This shouldn't be a homework for Ethiopians only, we Africans should work hard on this kid, trust me he will wave the Ethiopian flag high even African flag as well, God bless Africa... from ur Eritrean 🇪🇷 brother!
Amazing and blessing for Ethiopia having a child like william. Yes it's time we Ethiopians and Africans to support him for his dream be reality and we all be proud having a good seed a son came from Ethiopian mother. God bless the family and the channel having them on line. Eshetu go on and be blessed.
Wow William what a Hero, God has selected you to represent Ethiopia and Afrika. we should be proud of your effort. The rest God will 100% provide his way. Don't worry you will make it. Believe in your dreams.
Ethiopia is waiting her son to wave her flag 🇪🇹in F1 Abudhabi & all over the world our next Lewis Hamilton is born in Ethiopia today , we all Africa is proud of you William I wish you all the best your dream come true 🙏🏾
Amen even you don't win saying this it make my heart melt I wish him good luck William he deserve to reach his dream to F1 his mom & dad they secrficae a lot our turn to be in his side william see you in F1 👆🏾
This is the most emotional show in my life. As an Ethiopian, the depth of mother and son love, the emotion, the passion of country Ethiopia and continent Africa love, the best effort of mom ... I just couldn't stop shading a tear through out this show . I'm very glad to be Eshetu's number one fan and I'm really lucky to watch this historical show. This passionate boy, this emotional intellectually gifted mom are making a story. Every story is not the same. This wins with unlimited love variation. This is the kind of moment makes me to be a billionaire. I could be a part of this incredible story just by joining them financially supporting. God bless you son, God bless you mom. This is the meaning of life. This is why we live. This is the passion, unlimited love, patriot and the most believers in God. This is also the most time makes me think, why I'm not an influencer. I'd be a part of this amazing phenomenal.
You are right I wish , i am millionaire to supporting him a dream come true ,seeing his Mom in tears make me how mother & father go so far to sacrifice everything they have to their son this our turn to make William dream come true lets do it my people 🇪🇹
@@afronautentertainment4297 yes let’s do it , this our responsibility now our sister her husband they did what they can ! he is our son now Ethiopia is so proud of you we are so lucky & honored to have you William your dream will come true soon let’s go to F1 or F2
የምን ድራማነው እያልኩ ስንት ቀን አልፌው ነበር ይገርማል ዛሬ ግን ደፍሬ ለምንድነው የማላየው ብዬ በጥሞና አየሁት ሆድ ያንቦጫቡጫል እግዚአብሔር ይርዳን .
አይገርምም እኔም ልክ እንደዛው ስንቴ አልፌው ዛሬ ከፈትኩት
Yigermal enem endeza neber...
አሁን እያየሁት ነው መጨረሻው አጓጓኝ
እኔም ዝም ብየ ሳልፈው ነበር አሁን አየሁት ገረመኝ አምላከ ቅዱሳን ይርዳቸው
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
የምር ምን አይነት ደስታ እንደተሰማኝ ክርስቶስ ምስክሬነው ይሄልጅ አፍሪካን ብሎም ኢትዮጵያ ን ያስጠራል ዋው ፣በምን አባቴ ልርዳው እሼ ምርጥ ወንድሜ
ኢትዮጲያዊት እናት ይህን የመሰለ ልጅ ስሙ በአለም የተጠራ ኢትዮጲያዊ ስለወለደችልን ኩራት ይሰማናል ❤️❤️❤️ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
💚💛❤️
ድንግል ማርያም ትርዳህ የኔ አባት😥 የምትችሉ ሰዎች እባካችኹ አግዙት
ጀግና እናት ነሽ አይዞሽ ይህን ልጅ እኮ ያስጀመረዉ እግዛአቤሔር ነዉ አትፍሪ ይሆናአል
ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ሰው ስእል ይዞ እንዴት ያሸንፍል ጌታን ይዞ ማን ተሸንፏል አስተውሉ ማን በሞተው ማን ይሞገሳል አይናችሁን ግለጡ ጌታ ሊመጣ በደጂ ነው ጌታ የሞተው ለሃይማኖት አይደለም ለህይወት ነው ህዝቤ እባክህ ንቃእየሱስ ያድናል ይታደጋል!!!
እሱ ጥሩ ትወዳዳሪ ከሆነ፣ ስፖንሰር እንዴት አላገኘም ጥሩ ውጤት የሚያስመዘግብ ተፎካካሪ እኔ እስከማቀው ድረስ ስፖንሰር ያደርጋል
@@AA-jj6gj nnlko
@@AA-jj6gjችም የድንግል ስም ሲጠራ ያማችዋል እውቀት በማጣት የጠፍችውስ እናንተ እኛ እኮ ከላይ ወዶ ንፅህነዋን መርጦ ከአጥያት የፀዳች ስለሆነች የመረጣትን የአምላክን እናት እኮ ነው የመረጥነው ወይም የምንወደው ። ሰይጣን ደስ አይለውም ድንግል ስትጠራ ስለዚህ ምንም ማድረግ አይቻልም ስትቃጠሉ ትኖራላችው። ለነገሩ እናንተ እዩ ጩፋ በካራቴ የሚለችውን እየሰማችው ጠፍታችዋል😂
@A.A ደነዝ መናፍቅ ድሮም ዳቢሎስ የእናታችን የድንግል ማርያም ስም ሲጠራ ገደል ይገባል የጠቀስከው የመፅሐፍ ቅዱስን ጥቅስ ላንተው ጥሩ ምሳሌ ነው።
የዚህ ወንድማችንን ህልም ለመሳካት ምክንያት እንሆን ዘንድ እጃችንን ወደ ኪሳችን እንላከው። እግዚአብሔር ህልማችን ሁሉ የሚሳካበትን መንገድ ይላክልን። አሜን
ለኢትዮጵያ ይወዳደር ኢትዮጵያዎያን ተባብረው ይከፍሉለታል እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም ጀግና እናት ነሽ❤❤
Liju zegentu filendnew ayidel lmn kez sposanser ayiflgm
benatu habesha new
@@israeltamiru3148 atwo yehuenal mideya yewetult
Ekkkkk😂
@@messeretassefa-buechler9476 malt😂😂😂
❤🎉ምርጥ ጀግና እናት በርቺ እመብርሀን ሁሌም ከፊቱ ቀድማ ትጠብቅልሽ
የኔ እናት የኔ እባ ይፍሰስ በጣም ደነገጥኩኝ የሼ የሁሉም እናትም እባትም የተከፍን እባ አባሽ የእውነት ዛሬም እኔም ባገኘህ አድናቆቴን ብገለጽልክ ........ መድሀኒያለም እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን እንወድሃለን 😘😘😘😘
ደስ የሚል ታሪክ ክብርና ምስጋና ጌታን:-ለወለደች ለድንግል ማርያም ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ 'መድሀኒያለም' ይርዳው::💚💛❤️🙏
አላህ ያግዝህ የኔ ቆንጆ ህልምህን አላህ ያሳካልህ መረዳት የምትችሉ ሰዎች የየ አቅማችንን እናድርግ እና ታሪክ እንስራ የዚህ ልጅ ህልም ቢሳካ ደስታው ስኬቱ ለኛም ነው ደጋግ ኢትዮጵያዊ ን እንረዳው💚💛❤
የኔ❤❤
እንደዛሬ ሚሊየነር መሆን የመኝቼ አላውቅም ለዚህ ልጅ ሙሉ ወጭውን ለመሸፈን በመመኘት ፈጣሪየን ለመንኩት እሱ ምንም አይሳነውም እና ፈጣሪ ያሳካለት ብየ ተመኘው🙏አሼ አንተ ሁሌም ትለያለህ እናመሰግናለን
❤❤❤
ሀሀሀሀሀሀ
እኔም ለፈጣሪይ ልገሪው ለሱየሚሳነውየለምእኮ
የሚገርምና ደስ የሚል ታሪክ ነው እናት እንደዚህ ነው ልጇን ለመስደሰት ዋጋ የሚትከፍለው 😢❤
እናት ለዘላላም ትኑር ❤💯🙏
ሰለም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹💯🙏
❤❤❤❤ yhewunte leb ye minka nwo egzyabahre yherda
🤩💞
@@gurfa2658 ❤🙏
@@titiyababe9490 ❤🙏
Amen amen amen
WoW, እንዲህም አይነት ታሪክ አለ! እንኳን አየናችሁ: ሰማናችሁ! እሸቱ የኛ እንቁ: የነዚህን ጀግኖች ታሪክ ስላጋራኸን እናመሰግናለን! እግዚአብሔር በጎ ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ይጠብቅ 🇪🇹🙏
እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
በጣም ተመስጨ ነበር ያዳመጥሁት እመብርሀን ህልምህን ታሳካልህ የኔየአባት ደስተኛሁነህ እደምናይህ ከፈጣሪ በታች እሽየ በኩል ይረዳል ብየ ተስፋ አለኝ የኔናት አይዞሸ እሽየ ኑርልን
በእየሱስ ስም በሰላም የተመኘዉን እንዲጨርስ የሚሰጡ እጆች ፈጣሪ ያዘጋጅልህ የስጥህ መልካም ድል
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን
አሜን🙏🙏🙏🙏
AMEN
አሜን አሜን አሜን
አሜን
🙏🙏🙏🙏amen
ዋውውው ሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረልህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
እኔም ምኞቴ ነው። እግዚያብሔር ህልምህን አሳክቶልህ ያሳየን።
በጣም ደስ የሚልና አንባ ምአመጣ ታሪክ ነው አመሰግናለሁ ወንድሜ አንደ አሱ ነበረ የመጀመርአው የ አፍሪካ ተወላጅ (የጅማ ) በ sicilia Italy highland cross country Rally 3x አንደኛ 6x ሁለተኛ በ መቶ የሚቆጠሩ ዋንጭአ ተሸላሚው ነበረ RIP ይሄንን ወጣት ለመርዳት ልዩ አሳቦች ስላለኝ ተባበረኝ ጠብ የሚል ውሃ ባልዲ ይሞላል
ለ አናቱ ታላቅ ክብር አደርሳለሁ
ወገን ተነስ ኢትዮጵያዊው አፋፍ ላይ ነው
አደራ
This shouldn't be a homework for Ethiopians only, we Africans should work hard on this kid, trust me he will wave the Ethiopian flag high even African flag as well, God bless Africa... from ur Eritrean 🇪🇷 brother!
ቅብጠት ይመስላል ነገር አይደለም።በእውነት መታገዝ አለባት። በኋላ ኩራቱ ለኛም ነው እንደኢትዮጵያዊ።Good luck!!❤
አይ እናት እግዚአብሔር እርድቶሽ የልጅሽን መጨርሻ ያሳይ የኢትዮጵያ ጀግና አይዞህ የኔ ጀግና እግዚአብሔር እጅ ሰፌነው❤❤❤
እስኪ መልካም ተመኙለት የሰው ልጂ ለፍቶ መጨርሻው ውጤቱ ሲያምር ነውና መልካም ተመኙለት ፈጣሪ ይርዳው
I hope we all Ehiopan and African people can make this history🎉
Ewunet new ehetalem
እውነት ነው
በስመ አብ ተመሥጬ ሰማውት ጥንካሬ የሀገር ፍቅር ጀግንነት የእናትነት ጥፍ ፍቅር. ያየሁበት ፕሮግራም ዋው
የኔ እናት ምርጥ እንቁ ኢትዮጵያዌት እናት ፈጣሪ ልጆችሺን ይባርክ የስቡትን ያሳካላቸው❤❤❤
ህልሙን እዲሳካለት የምትመኙ በላይክ ግለፁለት
ሞት ለነጩ ድቃላ ከሸርሙጣ አበሻ ጥቁር ሴት ለተወለደው😂🤣🤣
አደራ እናቴ ድንግል ወላዲተ አምላክ እመ አምላክ እመ እግዚአብሔር ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከጌታዬ ከመዳህኒቴ ከእየሱስ ክርስቶስ ድልን እንዲቀናጅ ለምኝልን አሜን
ስያሳዝን የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳክ እመብርሃን እጇን ትዘርጋልክ እሷ አታሳፍርክም ትረዳካለች🙏🙏 እሼ እረጅም ዕድሜ ይስጥክ🙏
ጀግና ጀግና እናት ነሽ ጀግና ወልደሻል ህልሙ ተሳክቶ በደስታ ለማየት ያብቃን እግዛብሄር ይጠብቅህ ወንድማችን ያሰብክበት ደርሰክ ለማየት ያብቃን God bless u & ur mom & እሼአችን ክበርልን 🙏🙏🙏‼‼‼💚💛❤
የእናት እባ ሲፈስ ያማል ፈጣሪ የልጅሽን ደስታ የምታይ ያድርግሽ እማ 💔😭😭😭
አሜን
Amen
አሜን፣እናተ❤️❤️😭😭😭
Amen
አሚን ቀላል ልብ ትነካለች ይህንን ያህል
ልብ የሚነካ ነገር ነው ጠንካራ እናትና አባት ሐይማኖተኛ ሆኖ ጎበዝ ልጅ ችሎታና አንደበት የሠጠው እርግጠኛ ነኝ ሁሉም ተሟልቶለት የፎርሙላ1አሸናፈ ይሆናል ለእሼ ትልቅ ክብር እና ምስጋና ይገባሃል
የእኔ እናት እኔንም በጣም አስለቀስሽኝ ምርጥ ጀግና ልጅ ነው ያለሽ ሀገራችንን እሚያኮራ ምርጥ ስነምግባር ያለው እሼ በርታልን በዚም አዲስ ታሪክ ካንተ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይርዳህ።
Ohh God😭😭i can't stop crying 😭አንድ ነገር አምናለሁ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር ምንም የለምና ይሳካል፣ኩራታችንም ትሆናለህ🤲
በፀሎት አስቡት
እግዚአብሔር ያውቃል ስለሁሉም ነገር
አዎ "ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል "ይሳካለታል ይሳካለት Wow
Me to I can't stop crying.
Exactly yhonal
We all Ethiopian is proud of you William go ahead forever we are with you .....
ብዙም ኮሜንት ኮምቼ አላዉቅም
ግን ይነዚህ ታሪክ
በጣም ገረመኝ ገና በልጅነቱ ጀምረዉ ስታገሉ ቆይተዉ አሁን መጨረሻ ላይ እማ ተስፋ እንዳይቁርጥ ምርጥ ኢትዮጵያን ከጎናቸዉ መሆን ግድ ይላል እሼ ምርጥ ልጅ በርታ
ባለቤትህንም ሁለት ታድርግልህ ድንግል ማርያም❤
አንድነ፡ምጫራሽይ፡አንድዝህ፡ነው፡የህንው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
He will not give up he wrote it in twitter he ask God to guide him the one he trust will do miracle God he will make his dream come true
Amazing and blessing for Ethiopia having a child like william. Yes it's time we Ethiopians and Africans to support him for his dream be reality and we all be proud having a good seed a son came from Ethiopian mother. God bless the family and the channel having them on line. Eshetu go on and be blessed.
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያግዘው በጣም ቀላል ነው እኛ ከተጋገዝን አንድ ዶላር ማለተሰ ነው ለያዳዳችን እናት ሁሌም ልዮ ናት ለልጇ እረጂም እድሜ ለናቶች❤
እግዛብሄር ያስጀመረዉን እንደሚጨርስ በእርግጠኝነት አምናለዉ 🇪🇹🙏
Wow she is a strong and powerful mother....God bless...you guys you going make it.
ማሻ አላህ ምን አይነት እናት ነች ጀግና የልጇን ህልም ለማሳካት ብዙ ርቀት የተጓዘች አላህ ይርዳሽ ሁሌዬም ቢሆን በዚች ምድር ላይ እንዲበልጥህ የምትፈልገው ሰው ቢኖር ልጅህ ብቻ ነው ወላጆች ልጆቻቸው ትልቅ ደረጃ እንዲደርሱ ብዙ መስዋዕትነት ይከፍላሉ አላህ ሙሉ ደስታን ይስጥልን ለወላጆች ህልማችሁም በልጆቻችሁ ተሳክቶ እዩት አሚን
ከዚ እናት ቡዙ ትምርት ዎሰርኩት እግዚአብሔር ልጅሺን ይባርክ 😭🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🥰wawuuuu ልጁዉም ጀግና ናው 💓❣️❤️እግዚአብሔር ጉልበት ይሁን 🎉🎉❤❤❤
አንተ ጀግና ነህ ከራስህና ከቤተሰብ አልፈህ ገና አገርህን ታስጠራለህ
አንተ ያሸነፍከው ገና ስትጀምር ነው!
ደሞ በዛላይ እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛ ነህ የምትደግፍህ ጀግና እናት አለችህ
እናም እኔ እርግጠኛ ነኝ ያሰብክበት ቦታ ደርሰህ ትልልቅ መድረኮች ላይ አሸንፈህ እንደምናይህ እግዚአብሔር ካንተጋራ ይሁን የኛ ጀግና ❤
ግን ከእኚህ እናት የምናየው እውነተኛ የኢትዬጲያዊ እናትነትነው ያየውት ረጅም እድሜ ይስጣቸው
ቃላት የለኝም......... እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እመብርሐን ምልጃዋን በፍጥነት ታድርግልሽ የኔ እናት
እሼ አይ ድሀ መሆኔ ምን አባቴ ላርግለት እረ ያላችሁ እርዱት ወገን
alex እንዳረከ ጌታ ይቁጠርልህ ........ እንፀልያለን የምንችለውንም እናደርጋለን
አላህ ይርዳህ አላህ ያሠብከውን ህልምህን ያሳካልህ ጀግና እናት ነሺ አላህ የልጅሽን ደሥታ ያሳይሽ
እሼ እግዚአብሄር ይርዳህ በየጊዜው የኢትዮጵያን ምፅአተ ትንሳኤ መንገድ ጠረጋ ላይ ስለመሆንህ ከድርጊቶችህ አያለሁ ምክንያቱም አንተ የምትሰራቸው ሥራዎች ሁሉ ምስክሮች ናቸው እና አንተ ከእግዚአብሔር ጋር ስላለህ የሚሳንህ ነገር የለም እና በርታ አሁንም የዚህን ታዳጊ ህልም እውን ለማድረግና ብሎም ሀገራችንን በዚህም ስፖርት አይነት በዓለም ደረጃ ለማስተዋወቅ ትልቅ እድል በመሆኑ ዛሬ ከእሼ ጎን በመቆም ሁላችንም ልንረባረብ ይገባል እላለሁ አመሰግናለሁ .
እንዴት ጠንካራ እናት ናት ! እግዚአብሔር ይርዳቹ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ልጁም ደስ ሲል ዲሲፕሊን አለው !🙏
የኔ እናት አላህ የልጅሽን ህልም አሳክቶ የደስታሽን ጫፍ ያሳይሽ እማምዬ ኡፍፍፍ የኢትዬጲያ እንባ የፈሰሰ ነው የመሰለኝ አይዞን ልጅሽ አንድ ቀን ከፍ ይላል ህልሙን ያሳካል ጠንካራነትሽን ቀጥይ ምርጥ እናት ነሽ ❤❤❤
May he succeed in his life! May Allah guides us all.
በእዉንት በጣምንዉ ደሥያልይ ሥል ድግል ማርያም ሥሞን ሥትጠሮ ፡አሁንም አይዞቹ በምናታቹ ፀኖ እግዚአብሔር ምኞታቹዉን ያሣካላቹ
እመብርሃን ያመንካት ከጎንክ ትሁን ህልምክን ታሳካልክ ነገ ሀገራችንን እንደምታስጠራ ተስፍ አለኝ ያመንካት እመቤቴ እንደምትረዳክ እርግጠኛ ነኝ ስሞን ጠርቶ ያፈረ የለም እሼ ምርጥ ሰው አምላክ ከነቤተሰቦችክ ይጠብቅክ መልካም ሰው
ዋው እትዩጵያ ሰላምሽ ይብዛ እውነት ብጣም ምርጥ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ለእትዬጵም ኩራት ነው🌹
በጣም ጎበዝ እናት ነሽ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ 🙏
እሸቱ ተባረክ🙏
ደስ ሚል ኢትዮጵያዊ እናት ጀግና ብቻ አይገልፃትም ሌላ ቃል ቢኖር ይገባሻል ለኛም መከታ ነው የአገራችን እቁ ጀግና ነው ሙሉ ኢትዮጵያዊ ከጎኑ የመቆም ግዴታ ነው የአገር ጉዳይ ነው በሎ ለጥሪ አበት በሉ እንበል፣
😢😢😢እውነት ነው የልጅን ደስታ ከማየት ሌላ የሚያስደስት ነገር ምን አለ ስቅስቅ ብዬ እያለቀስኩ ነው ያየሁት እመብርኃን ህልሙን እውን ታድርግላችው የበለጠ ደግሞ ኢትዮጵያዊነቱ ኡፉፉ ፈጣር ይርዳው እውነት ነው የልጅን ነገር ወልደህ ታየዋለህ ያለችው እኔም እጋራታለው
እመብርሀን የምትወዷት ከነ ልጇ መንገዳችሁን ሁሉ ከፍታ የልባችን መሻት ሞልቶ ህልማችን ተሳክቶ በቅርቡ ያሳየን አሜን 🙏 ሀገራችንን ኢትዮጰያን ሰላም ያርግልን 🥺
አሜን አሜን አሜን በቅንነት ደምሪኝ
@@ergochanel Amen Amen
amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
አሚን
የኔ እናት አሏህ የልጂሽን ህልም ያሣካልሽ
ይሄም በእግዚአብሔር አይን ቀላልነው ውድ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም በተቻለው አቅም ከጎኑ ቢቆም መልካም ነው ነገ ለሃገር የሚጠቅ ጀግና ነው በኢትዮጵያዊነቱ እንዲኮራ እናድርገው
የኔ እናት ያንችንም የልጅሽንም ድካም እመብርሀን ትሙላላችሁ
ሲቀጥ እሸ ታድለህ አንተ ህያዉ ሆነህ ብትኖር የኢትዮጵያ ትንሣኤ ባንተ የሚሆን ይመስለኛል እመብርሀን እንቅፋትህ ከዙሪያህ ታንሳልህ አሜን።
እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ጌታ ኢትዮጵያ የአለም ኩራት በህድሽበት ሁሉ እመቤቴ ትጨመርልህ ከዚህ ያደርሰችህ
@@bzu4394 እሽ
@@bzu4394 እሽ
😢 የአብይን መፅሐፍ ሃምሳ ሚሊዬን ዶላር የገዛችው አሽቃባጭ ምናለበት ከተቸገሩ ቢረዱና ስማቸው በስማይ ቢፃፍ ይህ ልጅ ቢረዱት
አሸ ይሄን ልጂ እንርዳው እና ያሰበው ደረጃ እስከሚደርስ ከ ጎኑ እንሁን እውነት ደስ የሚል ፋሚሊ ነው
በማርያም እርዱት እኔ ጨነቀኝኮ 😢😢😢😢😢
Weregna. Yemibela yelelachewn atredum?
@@messeretassefa-buechler9476 የሆዳም ኮሜንት የሚርባቸውኮ ብልጥግናህ እንጂ ያስራባቸው ሰርተው መብላት አላቃታቸውም ምነው ምቀኝነት ተንጫጫብሽ ሆ ልጁ ቢያልፍኮ እራባቸው ለምትያቸውም ሊረዳቸው ይችላል
@@menberedange1812 🤣🤣🤣🤣🤣🐖🦍
አንይስ፡ምች፡ነው፡ብራ፡አግንች፡ስው፡የምራድዋ😢😢😢😢😢😢😢
የኔ እናት እመ ብዙሀን እመ ብርሀን የልብሽን መሻት ትሙላልሽ ደግሞም ትሞላልሻለች የኔ ውድ እናት እምባሽ ይታበሳል😢 ልጅሽም በአለም መድረክ ላይ ኢትዮጵያን እንደሚያስጠራት ቸሩ አምላካችን ያሳካዋል ይፈጽመዋል ❤❤❤ እመ ብርሀን ውንችው ድጻሜውን እሳምሪለት
Wow William what a Hero, God has selected you to represent Ethiopia and Afrika. we should be proud of your effort. The rest God will 100% provide his way. Don't worry you will make it. Believe in your dreams.
እግዜአብሄር አለምን የፈጠረ አምላክ ያስጀመረውን እሱ በተአምሩ ያስጨርሰው በጣም ልብ የሚነካየሚያስጨንቅ ስራ ስራ ነው ከላይ ያለው ይፈፅመዋል እኛ ሰው ነን መፀለይ ይገባኛል እንደ አገሬ ልጂ♥️
ውውውውው ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ የመሰዋትውን በግ እግዚአብሔር ያዛጋጃል በርቱ
He work so hard with his family he deserv to be top just believing on god wish you all the best my brother
አላህ ህልምህን ያሳካልህ እሚግርም ታሪክ ነው❤
ለአብረአም የመሰዋቱን በግ ያዘጋጀ ጌታ ለእሱም ያዘጋጅለት አይዛቹ በእግዚአብሄር ታመኑ ንፋስም ደመናም አታዩም ባዶሸለቆግን ውሀይሞላል ይላል ቃሉላይ 🎉
እሸቱ ወንድማችን በጣም ነው የምናደንቅህ። እባክህ ለዚህ ጀግና ወጣት፣ ኝሮግራም አዘጋጅተህ ገንዘብ አሰባስብለት። ይህ ጀግና ወደፊት 100 ጊዜ እጥፍ አርጎ ይመልሳል። እድሉን አናሳካለት።እመቤታችን ትርዳህ
ወይይይይ የኔ እናት አይኗ ያለቀሰችበት 😭😭😭😭እኔን አይዞአችሁ እግዚአብሔር ይረዳናል ።
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረው ቤተሰቦቹም እድሜና ጤና ይስጣቸው በእውነት በጣም ግሩም ቤተሰብ።
Ethiopia is waiting her son to wave her flag 🇪🇹in F1 Abudhabi & all over the world our next Lewis Hamilton is born in Ethiopia today , we all Africa is proud of you William I wish you all the best your dream come true 🙏🏾
@@afronautentertainment4297Lmp my
❤
Amen
Alwaya dreaming.
Ekkkkk🤣
እይ ናት 😢እግዚእብሄር የልባችሁን ይፈፅምላችሁ🙏🏾 ታሸንፉለህ እንፀልያለን 🙏🏾😓
በጣም፡ልብን፡ይነካል!የእናትና፡ልጅ!እሽቱ፡ምርጥ ኢቶጵያዊ ነህ፡እግዚኣብሄር፡ካንተ፡ጋር ይሁን!!!
በጣም ጥሩ ነው ለኢትዮጵያ እንኳን አፍሪካ ኢሮፖውያን እንኳ ብዙ የሉም ታሾፋለሕ።
🗣️💪🏽🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾ለአገር ፡ ብቻአይደለም ኩራቱ ፡ የአፍሪካም ኩራት ፡ ነውአይዞኝ እግዚአብሔር ከእናንተ ፡ ጋር ፡ ነው እሼ እናመሰግናለንተ
ከእናቱ እኩል ነው እያለቀስኩ የሰማሁት።ለልጅ የሚከፈል መስዋዕትነትና ፍቅር❤❤ዊልያም በስምህ ሎቶሪ ቆርጫለሁ ከወጣልህ ሁሉም ለአንተ ነው አይዞህ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ይረዱሀል!እግዚአብሔር ይርዳህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ!ኪዳነምህረት ትቅደምልህ❤❤❤
የኔ እህትዋ ወላሂ እኔ እንደት እንዳዘንኩ ግን ድሀ ቢያዝን ከንፈር መምምጠጥ ሸቃላ ነኝ እንደው ግን ያላችሁ እርዱት ህልሙን አላህ ያሳካለት ሎተሪውን ደግሞ አላህ ያውጣለሁ ዱአየ ነው ታዳ ተወጣ እዳሸመጥጭው 😢
Amen even you don't win saying this it make my heart melt I wish him good luck William he deserve to reach his dream to F1 his mom & dad they secrficae a lot our turn to be in his side william see you in F1 👆🏾
እሼን የምትወዱ የት ናቹ።
እዚ ኣለን
አልጋለይ ነኝ 🛌
አለን
አለን
Class negn
ክብር ለእናቶች🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
ማሻአላህ በጣም ጀግና እናት ነሺ ብዙውን ብቻሺን ተዋተሸዋል አሁን ግን የህዝብ ልጅነው
ኢትዮጲያን እድሁም አፍሪካን የሚያሥጠራ ድቅ ሥራ ነው እውነት ቢኖረኝ ሁሉንም እከፍልለት ነበር
መልካም እድል እድገጥመው እመኛለሁ
የኔ እናት የልጅሺን ደሥታ ለማየት ያብቃሺ ያብቃን
Willem our boy we love you and we proud of you. Don't lose hope and st mariam will bless you! you gonna be Ethiopian star.
መጀመሪያ ጀግና እናት ተባረኪ ይባረኩልሽ ኪዳንዋ የጀመረችውን ትጨርስልሽ እዚህ ደርሱአል ሁሌ ትሽፍንልሽ ምን እይነት እናት እንደሆንሽ ልጅሽን በማየት ይመስክራል እይዞሽ 🙏🙏🙏
ይሔን የምታዩ ሁሉ ፈጣሪካልታሰበ አየጋ ይጠብቃችሁ አሜን በሉ😍😍😍
Amen 🥰 🙏 🥰
Amen
አሜን
አሚንንን😢
Amen❤
This is the most emotional show in my life. As an Ethiopian, the depth of mother and son love, the emotion, the passion of country Ethiopia and continent Africa love, the best effort of mom ... I just couldn't stop shading a tear through out this show . I'm very glad to be Eshetu's number one fan and I'm really lucky to watch this historical show. This passionate boy, this emotional intellectually gifted mom are making a story. Every story is not the same. This wins with unlimited love variation. This is the kind of moment makes me to be a billionaire. I could be a part of this incredible story just by joining them financially supporting. God bless you son, God bless you mom. This is the meaning of life. This is why we live. This is the passion, unlimited love, patriot and the most believers in God. This is also the most time makes me think, why I'm not an influencer. I'd be a part of this amazing phenomenal.
please don’t make me 😂
You are right I wish , i am millionaire to supporting him a dream come true ,seeing his Mom in tears make me how mother & father go so far to sacrifice everything they have to their son this our turn to make William dream come true lets do it my people 🇪🇹
God bless you 💞🙏🏾
እውነትም የኢትዮጵያ እናት ጀግና ናት ለዚህ ጀግና እናት ፍጣሪ ይርዳት እናት ሁሌም እናት ናት
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
አዞኝ የተወለደ አንጀት አይደል በርቱ እግዚአብሔር መልካም ነው
እመቤታችን የባዳ እጅ ታራራላቹሁ ❤❤❤❤ስዕለ አድህኖዉ እንዳረሳዉ አንድ ቀን ተስፋዉን ታለመልምለታለች አዞኝ
ዊልያም እግዚአብሔር ይርዳክ እመብረሀን ታሳካልክ አይዞሽ የዊልያም እናት ያመንሽው አይጥልሽም
አላህ ይርዳህ አልፈህ በደሥታእምናይህ ያድርገን አይዞሽ እማ የደሥታ እንባ ሥታነብ ለማየት ያብቃን እናት ለልጆቿ የማት ከፍለው መሠእዋት የለም
ማዘርዬ እግዚአብሔር የልጅሽን ህልም እውን ያድርግልሽ 🙏እናትነት ዋጋ ያስከፍላል ምርጥ እናት ነሽ ።ለዓለም እናቶች እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን.....
wooow! amazing vision he has!!! we must proud as a nation and support him by any means!!! God provide and protect you!!!
እስፖንሰር ማፈላለግህ አሪፍ ነው። ሀብታሞች ካሉ ወይም ካንፓኒዎች ሊረዱትና እነሱም ሊጠቀሙ ይችላሉ።
ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው💚💛❤️
አይ እናት! ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
እግብ ደርሳችሁ እናያችኋለን! እግዚአብሔር መልካም ነው!
የኔ ጀግና ኢትዬጲያዊ መልካም አናት አይዛሸ በርች አንፀልያለን እግዛቤር ይረዳናል የልጁን ነገር አዉቀዋለሁ ከተቻለ አንችንም እሼንም ባገኛችሁ ደስይለኛል
እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና እናት ነሽ በርች ፈጣሪ ልጅሽን ይጠብቅልሽ የፈለገው ቦታ ያድርስልሽ ልጅሽን ለኢትዮጵያ ሀገራችን የሚጠቅም ያድርግልን ቸሩ ፈጣሪያችን እሽቱ ተባርክ አንተ መልካም ቅን ሰው
🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊 ወይኔ ልጄን እመብርሃን ትለመንህ እግዚአብሔር ለምክንያት ሁሉን ያደርጋል አይዞኝ እህቴ ያለምኩት ተሣካ ያሰብኩት ደረሰ መንፈሴ እረካ ደስ አላት እናቴ 🙏🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🌟🌟🥰👈💫👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊
መላኩ ቅዱስ ገብርኤል 3mili አድርጎ ይስጥህ በለተቀኑ አይዞህ አያትህን ሲቆርቡ ያስቡ ይሳካል ይፀልዮልህ ዊሊዬ❤ እናታችን አይዞሽ ለእመቤቴ ተሳይ ይሳካል ማርያምን ይሳካል በቃ
ዋውው በጣም ደስ የሚል አሳብ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ የምር ብረዳ በጣም ጥሩ ነው እናት የልጆን ደስታ ከማየት የበለጠ የሚያስደስታት ነገር የለም ተሳክቱለት ለምስጋና ድጋሜ እንድምትመጣ ተስፋ አለኝ❤❤❤❤❤❤❤
እሼ መልካም ሰው ተባረክ አይዞሽ የኔ ጀግና በእውነት እመኝኝ ለልጅሽ የተመኘሽለት ቦታ ደርሶ ታያለሽ ከምንም በላይ እምነትሽ ጠንካራ ነው እግዝአብሔር ደግሞ ያስጀመረውን ያስጨርሰዋል አይዞሽ እኽቴ እርሱ መንገድ አለው አታልቅሺ ሰው ያስባል እግዝአብሔር ያስፈፅማል በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ለፍፃሜው አብቅቶልሽ እንባሽን ያብስልሽ ለቅሶሽን በሳቅ ሀዘንሽን በደስታ ይቀይርልሽ አይዞሽ ለእሱ የሚሳነው ነገር የለም እናት መሆን ከባድ ነው የወለደ ያውቀዋል በእውነት ፀሎት አደርግልሻለው እኽቴ የኔ ጀግና እግዝአብሔር የማቱሳላን እድሜ ከጤና ይስጥሽ የልጆችሽን ደስታ ቁጭ ብለሽ እንድታይ ይርዳሽ እሽዬ የኔ የዋኽ በጣም እወድሀለው አከብርሀለው በርታ የሰዎችን ደስታ የምትፈልግ መልካም ሰው ነኽ እመቤቴ ትጠብቅኽ እሼ ግን ዱባዬ መጥተኽ ላገኝኽ ባለመቻሌ በጣም አዝኜአለው እኔም ያለሁት ዱባይ ነው ቁጥርኽን ባገኝ ጥሩ ነበር ግን እንዴት እንደማረግ አላወቅም እግዝአብሔር ያውቃል ተባረክ በርታ
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያሳምረው 🙏💪 እሸቱ ላንተም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🤗 አገራችንን ህዝባችንን ባጠቃላይ ለሰው ልጆች በሙሉ ሰላም ፍቅር ያምጣልን አሜን ❤🙏🤗
I was supporting Lewis Hamilton since 2008 now we have our boy on Grand Prix. very happy to see you William. Let support William to the top F1🏎
you understood what it means to be F1 as Ethiopia. we also try to support william. I hope we all Ethiopia make this history❤
@@afronautentertainment4297 yes let’s do it , this our responsibility now our sister her husband they did what they can ! he is our son now Ethiopia is so proud of you we are so lucky & honored to have you William your dream will come true soon let’s go to F1 or F2
@@samsoul1711 we are trying to reach Eshetu to ask if further support is planned. We hope to get an answer soon.
@@afronautentertainment4297 you can contact his mom ? they share her contact numbers
@@afronautentertainment4297 nice empty dream. U hav no idea what it takes. Only bla bla. Wish him the best anyway.
ደስ የሚል የአገርን የማስጠራት ተስፋ አምላክ ይረዳዋል የኢትዮጵያ ልጅ ነው አምላክ ይርዳው
My boy keep it up. You gone make it. Thanks for the family support.
Thank you Eshetu. Good luck all best wishes for the family and for the young man.