ለምን እንፆማለን? በትንሹ 6 ጥቅሞች || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 175

  • @hwatii
    @hwatii 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖💖💖💖 amen amen amen amen 💖 amen 💖💖 amen amen amen 💖 amen

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 2 ปีที่แล้ว +2

    እንቁ መምሕራችን ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @psalm91Amen
    @psalm91Amen 2 ปีที่แล้ว +16

    ሰሃሊለነ ቅድስት። ጾማችን ዳይት እንዳይሆን ልባችንም መንፈሳችንም አብሮ እንዲጾም እግዚአብሔር ይርዳን። እመቤታችን ጾማችንን፣ ጸሎታችንን፣ስግደታችንን ወደልጅሽ አሳርጊልን፤ የወገኖቻችንን ሰቆቃ አሳስቢልን። ጌታችን ክርስቶስ ሆይ አንተም በማያልቅ ምህረትህ እና ቸርነትህ ተቀበልልን። አሜን

  • @ወለተሥላሴ-ሐ7ፈ
    @ወለተሥላሴ-ሐ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +10

    ዉዱና እንቁ መምሕራችን ቃለህይዎት ያሰማልን🤲✝️⛪🙏💐

  • @user-sol321
    @user-sol321 2 ปีที่แล้ว +29

    መምህሬ እንኳን ደህና መጡልን ፣ እንወድዎታለን ፣ የእኔ ልዩ መምህር ።

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ

  • @mahelet21
    @mahelet21 2 ปีที่แล้ว +22

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለ ደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን 🙏

    • @sitaabahiru1024
      @sitaabahiru1024 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @mulumekonnen5684
      @mulumekonnen5684 2 ปีที่แล้ว

      እንኳ አብሮ አደረስን🙏

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን🙏🙏🙏💚💒💚የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏💚💒💚

  • @dawit6731
    @dawit6731 2 ปีที่แล้ว +2

    thanksthanks❤❤❤💒💒💒❤❤❤❤💖💖💖💖😘😘🙏🙏🙏

  • @dawitekidane6099
    @dawitekidane6099 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን አባታችን

  • @aishakhaliefa1302
    @aishakhaliefa1302 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @MeseretBest
    @MeseretBest ปีที่แล้ว

    ምህር ቃልህይ ወት ያሰማልን እግዚአብር በእደሜ በጢነ የበቆይልን💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ብሥሪየድግልልጅ
    @ብሥሪየድግልልጅ 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን❤

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @heldanashimelis4918
    @heldanashimelis4918 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይዎትን ያሰሜልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ መ/ራችን፡ አባታችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እንኳን፡ ለደብረ፡ ታቦር፡ ዋዜማ፡ አደረሶት፤፤ አደረሰን፤፤፤

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 2 ปีที่แล้ว

    ሊቅ/ መምህር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 2 ปีที่แล้ว

    Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn amen amen amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲♥️♥️♥️🙇🙇🙇

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን!!!

  • @tsegaanday2089
    @tsegaanday2089 2 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጣቹ እግዚኣብሔር በጸሎት ኣስቡኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @qaws7708
    @qaws7708 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይለት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቺሁን ይባርክልን

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ዶር ዘበነ - እድሜ ሰጥቶኝ ፈጣሪ ይህን ትምህርት ለመስማት ስላበቃኝ ታላቅ ምሥጋና አደርሳለሁ:: መምህር ቃለህይወት ያሰማልን:: አሜን🙏❤️ አሜን🙏❤️ አሜን 🙏❤️

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 2 ปีที่แล้ว +1

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን አበታችን

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወቱን ያሰማልን መምህራችን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @nihaltabor6854
    @nihaltabor6854 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴነ-ጐ1ጘ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴነ-ጐ1ጘ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ፣ህይወት፣ያስማልን፣ምመህር

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ይሰማልን

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አምን ቃለ ህይወት ይሰማአልን አባታችን

  • @mdadi127
    @mdadi127 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን👏

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @የወይንሐረግየክርስቶስእስ
    @የወይንሐረግየክርስቶስእስ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማሌን መምህር

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም የሚያስተምር ትምህርት ነው

  • @bamlak154
    @bamlak154 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!

  • @adibez236
    @adibez236 2 ปีที่แล้ว +2

    ማስታወሻ
    ላይክ በማድረግ ሌሎች እንዲማሩበት እናድርግ።

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen ameeen Ameeen

  • @mebrath6589
    @mebrath6589 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen kalehywetyasemaln memhrachn

  • @KidstKidst-l6c
    @KidstKidst-l6c ปีที่แล้ว

    የኛ እቁ አባት ቃለሒወት ያሠማልን❤❤❤

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @memeaiby3177
    @memeaiby3177 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!!!!!!

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @lulahenriksson5083
    @lulahenriksson5083 2 ปีที่แล้ว +1

    Enqan aderesewt abate yefetuege 🙏❤️

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Weda Mahmera

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ሠላም መጣህ ቃለህይወት ያሠማልን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እንኳን አደረሳችሁ አደረስን እግዚአብሔር ይመስገን ለዘላለም አሜን🙏

  • @meharitzeru7182
    @meharitzeru7182 2 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwot yasemalin enku ye embrhan lij

  • @tgsttgst5707
    @tgsttgst5707 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛሎት መምህሬ

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @irukdubale2549
    @irukdubale2549 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት፡ያሰማልን፡፡

  • @tigistnagaasa8466
    @tigistnagaasa8466 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏

  • @fekertiteni538
    @fekertiteni538 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አደረሳችሁ ለደብረ ታቦረ በአል
    እንኳን ሰላም መጡ መምህር 🙏🙏🙏❤አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ይሰማልን 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @mesiyemariyamlij646
    @mesiyemariyamlij646 2 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋውን ያብዛልን እንቁ መምህራችን✝️🙏🙏🙏

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማዎ የኛ እንቁ አባት !

  • @qaws7708
    @qaws7708 2 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ደህና አጡ አባታቺን

  • @ediedi542
    @ediedi542 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen amen kale hiwet yasemaln

  • @berkahana8481
    @berkahana8481 2 ปีที่แล้ว

    ሜምህረችን እንኳን በሰላም መጡል እማምላክ እድሜና ጤና ትስጥልን ቀር ዘመንዎ ሁሉ የተባረከ ይሁንልዎ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ5ሰ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ5ሰ 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታቻን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @napimebratu71
    @napimebratu71 2 ปีที่แล้ว +1

    Wedu memhrachin egziyabher ytebkeh yabertah legna lehatiyategnochm tselyilen ebakeh🙏

  • @شايتياحمد
    @شايتياحمد 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም..መምህር ቃለ..ህይውት..ያሠማልን

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🙏🙏 kaleyoten yasemalen memerachen betam Des yelal ❤️❤️❤️⛪🇪🇹

  • @Robloxgirl-390
    @Robloxgirl-390 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ቃል እየተነገረ እባካችሁ አትንሾካሾኩ።

  • @user-sol321
    @user-sol321 2 ปีที่แล้ว +12

    መምህር ሊያነቡትም ላያነቡትም ይችሉ ይሆናል ፣ የእርስዎ ትምህርት እጅግ ልቤ ውስጥ ይገባል ፣ ምንም እንኳ ባልተገብረውም ቅሉ ፣ በተለይ " አንተ ሰነፍ ኦርቶዶክስ እየሰማኸኝ ነው" ፣ እያሉ የገሰፁት ትምህርት እጅግ ልብ ይነካል ፣ እምነቴን አጠንክሮታል ፣ መናፍቃንን እንድንቃቸው አድርገውኛል ፣ ለዚህ ትውልድ እያስፈራሩ ካልገሰፁት የሚድን አይነት አይደለም ፣ ይበርቱ መምህር ፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። አሜን

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 2 ปีที่แล้ว

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna amen amen amen

  • @nebiyatnathan390
    @nebiyatnathan390 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም አከብርዎታለሁ። እወዶታለሁ።ፈጣሪ ይጠብቅዎት።

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እግዚአብሄር ይስጥልን ....

  • @dahabdahab3264
    @dahabdahab3264 2 ปีที่แล้ว +2

    Kalat atahu ye menafk mechawocha honge ye ersewun timihirt sisema idadis ifeteralehu kale hiwot yasemaln yageligilot zemeniwon yarzimelin amen amen amen

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ 😘🤲🏽

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹 EgziAbiher yimesigen 🌹🌹🌹

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏 Amen Amen Amen

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንኳን በሰላም መጡልን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 2 ปีที่แล้ว

    Amen Kelhiwoten yisemalen memeher 🤲🤲Egziabher edemin yedelelen 💕🤲

  • @ቅዱስጊዮርጊስአባቴ-ኰ7ሸ
    @ቅዱስጊዮርጊስአባቴ-ኰ7ሸ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዬጵያ ሰላምን ያውርድልን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว

    🙏 EnikuAn Abiro Aderesen 🙏

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Memeher egezhaber yekeberelen

  • @lulahenriksson5083
    @lulahenriksson5083 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher yemesgen 🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ዉዴ መህምራችን ፀጋዉን ያብዝልን

  • @ameenaameena4364
    @ameenaameena4364 2 ปีที่แล้ว

    Amen.amen.amen.🤲🤲🤲🙏🙏

  • @abrshgetaneh6720
    @abrshgetaneh6720 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በአገልግሎት ይጠብቅልን አሰበ መምህራንን በረከተ መምህራንን ያድልልን ይቅርታ አድርግልኝና መምህር የህፃናት ድምፅ ግን ትንሽ ይረብሻል ድምፅሁን አንአንዴ ይሸፍነዋል ቢሆንም ግን ህፃናትን ወደቤቴ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው ብሏልና እየመላለስን ቀስ ብለን መስማት መቻል ያለብን ይሆናል መምህራችን ክብር ይስጥልን
    እንኳን ለደብረ ታቦር ወይም የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮት ለተገለጠበት ለቡሄ በዓል አደረሰሁ አደረሰን

  • @mimi7324
    @mimi7324 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @mahletgulilat7511
    @mahletgulilat7511 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen !!! Abetu be mehretu yegobgnen !!!

  • @Henoka369
    @Henoka369 2 ปีที่แล้ว +1

    AmanAmanAman AmanAmanAman AmanAmanAman

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen abatachen memhrachn Egziabher yitebkelen 🙏🙏🙏

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍሬህይወትይልማ
    @ፍሬህይወትይልማ 2 ปีที่แล้ว

    amen amen amen memehirachin kale hiyiwetin yasemalen tsgawen yabizalen erijim edimena tanan yisetilen

  • @eyarusnadew2485
    @eyarusnadew2485 2 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN BE EWINET QALE HIWOTIN YASEMALI😊😊💞💞👍👍

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @yezbalemgetnet9523
    @yezbalemgetnet9523 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንኳን አደረሳቾሁ❤🙏

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ቃለ ህይውት ያስማልን ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድልልን 🙏❤💒

  • @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
    @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @sinidugudeta2017
    @sinidugudeta2017 2 ปีที่แล้ว

    Kale hywet yasemalin Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💕💕💕

    • @kibeneshdegafie3658
      @kibeneshdegafie3658 2 ปีที่แล้ว

      መምህር፣ የእመቤታችንን ፆመ ፍልሰታ በሰላም አስጨርሶን ሁላችንንም ለእመቤታችን ኪዳነ ምህረት በአል እንኳን አደረሰን። ሁል ጊዜ ልረዳው ያልቻልኩት ብዙ መምህራንም ግልጽ አድርገው ሲያስተምሩት ያላጋጠመኝ፤ ሱራፌልና ኬሩቤልን ፤ አርባአቱ እንስሳት እና ሃያ አራቱን ካህናተሰማያትን በተመለከተ የተብራራ ትምህርት ቢሰጡን?

  • @ድንግልማርያምእናቴ
    @ድንግልማርያምእናቴ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ውድ መምህራችን🙏🏽🙏🏽🙏🏽