💫ማሂ ሁሉንም ተናገረች ስለ ሀይሚ 🙆‍♂️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @KadstKedst
    @KadstKedst 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +226

    ሀይሚ ለተመልካችም ለቡራም ክብር የላትም የምር ይደብራል እውነት 😢❤😍😍😍😍

    • @JoudIrani
      @JoudIrani 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Yesru lijochu tewachew yemflgut derja eskldersu deris menem Melissa aystunem so yesru

    • @zeharaዩቱቡ
      @zeharaዩቱቡ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደሚርን❤❤❤

    • @HayatMohammed-r5n
      @HayatMohammed-r5n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      ክብር የላትም ሀይሚ ነቀዝ ናት😂😂😂

    • @zeharaዩቱቡ
      @zeharaዩቱቡ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @HayatMohammed-r5n 🤣🤣🤣🤣

    • @RehimaMohammed-yg1df
      @RehimaMohammed-yg1df 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አወየላትም ተጨማለቀቺ

  • @MuluSeti
    @MuluSeti 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +125

    ሀሰንየ ከቡራ ጎን ሁን ምስኪን የዋህ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +370

    ሀይሚ ያብሩክ ብቻ ነች ያምትሉ ለይክ😮😮😢😢😢😂😂😂😂

    • @Hadiya36
      @Hadiya36 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ግን ሀይሚ ትክክል አይደለችም ወላሂ ብሩክ እቃቃመሥላትደ😂😂😂😂😂

    • @zeharaዩቱቡ
      @zeharaዩቱቡ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዉዴብስክረይብ፡አርግን

    • @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ6ቈ
      @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ6ቈ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@zeharaዩቱቡእየተመካከሩ ይጃጃላሉ

    • @zeharaዩቱቡ
      @zeharaዩቱቡ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ6ቈ ኢወለ፡ሳህ

    • @ElisaElisa-hv9nj
      @ElisaElisa-hv9nj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አስጠላችኝ

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +124

    ኧረ ለቡራ ይሄ አይገባውም ከተቻለ ነገሮችን አስተካክሉ ሀሰን ወንድሜ❤❤

    • @User-bu8mt
      @User-bu8mt 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም😢

    • @AskwalGebre
      @AskwalGebre 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፕራንክ ነው

    • @gvff5234
      @gvff5234 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ተረጋጉ አይገባችሁም እንዴ ጓደኛው መሆኑን ስታቅ ነውይህን ለመሥራትየምሞክረው

    • @AgerSileshi
      @AgerSileshi ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@gvff5234 ፈጣሪ ይወቅ እንደሚያመው እያወቀች 3ቀን ፕራንክ አታደርግም

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +366

    እውነታው ይሄ ነው ብሩኬና ሀይሚ ይፋቀራሉ ከዛ ስትመረቅ ይጋባሉ ከዛ የአራት ልጆች እናትና አባት ይሆናሉ:::

    • @Sameerah-g2x
      @Sameerah-g2x 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ይመችሸ 😁😁😁😁

    • @halimahalima-px3gm
      @halimahalima-px3gm 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ይመችሽ😂😂😂❤❤

    • @susu-tube5s
      @susu-tube5s 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ልክነሽ እማ አይቀርም

    • @aboaboo8875
      @aboaboo8875 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ትክክል ነው

    • @zaidahassazn6222
      @zaidahassazn6222 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      በትክክል

  • @ShewayeBelayneh-bd2hq
    @ShewayeBelayneh-bd2hq 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +92

    ሀይሚ በጣም ተጨማለቅሽ

    • @ATSEDAMARy
      @ATSEDAMARy 42 นาทีที่ผ่านมา +1

      የራስሽ እወቅ ከዛ ለሰዉ የራሳችን ሳናቅ የሰዉ

  • @WhshHsbs
    @WhshHsbs 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +76

    ሃይሚ ክብር የሌላት ሴት ሁናለች በጣም ባለጌ ነሽ በሰዉ ስሜት መረማመድ😢😢😢

    • @zaidahassazn6222
      @zaidahassazn6222 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ስራ ነው አትስደቧት

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      የመላጣ ራስልጅ ዝምበይስራነው

    • @halenLove
      @halenLove ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስራ ነው ጅሎች

    • @atsedegodefa9732
      @atsedegodefa9732 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን አደረገች የምናወራ ብናቅ😢 ስድብ ምን አመጣዉ ሴቶች አስርግዜ እየተባለሽ ነዉ ያለሽ

    • @ATSEDAMARy
      @ATSEDAMARy 42 นาทีที่ผ่านมา

      ምን አደረገች የራሻችን ንወቅ ከሰዉ መፍረድ😢

  • @BirtkuanKhayat-dq5pr
    @BirtkuanKhayat-dq5pr 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +65

    ሀሰን ትክክል ነው ብሩኬ በጣም መልካም ሰው ነው ሀይሚዬ ምን ሆነሽ ነው አናጋግሬሽ ልክ አይደለም እና ሀይሚዬ እባክሽ አነጋግረሽን አስተካኬ 😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ZeytunAbdi-w4e
    @ZeytunAbdi-w4e 31 นาทีที่ผ่านมา +5

    ሀሰን ውንድምዓለም ከቡሩኬ ጎን ሁንለት 🙏🙏💔💔💔💔

  • @marymayosef77
    @marymayosef77 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ሀሚየምትባለው ልጅ ሠማይ የሠቀላት ተመልካችነው ግን ብሩኬ ጥሩብ ያለውልጅነው ብራክምቢሆን እደዚህ ማድረግ የለበትንን

  • @nta2615
    @nta2615 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +187

    እናንተ አትጨዋቱም ትንሸ ለተመልካች ክብር የላችሁሄ እንደ ብር ያልቃል የሠዉ ልብ መሥበር ግን ዋጋ ያሥከፋላል 😥😥😭😭

    • @danaaklilu-l6p
      @danaaklilu-l6p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      በጣም ወደድናቸው አከበርናቸው ቂቅ አሉብን

    • @FuriujbfDirootoig
      @FuriujbfDirootoig 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም💔😥

    • @IthuPoa
      @IthuPoa 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም ያሳዝናል💔💔💔

    • @SEpanelandpaint
      @SEpanelandpaint 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Btekekel Haymi Haymi setbal erswan koloeche

    • @naimayoutube
      @naimayoutube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      በጣም

  • @senefikeshdejene342
    @senefikeshdejene342 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    አይዞህ በልልኝ የተገፋ ጥሩ ነገር ይገጥመዋል ሸበላ ነው ምን ችሎት ቆንጆ ያገኛል

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +119

    ማሂየ ንገሪት ለሀይሚ ብሩክ ያፈቅራታን የምር😢😢❤❤

  • @Kidist-y2e
    @Kidist-y2e 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    ሀሰን እውነተኛ ጋደኛ ወንድም ሁሉ ነገራቸው ነህ ተባረክ አሁንም ተቆጣቸው ሁሉም ነገር እንደ በፊቱ እንዲ ሆን ነው የምንፈልገው ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +77

    ሱብሀነ አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ወላሂላሀ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

    • @zeharaዩቱቡ
      @zeharaዩቱቡ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደሚርን🎉🎉

  • @abebechnega5214
    @abebechnega5214 29 นาทีที่ผ่านมา +3

    ሀስን እንኳን መጣህ እባክህ ብሩኬን አይዞህ በለው በጣም ተጎድቷል ሰው ይፈልጋል እስትረስ እንዳይዘው ተከባከበው እባክህ ሰው ያድፈልገዋል ብዙ ስለማይናገር ይጎዳል በቃ ብቸኛ እንዳይሆን አትለየው እባክህ

  • @KalKassa-z5o
    @KalKassa-z5o 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +76

    ሀይሚ እውነት የናተን ብቻ ልብ ሣይሆን የተመልካችንም ልብ ሠብራለች😢😢😢😢😢😢

  • @kedijamuhyeali1335
    @kedijamuhyeali1335 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +36

    እህቴ አለባበስሸን አስተካክይ ደረትሽ እየታየ ፀጉርሽ መሽፈኑ ምን ለውጥ አለው አላህን ብንፍራ ጥሩ ነው

  • @temitemi2
    @temitemi2 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    Really ሀይም ልክ ናት
    ለምን በግልጽ አይነግራትም ምታፍቅሪ ከሆነ

  • @YdgsgsDheየራ
    @YdgsgsDheየራ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሀይሚ ተጨማለቅሽ እጭ😢😢😢😢😢 ከሩታየ ተማሪ

  • @batsaabatsaa3953
    @batsaabatsaa3953 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ምርጥ የብርክ ወንድም ማሻላ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohamedMohaedSነኚየሀላሌብቻ
    @MohamedMohaedSነኚየሀላሌብቻ ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አሰን በአላህ ብራን ሀይሚ አስታርቃቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @marymmarym7302
    @marymmarym7302 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +79

    ደግጠናል ሀሰን

    • @zeharaዩቱቡ
      @zeharaዩቱቡ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤ማር፡ደሚርን

  • @HAYAT-t7s
    @HAYAT-t7s ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሀሰንዬ የወድሙ መከታ አይዞክ ፕራክ ይሆናል አይንክ ቀላ እኮ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yes6292
    @yes6292 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ቡራዩ የኔ ልዩ ውንድም የእናቱ መከታ ❤🎉❤🎉😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በጣም እግዚአብሔር የንቀት ባህሪ ነዉ ያሳየችዉ በጣም ነዉ አቅላ ያየችዉ ጭራሸ አተ አናግርልኝ አለችዉ ሀሰንየ ትክክል የጓደኝነት የወድምነት ጥግ 😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @ኢክራምየወሎልጅ
    @ኢክራምየወሎልጅ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሀይሚ ፕራክም ቢሆን በጣም ተጬመላልቃለች ክብር ለተመልካችናለቡራ😢😢

  • @danaaklilu-l6p
    @danaaklilu-l6p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +40

    ሀሚ ተጨማለቀች ኤጭ 🤗

    • @User-bu8mt
      @User-bu8mt 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም አበዛችው😢😢

    • @MissZabiba
      @MissZabiba 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተመልካች ነው ያቀበጣት።😢😢

    • @MsZinnat
      @MsZinnat 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኛ ኦዴሶች ነን ያጨማለቅናት ይች ነቀዝ

    • @zaidahassazn6222
      @zaidahassazn6222 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አትሳደብ ቦሀላ ይቆጫችሀል እነሱ ስራ ላይ ናቸው ዝም በሉ

  • @eekramtub
    @eekramtub ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ማሂ ምን አለ አላህን ብትፈሪ ቆንጆ ነሸ መሸአላህ አለባበስሸን ብታሣምሪው አንገትሸ ቂጥሸ ጡትሸ በጣም ፊትና ላይ ነሸ አላህን ፍሪ ውበት እረጋፊ ናት ሞትን አሥታውሺ ጀሀነምን አሥታውሺ እንደህ እንደሆንሸ አቀሪም ሞት መቸ እንደሚመጣ አያማክርም ለዚያውም በኛ ዘመን ሱበሀነ አሏህ አለባበስ የሙስሊም አያምርብሺም የተባልሸ ነው ያሥመሠልሺው

  • @Samira-m2bYouTube
    @Samira-m2bYouTube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ትክክል ነህ ሀሰን ሀይሚ የተናገረችዉን ነገር አተ ወይም ብሩክ ብቱሉት ነገሩ ይከራል በጣም ነዉ ያሰጠላችኝ በዝህ ልክ ልብ መሰበር እረ ይደብራል የፕራክም ልክ አለዉ በሞራሉ ላይ ተረማመደች በጣም ነዉ የተጨማለቀችዉ አሁንሰ ለተመልካችም ክብር ይኑርሺ በጣም ነዉ የታገሳት ብሩክ በጥፊ ቢላት ሰበበ ለመሆን ነዉ እኛ ሴቶች በጣም የምወድንን የሚከብረንን አንወድም የሚረግጠንን ነዉ ክብረቢሰ ነሺ ሀይሚ ተብየዋ እሰከዛሬ እወድሺ ነበር አሁን በጣም አሰጠላሺኝ ሰትናገሬ እራሱ የሱን ክብር የሚነካ ነገር ነዉ የተናገርሺዉ😏😏😏

    • @zaidahassazn6222
      @zaidahassazn6222 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንኳን አስጠላችሺ ለምን ታያለሺ ታዳ ልጂቷ ስራ እየሰራች ነው ትስራበት ተዋት እኝ እኝ አትበሉ

  • @ሁሴንሰይድ2
    @ሁሴንሰይድ2 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +51

    ቡሩኬ ጥሩ ሰዉ ነዉ እዉነት ከሆነ ታሁን ጀምሮ እዳያገኛት

    • @zaidahassazn6222
      @zaidahassazn6222 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ብጥርቅ

    • @አልሀምዱሊህ
      @አልሀምዱሊህ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን ቤትነህ አተደሞ አተላ

    • @Ester-y8x
      @Ester-y8x ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረ ባክህ

    • @ghig6744
      @ghig6744 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምትሳደቡአስተውሉ

  • @naimrizk6548
    @naimrizk6548 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +51

    እግዚአብሔርን ልባችን በጣም የተሰበረው ትንሽ ለኛ አታስቡም 😭😭😭😭💔💔💔

  • @Hanna-w9z7u
    @Hanna-w9z7u 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +36

    የጓደኛ ክግ ምርጥ ወድም መከታ አሰተዋይ ሀሰን ከልብ እንወድሀለን ወድማችን

  • @Hanna-w9z7u
    @Hanna-w9z7u 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +40

    ሀሰን የብሩኬ መከታ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀይሚ ልቦና ይሰጥሺ

  • @RhmhAli-b2x
    @RhmhAli-b2x ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ኧረ ሀይሚ ተጨማለቅሽ ብሩክ ብቻ ሳይሆን የኛንም ልብ ነው የሰበረይ ን

  • @Seadi-p2i
    @Seadi-p2i 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +73

    ወደራሳችሁ እስከምትመለሱ ድረስ TH-cam ድረስ አልላትም የመዳም ጮኸት ይበቃኛል😢😢😢😢😢

    • @EeeAaa-n6d
      @EeeAaa-n6d 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ይሻለናልየምር

    • @SaraAlqahtany-y4q
      @SaraAlqahtany-y4q ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማይሰላማ ስራነው ይስሩ

    • @gnetgnet4871
      @gnetgnet4871 52 นาทีที่ผ่านมา

      Sebscrayb bemansat meketat alebat

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ሀይሚ በጣም ባለጌነች. ቤትንያክልነገርገዝቶሰቶት ስትነገርእየሆነላትብሩክ እደትሌላወዲ ታያለች. አስጠላችኝ ሀይሚ ባለጌነች

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሀይሚ በጤናዋ አይመሥለኝም አረጋጎት እሷን ብቻ አንዉቀሥ 😢😢ቡርኬንም ቢጎዳ አረጋጉ ዝም ማለት ጡር አደለም ባለኮሜቶቺ አትጫጩ❤❤❤❤

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሀይሚ በጣም ተጨማለቀች የኔ ሚሥኪን ቡራየ

  • @መሲጦና
    @መሲጦና 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +128

    ሀይሚ በጣም ተጨማለቀቺ ቡረክ ለእናቴ ይኑረ ሀይሚ በጣም አስጠላቺ😏😏😏😏

    • @rhmaa1257
      @rhmaa1257 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እውነትሽን ነው ወደ

    • @ኝኝ
      @ኝኝ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😛😛🤮🤮🙌

    • @ራያነት
      @ራያነት 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እየፈተነችው ነው ኣትሰደቡዋት❤

    • @FantaTADESSE
      @FantaTADESSE 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤

    • @gvff5234
      @gvff5234 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      መጨረሻውን ሳታው አትሳደቡ

  • @ekrammussa9944
    @ekrammussa9944 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    አይሚ ቡሩክ ታፈቅረዋለች ግን ከሱ እንድመጣ ፈልጋ ነዉ የምትሉ ቡሩክ ፍቅርን ይግለፅላት 👍👍👍

    • @mubarek781
      @mubarek781 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አው የምር

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ ይሄን አለባበስሽ አስተካክሊ ባአላህ ምንድነው አለባበስ 😢😢😢 አላህ. ልቦና ይስጥሽ በስ

  • @rahimarahima-fu3uz
    @rahimarahima-fu3uz 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሀይሚ በጣም ተጨመልቅች ብሩኬ ያኔ ወንድሜ አይዞክ

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ቡሩ እና ሀስን የኔ ውንድምች አይዞህ ሁሉም ያልፍል ይስተካከላል ተረጋጉ ሀይማ አስመሳይ ነሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @عائشةال-د7ض
    @عائشةال-د7ض 37 นาทีที่ผ่านมา +2

    ሀይሚ በጣም ተጨማልቃለች የምር ደሞኮ አፈቅራዋለሁ ንገርልኝ ማለቷ ነው የገረመኝ ብሩኬ ፀባይ ሰናይ መልከመልካም ቆጅዬ ነው ክብር ለቡርኬ😢😢😢😢

  • @MituTadese
    @MituTadese ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሀሰን ልክ ነክ ወንድም መከታ ነው እኮ

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የአይሚ ብልግና ጥግ ድረስ ነው ብሩኬን ጎዳችው

  • @FyykDyh
    @FyykDyh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እረ ሀሠን ፕራክ ነዉ በለኝ አተኳ አልቻልኩም ጨነቀኝ ሀይሚ ናብራ አሠንዬ አስታርቅልኝ አልቻልኩም እፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሀያትወለየዋ-ዸ9ሠ
    @ሀያትወለየዋ-ዸ9ሠ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀሚ,ክብረቢስሁናለች,ጨርሳ,በጣምነው,ያናደደችኝ,በጣምብዙተመልካች,እደሚወደትእያወቀች,እማይደረግነውያረገችው,አወቅሽአወቅስ,ሲሎት,በበላሸችጨርሳ,ብሩኬንየመሰለ,መቸም,አታገኝም,እሱምያፈቅራታል,ግንደሞ,አላማአለው,አላማውንሲያሳካ,የፍቅርጥያቄ,ያቀርብላትነበረ,ቸኮለች,

  • @ZahraZahra-ej2pf
    @ZahraZahra-ej2pf 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +45

    ተው ግን የኛን ልብ አትስበሩ😭😭😭😭 ሀይሚእና ብራ ተላያይተው ማየትአንፍልግም

    • @erbikaayele
      @erbikaayele 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም 😭😭😭😭😭😭😒😒

    • @EeeAaa-n6d
      @EeeAaa-n6d 51 นาทีที่ผ่านมา

      @@ZahraZahra-ej2pf የምርአወ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @demekechgeta2767
    @demekechgeta2767 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ሀሰን እውነት እናንተ ይሻላችኋል ሀይሚ ምክር ወት❤️❤️❤️❤️🙏

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +98

    ሀይሚ ልባችንን ሰበረቺን እፈፈፈፈፈ

    • @اممحمد-ظ2ت4ث
      @اممحمد-ظ2ت4ث 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      👍👍👍👍

    • @User-bu8mt
      @User-bu8mt 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እክትክት ነዋ ያውም😢😢😢

    • @AnshaSeid-zi1tu
      @AnshaSeid-zi1tu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@User-bu8mt ወላሂ እዉነትሺንነውእህቴ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@User-bu8mtኧረ ስራነው ተረጋጉ

  • @Qabbane
    @Qabbane 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    Dhuga tanani bayy'ee nama gadisisa dhugaa ciqee wayyeni sani😢😢😢😢

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ተመልካች ወይም ብሩኬ ወይም ወዘተ ስላስገደዳት አይደለም ሂወታ ምትዘዉ የራሳ ምርጫነዉ የትዳር ሂወት ቀልደ አይደለም እሳ ከምትፈልገዉ ሰዉነዉ መሆን ያለባት ተገዳ አይደለም ትዳር ከሚወዱት ጋርነዉ

  • @TeybaMohammd
    @TeybaMohammd ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ቡራ ሚሰኪን
    💔💔💔💔💔💔

  • @ElsaWubit
    @ElsaWubit 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ፕራክ ነው ግን ይብቃ ጌታን የብሩኬ ትዕግስት ይለያል

  • @GalAsmara
    @GalAsmara 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሀይሚ የ ቡሩኬ ናት ኣለቀ ሀሰንየ አንተ ወንድማ በላይ ነህ ቀስ ብለህ አናግራት ማሂየ ደሞ አኮራሽን የእዉነት ጋደኛ ነሽ የሴቶች ጉዳይ ነዉ 😂ቡሩኬ አሄ ኣንዱ ፈተና ነዉ ዝጉጁ መሆን አለበት ማህለፍ እንጂ ሀይሚ ኣታድርገዉም 100./. ቡሩኬ ነዉ የ ሀይሚ ምርጫ እናቃለን ኣይለያዩም በጨራስ🔐❤️BH forever together 🙏

  • @AsiteriTadassa-od3ct
    @AsiteriTadassa-od3ct 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +72

    ጌታን ከዚህ በኋላ እኔ ይሄ ነገር እውነት ከሆነ ትራንክ ካልሆነ youtubyoutub አላይም😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ፕራንክ ነዉ😂

    • @ሐገርሰላምyouTube
      @ሐገርሰላምyouTube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔም ያለችኝትግስት እስክተታልቅልጠብቅ

    • @حياةاا-ي5د
      @حياةاا-ي5د 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ብራንክ ነው

    • @zaidahassazn6222
      @zaidahassazn6222 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@AsiteriTadassa-od3ct እይ ስራ ነው ይስሩ እና ቶለ ይደጉልን እዲጋብ ሆ

    • @Hananwasie
      @Hananwasie 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሐሰን የኔ ውድ ወንድም ልክብለሐል ይሕ ንቀት ነው ምን ያሕል ብትንቀው ነው እሱን ከምጠይቅ ይልቅ አንተን ብታማክርስ ያሳፍራል❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ልክነህ ሆሆ ማንም አይቀየምህ እውነትህን ነው

  • @User123-z2b
    @User123-z2b ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሀስን ዝም በላት ሀይሚ ባለጌ ናት ዝተት ዝቃጭ ናት ብሩክን ነው ያፈቀረችው ልጁን አይደለም ግን በዚ አጋጣሚ ብሩክ እኔ እኮ አፈቅርሻለው እንዴት የሌላ ትሆኛለሽ እንዲላት ፈልጋ እየፈተነችው ነው ....ግን እንደዚ ጨጉዋራውን እየላጠች መሆን የለበትም ልጁ ለእናቱ ይኑርላት

  • @eexx6751
    @eexx6751 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሀሠንአንተ የሁለቱምየልብ ጎደኛነህ እቤቷህድና ነገሮችን ፍቱ

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሐሠን ይችልጂ አስረዳት ምድነዉ ጭራሺ ልቦንአግጣ መጣች ያኢላሒ አስመሥሎ ከመኖር አተጠብቀኚ

  • @Qamariyaaturaa
    @Qamariyaaturaa 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    Namni afaan koo kana dhagetani matii nafi ta.a please please ❤❤❤

    • @masaratmarga8465
      @masaratmarga8465 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Duraa demii porfelii kee jijiradhuu😅

    • @Qamariyaaturaa
      @Qamariyaaturaa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @masaratmarga8465 maa

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እና ቤት ሄዳቹ ኣታዉሩም እንዴ ሰጌጤ ሁላ ሃይሚየ የስራ ሰዉ ቀጥልበት የኔ ጅግና💪💪💪

    • @zaidahassazn6222
      @zaidahassazn6222 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኮ ሀሰን ወሬ አይችልም እያስጠቆራት እኮ ነው ልጂቱን የኔ ምስኪን የስራ ሰው ነች እሷ ብቻ ትስራው ስራውን

  • @Asd-gg8mc
    @Asd-gg8mc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Haymi tikikila nech lemin afekirshalehu aylatim

  • @MaryamBibi-yn3ty
    @MaryamBibi-yn3ty 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ብሩክ ለሃይሚ ኒካህ ይሰርላትና ፍቅር ይጀምሩ የምትሉ❤

    • @susu-e4s4v
      @susu-e4s4v 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂ክርሥቲያን ኒካ አለውዴ

    • @werknes-f4j
      @werknes-f4j 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂ኒካህ😮😮😮

  • @FfgghhhfFggg
    @FfgghhhfFggg 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማሂ በፈጠረሽ አምላክ ለተመልካች ስትይ ሀይሜን ምከሪያት😢😢 ተሳስታለች 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @MehubaSherefa-o6s
    @MehubaSherefa-o6s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሀሠን ሀይሚ እውቷ ከሆነ የምታወራው ነገር ተመልካች በጣምነው የሚጠላት ሀሠን ግን የወድምነት ጥግ አሣይተሀል አላህ ይጨምርልክ ሀይሚ የቡረኬን ልብ እዳሠብሪው

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አስን ትክክልነው ሀይሚ ወደራስሺተመለሺ ማሂ አለባበስሺን አስተካክይ አንገትሺን ሸፊኒ ቆይ ለአንች አንገትማሳየት ተፍቅዶልሺነውእደ አላህን ፊሪ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ሀይሚ ብሩኬ አፈቅርሻለው እንድላት ፈልጋ እንጅ ሌላ ነገር አስባ አይደለም አትስደቧት ።

    • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
      @Sosiyeyetadelij-fw4dz 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Anem yesebekuta endeza naw

    • @Tago-hx9jy
      @Tago-hx9jy 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Awo endeza new yasebkut

    • @BraktMulti
      @BraktMulti 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም እደዛነው የተረዳሁት

    • @hawaymuhamed9588
      @hawaymuhamed9588 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ነሽ እኔ የተረዳሁት እንደዛነዉ

  • @ZemzemZ
    @ZemzemZ ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሀይሚምናስባእደሆነአላቅም'ግንነገወታብራክነዉካላለች'ለብሩኬምሆነ'ለቤተሰብ'ክብርየሌለዉነገርነዉያረገችዉ'እኔነገወጣብራክነዉ'ብላቤተሰብንም'ብሩኬንምይቅርታትጠይቅ'ግንግን'እዉነትከሆነ"እኔወላሂይቱብአቆማለሁ"ከነሱምወዳ

  • @BuzayehuShemels
    @BuzayehuShemels 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አይዞህ ሀሰን ይዛው የመጣችው እኮ ፍፄን ነው😂😂ያደሞ ሀይሚ ባለችው መገድ ሳይሆን ፍፄ ከብሩኬ ጋር ስለምትሰራ ለመተዋወቅ ፈልጎ ነው እጂ ምንም አዲስ ነገር የለም😂😂😂😂😂😂😂

    • @ToibahSayeed
      @ToibahSayeed 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳህ😂😂😂😂

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማለቴ ልጅቱን እኮ ዝብለህ ለቀቃት አተ እዴት አትቆጣትም ሂጃብ በወጉ ልበሺ አትላም በጣም ደበረችኝ አላህ ልብ ይስጣት

  • @Ksa-s7d
    @Ksa-s7d 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    አለባበስሽ ን አሳምሪ ማሂ አላህን ፍሬ ይች አላም ቀሪ ናት እህትየ

    • @ራኒያTube-q5w
      @ራኒያTube-q5w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰሀ😢😢😢😢😢

    • @Jamela.jamela
      @Jamela.jamela 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

    • @FjFu-cb5sj
      @FjFu-cb5sj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወይቺአለምጠፊነት

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀሰን አነጋግርህ ክብር ለሴቶች የሌበት ነህ ሴት እናት ሞሆን ረስተህ ነዉ ኸሴት ነዉ የወጣ አተ ዶሞ እንዱያዉ የኢትዮጱያ ዩቱቦሮች በሴቶች እየተጨማላቃቹ ነዉ ያላቹ ደነዝ ነህ የምሪ ሴቶች እዴት ነዉ የምታስብ😢😢😢

  • @MhmmMhmm-p9r
    @MhmmMhmm-p9r 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    አረ የእኛሥ ነገር መጨረሻ የማዳም ቅመሞችዬ አረ በሥንቱ እኔ ማርያምን አሞኛል ከዚ በላይ አልችልም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @EeeAaa-n6d
      @EeeAaa-n6d 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የምርበጣምእኔምእስጥልትነውያለኝ

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀይሚ ተጭማልቃለች በጣም ንቀት ነው እንዲህ አይደረግም ነበር ሀይሚ የጅሽን ታገኛለሽ ሀሰን ለብሩኬ ጥሩ ወንድም ነህ ተብሩኬ ጎን አትለየው እባክህ ሀሰን ብሩኬ በጣም ነው ያሳዘነን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rgfghg794
    @rgfghg794 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ኧረ በጣም ነዉ የሚ ደብረዉእደ ምን እያረገች እደሁ አልገባኝም ለኛሥ ለተመልካች ክብር አይኖራ ቸዉም ብሩክ እድገ ልፃላት ፈልጋ ነዉ መሠል

  • @Sam-q5p8o
    @Sam-q5p8o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሰን ዝብለህ አትጨርጨር እማሂላይ አትጪህ ወላሂ እወዳችሁነበር በትንሺነገር እምጮሀዉ ነዉ እሚስጠላኝ እደ ዉድ ተረጋግተህ አዉራት ለሴት ክብር ይኑርህ 😢

  • @فاطمةاسيني
    @فاطمةاسيني 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አነተ ለማነኛውም አጠገብ ሁነ አኔ አግዚብሔርን አሰካሁነ አላመነኩም ደሙ ምኘ አይነት ሰው ነው ብየ ነበር አረ ወይኔ አሁን ከብሩኪ በልጡ ነው እች በጣም ነው ያሰጠላችኛ

  • @FdcJcxc
    @FdcJcxc 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እስኪ ሀይሚ አፍላታለይ ማርያምን ይች ጡሲ 😂😂😂እደዉ ምናለ ክብሮን ብጠብቅ እሱ እስከሚጠይቃት ብትታገዝ እኝክ😮😮😮

  • @azalechsebsbe
    @azalechsebsbe 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Bexmii Balgee Neshii Haymii

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፍቅር በፌዴራል እንደዚህ ለፍቅር ደርሳለች ደግሞ በፍቅር አይፈልጋል ጓደኝነትና በስራ ብቻ ነው እንጂ ማለት ነው የሌላ ሰው ያስፈልጋል ስለዚህ እንዴት እንደዛ ይባላል

  • @hayemi02
    @hayemi02 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሀሠንዬ በጣም መልካም ንግግር ነው የተናገርከው ግን ሀይሚ ከቡራ የጠበቀችው ቃል አለ ቡራው ደሞ ገግሟል የምትፈልገውን ቃል አልጠቀም ብሏል ለዛ ሀይሚ እያናደደችው ነው አጥፍታለች ለቡራ መቼም አይገባውም ቡራ እንደ ወንድም መከታ እንደ እህት አማካሪዋ አንደ እናት በሥሥት የሚያያት አንደ አባት የሚቆጣጠራት ኣንደጋደኛ ሁሉ ቦታ የሚገኝላት እነደ ባል እቅዱ ውስጥ ያስቀመጣት ውዱ ነች እንዲ የሚሆንላትን ሥሜቱ ላይ መረማመድ ተመልካቹንም መናቅ ነው ይከብዳል ሀይሚ ተይ ዋጋ ያሥከፍላታል ፀፀት እጅሽ ላይ እንዳይቀር ሀሠን ግን አስታርቃቸው

    • @TamrwaDebebe
      @TamrwaDebebe 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @zaidahassazn6222
      @zaidahassazn6222 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስራ ነው እየሰሩ ያሉት ሀሰንም ቻናሉን ለማሳደግ ነው እጂ እቤቷ ሂዶ መጠየቅ ይችላል ግን እሷን እያስጠቆሯት እጂ ገና ትሰራዋለች ጀግና ናት ልጂቷ

  • @Zarah-c5p
    @Zarah-c5p 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሀይሚ አች እዳዝ ናገረ አጠበቅሽሚ በጠሚ ጨምለቃነሽ አይይይይ ብራ አይሽ አብሽረ

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መልካም ንግግረ ሰደቃ ነው
    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አለ የኛ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳካ አቢ ወ ኡሚ

  • @Monera-tl3yw
    @Monera-tl3yw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዋዉ ሐሰን የኔ አስታዋህ ጓደኝነት መለት እንደ አንቴነዉ ለመንኛዉም ቡረን ጠብቃዉ😢😢😢😢😢

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ሀሰን ሀይም ጤናን አይደልች 😂😂. ድራማ ጀምርች 😂❤

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂🎉🎉

    • @ahmedbinahmad7635
      @ahmedbinahmad7635 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @kidestabebe2666
    @kidestabebe2666 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀሰን የእናንተ ጀማ ደስ የሚል ወዝ ነበረው አሁን ሀይሚ ይዛው የመጣችው ሀሳም ደስ አይልም ቶሎ አስቁማት እንደ ድሮ አቹ ኑ ወይም ስንት ሀሳብ አለ እኮ ለመስራት

  • @tekuamechgrma1811
    @tekuamechgrma1811 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ሀይሚ አሞታል ፀበል ዉሰዶማስጠመቅ ይሻላል እብድ የመሰለ ልጅ አፍቀርኩብላ ተመጣለች እንዴ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂

    • @TinurCherie
      @TinurCherie 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ወዮ እኔም ሳዬው ደግጫለሁ ግን ደግሞ ተጠራጠርኩኝ ፕራክ አድርጋ ከጓደኛው ልታገናኜው እደሆነ ብዬ ልቤን አታለልኩት እሱ ብቻ ሳምሆን ሥንቱ ኡዘነ😢

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ​@@TinurCherie እኔም እንዛ ነው የገመትኩት

    • @tekuamechgrma1811
      @tekuamechgrma1811 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔም እንደዛ ይመስለኛል ልጁየሚያቅይመስለኛል

  • @SeadaSeada-z9t
    @SeadaSeada-z9t ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀሚ በጣም ተጨማልቀሽል የምር ብራየን የኔ ቀብራራ ጀህና ወንድ መቸም አታኝም

  • @fatihaahasan845
    @fatihaahasan845 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Wly hayime yaragechu negar betam yedabiral

  • @Amer-tm8qm
    @Amer-tm8qm 58 นาทีที่ผ่านมา

    ፀበል ዉሰዶት😂😂😂 ግን አብል ነን መሠሎ ያለ ማነዉ ጥፈቱ

  • @Kemila-i4x
    @Kemila-i4x 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሀሰንየዉነትነዉግንወድሜ😢😢😢😢

  • @خبتي-ر3غ
    @خبتي-ر3غ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይ ብሩኬ እኔ ኣፍቅርሻለሁ እዲላት ትፍልጋለች

  • @YalemseraMulat-zd9pl
    @YalemseraMulat-zd9pl 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ሀይሚ ስራዋንን እየሰራችነው👌 ኮሜታተሮች ተሳደቡ😂😂

  • @kibnsh
    @kibnsh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀሰንዬ እበክህ ቡራን አጽነነዉ ሀይሚ ምን እንደሆችአልጋበኝምሀይም የኔጥቆኝት አዉቀነዉ ቡራ የፍቅሪ ጥያቄ ስለለቀራበትነዉ ❤ሁሉም ነገር ይስታከከለል❤❤❤❤

  • @endalya4080
    @endalya4080 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የኔ ቆንጆ ሀይሚዬ❤

  • @Mihrat-q1v
    @Mihrat-q1v 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Baxamii balgee Neshii haymii