ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በዚህ ሰአት 2 Million view መግባት ነበረበት ይሄ መዝሙር። ሼር አድርጉ Plssss🙏🥰
በጣም መግባት ነበረበት ብቻ የሆነ የተለየ ነገር አለበት ልጁም የሚር የነከው ሁሉ የሚያምርለት ነው ደግሞ የአውተሩንም በጥሩ rimix አፍርጎም ሰርቶታል ግን የተለቀቀ አይመስለኝም።
ለምን?
🤫🤫🤫
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️
ሰላም ወዳጆቼ ለብዙ ሰው እንዲደርስ ሼር ላይክ አድርጉት ተባረኩልኝ!!🙏
🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሽ ውዳችን
Eshi abi be geta fikir inwodahalen ❤❤❤❤amen amen amen
እሽ ተበርክ❤❤
ዘንድሮ በጣም በጭንቅ ፈተና ውስጥ ሆኘ እያሳለፍኩ ብሆንም በአንተ መዝሙሮች መንፈስ ቅዱስ እያፅናናኝ እያበረታኝ አለሁ ጌታ ቤተህን ያለምልም
Ayzonnn 💪🏽💪🏽💪🏽 This to shall pass!
አይዞሽ እግዚኣብሔር ከከበሽ በላይ ነው
Wow
ከአፍህ መዝሙር ሲወጣ ህይወት አለው ቤትህ አገልግሎትህ ይባረክ ❤
እውነት ነዉ መዝሙሮቹ ልብን ሰርስርው የሚገባ ነዉ ጌታን እንድናይ ይርዳን ዘመኑ ይባርክ
አንተ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ዘመንህን ይባርከው 🙏🏾 ለዝማሬ የተፈጠርክ ነህ ባንተ መዝሙር ብዙ ተባርኬአለሁ ለኔ የተላከ መልእክት እስኪመስለኝ ድረስ ነው መዝሙሮችህን የማዳምጠው የመላእክትን ዝማሬ ያስማህ🙏🏾❤️
😂😂😂amen❤
እኔስ ለኔ የተዘመረ ነው የመሰለኝ
Wow bless ❤❤❤❤❤
የኦርቶዶክስ ጸሎት ነው መዠሙሩ የነሱ ደሞ ምስጋና ነው ስለዚህ በጣም ነው ከምወደው ተባረክ
realy is God preson
ስለእኔ ተዋጊ ❤❤❤❤❤ ጠበቃዬ ዋሴ የእኔ ጌታ ተመስገንልኝ አባቴ ወንድሜ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ
እግዚአብሔር ይባርክህእንደ አዲስ ነው ሁሌ የምሰማው ውጤንም በጣም ነው የሚረሰርሰው።
ከባድ የሆነ ሂወት እየኖ ረኩ ነዉ ጌታ አሳልፎ አልሰጠኝም ለክፉዎች አለዉ በሂወት🙏🙏😭😭😭
እንዴት ካለሁበት እንደወጣው እንዴት እየተባረኩበት እየተፅናናዉበት እንዳለ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤
ብዙ ጊዜ የሰማሁት መዝሙር ነው ግን አሁን ስሰማ አስለቀሰኝ ፈጣሪ እኮ ስንት ነገር እንዳሳለፈን እኛ እንረዳም እንጂ ፈጣሪ ቤታችሁን በበረከት ይሙላው
❤❤❤
😊
እውነት እኮ ነው ጠላት እንዳሰበው ቢሆን ዛሬ እኔ የለውም በህይወት አቤት የኔጌታ መች ተውከኝ ለጥርሱ ንክሻ አቤት ከስንቱ እንዳስመለጥከኝ እኔ እና አንተ ነን የምናውቀው እየሱስ ቀላል አልነበረም ያኔ አንተ ባትደርስልኝ ለኔሁሉም እንደዋዛ አለፈና በገናዬን ቃኘው እንደገናሁሉን እንደዋዛ አለፈና በገናዬን ያዝኩኝ ለምስጋና አይረባም ከንግዲ ሲባል አበቃለት አዋጅን ገልብጠህ ጣልቃ ገባህ ድንገትእንደሮጠም ጠላት አልደረሰብኝምለጥርሱ ንክሻ ጌታም አልሰጠኝም ስለኔ ተዋጊ አንተ አይደለህም ወይ ተሟጋች ለነብሴ አንተ አይደለህም ወይ ጠበቃዬ ዋሴ አንተ አይደለህም ወይ የተነሳው ማእበል ባሰጠመኝ ነበር አንተ ከኔ ጋር ባትሆን አንተ ከኔ ጋር ባትሆን ጠላቴም እንዳለው በሆነለት ነበር አንተ ከኔ ጋር ባትሆን አንተ ከኔ ጋር ባትሆን ያንን ክፋ ቀናት እንዴት አልፈው ነበር አንተ ከኔ ጋር ባትሆን አንተ ከኔ ጋር ባትሆንአሜን አሜን
Amne amne
የማይገባንን ሰተህ ደስ የምታሰኘን፣ ዳርቻ ሳይርቅህ ካለንበት መጥተህ የምትጎበኘን ተባረክ። በእውነት አዕምሮአችንን ጠብቀሀል፣ ልባችንን ከለልህ፣ አቤቱ ሆይ ተመስገን። በማይለወጠው ማንነትህ ባንተ እንዲያልፍ አገዝከን። አንደበታችንን የምስጋና መፍሰሻ አድርገው፣ የመኖር በረከታችን ነህና ደስ ይለናል።
አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
When first I heard the song I cried until my eyes out amazing song.full of holy sprit and grace thank you goyta yesus yebareka 🙌❤️
መስማት ማቆም አልቻልኩም ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
ዘመንክ ይባረክ ሁሌም እንደምልክ ዝማሬ ከአፍክ አይታጣ🙌❤
ዘማሪ አስፋው ዘመንህን ጌታ ይባርክ❤ መዝሙሮችህ ለትውልድ ተሻጋሪ ናቸው😍 አቤኔዘር ተባርከህ ቅር 🥰🥰🥰
በጉጉት ስጠብቅ የነበር ይህ ድንቅ የእግዚአብሔር መዝሙር ቃል ነው❤❤❤❤❤
ዝማሬህን አልጠግበዉም ዘዉትር ማለዳ እመገበዋለሁ ሞገስ፣እና ፀጋ አጥግቦሀል አደበተ ሩት ያደረገህ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ።
እቅፍ ድግፍ አድርጎን የምማራን ማን ነው እንዴ ኢየሱስ ተባረክ የተባረክ❤
❤❤❤❤❤አንተንና የወለደች እናት የተለየች ናት ፀጋ የበዛላት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንድ እግዚአብሔር ማን ነው ለእኔ ለእኛ ኢየሱስ❤❤❤
ዋው በዚ መዝሙር ብዙ ነገሮቼን ወደኋላ መለስ ብዬ ሳስበው ለእኔ በፈጣሪ የተደረገልኝን እና ያ ያለፎኩባቸው የመከራ እና የጭንቅ ጊዜዎችን የመጣሁበትን ጎዳና ሳስበው ዛሬ ላይ አምላክ ለእኔ ተቆጥሮ በየማያልቅ በረከት እና በቸርነቱ እዚ ደርሻለሁ ዛሬም ነገም እስዘልአለም አምላካችን አምላክ ነው የሚሳነው የለም ዛሬ ላይ ያ ያስለቀሱኝ ሁሉ ጊዚያት ተረስተው እዚ መድረሴ ከሱ የተነሳ ነው አቢኒዬ ጌታ ይባርክህ በዚ መዝሙር ብዙ ነገሮቼን አስታውሻለሁ ጊታ ዘመንህን ይባርከው 🙏🙏🙏
ተባረክልኝ በብዙ ተባርኪያለው ስለኔ ተዋጊ የእግዚያብሔር አንተ አይደለህም ወይ❤❤❤❤
ሁሉ ያተ መዝሙሮችህ በሰዉ ዉስጥ ገብቶ በንፍ ያድሳሉ ይህም ካንተ አይደለምና የሰጠህ ጌታ የሱስ ክብሩ ይዉሰድ ላንተ ደግሞ ከዚህ በላይ ፀጋ ያብዛልህ
ዘመንህ ይባረክ ያብዛልህ የሰማሁት በለሊት ነቅቼ ነው ተባረኩበት ተባረክ።
ወንድሜ እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ ከአንተና ከቤተሰብህ ጋር ይሁን።ተባረኩ ለእኔ የጊዜው መልዕክት ነው።ይብዛልህ ዝማሬ ይብዛልህ ምስጋና።
I can't stop listening 🙏🏾🙏🏾🙏🏾egzhabhare hulam mlekam new ❤
አባቴቴ ዝም ብለህ ዘምር እንዴት ደስ እንደምትል እኮ ስለ አንተ እግዚዐብሔር ይመስገን ኑርልኝ ክፉ አይንካህ እወድሀለሁ❤❤❤
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ኢሄን መዝሙር ስሰማ ፈጣሪዬ ኣመሰግናለዉ
አሜንንን፣አሜንን፣አሜንን፣ሁሉም እንዳ ወዛ አለፈና ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ፣አቤንዬ ዘመንህ ይባርክ የዝማሬ ፀጋ ይጨምራልህ 📖📖📖📖📖📖👈👈📖📖🤚🤚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
wow! just amazing...it has spiritual power! thank YOU AB and ORGINAL SINGER AFAW M.(LOVE HIM MUCH)🥰😍😇
መዝሙር እንደዚህ እረጋ ተብሎ ሲቀርብ፣ ብዙዎችን ሳይረብሽ መልዕክቱ ይተላለፋል። አቤኑ ተባረክ። አይወሰድብህ። ወደጨፋሪዎቹ ማህበር እንዳትቀላቀል።
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ተባረክ አግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ 🙏
Thanks!
Ebenezer, your gospel songs are so POWERFUL and LOVING ❤TOO!! Blessings from above your Heavenly Father. AMEN!! ❤❤
WOW , God bless you Bro! You are amazing young singer role model for many, I am always blessed with your songs! Tebareke kafeh mewetu mezmuroch hiwot hiwot mishetu mezmuroch nachew keep singing !!!!!
Amenee😢😢😢😢😢tebarki
I blessed so much for your song
አቤኒ ተባረክ።በጣም ሚያሳዝነው አለማዊ ዘፈን ቢሆን ከዚ በላይ ይታይ ነበር።
ጌታ ጸጋውን ይጨምርልክ ተባረክ ❤❤
Omg cant stop listening to this mezmur. I was connected with God while i was listening to it. Tebarek bebizu ❤️🙏🏽
ከተሰራ ህይወት የወጣ ዝማሬ እንደሆነ ይታወቃል ዘመንህ ይባረክ
ተባረክ እውነት ልጅክ እግዚአብሔር ያሳድግልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜ ጤና ከነሙሉ ቤተሰብክ
Tebariki ziminin yibarek❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Abenie be blessed I can't stop listening it wow may god bless more
❤አቤኑ ብራዘር ተባረክ❤
ወንድሜ እኔ አላውቅህም ግን ዝማሬህ ልክ የእኔን ልብ እንደ ነካ ሌሎችን ነክቶ ወደ እግዚአብሔር ፊታችንን እንድንመልስና ላደረገልን ነገር እንድናመሰግን አስረግጦ ያሳያልና ተባረክ እልሀለሁ።
Amen
Wow betam nw yewededkut yhen mezmur tebarek wendme
Amen Amen tebreki
አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክ ታባረክ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባረክ ታባረክ
EBI zemenih yibarek bamte hulem indetebareku new.Qeriw ahelgilotih ahunim yibarek🙏
ዘመንክ ይባረክ ምን አልባት አንድ ቀን እመሰክራለሁ የተደረገልኝ ነገር
በጣም ደስ የምይል ነው❤❤❤❤❤❤
ዘመንህ በልምላሜ ይቀጥላል እየሰማሁም እየዘመርኩም ነው።
I am always blessed by your songs. Be blessed as you bless us and Glorify the Lord Almighty 🙏🏻
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው አቤኒዬ ፨ መዘመርና ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም፨ ለኔ ለግሌ የዘመርከው እስኪመስለኝ ድረስ ልቤ ያገኘ አምላኬን እንዳስብ በብዙ የሞገተኝ መዝሙር ነው፨ በአምልኮ ድል አለ!!!!!!!!! ስለኔ ተዋጊ አንተ አይደለህም ወይ?
እግዚአብሔር ይባርክህ እንደ ምህረቱና ቸርነቱ ብዛት እንድትኖር ይርዳህ ❤
ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም አቤኔዬ😢😢😢 ብዙ የህይወቴን ጊዜያቶች ያስታዉሰኛል እ/ር እንዴት እንዳገዘኝ እንደ አይኑ ብሌን እንደተንከባከበኝ😢😢😢 የጌታን ዉለታ በጣም ነዉ የሚከብደኝ ሳስበዉ😭😭😭😭 ብርክ በልልኝ አቤኔ መንፈስ ቅዱስ ከዚህ በሃይ ይጨምርብህ
ተባረክ ወንድማችን የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ❤
On repeat the calmness of the music, the song,and everything is amazing... Bless You! We need more like this !♥
ተባረክ ስንት ዘመናት እግዚብሖር ብቻውን ተሸከመኝ ዋው
አንተና ቤትህ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባርኬአለው❤❤❤
Wowww mytsnana mezmur 🥰🙏🙏
Blessed 🙏🙏Sile ene tewagi ante aydelehem woy❤Yatenesawu wojeb basetemegn nabere Ante gar bathon
Amen Amen my God Bless you again again egzabher tibebun yabzaleh ahunem🙏🙏🙏 Amezing mezmur🙏🙏
ልልክ የምችለው ተባረክ ውስጥን የሚያረሰርስ መዝሙር የሚያረጋጋ የእግዚአብሔርን ፊት የምንፈልግበት ያለሱ ከባድ እንደሆነ ተምሬበታለሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Amen. thank you the son of God. ❤jesues chirst ❤. real love.
ዘመንህ ይባረክ ዝማሬና ቅኔ ከአፍህ አይታጣ ነፍሴ ተባርካለች🙌🙏
Thank you Abeniye...it remind me the mercy of my Almighty God in my entire life....
Amen god bless you🙏
❤❤❤❤ይኽን ዝማሬ አስፋው ሲዘምር ነበር ፀጋው ይጨምርብክ ቀላል አልነበረም ሁሉን ያሳለፈክ ጌታይባረክ
Amen amen amen❤❤❤❤
ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ፥እውነት የሚያሳርፍና መንፈስን የሚያነቃ መዝሙር ነው ተባረክልኝ
ጥበብን ይጨምርልህ በቤቱ ያኑርህ ተባረክ ውንድሜ ተፅናንቻለሁ የጌታ መጠቀሚያው እቃው ሁን
Woooooooow dimtsih zemaw.......tebarkenibetal geta yabzalh❤❤🙏🙏🖐️🖐️🖐️🖐️
Amen🙏
ጌታ ይባረክህ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው 🙏
አንተ ስትዘምር አቤት የእግዚአብሄር ህልውና አለ አሁንም አሁንም መንፈስ ቅዱስ ጨማምሮ ይንካህ ዘርህ ይባረክ አቤት እርጋታህ
Yes thank you Lord🙏God bless you🙏❤️❤️❤️❤️😇😇😇😇
እወድሃለሁ ተባረክ❤❤
በጣም የመዝሙር ጸጋ አለህ ደስ ሲለኝ ድምጽህ ሁሉም የምትዘመረው መዝሙሮች መንፈስ አለናቸው በቃ ለመዝሙር ነው የተፈጠርከው ዝም ብለህ ዘምር ኤቢ ወንድሜ ከኤርትራዊ ወንድምህ ዘማሪ ሞገስ
ልብ የሚያረሰርስ ድንቅ መዝሙር ነዉ ዘመንክ ይባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ ልጄ በዝማሬህ ልቤ ሀሴት አድርጓል ።በዚህ አጋጣሚ ዘማሪ አስፋው መለስን እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦቹን ሁሉ ይባረኩ ።ታድላቹሀል በጌታ ቤት አድጋችሁ በዝማሬ በቃል ያደጋችሁ በናታችሀለ ባክ አታድርጉ አጣጥሙት፣ተመግባችሁ ሌላውን ለማጥመድ ተዘጋጁ እባካችሁ !!
ተባረክ ይብዛልህ ዘመንህ የልምላሜ ይሁን ዉስጥን የሚያረሰርስ መዙሙር ነዉ ማቆም አልቻልኩም❤❤❤
ተባረክ ታሪክ ግልባጭ አምላክ አለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen ጌሆይ ስምክ ይባረክ
Amene amene tabaraki geta zamanikini geta cariso yibaraki saga mogosi hali qibati yicamari ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን በጣም የሚወደው መዝሙር ነው አስፋዬ ❤አቤኖዬ ❤ ተባረኩ ።
ለኔ የተዘመረ ነው ምመስለኝ አመሰግን አለው ጌታ ይባርኽህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Born to glorify the Lord. Stay blessed.
ዘመንህ ይባረክ አቤኒ
ዘመንህ ይባረክ ከዘመኑ ወጣት ዘማሪዎቾ የተለየህ ወጣት ዘማሪ ነህ ይጨመርልህ አሁንም ጌታ እየሱስ ይደግፍህ ይድረስልህ
አሜን ሁሉም አለፈ በእግዚአብሔር ሀል ❤❤
እንዲህ እርግት ብሎ እግዚአብሔርን ሲመሰገን እንዴት ደስ ይላል። ዝማሬ መላዓክት ያሰማልን።
😢😢😢 ግን ሚን አነት ሰው ነህ ሁሌ የተርጋጋክ ሌ ታይታ ያምትችሆክል እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥክ 😢ተባረክ
ጌታ ኤግዚያብሔር ፃጋዉን ያብዛልክ ተባረኪ 🙏🙏🙌🙌🙏🥰😍
የሚገርም ስጦታ የማንንም መዝሙር ስትዘምር እንደገና ህይወት ትዘራበታለህ ይህ ትልቅ ስጦታ ነው
Amen yegeta sewu tebareki❤
ተባረክ ይህ ለኔ መልክት ነው ዘመንህ ይባረክ
አንተልጅ ጌታ እንደገና ተፅናንተህ እንድታፅናና ተሻግረህ እንድታሻግር ጌታ አስነስቶሀል የትቀባህ ልጅ ተባረክልን ተጠቅመናል
እኔ ሁሌም ባንተ ዝማሬዎች እንደተባረኩ ነው ዘመንክ ይባረክ እንዲህ ለጌታ እያገለገክ ዘመንክ ይለቅ ለምልም
Awo gin mezuru ye Asfaw new. Abenezer lewedefit le original mezmur zemariw ewkna mestetkn atrsa. Beterefe tiru argeh zemrehewal berta
በዚህ ሰአት 2 Million view መግባት ነበረበት ይሄ መዝሙር። ሼር አድርጉ Plssss🙏🥰
በጣም መግባት ነበረበት ብቻ የሆነ የተለየ ነገር አለበት ልጁም የሚር የነከው ሁሉ የሚያምርለት ነው ደግሞ የአውተሩንም በጥሩ rimix አፍርጎም ሰርቶታል ግን የተለቀቀ አይመስለኝም።
ለምን?
ለምን?
🤫🤫🤫
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️
ሰላም ወዳጆቼ ለብዙ ሰው እንዲደርስ ሼር ላይክ አድርጉት ተባረኩልኝ!!🙏
🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሽ ውዳችን
Eshi abi be geta fikir inwodahalen ❤❤❤❤amen amen amen
እሽ ተበርክ❤❤
ዘንድሮ በጣም በጭንቅ ፈተና ውስጥ ሆኘ እያሳለፍኩ ብሆንም በአንተ መዝሙሮች መንፈስ ቅዱስ እያፅናናኝ እያበረታኝ አለሁ ጌታ ቤተህን ያለምልም
Ayzonnn 💪🏽💪🏽💪🏽 This to shall pass!
አይዞሽ እግዚኣብሔር ከከበሽ በላይ ነው
Wow
ከአፍህ መዝሙር ሲወጣ ህይወት አለው ቤትህ አገልግሎትህ ይባረክ ❤
እውነት ነዉ መዝሙሮቹ ልብን ሰርስርው የሚገባ ነዉ ጌታን እንድናይ ይርዳን ዘመኑ ይባርክ
አንተ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ዘመንህን ይባርከው 🙏🏾 ለዝማሬ የተፈጠርክ ነህ ባንተ መዝሙር ብዙ ተባርኬአለሁ ለኔ የተላከ መልእክት እስኪመስለኝ ድረስ ነው መዝሙሮችህን የማዳምጠው የመላእክትን ዝማሬ ያስማህ🙏🏾❤️
😂😂😂amen❤
እኔስ ለኔ የተዘመረ ነው የመሰለኝ
Wow bless ❤❤❤❤❤
የኦርቶዶክስ ጸሎት ነው መዠሙሩ የነሱ ደሞ ምስጋና ነው ስለዚህ በጣም ነው ከምወደው ተባረክ
realy is God preson
ስለእኔ ተዋጊ ❤❤❤❤❤
ጠበቃዬ ዋሴ የእኔ ጌታ ተመስገንልኝ አባቴ
ወንድሜ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ
እግዚአብሔር ይባርክህ
እንደ አዲስ ነው ሁሌ የምሰማው
ውጤንም በጣም ነው የሚረሰርሰው።
ከባድ የሆነ ሂወት እየኖ ረኩ ነዉ ጌታ አሳልፎ አልሰጠኝም ለክፉዎች አለዉ በሂወት🙏🙏😭😭😭
እንዴት ካለሁበት እንደወጣው እንዴት እየተባረኩበት እየተፅናናዉበት እንዳለ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤
ብዙ ጊዜ የሰማሁት መዝሙር ነው ግን አሁን ስሰማ አስለቀሰኝ ፈጣሪ እኮ ስንት ነገር እንዳሳለፈን እኛ እንረዳም እንጂ ፈጣሪ ቤታችሁን በበረከት ይሙላው
❤❤❤
😊
እውነት እኮ ነው ጠላት እንዳሰበው ቢሆን ዛሬ እኔ የለውም በህይወት
አቤት የኔጌታ መች ተውከኝ ለጥርሱ ንክሻ
አቤት ከስንቱ እንዳስመለጥከኝ እኔ እና አንተ ነን የምናውቀው እየሱስ
ቀላል አልነበረም ያኔ አንተ ባትደርስልኝ ለኔ
ሁሉም እንደዋዛ አለፈና በገናዬን ቃኘው እንደገና
ሁሉን እንደዋዛ አለፈና በገናዬን ያዝኩኝ ለምስጋና
አይረባም ከንግዲ ሲባል አበቃለት
አዋጅን ገልብጠህ ጣልቃ ገባህ ድንገት
እንደሮጠም ጠላት አልደረሰብኝም
ለጥርሱ ንክሻ ጌታም አልሰጠኝም
ስለኔ ተዋጊ አንተ አይደለህም ወይ
ተሟጋች ለነብሴ አንተ አይደለህም ወይ
ጠበቃዬ ዋሴ አንተ አይደለህም ወይ
የተነሳው ማእበል ባሰጠመኝ ነበር
አንተ ከኔ ጋር ባትሆን አንተ ከኔ ጋር ባትሆን
ጠላቴም እንዳለው በሆነለት ነበር
አንተ ከኔ ጋር ባትሆን አንተ ከኔ ጋር ባትሆን
ያንን ክፋ ቀናት እንዴት አልፈው ነበር
አንተ ከኔ ጋር ባትሆን አንተ ከኔ ጋር ባትሆን
አሜን አሜን
Amne amne
የማይገባንን ሰተህ ደስ የምታሰኘን፣ ዳርቻ ሳይርቅህ ካለንበት መጥተህ የምትጎበኘን ተባረክ። በእውነት አዕምሮአችንን ጠብቀሀል፣ ልባችንን ከለልህ፣ አቤቱ ሆይ ተመስገን። በማይለወጠው ማንነትህ ባንተ እንዲያልፍ አገዝከን። አንደበታችንን የምስጋና መፍሰሻ አድርገው፣ የመኖር በረከታችን ነህና ደስ ይለናል።
አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
When first I heard the song I cried until my eyes out amazing song.full of holy sprit and grace thank you goyta yesus yebareka 🙌❤️
መስማት ማቆም አልቻልኩም ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
ዘመንክ ይባረክ ሁሌም እንደምልክ ዝማሬ ከአፍክ አይታጣ🙌❤
ዘማሪ አስፋው ዘመንህን ጌታ ይባርክ❤ መዝሙሮችህ ለትውልድ ተሻጋሪ ናቸው😍 አቤኔዘር ተባርከህ ቅር 🥰🥰🥰
በጉጉት ስጠብቅ የነበር ይህ ድንቅ የእግዚአብሔር መዝሙር ቃል ነው❤❤❤❤❤
ዝማሬህን አልጠግበዉም ዘዉትር ማለዳ እመገበዋለሁ ሞገስ፣እና ፀጋ አጥግቦሀል አደበተ ሩት ያደረገህ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ።
እቅፍ ድግፍ አድርጎን የምማራን ማን ነው እንዴ ኢየሱስ ተባረክ የተባረክ❤
❤❤❤❤❤አንተንና የወለደች እናት የተለየች ናት ፀጋ የበዛላት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንድ እግዚአብሔር ማን ነው ለእኔ ለእኛ ኢየሱስ❤❤❤
ዋው በዚ መዝሙር ብዙ ነገሮቼን ወደኋላ መለስ ብዬ ሳስበው ለእኔ በፈጣሪ የተደረገልኝን እና ያ ያለፎኩባቸው የመከራ እና የጭንቅ ጊዜዎችን የመጣሁበትን ጎዳና ሳስበው ዛሬ ላይ አምላክ ለእኔ ተቆጥሮ በየማያልቅ በረከት እና በቸርነቱ እዚ ደርሻለሁ ዛሬም ነገም እስዘልአለም አምላካችን አምላክ ነው የሚሳነው የለም ዛሬ ላይ ያ ያስለቀሱኝ ሁሉ ጊዚያት ተረስተው እዚ መድረሴ ከሱ የተነሳ ነው አቢኒዬ ጌታ ይባርክህ በዚ መዝሙር ብዙ ነገሮቼን አስታውሻለሁ ጊታ ዘመንህን ይባርከው 🙏🙏🙏
ተባረክልኝ በብዙ ተባርኪያለው ስለኔ ተዋጊ የእግዚያብሔር አንተ አይደለህም ወይ❤❤❤❤
ሁሉ ያተ መዝሙሮችህ በሰዉ ዉስጥ ገብቶ በንፍ ያድሳሉ ይህም ካንተ አይደለምና የሰጠህ ጌታ የሱስ ክብሩ ይዉሰድ ላንተ ደግሞ ከዚህ በላይ ፀጋ ያብዛልህ
ዘመንህ ይባረክ ያብዛልህ የሰማሁት በለሊት ነቅቼ ነው ተባረኩበት ተባረክ።
ወንድሜ እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ ከአንተና ከቤተሰብህ ጋር ይሁን።ተባረኩ ለእኔ የጊዜው መልዕክት ነው።ይብዛልህ ዝማሬ ይብዛልህ ምስጋና።
I can't stop listening 🙏🏾🙏🏾🙏🏾egzhabhare hulam mlekam new ❤
አባቴቴ ዝም ብለህ ዘምር እንዴት ደስ እንደምትል እኮ ስለ አንተ እግዚዐብሔር ይመስገን ኑርልኝ ክፉ አይንካህ እወድሀለሁ❤❤❤
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ኢሄን መዝሙር ስሰማ ፈጣሪዬ ኣመሰግናለዉ
አሜንንን፣አሜንን፣አሜንን፣ሁሉም እንዳ ወዛ አለፈና ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ፣አቤንዬ ዘመንህ ይባርክ የዝማሬ ፀጋ ይጨምራልህ 📖📖📖📖📖📖👈👈📖📖🤚🤚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
wow! just amazing...it has spiritual power! thank YOU AB and ORGINAL SINGER AFAW M.(LOVE HIM MUCH)🥰😍😇
መዝሙር እንደዚህ እረጋ ተብሎ ሲቀርብ፣ ብዙዎችን ሳይረብሽ መልዕክቱ ይተላለፋል። አቤኑ ተባረክ። አይወሰድብህ። ወደጨፋሪዎቹ ማህበር እንዳትቀላቀል።
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ተባረክ አግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ 🙏
Thanks!
Ebenezer, your gospel songs are so POWERFUL and LOVING ❤TOO!! Blessings from above your Heavenly Father. AMEN!! ❤❤
WOW , God bless you Bro! You are amazing young singer role model for many, I am always blessed with your songs! Tebareke kafeh mewetu mezmuroch hiwot hiwot mishetu mezmuroch nachew keep singing !!!!!
Amenee😢😢😢😢😢tebarki
I blessed so much for your song
አቤኒ ተባረክ።በጣም ሚያሳዝነው አለማዊ ዘፈን ቢሆን ከዚ በላይ ይታይ ነበር።
ጌታ ጸጋውን ይጨምርልክ ተባረክ ❤❤
Omg cant stop listening to this mezmur. I was connected with God while i was listening to it. Tebarek bebizu ❤️🙏🏽
ከተሰራ ህይወት የወጣ ዝማሬ እንደሆነ ይታወቃል ዘመንህ ይባረክ
ተባረክ እውነት ልጅክ እግዚአብሔር ያሳድግልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜ ጤና ከነሙሉ ቤተሰብክ
Tebariki ziminin yibarek❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Abenie be blessed I can't stop listening it wow may god bless more
❤አቤኑ ብራዘር ተባረክ❤
ወንድሜ እኔ አላውቅህም ግን ዝማሬህ ልክ የእኔን ልብ እንደ ነካ ሌሎችን ነክቶ ወደ እግዚአብሔር ፊታችንን እንድንመልስና ላደረገልን ነገር እንድናመሰግን አስረግጦ ያሳያልና ተባረክ እልሀለሁ።
Amen
Wow betam nw yewededkut yhen mezmur tebarek wendme
Amen Amen tebreki
አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክ ታባረክ
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባረክ ታባረክ
EBI zemenih yibarek bamte hulem indetebareku new.Qeriw ahelgilotih ahunim yibarek🙏
ዘመንክ ይባረክ ምን አልባት አንድ ቀን እመሰክራለሁ የተደረገልኝ ነገር
በጣም ደስ የምይል ነው❤❤❤❤❤❤
ዘመንህ በልምላሜ ይቀጥላል እየሰማሁም እየዘመርኩም ነው።
I am always blessed by your songs. Be blessed as you bless us and Glorify the Lord Almighty 🙏🏻
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው አቤኒዬ ፨ መዘመርና ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም፨ ለኔ ለግሌ የዘመርከው እስኪመስለኝ ድረስ ልቤ ያገኘ አምላኬን እንዳስብ በብዙ የሞገተኝ መዝሙር ነው፨
በአምልኮ ድል አለ!!!!!!!!! ስለኔ ተዋጊ አንተ አይደለህም ወይ?
እግዚአብሔር ይባርክህ እንደ ምህረቱና ቸርነቱ ብዛት እንድትኖር ይርዳህ ❤
ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም አቤኔዬ😢😢😢 ብዙ የህይወቴን ጊዜያቶች ያስታዉሰኛል እ/ር እንዴት እንዳገዘኝ እንደ አይኑ ብሌን እንደተንከባከበኝ😢😢😢 የጌታን ዉለታ በጣም ነዉ የሚከብደኝ ሳስበዉ😭😭😭😭 ብርክ በልልኝ አቤኔ መንፈስ ቅዱስ ከዚህ በሃይ ይጨምርብህ
ተባረክ ወንድማችን የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ❤
On repeat the calmness of the music, the song,and everything is amazing... Bless You! We need more like this !♥
ተባረክ ስንት ዘመናት እግዚብሖር ብቻውን ተሸከመኝ ዋው
አንተና ቤትህ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባርኬአለው❤❤❤
Wowww mytsnana mezmur 🥰🙏🙏
Blessed 🙏🙏
Sile ene tewagi ante aydelehem woy❤
Yatenesawu wojeb basetemegn nabere
Ante gar bathon