ፀሎት | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | ነብይ ዘነበ ግርማ | Dr. Mamusha Fenta 2023 | Halwot Emmanuel United Church

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 189

  • @tigatdeme8731
    @tigatdeme8731 15 วันที่ผ่านมา +1

    Amennnn to all my days ❤

  • @EphraimAmognehegnOfficial
    @EphraimAmognehegnOfficial ปีที่แล้ว +4

    የማልረሳው ቀን፣ ሁሌ ይሄ ጸሎት ትዝ እያለኝ ከብዙ ድካሞቼ እነሳለሁ። 😭

  • @tageseerose974
    @tageseerose974 ปีที่แล้ว +2

    Oooooooouuuuuuuuuuuuuuuuuuu 😭😭😭😭😭😭😭😭 ameeeeeeeeeeennnnn amennnnnnnnnnn

  • @Habsh1
    @Habsh1 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ኢየሱስ እኔንም እርዳኝ እባክህ የዚህ ዐለም ነገር ሁሉ ቀሎብኝ አንተ ብቻ በህይወቴ ንገስ🥺 😭😭😭😭

  • @diboraandsquishes1649
    @diboraandsquishes1649 ปีที่แล้ว +39

    ይሄ ነው ያማረኝ በእግዚአብሔር እግር ስር በትህትና በተሰበረ ልብ በተዋረደ መንፈስ መደፋት እና ጸጋና ሃይል ምህረትን ከእርሱ መቀበል ጌታ ይባረክ የእግዚአብሔር ክብር ሲመጣ እንዲህ ነው በፊቱ መዋረድ የምንችለው ይህንን ያብዛልን🙌

  • @kibebew
    @kibebew 8 หลายเดือนก่อน +3

    እባክህን ጌታ ሆይ በቀረው ዘመኔ መንገደን አደራ፤ ለስጋ ፍቃደ አትተወኝ ፤ በህልውናህ ባርከኝ አሜን🙏

  • @alemayewtirfe8857
    @alemayewtirfe8857 ปีที่แล้ว +43

    ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ መንፈስ😭😭😭

    • @mahlethailu119
      @mahlethailu119 ปีที่แล้ว

      exactly I was thinking😭😭😭😭😭 marn geta weye

  • @woldeabbucho6005
    @woldeabbucho6005 ปีที่แล้ว +6

    ኤረ ኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ጎብኘን እንጂ 😭😭😭

  • @JoshuaAlemu-mv7oc
    @JoshuaAlemu-mv7oc หลายเดือนก่อน

    አሜን ጌታ ሆይ ካንተ ወደ ማንም አንሔድም

  • @hanihan7935
    @hanihan7935 ปีที่แล้ว +10

    በመካከለላችሁ በኖርኩ ብዬ ተመኘው በእውነት መንፈስ ቅድስ በዚህ አለህ እልውናው ይታወቃል ሀሌሉያ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahederbiltibo2749
    @mahederbiltibo2749 ปีที่แล้ว +9

    ኢየሱስ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ😭😭😭😭😭😭

  • @gracem3690
    @gracem3690 ปีที่แล้ว +2

    አመን ክብረህ ይውረሰን አባት 🙏🙏

  • @wondyiradyaekob100
    @wondyiradyaekob100 7 หลายเดือนก่อน +2

    ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በዚህ ዘመን የሚያስፈልጋት እንድህ ዓይነት ሥርነቀል ፀሎት ነው። ብዙ የአደባባይ ጫጫታዎች እና ዝላይ ምንም ትርጉም የለውም። እንድህ አቅጣጫ የሚያሳዩ ከሕያው ከእግዚአብሔር ጋር ሕዝቡን የሚያገናኙ አባቶች ይብዙ። ❤❤❤ አሜን።

  • @MerryChristian-yl3fd
    @MerryChristian-yl3fd 2 หลายเดือนก่อน +1

    አየሱስስስስስስስስስስስስስ🙏

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አባት ሆይ፣ በኢትዮጵያ ላይ የጽድቅ ፀሐይ ይውጣ፥ይብራ ። የፈሪሃ እግዚአብሔር መንፈስ ኢትዮጵያን ይሙላ።
    በሃገራችን ላይ የሰፈረ የዘረኝነት፥የመለያየት፥ የክፋት መንፈስ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሥም የታሰረ ይሁን።
    አሜን

  • @deboratadesse6675
    @deboratadesse6675 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የሚባርክ ፀሎት

  • @Wudeeee
    @Wudeeee ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭😭 Uuuuuuuuuffffff ምነኛ መታደል ነው የጌታ መሆን ዉስጤ ረስረስ በዚ ጸሎት በመላውቀው መንፈስ ውስጥ ገበው አልቸኩም የእየሱስ ፍቅር አሽንፈኝ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ የመይስለች ስም ክብር ይሁን ለስሙ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪

  • @Mahlet481
    @Mahlet481 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ በክብርህ ዘመኔ ታጥሮ ሳላይ አትግደለኝ አስበኝ እድልን ስጠኝ 😭😭😭😭

  • @hanaye-geta1740
    @hanaye-geta1740 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ እግዚአብሔር ያውጣን ለተጠራንበት መጠረት እድንለይ ድንቅ ፀሎት

  • @senaitbekele5255
    @senaitbekele5255 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍ ጌታ አንተ እርዳን 💗

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 11 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢እግዚአብሔር የአንተ መገኘት ይሁን በህይውቴ ❤❤አባቴ ሁልጊዜ ፀጋህን አብዛልኝ

  • @Fevenwmariyam
    @Fevenwmariyam 9 หลายเดือนก่อน +1

    አባት እግዚአብሔር ሆይ የዚህ ሁሉ ሕዝብህ ዕንባ አብስ ታረቀን በቃ በለን ስንፍናችንንና በልታዝናቸው ሁሉ ይቅር በለን

  • @gracem3690
    @gracem3690 ปีที่แล้ว +1

    አባ ጌታ ሆይ እርዳኝ እንድህ አብረ ለማምለክ አገረ ገብቼ 🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +3

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD DOCTOR MAMUSHA FANTA::

  • @peace2all51
    @peace2all51 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ማረን ቀንበራችንን ስበርልን

  • @fikireabermiasmamito3914
    @fikireabermiasmamito3914 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ በድያለሁ ጌታ ሀይ 😭😭😭
    አንቴ የሰጠኸኝን ጊዜ ዕድሜ ለአንቴው አሳነስኩብህ
    አበቴ ይቅር በላኝ 😭😭

  • @amenencabren401
    @amenencabren401 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ሆይ የእስራኤል ህዝብ እንደተመለከትክ እኛንም መጎብኘት ይሁንልን ።🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን

  • @yewubdardebose7583
    @yewubdardebose7583 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @wedenshderebe6165
    @wedenshderebe6165 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @kalkidanbrehnu7288
    @kalkidanbrehnu7288 ปีที่แล้ว +2

    አባባባባ አስበኝ አስበን ምሕረትክ ይብዛልን🙏🙏😭😭😭😭

  • @BirukBeyene-j2t
    @BirukBeyene-j2t ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢አሜንንንንን ጌታ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢 ማአረነ ❤😢😢🙇🙇🙇🙇🙇😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤📚📖📚📖📚📖😭😭😭😭😭😭🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙇🙇🙇💘💘💘💘💘💞💞💞💞

  • @liyumelese3073
    @liyumelese3073 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen abate maregn yeker belegn zemenane terekebew aba

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንን. አሜንንንንን.

  • @YafetGashaw
    @YafetGashaw 7 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት የተባረክ አባት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ጥማቴ ነው የእግዚአብሔር ክብር ተገልጦ ማየት አያለው ኢየሱስ በኢትዮጵያ ለይ ሲከብር ❤❤❤

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen ye Egezabeher mehret

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 ปีที่แล้ว +4

    እሰይ እኔም በዚህ መንፈስ ተባረኩ ብዙ ጊዜ ያለቀስኩለትን ፀጋ ተቀበልኩ ክብር ለስሙ ይሁን ይሄ ፀሎት ለሁሉም ቸርች ይዛመት በእውነት ፈውስ ይሁን
    ፀጋው ይብዛላቹ እናንተ ብሩካኖች ናቹ

  • @soloapple3
    @soloapple3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን። በየስፍራው የእግዚአብሔር ነፋስ እየነፈሰ ስላለ። እውነተኛ ንስሀ እና መመለስ የእግዚአብሔርን እጅ እና ዓይንን ይስባል። እግዚአብሔር በምድራችን እውነተኛ መንፈሳዊ ሪቫይቫል ያስነሳ። ጌታ ይባርካችሁ።

  • @mesaymanedo3276
    @mesaymanedo3276 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን እርዳን። እጆቻችንን ያዘን: ከእንቅልፍ ቀስቅሰን

  • @messimessi2389
    @messimessi2389 ปีที่แล้ว +14

    ሰዎች ካሉበት ተፅህኖ እና እሰራት የሚፈታ ፀሎት ነው ጌታ ይባርካችሁ !እናም ማሳሰብ የምፈልገው እንዲህ አይነት ፀሎት በየጊዜው ብትለቁ ብዬ እላለው🙏🙏🙏🙏

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 ปีที่แล้ว +4

    በኢትዮጵያ ላይ በሰማዩ በምድሩ እሳት ሲነድ አየሁ። ዘወር ብዬ ሳይ ሰው በሙዚቃ ሲደንሱ አየሁኝ። በህልሜም ውድ ጌታ ኢየሱስ በንስሃ ተመልሱ ስል የሚሰማኝ አጣሁኝ።
    እግዚአብሔር በምህረቱ በፀጋው ኢትዮጵያውያን ህዝቡን ያስብ። የልጆቹን የፃድቃኑን ልመና ይስማን።
    አሜን

  • @mercyyenet7448
    @mercyyenet7448 ปีที่แล้ว

    Ewnet new 😢😢😢 maren Egzabaher hoy

  • @dilayuassefa3932
    @dilayuassefa3932 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን🙇🙇😭😭🙌

  • @Bonnijesu
    @Bonnijesu ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen yesus yoye 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐

  • @biruktawitalemayehu2912
    @biruktawitalemayehu2912 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ክብር ለወደደን ለእግዚአብሔር አብ ለእግዚአብሔር ወልድ ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይሁን

  • @eyasutesfaye9208
    @eyasutesfaye9208 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ለሕዝብህ ሞገስ ስታድል እኔንም ባሪያህን አስበኝ።

  • @TigistMashashi
    @TigistMashashi 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tamesgenwolde2699
    @tamesgenwolde2699 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏 Geta zalelamachihun yibrk❤❤❤❤

  • @retaensignwe7513
    @retaensignwe7513 ปีที่แล้ว +1

    አሜንን ክብሩን እርሱ ይውሰድ አሜን

  • @ajealajeal
    @ajealajeal ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን

  • @uaex2945
    @uaex2945 ปีที่แล้ว +1

    amen amen gata hoy hesbegn leyegn 🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም ปีที่แล้ว +1

    AmennnnnAmennnnnnAmennnnnn♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen Ameen Tabaraku Geta Zamanchuni Yebarkachu

  • @procell3871
    @procell3871 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አምላክ ሰሙ ይባረክ

  • @millii1
    @millii1 ปีที่แล้ว +1

    አሜን።

  • @hiwotnigatu3486
    @hiwotnigatu3486 ปีที่แล้ว

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @hanadagi9715
    @hanadagi9715 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen

  • @danieltufa199
    @danieltufa199 ปีที่แล้ว +1

    Amen getahoy bakin maren!!

  • @metiiiwallaga3427
    @metiiiwallaga3427 ปีที่แล้ว +1

    AMEEEN
    ANEEEN😭😭😭😭🙏

  • @messiqueenmessiqueen584
    @messiqueenmessiqueen584 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ 😭😭😭😭😭

  • @jossyegetalij8444
    @jossyegetalij8444 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @jossyegetalij8444
    @jossyegetalij8444 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @Nafekote
    @Nafekote ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen tebarek uuuuu

  • @tsionageze3171
    @tsionageze3171 ปีที่แล้ว

    ህልውናህ 😭😭😭😭

  • @dgtt214
    @dgtt214 ปีที่แล้ว +1

    God blessed you 😓😓😓😓😓

  • @yisakaddise4053
    @yisakaddise4053 ปีที่แล้ว

    አሜን መውጣት ይሁን

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 ปีที่แล้ว +1

    አሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌❤አሜንንንንን አስሮ የያዘኝ ይልቀኝ አሜንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezawitshiferaw1648
    @bezawitshiferaw1648 ปีที่แล้ว +1

    Eyesuse hoy ebakehek hulem bemeseber menfes honen enenurek Getahoye kante wedet enehedalen

  • @Malasaok
    @Malasaok ปีที่แล้ว

    amen amena men😭😭😭😭❤❤🙌🙌

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    አባባ ማረኝ 😢😢

  • @emebetgeda5510
    @emebetgeda5510 ปีที่แล้ว +4

    God is blessing our country because of people like you Dr. Mamusha God Bless you💕🙏

  • @Simret12395
    @Simret12395 9 หลายเดือนก่อน

    geta hoy😭😭😭😭😭😭😭

  • @eliasgelan5735
    @eliasgelan5735 ปีที่แล้ว +13

    አሜን ከወሬ ወጥተን የእግዚአብሔር ስራ ተልኮአችንን የምንሰራበት ዘመን ይሁንልን።🙏 ሀልዎቶች አሁንም የእግዚአብሔር ፀጋ ይገለጥባቹ።🙏❤

  • @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ
    @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሰዎች ፓስተር ማሙሽዬ እና ነቢይ ዝናቡዬ እንዲሁም ፓስተር አጉዬ 🎺❤❤
    ተባርካችሁ ቅሩ የእግዚአብሔር ሞገስ ጸጋ ይትረፍረፍላችሁ

  • @bethlehem-oq4ew
    @bethlehem-oq4ew ปีที่แล้ว

    geta zemenechechinin yikidemlin

  • @faithhopelove7686
    @faithhopelove7686 ปีที่แล้ว

    Amen amen 🙏 order order from the most high God
    release me in Jesus name.

  • @dawitm2614
    @dawitm2614 ปีที่แล้ว +1

    amen

  • @SamuelDesalegni
    @SamuelDesalegni 9 หลายเดือนก่อน

    Amen dagim metefat yihunilgn zemenen ende kedimo adislign

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว +1

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤
    ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @faithhopelove7686
    @faithhopelove7686 ปีที่แล้ว +1

    Amen let my power restore let me be amen amen. I need more of you Father God. 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @haiderabdusemed7401
    @haiderabdusemed7401 ปีที่แล้ว +1

    #Powerful.

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 ปีที่แล้ว

    😭😭😭🤲jesus I help you

  • @emebetgeda5510
    @emebetgeda5510 ปีที่แล้ว +2

    God Bless you Profet Zeneb, I am blessed by this prayer I believe something is happening, Halleluiah

  • @abrehetabebe7315
    @abrehetabebe7315 ปีที่แล้ว

    ራራልን ጌታ እየሱስ.....

  • @addisuzenebe6465
    @addisuzenebe6465 ปีที่แล้ว

    መንፈስ ቅዱስ ሆይ እወድዳለሁ

  • @mesfinalemu7399
    @mesfinalemu7399 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Tiezaz yiwuta

  • @azebwoldearegay3223
    @azebwoldearegay3223 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ እውነተኛውን ንስሀ እንተን ከበደልንበት እና ካሳዘንበት መንገድ መልሰን ደግመህ ማረን ማንም እንተን ያልበደለ ኢትዮጵያዊ የለም ማረን እንደገናም አስበን:: ከክብር አንጉደል እርዳን ያላንተ ምንምማድረግ አንችልምና መንፈስህን ስጠን አስበንንንንን😭😭😭😭😭😭😭

  • @AbelTesfaye-v3m
    @AbelTesfaye-v3m ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @tsinatpetros4398
    @tsinatpetros4398 ปีที่แล้ว

    Amen Hadera mengeden abate

  • @nebyattesfaye1396
    @nebyattesfaye1396 ปีที่แล้ว

    አባት ሆይ ማረንና ከአንተ ጋ አጠብቀን በመንፈስ ሙለን 😭😭😭🙏🙏

  • @fesehatadese9897
    @fesehatadese9897 ปีที่แล้ว

    Tebareku. Geta yebarekach

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ
    @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ ปีที่แล้ว

    😥😥😥🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏
    ኡኡኡኡኡኢፊፊፊፊፊፊፊፊ
    አሜንንንንንንን
    🙌🙌🙌🙌
    👏👏👏👏
    💘💘💘💘
    ተባረክክክክክክ
    የምልጃ መንፈስ ሃይል ብርታት እሳት አሁንም ይዉረድብህ

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 ปีที่แล้ว +4

    አብረን እንፀልያለን። እግዚአብሔር ፍቅርን መተሳሰብ ይስጠን

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
    @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 ปีที่แล้ว

    እንዴት ያለ አስደናቂ አምልኮ ነው አስደናቂ የአምልኮ ኃይል😭😭🙌❤️🙏

  • @mahletgg296
    @mahletgg296 ปีที่แล้ว

    Amennn! Geta hoy erdan

  • @tsegimeskele512
    @tsegimeskele512 ปีที่แล้ว +1

    Amen🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 ปีที่แล้ว +1

    Blessed 🙏🙏

  • @mosesyirga539
    @mosesyirga539 ปีที่แล้ว

    Besmaaaaammmmmmm 😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @faithhopelove7686
    @faithhopelove7686 ปีที่แล้ว

    Amen amen let go off me 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @eyasutesfaye3701
    @eyasutesfaye3701 ปีที่แล้ว

    ማረን ኢየሱሴ...😭😭😭😭...
    Lante bicha endinhon Eyesus...