የ ዳጊ ሾው ድርጊት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 72

  • @nadi8082
    @nadi8082 ปีที่แล้ว +6

    This is why I like ac you don't blindly judge people on your social media platforms lots of love and respect bro❤❤

  • @user-Weynua
    @user-Weynua ปีที่แล้ว +5

    እኔ ሳኡዲ እራሱ ተሰርቂያለሁ ኢትዮ ስገባማ እንኳን ስልኬ ኩላሊቴንም ያሰጋኛል😁😁😁

  • @azitabxe3380
    @azitabxe3380 ปีที่แล้ว +4

    እኔ እራሱ አጎና ተስርቄ እስታዲየም ጋር ነው
    የነቃውት😂😂

  • @ethopa
    @ethopa ปีที่แล้ว +17

    ዳጊ የአዲስ አበባን ወጣት ላንቃ እያለች ኢሉምናቲ ተግባር እያስፈፀመች ፎቶ እያነሳች ለባለስልጣን ትልካለች አረስንቱ ይወራ

    • @firtunaasmelash2578
      @firtunaasmelash2578 ปีที่แล้ว +2

      She’s 666

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB ปีที่แล้ว +3

      elle est 666/she is 666/በጣም አውቀናታል እድሜ ለአብይ ይልማ/ሣድስ ሚዲያ።

  • @kaleabgeneme
    @kaleabgeneme ปีที่แล้ว +3

    Zebiba❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ ปีที่แล้ว +3

    እኔሥ እንኩዋን ልሠረቅ ሞባይልም አልነበረኝም ሥደት ሥወጣ ነው ሥልክ ጋ የተዋወቅነው

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 ปีที่แล้ว +6

    ከፈጣሪህ እግዚአብሔር ዓምላክ ጋር ነው የሚያጣሉህ። "እራስህን" ብቻ እመን፣ ያሰብከውንም ሆነ የምትፈልጉውን ነገር ሁሉ ማግኘት ትችላለህ እያሉ። Law of attraction..... መዳን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f ปีที่แล้ว

      መዳን በእግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @Rich-e9f
    @Rich-e9f ปีที่แล้ว +11

    እኔ ወደ 5 ጊዜ ተሰርቄያለው አሁን እድሜ ላረብ አገር ገላገለኝ😂😂😂

    • @unkn5033
      @unkn5033 ปีที่แล้ว +1

      ምናለ ስድስተኛውንም ስልክ እንደመሰናበቻ ሰተሽን ተላቅሰን ተቃቅፈን ተመሰጋግነን ተመራርቀን ብትሄጂ?🤔

    • @Rich-e9f
      @Rich-e9f ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅ተይ ባክሽ እሺ አትዪማ 😂😂ባክሽ እነ እራሱ ያለ ስልክ መጥቼ እዚ ነው የገዛውት

    • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
      @ዘይነብ-ቘ1ቸ ปีที่แล้ว +1

      ለኮመት ማድመቂያ መሆን አለበት 😂😂😂

    • @unkn5033
      @unkn5033 ปีที่แล้ว +1

      @@Rich-e9f በይ እንግዲህ ስትመለሺ ደህና ስልክ ይዘሽ ነይ የስልኩ ዋጋ ተሽጦ የኔንም ህይወት የሚለውጥ ይሁን አደራ 🙏🥰

    • @Rich-e9f
      @Rich-e9f ปีที่แล้ว

      @@ዘይነብ-ቘ1ቸ አረ ለኮሜንት አይደለም ማሪያምን ከምሬ ነው

  • @SaraSara-nw4nh
    @SaraSara-nw4nh ปีที่แล้ว +6

    እኔም ተስርቂለሁ ለእረፍት ሀገር ገብቸ ቤተክርስቲያን ውስጥ ነው የወስዱብኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሊላቦታ ቢሆን እደነግጥ ነበር ለእኔ አላለውም ብየ ዝምአልኩ

  • @tootaskitchen7158
    @tootaskitchen7158 ปีที่แล้ว +6

    ኦኔ ታክሲውስጥ ነው ካጠገቤየተቀመጠው ሰውወስዶብኝ ሲወርድ ወይኔብዬ ልጯህስል ሞባዬሌን በመስኮቱ አምጥቶሰጠኝ😂😂😂😂

    • @world12384
      @world12384 ปีที่แล้ว

      ይሄ ደስ ይላል😊

  • @metasebyahabtamumentrie7636
    @metasebyahabtamumentrie7636 ปีที่แล้ว +1

    I don't understand what is the problem?

  • @teacherTariku
    @teacherTariku ปีที่แล้ว +1

    Fools ... she can make 5,000,000 Birr= $50,000 which is a two-hour work Broker fee for her line of work in the USA ...

  • @suleymanabde
    @suleymanabde ปีที่แล้ว +2

    አሚን

  • @zeinabamohamed2872
    @zeinabamohamed2872 ปีที่แล้ว +1

    Betam Gobezi asitamari nachew

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi ปีที่แล้ว +2

    Hulem le erft hager bet sehede selken endeteserku new betely yemaresaw taxi selfe lay honene selken serko wedeyaw sedewel anseto selfu selaldersegne hejalehu atefelgugne belo yesakew sake hulem joroye lay kertoale😢😢 yete nehe ebaki lela neger mesmat alchalkum 😢

  • @hargeweyenmengeshamamo1043
    @hargeweyenmengeshamamo1043 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሁለቴ ተሰርቃለው አዱን ግን አስመለስኩ እሱም ስልኬ ነበር አደኛው ስምት ብር መታወቃ 😂😂

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว +3

    👍👍👍👍❤🖐❤

  • @ayukiyakiya7306
    @ayukiyakiya7306 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እኔ ግን አላውቅ 😊

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው ተመሰገን እኔ ተሰሪቄ አለውቅም🙋

  • @EdenMergiya
    @EdenMergiya 8 หลายเดือนก่อน

    ከቤቴ ውስጥ ነው የተሰረኩት ማንም አልነበረም ኪቺን ገብቼ ስወጣ ለጓደኛየ ልደውል ስፈልግ የለም ወጥቼ ስልክ ለምኜ ስደውል ጥሪ አይቀበልም ባለቤቴ ማታ ከስራ ሲመጣ እሪ ብየ አለቀስኩ ለምን አትለኝም እቺን ስልክ ከጣልሽ ሁለተኛ አልገዛም ስላለኝ ብሶት😂😂😂😂😂😂

  • @imusanyiikush806
    @imusanyiikush806 ปีที่แล้ว +2

    Inem sot (3) silk adisa Ababaa😢

  • @robatubehd23
    @robatubehd23 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ሁለት ጊዜ ተሰርቂያለው😂

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic ปีที่แล้ว

    10:32 this’s jealous 😂😂😂

  • @leoreaction30
    @leoreaction30 ปีที่แล้ว +1

    Ac vlog ere seralen eski

  • @mariegazbite3439
    @mariegazbite3439 ปีที่แล้ว +2

    ሆወታችንን እየደፋው ነው ምን ይቀይራል

  • @shgitu
    @shgitu ปีที่แล้ว +1

    ena selke yewsdewo sewoye yellow tishert nebr yadergwo ena esu meslogn ye butik ashangulit akifalhu ; gen lebego nw fetari yetshale liyalglh sel nw

  • @hamdiyamaryam3213
    @hamdiyamaryam3213 ปีที่แล้ว +1

    Silken kenema farmacy wust andu madanit shachu kelebagar tesmamto azerefegn lij tamobign tawakibe naber ena bet sigebanewu yawakut be aynsinegagaru neber

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    ፓል ነው ያቀፍኩት ያልከው ልጅ በሳቅ ነው የገደልከኝ😂😂😂😂 በሰው ሀገር መሀል እስፍልት ላይ እብድ ነው የመሰልኳቸው የሚያየኝ ሰው 😂😂😂😂😂😂😂🙆🙆

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +5

    አረ ኡኡኡኡኡኡ ንቁ ይቺ ዳጊ የምትባል እርኮስ መንገድ እየሄደችነው ወጣቶች ንቁ

  • @temesgentariku587
    @temesgentariku587 ปีที่แล้ว +3

    Daggy show, siltena kemejemerwa befit sintna sint company balebet nat, turinafawochin atsmu, bezih seat Ethiopia yalat tiru neger enezih sewoch nachew, kepolotica yetseda genbi hasab lesewoch yakerbalu

    • @sarcasm1169
      @sarcasm1169 ปีที่แล้ว

      ይሄን ለማነበብ መሞከር ፈተና ነው
      አንደኛውን በአማረኛ ፃፋ

    • @مسرات9999
      @مسرات9999 ปีที่แล้ว +2

      Lik nesh yehene sele zeregnet berechu noro jegena yeluwachew neber yaw habesha nekew kaltehut
      Chgir nw 😂😂mendery hula eko nat metentataw

    • @ethio4421
      @ethio4421 ปีที่แล้ว +2

      Tikikil nesh

  • @BilalYusuf-n6m
    @BilalYusuf-n6m ปีที่แล้ว +1

    Era lash

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 ปีที่แล้ว +4

    አይ ሀበሻ ሞባይል ተሰርቆ ይገለፍጣል ግራ የገባው ህዝብ.

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f ปีที่แล้ว

      ምን ያርጉት 😂

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 ปีที่แล้ว

      @@user-rr1ld8dy1f መሳቅ መፍትሄ የሆናል እንዴ ተባብሮ ሌባን መቅጣት ሲቻል.

    • @world12384
      @world12384 ปีที่แล้ว

      የኑሮው ችግር ነው የሌባ መነሻው

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 ปีที่แล้ว

      @@world12384 የኢትዮጵያ ህዝብ 120 ሚሊየን ነው ከዚህ ህዝብ ውስጥ የሚሰርቀው ሶስት ሺህ አይሞላም የኑሮ ችግር ቢሆን ኖሮ 120 ሚሊየን ሌባ ይሆን ነበር አንተንም ጨምሮ ነገር ግን ሰርቶ የሚበላ ህዝብ ነው ሌባ አንተ እንደምትለው የኑሮ ችግር ሆኖበት ሳይሆን የእጅ አመልና ሚቀጣው ስላጣ ነው እንጅ ሌባ ሚሰርቀው ለሱ የሚሆን ስራ አጥቶ አይደለም. ።

    • @world12384
      @world12384 ปีที่แล้ว

      የራሴን ድርሻ እወጣለሁ ሲሰርቅ ካገኘው

  • @tegeset-ik1oz
    @tegeset-ik1oz ปีที่แล้ว

    እኔ ደሞ እራሴና ስልኬም ሰርቁኝ እራቆቴ ቀርሁ

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว

    ወጣቱ ዳጊ ሾዎ እያልህ አትጃጃል የያዝከውን ገንዘብ ታጣለህ

  • @fetahmede991
    @fetahmede991 ปีที่แล้ว +1

    Bertemilos dehna neh yemetadun tarik wede pole keyerekew

  • @tayechgmeskel9087
    @tayechgmeskel9087 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የሚገርመኝ መሰረቀኝ ሳውቅ ደውልሉኝ ብዬ ሳስደውል ሌባው ምን ቢል ጥሩ ነው።ዛሬ ስልኩን የያዝኩት እኔ ባለቤቷ ነኝ እቤት ስገባ ደውልላት አላለም ።ከመስረቁ በላይ ነው።የተናደድኩት መቼም አልረሳውም።

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 ปีที่แล้ว

    ምቀኛ ነሽ ዱቄታም የሰው ደስታ የማያስደስታው ሴጣን ብቻ ነው

  • @menbigenana9675
    @menbigenana9675 ปีที่แล้ว +2

    እኔ 3 ጊዜ ተሰርቄአለሁ

  • @wubtiyazaniliji5869
    @wubtiyazaniliji5869 ปีที่แล้ว +1

    Er enem taserkalam qeyase weye axalbe 😂😂😂😂😂😂😂

  • @SamryMohammed-ym4sz
    @SamryMohammed-ym4sz ปีที่แล้ว

    ኧረ ይድፍሽ ምን አይነት ምላሰ ጥቁር ነሽ አች ማነሽ መደሪ

  • @marcelasmengistu3900
    @marcelasmengistu3900 ปีที่แล้ว +1

    Weduch abertatun esty

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว

    የዳጊ ሥብሥብ ሽውዳ ነው ተጠንቀቁ

  • @MercyMahi-r1k
    @MercyMahi-r1k ปีที่แล้ว +1

    9 giza

  • @getachewterefe1545
    @getachewterefe1545 ปีที่แล้ว +1

    Ac wondagered neh meselegn lemut

  • @belaneayele8827
    @belaneayele8827 ปีที่แล้ว +1

    8gize beleay teserkeyalew

  • @Newflower17
    @Newflower17 ปีที่แล้ว +1

    15 gize belay teserkeyalew

    • @fkr3814
      @fkr3814 ปีที่แล้ว

      😮😮😮😮

    • @Rich-e9f
      @Rich-e9f ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂Yebase Alena Agerhn Atlikek Ale Yagere Sew😅

  • @وحسنمحمدعلي
    @وحسنمحمدعلي ปีที่แล้ว +1

    ووووو