር አጥሮኝ መሄድ አልቻልኩም እባክሽ ከቻልሽ ለበረከት መሄጃ ስፖሰር ፈልጌ ነው ለመፈወስ ጓጓሁ

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 6 วันที่ผ่านมา +2

    በሚቀጥለው ወር መቼ ይሆን የምትሄዱት

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 6 วันที่ผ่านมา

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @yordanosrezene6466
    @yordanosrezene6466 6 วันที่ผ่านมา

    Kudus giyorgis abate aderahn ante tebken ledjihm abkan

  • @TigstNurlign
    @TigstNurlign 5 วันที่ผ่านมา

    መያት ማመን ነዉ::እኒ አከባብዉ ፈዉስ ነዉ::

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 7 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍
    👍👍👍👍👍👍👍

  • @demozedemoze3615
    @demozedemoze3615 วันที่ผ่านมา

    እደኔ በጣም የጎጎ አለ በስደት ነው ያለውት እኔንም አስብኝ ወደፀበሉ የምትሄድ እህት ወንድማቸ ወለተ ተክለሃይማኖት ብላችሁ አስብኝ ደጁን እንድርግጥ

  • @addistechere5449
    @addistechere5449 7 วันที่ผ่านมา

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️😢😢😢🤲🤲🤲

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv 4 วันที่ผ่านมา

    ሰመዓቱ ምኞቴ ነው ብመጣ

  • @AbiyYohanes-pw4yr
    @AbiyYohanes-pw4yr 6 วันที่ผ่านมา

    ሁለታቹም ንግግራቹ የሆነ ዝባዝኬ ነጥብ ነጥብን የመግለፅ ችሎታ የላችሁ ከሀምሳ በፊት የሰማሁት ንግግር ይበልጣችሀል ከወደል ፋራነታቹ ስግጥናቹ ጋር ሲጨመርበት ሰግብግብነታቹ ን ገለፀብኝ

  • @asteralemayehu5951
    @asteralemayehu5951 6 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቲ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ስደት ሰለቸኝ አሁን ደግሞ አዲስ 2017 እሚገርም ምስክርነት እደምታቀርቡን በጉጉት እጠብቃለው

  • @nigistabebawmn9300
    @nigistabebawmn9300 6 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @oromtitiiintalashawaa5094
    @oromtitiiintalashawaa5094 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 7 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 5 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭🥹

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤