ስላልሆነልኝ ነገር ሁሉ ተመስገን!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024
  • #love #motivation #motivationalspeech #podcaster #ebstv #subscribe #Donkeytube

ความคิดเห็น • 65

  • @asnakegetachew
    @asnakegetachew 22 วันที่ผ่านมา +3

    Very interesting topic....ምስጋና ለተመስጋኞች የሚሰሩት ስራ(ጥረታቸዉ)ዋጋ እንዳለዉ እንድሰማቸዉ የሚያደርግና የሚያደርጉትን መልካም ነገር የበለጠ እንድቀጥሉበት የሚያበረታታ ትልቅ ሃይል ነዉ እንደማህበረሰብም ልናዳብረዉ የሚገባ እጅግ ጠቃሚ በህል ነዉ....thank you for that!

    • @WubTube-q7z
      @WubTube-q7z  21 วันที่ผ่านมา

      Thank you Asna🙏🙏

    • @MAEREGENDESHAW
      @MAEREGENDESHAW 19 วันที่ผ่านมา

      የኔ ጀግና የምስጋና ዋጋው ጥልቅ ነው እናመሰግናለን እህታችን አንቺ ትልቅ እንደምትሆኝ ይታወቅ ነበር ።
      በርቺ !!!

  • @alextube3044
    @alextube3044 21 วันที่ผ่านมา +1

    "ሰውን የልቡ ኀዘን ያዋርደዋል፤ መልካም ቃል ግን ደስ ያሰኘዋል።" መ.ምሳሌ 12:25
    መልካም ነው ይበል የሚያሰኝ በርቺ🙏

  • @AlmazKebede-c9o
    @AlmazKebede-c9o 21 วันที่ผ่านมา +1

    እዉነተ ነዉ ዉብዬ ስለሞላልንም ስልሞላልም ስለሆነዉም ስላልሆነዉም የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን እስከ እናቱ ዘወትር ተመስገን።

  • @stc6291
    @stc6291 21 วันที่ผ่านมา +1

    እዉነት ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን❤❤❤❤❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 22 วันที่ผ่านมา +4

    አወንት ነው ተመስግን❤❤❤❤

  • @takelederesa
    @takelederesa 20 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ምስጋናን የሚያክል ነገር የለም ካጣነው ነገረ ይልቅ የሰጠን ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏

  • @Setna1312
    @Setna1312 21 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ምስጋናን የሚያክል ነገር የለም የሰው ልጅ ብንችል ሲሰጠንም ስንከለከልም ብናመሰግን ተጠቃሚዎች ራሳችን ነን በርቺ ጥሩ ሃሳብ ነው ያነሳሽው።

  • @tmesegenthreaten1249
    @tmesegenthreaten1249 22 วันที่ผ่านมา +4

    አነት ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 💒💛

    • @WubTube-q7z
      @WubTube-q7z  21 วันที่ผ่านมา

      Amennn🙏🙏

    • @TadesseEnetewe
      @TadesseEnetewe 4 วันที่ผ่านมา

      E. R yistish betam new madeniko gin ye'''''Ethiopia''''''libis libeshi

  • @hayluteshome-x7f
    @hayluteshome-x7f 22 วันที่ผ่านมา +2

    ካጣነው ነገረ ይልቅ የሰጠን ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏

  • @TeweldeSon
    @TeweldeSon 21 วันที่ผ่านมา +1

    ለሁሉም ምሳሌ ስለሆንሽ በጣም እናመሰግናለን የኔ ውብ ጀግና ❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 22 วันที่ผ่านมา +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ማመስገን ቢለምድብን መልካም ነው በርቺ እህታችን

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 21 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ቆንጇ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ

  • @ud4001
    @ud4001 22 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ነው ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

    • @WubTube-q7z
      @WubTube-q7z  21 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen🙏🙏

  • @zeinatesfaye6081
    @zeinatesfaye6081 22 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን አምላኬ ውብዬ በርች እህታለም

  • @chalkutchalkut421
    @chalkutchalkut421 21 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው እህትነት

  • @Haymanot-xz5ww
    @Haymanot-xz5ww 21 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ጀግና ስወድሽ እኮ።

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 21 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላደረገልን ስላላደረገልንም ❤❤

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 19 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሌም ነው የምለው እኔም 🙏🙏🙏

  • @AbayTeferi
    @AbayTeferi 21 วันที่ผ่านมา +1

    Good point

  • @zemaax
    @zemaax 21 วันที่ผ่านมา +1

    Great lesson... keep it coming

  • @firewtareke353
    @firewtareke353 22 วันที่ผ่านมา +1

    Wubiy I really had huge event Jimma.I am happy if I share to you but too much to write. Nice to see you again wube
    Keep going
    Great day

  • @YenewAzemeraw
    @YenewAzemeraw 19 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ውቤ ሁሌም ይመስገን

  • @rgdhghsuj9300
    @rgdhghsuj9300 21 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን፫ ተመስገን🙏🙏

  • @jamioj7497
    @jamioj7497 21 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BelayDemee
    @BelayDemee 22 วันที่ผ่านมา +1

    በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @brhana21
    @brhana21 21 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsnatፅንዓት
    @tsnatፅንዓት 22 วันที่ผ่านมา +4

    ጅግና ሴት❤❤❤
    ኣበይ ኣለኩም ፍቱዋት ተናፋቅቲ ደቂ ዓደይ ደምሩኒ ኣሕዋተይ❤❤

    • @TitiTube-o9r
      @TitiTube-o9r 9 วันที่ผ่านมา

      ደሚረኪ መልሲ ውዴ

  • @demekbedane9024
    @demekbedane9024 21 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን፡የኔ፡እህት፡ስሜ፡ካንች፡ጋር፡አንድ፡ነው

  • @NeimaAmanChilalo
    @NeimaAmanChilalo 21 วันที่ผ่านมา +1

    yene wd ymr siwedish

    • @WubTube-q7z
      @WubTube-q7z  21 วันที่ผ่านมา

      Enammm🙏🙏

  • @befirdusimion2521
    @befirdusimion2521 7 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጀግና እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @lidnetdinku2721
    @lidnetdinku2721 20 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነዉ ለበጎነው ❤❤❤❤❤❤

  • @HEALTHSERVICE-1
    @HEALTHSERVICE-1 22 วันที่ผ่านมา +2

    Good

  • @EthioPrism
    @EthioPrism 21 วันที่ผ่านมา +1

    ንቁና እንቁ ❤ በርች እህታለም።

  • @BinyamTilahun-xg2nt
    @BinyamTilahun-xg2nt 22 วันที่ผ่านมา +2

    🙏🙏🙏የኔ ጀግና በርችልኝ

  • @emnetabebe-l7b
    @emnetabebe-l7b 2 วันที่ผ่านมา

    selayehush des belognal webalem

  • @ud4001
    @ud4001 22 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ጀግና በርችልን❤

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 22 วันที่ผ่านมา +2

    በርቺ🎉🎉🎉

  • @habtamuabera4417
    @habtamuabera4417 22 วันที่ผ่านมา +1

    በርቺ 🙏💞💚💛❤️

  • @DaneilTadesse
    @DaneilTadesse 22 วันที่ผ่านมา +2

    ነገርን ሁሉ በጊዜው❤ ውብ❤ርስት❤ አድርጎ ሰራው❤❤❤

    • @WubTube-q7z
      @WubTube-q7z  21 วันที่ผ่านมา

      Thank you🙏🙏

  • @EyobDemise-g1q
    @EyobDemise-g1q 22 วันที่ผ่านมา +1

    That's great idea

  • @betiab
    @betiab 22 วันที่ผ่านมา +1

    Ewnat new ❤❤❤

  • @محمدالغامدي-س7ظ4س
    @محمدالغامدي-س7ظ4س 21 วันที่ผ่านมา +1

    የኔትሁትበርች

  • @nardosestifanos658
    @nardosestifanos658 21 วันที่ผ่านมา +1

    Well said ❤

  • @rozroz3222
    @rozroz3222 10 วันที่ผ่านมา

    ሓብቃ ተመስገን

  • @BirukAnagaw
    @BirukAnagaw 19 วันที่ผ่านมา +1

    😍😍

  • @SamrawitGrma-j7v
    @SamrawitGrma-j7v 18 วันที่ผ่านมา +1

    ❤️❤️

  • @firewtareke353
    @firewtareke353 22 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Wube
    Come offently. Would you like to tell as about Awytu Rever?

  • @AymroKasaw
    @AymroKasaw 13 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው

  • @amanueltilahun9024
    @amanueltilahun9024 21 วันที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለሁ🙏

  • @mekide5581
    @mekide5581 22 วันที่ผ่านมา +1

    Ewanta naw Ehate Barchi

  • @emuneshemuyeadugna
    @emuneshemuyeadugna 19 วันที่ผ่านมา +1

    EWENT NEW WUBYE REGA BELSH SELMETAWER DES EYALGN NEBER YESMAHUSH

  • @wede1905
    @wede1905 21 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እሕትነት ደምሩኝ

  • @Kasiye-c5i
    @Kasiye-c5i 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaDagne-f5n
    @AbebaDagne-f5n 21 วันที่ผ่านมา +1

    በማርያም እህቴ ላግኝሽ በስልክ

  • @15kmarta
    @15kmarta 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሴም መልሺ እህት🎉

  • @Haylay-c9n
    @Haylay-c9n 22 วันที่ผ่านมา +1

    Arif hasab new

  • @MesertMesi-ir2bn
    @MesertMesi-ir2bn 20 วันที่ผ่านมา +1

    ከ እሸቱ ጋር የነበረሽን ሙሉ በጉጉት ነው ያየሁሽ