ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኝህ እውነተኛ አባት መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው የማይጠገቡ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ የተዋህዶ እንቁ 💚💛❤️🙏
❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር ማሀሪ እንደሆነ አይቻለሁ አርብ ቀን መሬት በሀይል ሲንቀጠቀጥ ተንበርከክኬ ጌታየ ሆይ ማረን አንች ምድር ሆይ በቅድስት ስላሴ ስም ታዘዥኝ አቁሚ አልኩ በ እምነት ወዲያዉ ፀጥ አለ እኔ ማን ነኝ ትሰማኝ ዘንድ ምህረትህ ዘላለማዊ ቅርብ ነዉ አልኩ።
Btam egziabhar qerb new
Egizehubiher malese alawe labechahe yemaleselehe.@@Tedda_Yg
@@Kidist-rn2xc😂😂😂😂😂 ብሎናችን ተፈቷል እኮ
እውነት ነው በሱ ምህረት ነው ያለነው አሁንም እሱ ይማረን 😢😢😢😢😢
@@Kidist-rn2xcእኅታለም እግዚአብሔር ፀሎትሽም ቢሰማ እንኳን እንዲ ብለሽ አታውሪ ከንቱ ውዳሴ እና መመፃደቅ እንዳይሆንብሽ እሄ ምልሽ መንቀጥቀጡ የቆመ በኔ ፀሎት ነው ብለሽ ትዕቢት እንዳያድርብሽ እኅታለም እና ያንቺ ፁሎት ብቻ ሳይሆን የሁሉም ፀሎት ሰምቶ ነው የቆመው
ወርቅ አንፈልግም የ እኛ ወርቅ ተስፋችን እንደ እርሶ ያሉት እዉነተኛ አባት ነዉ እግዚአብሔርን የሚመስሉ ልክ እንደ ዻዉሎስ
ልክ ብለዋል አባታችን። ማቅ ልንለብስ፤ ልናለቅስ ያስፈልገናል..በደላችን ብዙ ነው...እግዚአብሔር የሚዘብቱበት አይደለም። እንደዚህ እውነቱን ፍርጥ አድርጎ የሚናገር ያስፈልገናል። የሚዲያው ባለቤቶችም በርቱ፣ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
ደሰ የሚሉ አባት ቃላቸዉ እንደ ልጅ የሚጣፍጥ አይጠገቡም እግዚኣብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ የኔ አባት
ይፍቱን አባታችን በረከትዎት ይደርብን እድሜ ከጤናጋር ይስጥዎት
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😢 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን👏
❤❤❤❤
እግዚያብሄርይጠብቀንከእመቤቴጋ
🌷💚💐🙏🙏🙏🙏❤💜💚
ሰላም እንዴት አመሻችሁ እንኳን ለቅድስት ስላሴ አመታዊ በዓል አደረሳችሁ አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህ ባሉ አባቶች ምክንያት ነው ያለንው እንጂ እንደ ስራችን ቢሆንማ ብዙ ነበር ቅጣታቺን ለንስሃ እድሜ እና ፍጻሜያቺን ያማረ ይሁን አሜን አሜን አሜን
እግዜአቤህ ምሕረት ሰላም ይውርደልና ብፀለቲኩም እግዜአቤህ ምሕረት ሰላም ይውርደልና እግዜአቤህ ሆይ ምስትውዓል ሃበና አብይት ይቅር በለን እግዜአቤህ ሆይ ማርን ይቅር በለን
ቃለህይወትያሠማልን🎉እመበቴአማላጂነትሽአይለየን
❤❤❤❤🎉
ሰለእርሥወብሎይቅርይበለን
እኔ ምንም ልል አልችልም እውቀትም የለኝም ብቻ አንድ ነገር ልበልዋት እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥዋት ያገልግሎት ዘመንዋትን ይባረክልዋት 🙏
አባታችን ቃለ እይወት ያስማልን እድሜና ረጅም እድሜ ይስጥልን በረከቶት ይድረስን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን💚✝️💛✝️❤️✝️
ይፊቱኝ ኣባታችን በረከቶም ይሕደረና
ይፍቱኝ አባታችን፤ በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🙏
ያባታችን በረከታቸውና ፀሎታቸው ከመላው የኢትዬጵያ ህዝብ ጋር ይሁን።
አሜን ❤
Amen Amen Amen ❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን
አግዚኦ መሃረነ ከረስቶስ ልባችን ደንድኖ መች አንሰማለን😢😢😢😢😢😢
እባታችን ኑሩሉን እረጅም እድሜ ይሰጦት 🙏🙏🙏
ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን ። እንደርሳቸው ያለ እውነተኛ የቤተክርስቲያን አባት እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን አሜን።
አቤቱ ማረን ጌታሆይ
እንኳን❤ለቅዱሥትስላሴ💞አመታዊ ክብረ በአል❣️በሰላም አደረሠችሁ❣️💞❣️💞🌿❣️አደረሠን❣️
እንኳን አብሮ አደረሰን
ኣብየቱ የሰማይን የምድርን ፈጣሪ ወዲ ዳዊት ወዲ ህያው ኣምላክ ከይተነሳሕኩ ከይትወስደኒ ሰማእቱ ደጅካ ኣርግፀኒ 😢
😭😭😭💔🙏🙏🙏
የኔ ዉድ አባት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 😢
እግዜአቤህ ይጠብቀልን እግዜአቤህ ይመስገን እግዜአቤህ ይመስገን እግዜአቤህ ይመስገን እግዜአቤህ ፀጋኡ ይብዘሐልኩም ፁቡቃተይ እግዜአቤህ ይመስገን
እረ እግዞኦ ንበል የህ ጥሪ የተለየ ኖው እንደ ህዝበ ነነዌ ሀገር ያላቹ ከስደት ያለን አፈር ሳይቀር ለብሰን እግዝኦ ንበል እግዚአብሔር ይቅር ባይ ኖው ከለለ ንጠፍአለን😢😢😢😢
ኣሰይይይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ኣባታችን ብርካቸውን ለማሳለም ያብቃኝ በፀለታቹ ኣስቡን በስደት ያለን ልጆቻቹ ❤
ትክክል
❤❤
አባቴ ይባርኩኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ።
አቤቱ ይቅር በለን አምላኬ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርንነትክ ይሁንልን አባታችን ይፍቱኝ😢😢😢😢😢
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልኝ በእውነት በጣም ድስ ይሚሉ አባት ናቸው እንድዚ ያሉ አባቶቻችን ያብዛልኝ በእግዚአብሔር ትሰፍ አልን. እንድ ጭልም አይቅርም ውግኔ አይዞህ አብዝተን እናልቅሰ፣እንፅልይ❤❤❤❤❤❤
እንቃዕ ብሰላም መጹ አባታችን ዕድመ እና ጠና ይስተለኝ 🇪🇷❤️❤️❤️❤️
ጌታ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን ለንስሀ ሞት አብቃን ችግሩኮ ይህን ሁሉ ነገር እያየን አንመለስም ክፋት ተንኮል ምቀኝነት በውስጣችን የተሞላ
የኔ ልዩ አባት እንዴዉ እስከዛሬ ላለፉት ዘመናት ምናለ እርስዎን በአገኘንዎት ነበረ ጠፍተን አንቀርም ነበር አሁንም አባታችን ሲኖዶሱን አናግሩልን የ4ኪሎ ስላሴ ቤተክርስቲያን ላይ ከመሬት ያነጠፉትን መስቀል አስነሱልን ሲኖዶሱ ለምን ዝም እንዳሉ ይጠየቁልን ፆምና ፀሎት መታወጅ አለበት አቤቱ ማረን በቃ አለቀልን ክርስቶስ በቸርነቱ ያስበን ወገን ሆይ ነፍሳችንን እናድን ፆም ፀሎስ ስገደት እናዘዉትር አባቴ እድሜ ከጤና ይስጥዎት
አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባተችን አሜን አሜን 🤲🤲❤❤
አቤቱ ይቀር በለን እግዚአብሔር ለንሰሐ ሞት አብቃኝ መዳኒያለም ወደኖቼ ወንደሞቼ አባቶቼ እናቶቼ እሕቶቼ በፀሎት አስቡኝ ገብረ ማርያም ብላችሑ
ቁጭ አጎቴን ነዉ የሚመስሉት የእግዚአብሔ ስራ ይገርማል አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት ይጥዎት ቃለህይዎት ያስማልን
ውይይይይ አባታችን የእውነት አባት እንደሆኑ አንደበታቸው ያስታውቃል እንዲህ ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ነው የሚባለው። ዝማሬ መላእክት ያስሜልን ለዘማሪያን።
የሠማይ የምድር አምላክ እንደ ሐጣታችን ሣይሆነ እንደ ቸርነትህ ይሁንልን አምላኬ ይቅር በለን
ውይ የኔ አባት ሲዘምሩ አለቀስኩ በስላሴ ስም ምን አይነት ፀጋ ነው የኔአባት እድሜዎት ይርዘም ከጤና ጋር የኔወርቅ አባት ቃላት አጣሁልዎት
አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ 😢
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን🙏
እባክህ የኔ ልጅ - የኝህን አባት የመምህር አምደጊዮርጊስን ስልካቸውን ፃፍልኝ:: ለፀሎት ስለምፈልጋቸው ነው:: ተባረክ!
እግዚአብሔር እርስዎን ስለሰጠን ደስ ብሎናል
እግዚያብሄር ይማረን ስለእንደአይነቱ የዋህ አባቶቻችን ብሎ ይማረን ዘረኝ ነታችንን ይቅር ይበለን ሁላችንንም
ዕልልልልልልልልልልልልልልልል አሰይ ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን ረጅም አድሜ ተመኘሁላቸው ተወዳጁ ኣባታችን
የኔአባት በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ምነዉ ልባችን ደነደነ እግዚኦ ማረን ይቅር በለን 😢😢 እዉነት አባቶቻችን ምነዉ ዝም አሉ ምን ሆነዉ ነዉ ግን😢
እግዚኦ መሀርኒ ክርረቶሰ ጌታ ሆይ አቤቱ ማርን አቤቱ ይቅር በለን እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ሠጠን በምህርትህ በቸርነትህ ጠበቀን ለሁላችን
እልልልልልልልልልልልልልየኔአባት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅል❤❤❤
አልሰማ ብለን ነው ይሄ ሁሉ የመጣበን
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እንደርስወ ያለ አባት ያብዛልኝ
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪያችን መዲሃን አለም ከመቅሰፍት ከመአት ይሰዉረን
አባታችን በረከቶ ይደርብን
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይጠብቀን በእዉነት አባታችን ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መልአክት ያሳማልን
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አባታችን እረዚም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን
አቤቱማረንጌታሆይ
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ደስ ሲሉ
🙏🙏❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ አባት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
አባታችን ረጅም እድመ ከጤና ጋር ይሰጥልን 🙏 አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ ይቅር በለን🙌
የኔ አባት በእውነት በጣም ነወ የምወድዎት እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜና ጠና ይስጥልን በርከትዎትም ትደርብን አባቴ❤❤❤
የአባታችን በረከትም ይደርብን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
አባታለሜ በረከትኦ ይድረሰን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ አምላክ ኤልሻዳይ ተባረኩ እየመጣችሁ ወደንስሀ ስለምትገፍፉን ሀገራችንን በምህረት አይኑ ይመልከትልን አሜንአሜንአሜን😢
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት በረከተወት ይደረብኝ
ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ኣባቴ እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
አባታችን❤
ለአባታችን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክ ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በዚህ ዘመን እንደ እርሶ ያለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችንእንኳንም በሰላም መጡልን ውድ አባ አባታችን ❤❤❤
አባታችን እግዚአብሔር እድመና ጤና ያስረዝምልን ፈጣሪ ዝማሬ መልአክ ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን
በትክክል የተናገሩት እውነት ነው ።ሰምተን ለመዳን ያብቃን ጌታ አሜን አሜን አሜን።
እግዚአብሔር ከለመንን ቅርብ ነው።በንጹሕ ልባችን ንፀልይ በዕንባ አሜን አሜን አሜን።
አሜን አሜን አሜን
አሜን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን እንደ ኃጢአታችንን ቡዛት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይማረን እመቤታችን የአምላክ እናት አማልጅን የአባቶቻችን የፃድቃን ሰማዕታት አምላክ ሰለ ነሱ ሲል ይማረን ።
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
የኔ ሚስኪን አባት በእውነት እግዚአብሔር ለፍጥረቱ አዛኝ ነው እርሶን ላከልን የአባቶቻችን አባት ይክበር ይመስገን አሜን 🤲🤲🤲😢💒💒💒 በጣም በድለናል ወንጀለኞች ነን ያልሰራነው ስራም የለ አቤቱ ስለቸርነትህ ብዛት በደለኞች ልጆችህን ማረን 🤲🤲🤲💒💒💒😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እመቤቴ ይህን ክፉ ዘመን አሸጋግሪኝ ከነ ቤተሰቦቸ አሚን
መምህራችን በረከትዎ በሁላችን ላይ ይደር! ቃለህይወት ያሰማልን!!!
ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን በረከታቸው ይድረሰን ኣባታችን ወደሀገራቸውም ወደ ትግራይ ሂደው ትንሽ ብያስተምሩልን ጥሩነበር ኣባታችን. እግዚአብሔር በምህረቱ ይጠብቀን ቅዱሳን ረዲአታቸውን ኣይለየን
ዝማሬ መላአክ ያሰማልን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒እገዛብሄር አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን እየሆነብን ያለዉንም በምህረቱ በቸርነቱ ይቅር ይበለን😢😢😢
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን አባየ አድበተ እርቱ በጣም ደስ የሚሉ የማይጠገቡ አባታችን ናቸው በጉጉት ባላለቀ ብየነው እምሰማቸው ወንድማችን ም ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን ሰምተው ምህላ ታውጆ በምህረቱ ይቅር ይበልን ይምረን ዘንድ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን፫ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅዋት አሜን ። እውነት ነው የተናገሩት መስቀል እየረገጡ መስቀሉን እንወዳለን እናከብራለን ማለት በፈጣሪ ላይ ማሾፍ ነውና እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ። በይበልጥ የሚያመው ደሞ በእኛ አባቶች መሆኑነው ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ። አፍራለሁ የዪዙንን መስቀል በማቃለላቸው ። ልቦና ይስጣቸው
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዉትያሠማልን😢😢😢አምላካችን እግዚአብሔር ሆይማርን ይቅር በለን🙏🙏🙏
በጣምደስየሚሉአባትናቸውቃለሂወትያሰማልኝአባቴ
አባታችን በረከቶ ይድረሰን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ከመጣ መቅሰፍት ይጠብቀን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን አባታችን
እንደዉ ብሰማቸዉ ብሰማቸዉ የማይጠገቡ አባት🙏🥰
እልልል አሜን እልል ቃለህወት ያሰማልን መንገስተሰማይ ያወርስልን
ወንድሜ አላዬ እንዴት ነህ ሰላም ነህ ደስ የሚሉ አባት ናቸው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ፈጣሪ ምህረቱን እንዲሰጠን መፀለይ ይኖርብናል።ሰላም አለዬ አንድ መልዕክት ፅፌልህ ነበረ አብርሀም እባላለሁ እባክህን ተባበረኝ።
አባታችን በረከትዎ ይደርብን
አቤቱጌታ ሆይ ማረን
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አገራችን ስላማን ይመልስልን እኛንም በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን 🙏🙏🙏
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦት በረከቶ ይደርብን ቃል የለኝም እግዚያብሔር ይቅር ይበለን ይማረን
አባቴ እድሚና ጤና መድሐኒአለም ያድለዎት ለኛ ትልቅ ስጦታችን ነዎት አዉነተኛ አባት
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🙏
የኔ አባት በረከቶ ይደርብን በእድሜ በጤና ይጠብቆት
የኔ አባት ደስ ሲሉ ለመስቀሉ ያላቸው ክብር ከነመሐረሙ ጥምጣማቸው ደስ ሲል እንደርስዎ ዓይነት እምነትና በዓሉን የጠበቀ ካህን ማግኘት ከባድ ነው፡፡ አጉል ሰለጠንን ብለው የመነኩሴ ቆብ የሚያረጉ ቄሶች ስጠላቸው
አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን የአባቶቻችን አምላክ መድኃኒአለም የተመሰገነ ይሁን አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ እህቶቻችን ይመልስልን እውነት ነው አባታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያረቃልን
አባታችን በፀሎተዎ ይማረን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤ እሚወደዱ አባት❤
ሰላም አላዬ በምታዘጋጃቸው ፕሮግራሞች በጣም አስተማሪዎች ናቸው።እኔ አብርሀም እባላለሁ የሶስት ልጆች አባት ነኝ ስራ ከፈታሁ ሁለት አመት ይሆናል ።ችግሬ የሚፈታው በርሜል ስለሆነ እባክህን ተባበረኝ።

አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዉት
ያሠማልን😢😢😢
አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ
ማርን ይቅር በለን🙏🙏🙏