የአጃና የጤፍ እንጀራ በመጥበሻ / Teff & Oat Injera / teff injera/ injera/ Ethiopian food

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 267

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว +7

    👋‼️እርሾ የተጠቀምኩት የጤፍ ነው እና የአጃውን
    ዱቄት ከመጨመራችሁ በፊት ከጤፉ ሊጥ እርሾ አስቀምጡ ለሚቀለው እርሾ 🙏🏾

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 2 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ። ዛሬ ነው ያየሁት እሞክረዋለሁ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว +5

    ለምለምዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ. ጎራ በይ እህቴ👍😘

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋው በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን አንቺም ብቅ በይ ውዴ👌💓👍🙏

    • @corinamuckenauer4161
      @corinamuckenauer4161 2 หลายเดือนก่อน

      Eu sunt din Romania si sunt interesata de ingera , eu fermentez cereale di pseudocereale de un an , dar nu am facut pina acum din ovaz. As dori daca puteti sa faceti un Video in germana , (,eu locuiesc in Austria ) Nu totdeauna imi reusesti acest fel de piine , Piinea aceasta din Video ati amestecat - o cu Teff ? Ati adaugat si alte cereale.Eu nu inteleg limba dumneavoastra ,dar dac aratati in Video punga de faina din care o faceti , inteleg .Ati facut numai cu maia sau ati adaugat si drojdie. Daca nu nu puteti scrie in germana , puteti s scrieti in engleza. .Doresc reteta .Va multumec anticipat

  • @lulitayalew5833
    @lulitayalew5833 2 ปีที่แล้ว +1

    እሕቴ በጣም ባለሟያ ነሽ በርች።

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ እንጀራ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው ወይንዬ ብርክ በይልኝ 🥰🥰

  • @tegegnebelay8322
    @tegegnebelay8322 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አይናማ እንጀራ ። አጃ እንደሚጨመር አላውቅም ነበር ።በርቺ

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    Watching

  • @elleni9354
    @elleni9354 3 ปีที่แล้ว +2

    Definitely I like it

  • @likeatube4355
    @likeatube4355 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አርፊ ነው ያሳየሺን እህት እናመሰግናለን 👍

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉዋዉ ለምለምዬ በጣም በጣም ነው የሚያምረው እጂሽ ይባረክ ሼር👍🙏😍💕

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ 🥰🥰

  • @successtube9723
    @successtube9723 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ የጤፍ እንጀራ ነው ወድጄዋለሁ በርቺ👏👏👌

  • @aziebh660
    @aziebh660 3 ปีที่แล้ว

    ብጣዕሚ ጹቡቅ አንጀራ ተባረኺ

  • @asteryehdego1577
    @asteryehdego1577 2 ปีที่แล้ว +1

    Beautifull gobez nesh tebareki

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ለምለምዬ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ እህቴ በርቺ🥰👍👍👌❤️

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ቀለምዬ

  • @bezinayoutubechannelbybeza2591
    @bezinayoutubechannelbybeza2591 3 ปีที่แล้ว

    I watch twice yum 😋👍

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያምር እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ ለምለምዬ👍👍♥️♥️👌 መጥበሻው ደስ ሲል

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +2

    ለምለምዬእጅሽ ይባረክ ብያለሁ በጣም ጤናማ የሚያምር እንጀራ ነዉ አዲስ ነገር ነዉ ለኔ ተባረኪልኝ በርቺልኝ

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ እህቴ

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ👌👌👍👍🥰

  • @user-xc9ou5nz3i
    @user-xc9ou5nz3i 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔም እንዳንች ነው ምጋግረው ጎበዝ በትክክል አያችውት ምንም አልጨመረችም ክለብ ሶዳ እሚጨምሩ አሉ ( ካርቦኔትድ ውሀ )እስኪ ምንም ሳጨምሩ እንደኔ እና እንደዚች ባለሙያ ጋግሩ እህሉ 1 ነው ሴቱ 10 ነው ይባላል የኔ ሬሲፒ ነው እምትጠቀሚው አድናቂሽ ነኝ !ሰብስክራይብ አድርጉዋት ሸር አድርጉዋት ብዙ ሰወች እንጀራ መጋገር ይቸገራሉ እኔ ዩ ቲውብ የለኝም ግን ልክ የስዋ ማለት የኔ ነው እኔ ሌላም ሌላም እህል ጨምራለው አዘገጃጀቱ ግን አንድ አይነት ነው ተባረኪ ❤️👍

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      ኢትዬ አመሰግናለው የኔ እህት በዚህ ቻናል ላይ ብዙ ጥሩ ጥሩ ጠቃሚ ምግቦችን ይዤ እቀርባለሁ ሁሌ ቼክ አድርጊ 💕💕🥰🥰

  • @meloseaschalew3769
    @meloseaschalew3769 3 ปีที่แล้ว

    this is very good it is fantastic!!!!

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ በርቺልኝ የኔ ዉድ

  • @tenagnelemma952
    @tenagnelemma952 3 ปีที่แล้ว +2

    በበጣም በጣም ያምራል ቆንጆ I can try ተባረኪ

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ እህት ጥያቄ ካለሽ አሳውቂኝ 💕

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ እኔም አጃ እጠቀማለሁ በጣም ያለሰልሰዋል በርቺልኝ

  • @sabahaile5446
    @sabahaile5446 ปีที่แล้ว

    Wow, Ehetay Betam Gobez Neshe
    Egziabehare Abezeto Yebarekesh

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ለምለምዬ እንዴት ያምራል !!አይኑ እራሱ ልዩ ነው ብራቫ👍🙏❤

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው በርቺ!

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ መልካም አትጥፊ 🙏🏾🙏🏾

  • @AbebaCombo
    @AbebaCombo ปีที่แล้ว

    በጣም የተዋጣለት እንጀራ ነው 🖐የእንጀራ ነገር አይነገር ነው ❤❤👌

  • @naturalhairchallenge476
    @naturalhairchallenge476 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላ አደኛ ነው

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 3 ปีที่แล้ว +2

    ስላም በጣም አርፍ ነው አጅ ይብርክ ሺር ላይክ

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪ 💕💕

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 3 ปีที่แล้ว +1

    Love it it looks good

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      Thank u so much for watching. Stay safe 💕💕

  • @senaittselehin3773
    @senaittselehin3773 ปีที่แล้ว

    Wow so good

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍና ቆንጆ እንጀራ ነው አጃው ደሞ በደንብ ያለሰልሰዋል ተባረኪ❤👌

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ጀሪዬ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው። እሞክረዋለሁ
    ግን እኛ መስቀል ጤፍ አናገኝም።ቆንጆ ነው
    ይባላል በሌላ ጤፍ እሞክረዋለሁ።ተባረኪ
    ጎበዝ በርቺ 🙏

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว +1

      ሞክሪው የኔ እህት በጣም ቆንጆ ነው

  • @elleni9354
    @elleni9354 3 ปีที่แล้ว

    Wow ቆንጆ እንጀራ ነዉ

  • @marthaschoices
    @marthaschoices 7 หลายเดือนก่อน

    Betam des yelale, I will try this. Thank you dear

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ለምለምዬ እንዴት እንደሚአምር ተባረኪልኝ በጣም ቆንጆ

  • @speedgary523
    @speedgary523 3 ปีที่แล้ว +1

    wow i love it. I followed ur method and it works out for me thank u easy mix.

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      Thank u so much for trusting me. Have a nice day

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว +1

    ለምለምዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ👌🏽😍

  • @cookingwithmeron725
    @cookingwithmeron725 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much for sharing your recipe

  • @selamYilkal
    @selamYilkal 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing lemyee definitely i ll try it

  • @lidyaaschalew7552
    @lidyaaschalew7552 3 ปีที่แล้ว

    I love it thank you

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว

    Siyamir. I will try your way. I never tried injera with oats. Thank you for sharing !

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤brava,thank you,good for diabetics.Teff with oat.❤❤

  • @yordia7732
    @yordia7732 3 ปีที่แล้ว +2

    Konjo Enjera!!! Thank you 😊 for sharing!!!!❤

  • @tirhashaile2114
    @tirhashaile2114 2 ปีที่แล้ว

    Wonderful

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 ปีที่แล้ว +3

    Looks so good Lemlemyae , baking Injera is my weakness. Thank you for sharing🙏🏾

  • @tsigeredatafese3672
    @tsigeredatafese3672 3 ปีที่แล้ว +2

    That's a great job!!

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ፅግዬ መልካም ምሽት አትጥፊ🥰🥰🙏🏾🙏🏾

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว +1

    watching!

  • @tsigedengil5307
    @tsigedengil5307 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ የእኔ ቆንጆ ስታስረጂ በደንብ ነዉ ቆንጆ እንጀራ ነዉ እንሞክረዋለን

  • @Ms-bg8qm
    @Ms-bg8qm 3 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል አይኑ ያገርቤት እንጀራ ይመስላል

  • @Timmy-x9h
    @Timmy-x9h 3 ปีที่แล้ว

    Great job sis

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      Thank u so much for watching sis. Stay blessed and be safe. Please let me know if u have any questions. See u soon 💕💕

  • @widadhassen1264
    @widadhassen1264 3 ปีที่แล้ว

    Thank you very much I tried it is very nice!!

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      Thank u so much my dear. I am glad u like it . Have a blessed day 🥰

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ መስቀል ጤፍ በጣም ጥሩ ነው እኔ ያለሁበት ሀገር እንጀራ በጣም ከባድ ነው ትንሽ ያስቸግራል ጤፉ ነው መሰለኝ

  • @abdullahciise80
    @abdullahciise80 3 ปีที่แล้ว

    Thanks for ethiopian injera 👌👌👌

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      Thank u for ur time 🙏🏾

  • @yoditaraya6241
    @yoditaraya6241 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ጋቡዝ አምላክህ ይባርክሽ መትበሻው ከየትነው የተገዛው

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว +1

    በደብ አይተነዋል በጤም ቆንጆ ነው ያጃ እንጀራ እኔብቻ ምጋግር መስሎኝ ነበር😂ሼር🥰🙏

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው እህቴ

  • @HassetViews
    @HassetViews 3 ปีที่แล้ว

    Konjo healthy enjera Lemlemeye, ejesh yebarek❤

  • @nimoomar2265
    @nimoomar2265 3 ปีที่แล้ว +1

    It so nice sis

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      Thank I so much for ur support 🥰

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
    ዱቄቱን ፈልጌ ማግኘት አልቻልኩም

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว +1

      ስላም እህቴ የአጃ ዱቄት ካጣሽ በገብስም ቆንጆ ነው ሞክሪው ቆንጆ ነው መልካም ቀን 🤗😘😘

  • @mastaweshatolosa2768
    @mastaweshatolosa2768 11 หลายเดือนก่อน

    It's best

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 ปีที่แล้ว

    እኔም በመጥበሻ ነው እምጋግረው እሄን እሞክረዋለው. በጣም ቆንጆ ነው🙏🏻

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว +1

    Just I'm watching 👍

  • @user-yr6rz4kz7q
    @user-yr6rz4kz7q 3 ปีที่แล้ว +1

    ሲያምር እጀራው ማሻ አላህ ጤፍ አረብ ሀገር የለም

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏🏾 ጤፍ የሌለው ለመጋገር እሞክራለው 👍🏾

    • @naturalhairchallenge476
      @naturalhairchallenge476 2 ปีที่แล้ว

      ኦትሜል ዱቄቱ ካገኘሽ ትንሽ አምሰሽ ተበጥብጦ በ24 ሰጨት የሚደርስ ያለአብሲት ምርጥ እጀራ ይወጣዋል

  • @DanawetMekonen
    @DanawetMekonen 4 วันที่ผ่านมา

    Thanks pleas show us soya bean's injera i hope you will make it in some way keep going we are wating for you

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 3 ปีที่แล้ว

    Wooow betam yamral bilugn yilal😋 Tebareki ❤

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว +1

      Milenye thank u so much for watching. Stay blessed and be safe 💕

    • @milenyemane4769
      @milenyemane4769 3 ปีที่แล้ว +1

      @@EasyMixlemlem ❤

  • @abdoukarimsaho8682
    @abdoukarimsaho8682 3 ปีที่แล้ว +1

    I’d always wondered how Injera was made. No more! Amazing skills. Many thx

  • @laollamede
    @laollamede 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you, New subscriber!!

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว +1

      Thank u so much. God bless u and stay safe💕

  • @tifsihethailemariam2490
    @tifsihethailemariam2490 3 ปีที่แล้ว +1

    I really want to try your method for enjera making. I wanted to know how you make the ersho for your enjera recipe. Thank you so much. 🙏🏽

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      Try this method sis and if u have any questions let me know I am happy to help 💕
      th-cam.com/video/wJ0ZniQeHUU/w-d-xo.html

  • @abebaangecha4745
    @abebaangecha4745 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sister

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      Abe bye thank u so much for watching 😘😘

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 3 ปีที่แล้ว +1

    New Friend watching thank you 🥰

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว

    ለምለምዬ እውነት ነው የአጃ ድቄን በጣም ልዬ እንጅራ ነው የሚወጣም ልስላሴው እራሱ ልዬ ነው ቆንጆ አድርገሽ ነው አዘጋጀሽው እጅሽ ይባርክ

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እህቴ

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 3 ปีที่แล้ว +1

    Congrats Lemlem. Aynama enjera new, never tried oat, I will try it.

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      Thank u dear

    • @user-xc9ou5nz3i
      @user-xc9ou5nz3i 3 ปีที่แล้ว

      Ots flour is great for backing enjura when you added with other’s flour ots is to make soft the enjura

  • @ey7295
    @ey7295 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam yemamer enjera new 👍👍👍
    Megageriyaw yet endemigeza betenegregne des yelegnal

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      I bought it 5 years ago. amazon has Similar one with without the lid but u can buy the lid separate.
      www.amazon.com/Geoffrey-Zakarian-Non-Stick-Purpose-Titanium-Infused/dp/B08DZZ71B3#

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      Thank u for watching. Let me know if u have any more question.

  • @elizashow3014
    @elizashow3014 3 ปีที่แล้ว

    Enjeraw seyayut yastawekal 👌 aynu seyamer tadelesh konjo enjera wetolshal💗

  • @frehiwotlikyelleh7654
    @frehiwotlikyelleh7654 3 ปีที่แล้ว +2

    thank you sis

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much for watching and ur support💕💕

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว +2

    Congratulations!!!!

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      Thank u lilye with out you guys I want be hear today 😘😘🥰🥰

  • @nasirbashir3711
    @nasirbashir3711 2 ปีที่แล้ว

    Hi lovely, Mashallah very nice ingera. I’m from Australia I was wondering where can I get the Maskal Teff from.

  • @eritreanorthodoxtewahdohay5518
    @eritreanorthodoxtewahdohay5518 3 ปีที่แล้ว

    Yamral 👌🤝🌺

  • @shmiras5156
    @shmiras5156 2 ปีที่แล้ว +1

    help! I'm currently making injera. I intend for this to be 3 day process. I intended to put the absit in after 48 hours and cook it the following day, but I accidentally but it in the first 24 hours. does that mean I must cook it tomorrow? Or can the injera sit with the absit 48 hours?

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 ปีที่แล้ว

    Wub yehone injera siyamr Ijsh yibarek byalehu

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    Congrats 🎊🎉 Watching👍😍

  • @ruthbaltina2594
    @ruthbaltina2594 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል እሞክረዋለው እኔም thank you for sharing wude

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እህቴ 💕💕

  • @genetsida8336
    @genetsida8336 3 ปีที่แล้ว +1

    Bravissima Buonissimo

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ በጣም ያምራል ጎራ በይ ከቻልሽ

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 7 หลายเดือนก่อน

    Thank u 🙏

  • @bezinayoutubechannelbybeza2591
    @bezinayoutubechannelbybeza2591 3 ปีที่แล้ว

    Wow looks yum thank you sharing 🙏 ቤተሰብሽ ሆኛለሁ አንችም ብቅ በይ✌️

  • @helens3677
    @helens3677 3 ปีที่แล้ว +1

    Excellent ehetachin. I just subscribed. Do you use yeast in the starter ?

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว +1

      Thank u so much Helenye for ur time 🙏🏾
      Yes I used yeast please ask me if u have any more questions. Stay safe 💕💕

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 2 หลายเดือนก่อน

    ምጣዱን ወይም መጥበሻውን ከምነው የገዛሽው እህቴ እጅሽ ይባረክ

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว

    በጣምቆንጆ ብሉ ኝ በሉኝ ይላል ኦኔ ጋ ም ጎራ በይ

  • @lidyamesfun229
    @lidyamesfun229 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @houluselam7678
    @houluselam7678 2 ปีที่แล้ว +1

    የት አገር፡ ነው የሞት ኖረው፡ ጅግሩ፡ ሁሉም፡ አገር፡ አንድ፡ አይነት፡ አይገኝም

  • @user-by4rw3id7w
    @user-by4rw3id7w หลายเดือนก่อน

    • @user-by4rw3id7w
      @user-by4rw3id7w หลายเดือนก่อน

      እጀረአለሸወይ

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 3 ปีที่แล้ว

    Betame harife New aja selmewde emokerewalhu enamesgenale yene mebte balemoya neshe

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የኔ እህት መልካም ቀን አትጥፊ🙏🏾

  • @yodittsegay1036
    @yodittsegay1036 3 ปีที่แล้ว +1

    You are so good 😊 thanks

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      Thank u so much Yorditye. Have a blessed day. Hope I will see u again 🥰🥰

    • @yodittsegay1036
      @yodittsegay1036 3 ปีที่แล้ว

      I just subscribed thank you so much

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      @@yodittsegay1036 thank u yoditye 🙏🏾

  • @themanecareactor1512
    @themanecareactor1512 3 ปีที่แล้ว

    How many hours did the injera ferment before you did absit? Very beautiful injera 😍

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      Three days (72 hours) thank u for watching let me know if u have anymore questions.

  • @tsigedengil5307
    @tsigedengil5307 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ነዉ ግን ዱቄት ለምን ይሰፈራል እሱን ነዉ ያቃተኝ አገራችን አፍሶ ማቡካት ለምጄ ተቸገርኩ ሌላዉ አጃዉን ቤት መፍጨት አይቻልም ወይ?

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว

      መፍጨት ትችያለሽ እህቴ 🙏🏾

  • @elizabethhabte7339
    @elizabethhabte7339 ปีที่แล้ว

    Where did you buy your pan

  • @naturalhairchallenge476
    @naturalhairchallenge476 2 ปีที่แล้ว +1

    ዩኬ ውስጥ ነው ምትኖሪው ኦትሜሉን የት አገኘሽው

  • @alemtewlda3813
    @alemtewlda3813 2 ปีที่แล้ว +1

    በታም ኮኦንጆ አንጀራ ኩክሩ ድቅየት የት ይግናአል ንግሪን አሮፓ ነን ምነሮው

  • @user-ui2fc4vn1e
    @user-ui2fc4vn1e 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር ምነው ምጣድ በላኩልሽ ተባረኪ እሞክረዋለሁ🙏🏽ውጤቱን እነግርሻለሁ

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ