ክርስቲያናዊ የሆነ ጾም ለመጾም ስለጾም ማወቅ ግድ ይለናል - Sile tsome

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #new #Like #Subscribe
    👉 ጾም ምንድን ነው?
    👉 ጾምን ማን ጀመረው ?
    👉 ጾም በብሉይ እና ሐዲስ ኪዳን ?
    👉 ጾም እስከ ስንት ሰዓት ነው ?
    👉 ጾምን እንዴት እንጹም ?
    👉 ስለ ጾም ለመናፍቃን የተሰጠ ምላሽ !
    ክፍል አንድ
    ክፍል ሁለት ነገ ይጠብቁን

ความคิดเห็น • 26

  • @መኑከመአምላክ
    @መኑከመአምላክ 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ፀጋውን ያብዛላችሁ👏👏👏👏♥

  • @user-zr7il7po7k
    @user-zr7il7po7k 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ድስ ትምህርት❤

  • @adeniasesye661
    @adeniasesye661 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ዪሠማልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን ፫🤲👏👏👏🌺🌺🌸🌼🌼🌺

  • @SamsungAS-qf7rh
    @SamsungAS-qf7rh 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመንን ያባርክልህ መምህር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zediyoutube7810
    @zediyoutube7810 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ስለ ፆም እፈልገዉ ነበር መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-zw6kf4qr5e
    @user-zw6kf4qr5e 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር❤

  • @asmamaw3349
    @asmamaw3349 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በእውነት በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ያስተማሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @user-mb9ns7hv4g
    @user-mb9ns7hv4g 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @HappyEagle-xo4bh
    @HappyEagle-xo4bh 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @bezateshale1231
    @bezateshale1231 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @helu.b2330
    @helu.b2330 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክልን🙏🙏

  • @ساره-ط9ع
    @ساره-ط9ع 6 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xt2kz3il5c
    @user-xt2kz3il5c ปีที่แล้ว

    ቃል ህይውት ያሰማልን

  • @user-dq5ev9up1q
    @user-dq5ev9up1q 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @user-fm2en1fz9h
    @user-fm2en1fz9h 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንሁን ይባርክልን

  • @beletechbeletech7892
    @beletechbeletech7892 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @emebetmabre255
    @emebetmabre255 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ፣ህይወት ያሠማል

  • @user-fm2en1fz9h
    @user-fm2en1fz9h 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ ሳላውቅ ነው ሙዝና ቡርትካን እጠቀማለሁ አሲር እየሠራሁ ደማነሥ ስላለብኝ

  • @betelhemchala2145
    @betelhemchala2145 6 หลายเดือนก่อน

    aras mestom albat esk mhirafun laklgn sle tsom ymyawra ekrta

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን አንድ ጥያቄ አለኝ ፊረፊሬ አይበላም ከተበለ እኛ በስው ሀገር ያለነው በቡዘት የምነገኛው ፊርፍሬው ነው

    • @zimaredawittube
      @zimaredawittube  3 ปีที่แล้ว +2

      አስቸጋሪ በሆነበት አጋጣሚ ከጥሉላት ምግብ ጹሙ ይህ ማለት ግን ፍራፍሬም ቢሆን አብዝቶ መመገብ አግባብ አይደለም

  • @yaredbirhanu7056
    @yaredbirhanu7056 ปีที่แล้ว +1

    እራት መብላት ያለብን ስንት ሳአት ላይ ነዉ?

  • @sagaetsega5143
    @sagaetsega5143 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክልን