#EBC

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @መሴየአሪሴደጋፍ
    @መሴየአሪሴደጋፍ 5 ปีที่แล้ว +320

    ለአስቱ ሽልማት ምትሉት ልጆች እጃቹን አውጥ እዚሁ ሆነን በራማ ሚዲያ መሸለም እንችላለን

    • @እህተማርያምየማርያምየማር
      @እህተማርያምየማርያምየማር 5 ปีที่แล้ว

      እኔም አለሁ ለአስኩ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 5 ปีที่แล้ว

      @@እህተማርያምየማርያምየማር አመሰግናለሁ አስካለ

    • @ልቤ02
      @ልቤ02 5 ปีที่แล้ว

      Murida Murida ትክክል መሸለም አለባት

    • @hijerak5737
      @hijerak5737 5 ปีที่แล้ว

      እኔም አለሁበት መሸለም አለባት እንዴት እደምወዳት

    • @bettybetty2653
      @bettybetty2653 5 ปีที่แล้ว

      አረይገባታል አበሳ ሴትናት የምር

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa 5 ปีที่แล้ว +130

    እስኬ ይችን ጋዜጠኛ የሜወድ እንደኔ ላይክ

    • @Gafa996Gaddisa
      @Gafa996Gaddisa 5 ปีที่แล้ว

      ጋዜጠኛዋን ብቻ ሳይሆን የዋሕ የሆኑ የሐገራችንን ብሔር ብሔረሰቦችን ሑሉ ማየት ደስ ነዉ እሚለኝ እማደንቀዉም
      I am pro nature

  • @ድንግልእናቴነሽ-ኈ8ረ
    @ድንግልእናቴነሽ-ኈ8ረ 5 ปีที่แล้ว +152

    የኔ ማር ጋዜጠኛ ሽልማት ይገባሻል በውነት እግዚአብሄር ይስጥህ እውነት አትጠየፍም በየሄደችበት ሁሉን ቀምሳ ዉይ ስር ለኔ 1 ኛየ ነሽ ቅመም ነገር

    • @muhammdhadu1956
      @muhammdhadu1956 5 ปีที่แล้ว +1

      ድንግል እናቴ ነሽ በጣም እኔ ግን አውነት ለመናገር አላደርገውም ከነሱ ጋር አላድርም ፀጉሬንም አላሥነካም ምርጥ ጋዜጠኛ

    • @emandaalready3099
      @emandaalready3099 5 ปีที่แล้ว

      ውይ ፈጣሪ ይባርክሺ ጋዜጠኛዋ ደስ ስትል የኔ ማር

    • @belayneshbelaynesh2205
      @belayneshbelaynesh2205 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ትላለች በእውነት ጎበዝ ናት

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +93

    *በጣም ስጠብቃችሁ ነብር ውሎ አዳር እስኪ እንድእኔ የጠብቃችሁ እኔ በሎ በላይክ አሳካሎየ የኔ ጣፍጭ ውድድ!*

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 5 ปีที่แล้ว +46

    በውነት ይችጋዜጠኛ ያመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ተብላ መሸለም አለባት 💚💛💓

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 5 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 5 ปีที่แล้ว +2

    Innocent, pure, genuine Ethiopians OMG so gentle. I love Hamer Baco people!!! I RESPECT THEIR CULTURE!

  • @حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله
    @حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله 5 ปีที่แล้ว +296

    አልሃምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም ሱመ አልሃምዱሊላህ

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 5 ปีที่แล้ว +39

    እውነት ይች ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ናት የኔ እናት ስወዳት ውይይ መሸለም አለባት ጊዜውን ቤተሰቦን ትታ ባህላችንን እየዞረች ታሳየናለች ኢትዮጵያ እኮ የምትገርም ሀገር ናት ድንቅ ሀገር ነው ያለን ደግሞ ሚስጊን ካሜራ አማኑ አድናቂህ ነኝ ከርታታየ የናተ ስራ ይከብዳል ግን ባይን ማይታይ ነገር ብዙም

    • @mahizid360
      @mahizid360 5 ปีที่แล้ว

      Ye anizagnawu asteyayet minewu libis bilebisu yemil new ewunet lemenager enesu bahilawi alebabes enji ahun moder nen alebabes tebilo yemilebes alebabes kenesu min yetenanesal yeliki yemiyasasibewu memar bichilu meretachewu lem newu endet mares endemichilu masaweki bichal enesum ewuketachewu kefi eyale simeta goji yehonewun limad eyetewut yemetalu

  • @ራኪየድንግልማርያምልጅW77
    @ራኪየድንግልማርያምልጅW77 5 ปีที่แล้ว +18

    በስመአብ እነዚህ ሰወች ግን ስልጠና መውሰድ አለባቸው ቤተመቅደስ የሆነው የሰውልጅ ገላ እንደዚህ ኧረ በጣም ያሳዝናል

    • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
      @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 ปีที่แล้ว

      ንገሪልኝ እስኪ

    • @ራኪየድንግልማርያምልጅW77
      @ራኪየድንግልማርያምልጅW77 5 ปีที่แล้ว +2

      @@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ እውነት ይደብራል አረቦች እንዚህን እያዩ እኮነው ኢትዮ ውስጥ ቻጋርነው ልብስም የላቸው እያሉ የሚሳደቡት ባህል ነው ብለን ስንከራከር እንኳን የሚሰማን የለም ያሳፍራል

    • @SNorth-gm9ph
      @SNorth-gm9ph 4 ปีที่แล้ว

      የሰው ቤተመቅደስ ነፍሱ ነች እንጂ ስጋው አይደለም ስጋ ሟች ነው።

  • @hayatkider410
    @hayatkider410 5 ปีที่แล้ว +14

    ውይ ጉድ አሁንም እንደዚ አይነት ነገር አለ ማለት ነው እረ ስልጠና የገባቸዋል ፍተህ ለነዚ ሰዎች

  • @አይሻየደሴዋ1122
    @አይሻየደሴዋ1122 5 ปีที่แล้ว +10

    አቤት ፈጣሪ አምላኪ መቸነዉ እነዝህ ሰዉች እንደሰዉ የሚኖሩት

  • @ethiopiaebc2615
    @ethiopiaebc2615 5 ปีที่แล้ว +35

    ወይ እትዮጵያ ስንት አይናት ህዝብ አለት

  • @tube-ki6yu
    @tube-ki6yu 5 ปีที่แล้ว +3

    አችን አለማድነቅ አይቻልም የእውነት ልዩ ሰው ነሽ?

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 ปีที่แล้ว +39

    እነሱስ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ባህላቸው ሆኖ እና የሚያሰለጥናቸው በማጣትና ባለማወቅ ሆኖ ግን ቅልጥ ባለ መሀል ከተማ ውስጥ እያወቁ የታወሩትሳ ፍሽን ብለው ከሀመሮች ባልተናነሰ ራቁት እሚሄድትሳ እረ ከነሱም በባሰ አለባበስ ወንድና ሴቱ ስንቱ በጤንነቱ ሰውነቱን ጥሎ እሚሄድ ምነው ዛሬ በሀመሮች አለባበስ በጣም መደመም እና መተቸት ግን ግን አውቆ ከማጥፋት እና ከመታወር ይሰውረን በተረፈ አስክዬ በጣም እናመሠግናለን ኢትዮጲያዬ ክፉ አይንካሽ

    • @edenjoseph4981
      @edenjoseph4981 5 ปีที่แล้ว

      exactly!!👏👏👏

    • @doujazbib2838
      @doujazbib2838 5 ปีที่แล้ว

      ض

    • @belayneshbelaynesh2205
      @belayneshbelaynesh2205 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነው የእራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ይሉሀል ይህ ነው የእራሳችንን ማየት አንችልም የሰው እንጂ

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 5 ปีที่แล้ว +3

    Wow, you are a very strong woman. I really admire how you try to confirm to every situation. I hope you will write a book about your experience.

  • @abebabeb4943
    @abebabeb4943 5 ปีที่แล้ว +17

    አዳንድ ኮሜተሮች ግን ዠልጥ ብጤ ናችሁ ልበል አሰለማ ሊኩም ሙሰሊም ላረከኝ ጌታ የምትሉ ያማችኃል እዴ የምን እምነት ተከታዮች ናቸው እነዚህ የምንን ይገልጣሉ እሰኪ ንገሩን ጤና ቢሶች

    • @mahidege3776
      @mahidege3776 5 ปีที่แล้ว +2

      Tekikl belekal or beleshal muslim orthodox protestant weyim lela ayewekilm gin bahilachew nw enji

    • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
      @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 5 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ብለሀል እዚህ ስለ እምነት አይደለም እያስተላለፈች ያለችው ስለ ባህል እጅ
      ሆሆይ

    • @Werwer-es8um
      @Werwer-es8um 4 ปีที่แล้ว

      የትምአገር ይሁንየትም ሙስሊሞች እርቃናቸዉን አይሄዱም በሸሪአቸዉ መሰረትእጅ በበ ሀላችዉ የሚለብሱ ሙስሊመች የሉም ስቀጥል የጋቤላ ሙስሊም የለም እኔ የሚገርመኝ አለመፍራቷ አስካልየ።

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 5 ปีที่แล้ว +13

    እይይይ እራቁት እቃቼውን እያሳዪ
    ባድፊቱ ለብሰው ዘረኛ ከመሆን እራቁት ሆኖ ነፃ አዕምሮ ይሻላል

  • @shn4924
    @shn4924 5 ปีที่แล้ว +32

    አሥክየ ሥወድሺ የሠርግ ፈረሥ አሥመሠሉሺ የፈጣሪ ያለህ ባሀላቸው ግን ደሥ አይልም አቺን ግን ሣላደቅሺ አላልፍም

    • @ፉኖያባቱልጅ
      @ፉኖያባቱልጅ 5 ปีที่แล้ว

      ረዘመዴ።ጉድ።ጉድ።ጉድ።ነውእሚባል።😢

    • @nejatabdellah4364
      @nejatabdellah4364 5 ปีที่แล้ว +2

      ሀሀሀሀሀጀ የሰርግ ፈረስ

    • @ፉኖያባቱልጅ
      @ፉኖያባቱልጅ 5 ปีที่แล้ว

      @@nejatabdellah4364 😃😃😀😀😀

    • @haniashinafithink1195
      @haniashinafithink1195 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkk ewnteme yeserge ferse gin enata hagera sente nger yemitayebate denke nate

    • @morshidabashir5305
      @morshidabashir5305 5 ปีที่แล้ว

      የአላህ ኧረ በሳቅ kkkkkkkkkkkk

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 5 ปีที่แล้ว +76

    ስንት ኣይነት ደንቆሮ ኣለ ኢትዮጵያ ውስጥ የሰውን ባህል ማክበር ነው መሰልጠን እንጂ ልብስ መልበስ ስልጣኔ ኣደለም ኣንድ ኣንድ ኮመንት ሰጪዎች እስኪ እራሳችሁን ፈትሹ ኣፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ኣለ የሀገሬ ሰው

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 5 ปีที่แล้ว +4

      You are absolutely right my fellow proud Ethiopian sister!!! We must all respect every Ethiopian's culture and traditions!!! I love this programme and admire and love the journalist Askal for her fantastic work!!! Our diversity is our beauty and strength!!! Ours is a truly blessed and wonderful ancient country!!! United and ancient Ethiopia forever!!! Greetings from wonderful Gojjam!!!

    • @hiwotroba4563
      @hiwotroba4563 5 ปีที่แล้ว +3

      Gigi Tadesse
      Yane konjo tayachew k3kifile wada arab ager yihedalu aymirochaw sayhon hudachawin asfitaw bet bakul yasibu

    • @ashaadulsamed3439
      @ashaadulsamed3439 5 ปีที่แล้ว

      hiwot roba 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @አመቱላህአመቱላህ
      @አመቱላህአመቱላህ 5 ปีที่แล้ว +1

      አንችም አንዷ እራቁት ስለሆንሽ ነው

    • @ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ
      @ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ 5 ปีที่แล้ว +7

      ክክክክክክ አቺ አጠራጠረሺኝ ሰፈረሺ እዛዉነዉ መሠል እኛ እራቁቱን የሚሄድ ሠዉ አናበረታታምOk

  • @SuSu-xn6cd
    @SuSu-xn6cd 5 ปีที่แล้ว +2

    እድህ የምር ምርጥና ድንቅ የሀገራችን ውድ ስጦታወቻችን እነ አስካለ እያሉ እኛ ደስታችን አይጎልም ግን ሚድያ ይሄን በዊግ ና በልፒስቲክ ማዳታቸው የወጣ ሴቶች ሲደነቁ ግርም ይለኛል ክብር ለአስካለ የኔ እማ እወድሻለሁ የሀገሬ ስጦታ እኮነው ውደ

  • @wolloyegerageru1998
    @wolloyegerageru1998 5 ปีที่แล้ว +6

    ጎበዝ ናትኝ አማርኛ ታወራለች ደግሞ በጣም ቆንጆናት ❤️

  • @فاطمهفاطمه-ع3و4ي
    @فاطمهفاطمه-ع3و4ي 3 ปีที่แล้ว +2

    ያአላህ ምን ጉድ ነው አራ ልብስ ዬለም ወዮ ይህ በህል ብቀራፍ በይ ነኝ አራኡኡኡኡኡ ፍትህ ለልብስ

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 ปีที่แล้ว +28

    ሀገራችን እኮ ውብ እና ለምለም ናት ሰላም ለሀገራችን እና ለየዋህ ህዝቧ አስካልዬ በጣም ነው የማከብርሽ

  • @waliyawaliya9080
    @waliyawaliya9080 5 ปีที่แล้ว +1

    What a great program. Thank you for letting learn more and see all these beautiful cultures. God bless all the crew who put this program together.

  • @abetu_maren2682
    @abetu_maren2682 5 ปีที่แล้ว +37

    *ኢትዮጲያ ማለት ይች ናት ብዙ ህብር ያላት የምታምር*

    • @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
      @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው 5 ปีที่แล้ว +1

      Are aymirmi tutachewn eyasayu btam dbar bahili nw

    • @tijiphonetastic7319
      @tijiphonetastic7319 5 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
      @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 ปีที่แล้ว +1

      ምኑ ነው ያማረሽ ጡታቸውን አዘላዝለው

    • @asmaasma4390
      @asmaasma4390 5 ปีที่แล้ว

      Iccc ine mechem Bexam new yasxellany lemayet irasu yiiQefall ineziih lik inde dur isesa hunewall Allah yastekaklachew ijjii

    • @kadijajuwhar7104
      @kadijajuwhar7104 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂ሳህ በጣም ይዴብራል በለተይ የፅዳት ጉዳይ ይዘገንናል😂😂😂😂​@@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው

  • @hiwottessema4036
    @hiwottessema4036 5 ปีที่แล้ว

    my hero ppl Hamer # Ethiopoia # the best documentary ever .!! I love Hamer ppl and I love there dressing code !

  • @tesfalidetyilma7789
    @tesfalidetyilma7789 5 ปีที่แล้ว +48

    ማር ነገር ደስ ስትይ ማማየ ኑሪልኝ

  • @አልፊያሙሀመድአልፊሻ
    @አልፊያሙሀመድአልፊሻ 5 ปีที่แล้ว +1

    አላሁመለከል ሀምድ አለ ኒእመተል ኢስላም

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 ปีที่แล้ว +8

    ወይ አስካል በለዉ ብለዉ በጡት መያዛ ለቀቁሽ የታባቱ ካልደፈረሰ አይጠራም እነሱን ሁነሽ ሰለመታሳይን እናመሰግኔለን የኔ ታታሪ

  • @temrm6717
    @temrm6717 5 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛዋ ግን በጣም ምርጥ ሰው ናት የትም ብትሄድ ያለመፀየፍ እባህሉ ትችላለች ዋው የምር ሽልማት ላንች ይገባሻል ለማንኛውም ሁሌም አድናቂሽ ነኝ የኔ እመቤት

  • @seadifozitube3972
    @seadifozitube3972 5 ปีที่แล้ว +90

    እነዚህ ሰዎች ስልጠና ሊሰጣቸው ይገባል

  • @adanechpowlos9146
    @adanechpowlos9146 5 ปีที่แล้ว

    አስካለ ተስፋዬ እኔና እህቴ በጣም አድናቂሽ ነን በጣም ነው የምንወድሽ yena konjo God bless!!! We love you very much we watch you're programs all the time we love it thank you very much for sharing
    God bless!!!!

  • @አሚኢትዮጵያዊት
    @አሚኢትዮጵያዊት 5 ปีที่แล้ว +6

    አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል እስላም ምን አይነት ባህል ነው በአሏህ

    • @rootsflex9331
      @rootsflex9331 3 ปีที่แล้ว

      ማንም ሰው ፈልጎ እና መርጦ አይወለድም የሰውን በሃል እና ማንነት ማክበር ልመዱ አብሶ እናንተ ሙስሊም ነን ባዮች

    • @ኢማንመኮነን
      @ኢማንመኮነን 6 หลายเดือนก่อน

      አረ ይህ ምን ባህል ነው ድህነትና አለማወቅ ነው እንጂ ሳይንቲስቶች የሰው ልጅ ዘር ከዝንጀሮ ብሎ ሲያስተዋውቅ ከብዙ አመታት በፊት ቅርፃቼው እንዴነዚህ ነበር

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว

    ውይይ አስካልዬ የኔ ከርታታ ደቡብ ኦሞ ምርጥ ናት 9 ወር በሙሉ የዝናብ ሀገር ደቡብ ውስጠ ነው ተባሪኪ አስኩዬ

  • @jinkalove5165
    @jinkalove5165 5 ปีที่แล้ว +3

    I love Hammer people because my dad is from Hammer❤️

  • @ሚናታደሰ-ጘ5መ
    @ሚናታደሰ-ጘ5መ 5 ปีที่แล้ว

    እስከ አሁን ከየሁት ጀምሮ ለየት ያለ ይህ ነዉ በጣም ከባድ ነዉ ቢያንስ ወፍጮ ቢተከልላቸዉ ባካባቢያችዉ በጣም አልፊ ሂወት ነዉ ብርታቱን ይስጣችሁ አስክዬ በጣም ነዉ የምወድሽ የእኔ እመቤት

  • @welotube8029
    @welotube8029 5 ปีที่แล้ว +5

    ማር ናቸው የሰው ልጅ ሰው በመሆኑ ብቻ መግባባት መቻሉ እንዴት ያስደስታል

  • @ምስርልጇንናፋቅ
    @ምስርልጇንናፋቅ 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምወደው ሐገሪ ነው ሐመሪ ሰው ፋቅሪ ነው እኔም እዛ ብዙ አመት ኖሪያለሁ አስካሌ በጣም አመሰጊንሻሁ i love you hamer

  • @የመርሳልጅ
    @የመርሳልጅ 5 ปีที่แล้ว +4

    ይሄንን መዳሜ እንዳታየው ነው የምፈራው እንዴት ያሳዝናል በአሏህ

  • @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
    @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሚገርም ነዉ አማርኛ ማወቃቸዉ ራሱ ትልቅ ነገር ነዉ ቡና በእንስራ አበስኩ ገበስኩ ፍትህ ለሃመር ህዝብ

  • @beainoconnection5084
    @beainoconnection5084 5 ปีที่แล้ว +4

    ልብስ መልበስ አለባቸው እንደሰው ባህላቸው እንዳለሆኖ ዘመናዊ እቃዎችን ቢጠቀሙ አሪፍነው ባሎች ሚስቶቻቸውን ቢረዱ ደስ ይላል በተረፈ አስካለች እና ካሜራ ማን ጌታ ይባርካችሁ አትጥፉ

    • @nunu7353
      @nunu7353 5 ปีที่แล้ว

      እስቲ ከመጣሽበት ብሄር ንገሪን እና ምን የሀል ዘመናዊኔ ምን ያሀል የናንተ ወንዶች እንደሚረዱ እንወቅ። ምድረ ወሬኛ ቅራቅንቦ ለማያቋችሁ ታጠኑ

  • @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
    @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ 5 ปีที่แล้ว

    አኡዝቢላህ ምን አይነት ብሀል ነው እደት ሰው እራቁቱን ይሂዳል ላኢላሀኢለላህ አልሀምዱሊላሂ አላ ነእመተል ኢሰላም አረ በፈጣሪ መገረሰት አነዚህን ሰወች አሰልጥኖ ለብሰ እደለብሱ ያድርጋቸው ገሰዜጠኛይቱ እጂግ በጣም የዋህነ ሰው ወዳጂ ነሺ እኔ ቃል አጣሁልሺ ሚሰኪን ፀጉርሺን በአፈር ለቀለቀችሺኮ በጠቃላይ ወደር የለለሺ ጋዜጠኛ ነሺ

  • @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ
    @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ 5 ปีที่แล้ว +52

    ጎበዝ ነሽ እወጣዋለሁ ብለሽ መሄድሽ አጃኢብ ነዉ

    • @neimaahmed3497
      @neimaahmed3497 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔግንብሞትእነሱጋርመሄድአልችልምበጣምነውየምፍራእ

    • @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ
      @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ 5 ปีที่แล้ว

      @@neimaahmed3497 ኸረ ያስፈራል ሆ እራቃታቸዉን ሁነዉ ላላህ ብለሽ ቶባ አስተፊረላህ

  • @embetebittule7870
    @embetebittule7870 5 ปีที่แล้ว +2

    Ethopioa is a golden country I proud of you

  • @muniraahmed6094
    @muniraahmed6094 5 ปีที่แล้ว +7

    እቺ ፍቅር የሆነች ጋዜጠኛዋ ስወዳት

    • @mebrat5670
      @mebrat5670 5 ปีที่แล้ว

      አስካልዩ ስወድሽ የኡነትበጣም አደንቅሻለሁ

  • @rosiekidane4516
    @rosiekidane4516 5 ปีที่แล้ว +1

    የኒ ቆንጆ በጣም ነው የምወደሽ፤፤ I am so proud of you and your team. Real Ethiopian God Bless and Be careful

  • @retareta8675
    @retareta8675 5 ปีที่แล้ว +38

    የኔ ማር እንዴት እንደምወድሽ ተባረኪ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግናለን አስኩ
    በጣም ምርጥ ናቸው ሐመሮች ፈገግታቸው ልዬ ነው።
    በቅርበት አውቃቸዋለሁ። ከሙርሲወች ጋርም ይመሳሰላል ባእላቸው
    ግን አሁን አሁን ወደ ከተማ እየወጡ ወፍጮ ቤት ያስፈጫሉ። ስራው በጣም ስቃይ ነው ጭሱ ብቻ ይጎዳል።

  • @ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ
    @ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ 5 ปีที่แล้ว +7

    ይሄ ያንቺ የኔም ባህል ነው ምኮራበት ውድድድ ሀመር ሀገራቹን ምትወዱ ከነምናምንዋ ነው

  • @fatumafatuma9053
    @fatumafatuma9053 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥሰው ነሽበውነት እነዝህ ሰወችግን ባህላቸው እዳለሁኖ ጠጉራቸው ቀበቶው እዳለሁኖ እዳው ልብስ ቢለብሱ አካላቸውን ቢሸፍኑ ምኞቴነው አላህ ያሳውቃችሁ

  • @መክያነኝስልጤዋእስላምነው
    @መክያነኝስልጤዋእስላምነው 5 ปีที่แล้ว +4

    አለሀምዱሊላህ አለ ንመተል ኢስላም ሰው እንደ እንሰሳ ራቁቱን ይሄዳል ምን ጉድ ነው

  • @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ
    @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ 5 ปีที่แล้ว

    ወላሂ እንድ አስካለች ምርጥ ስው አይቼ አላውቅም. እኔ አፍሩን አልቅባም ትላለች ብየ ነበር. ካሚራ ማኑ እና አስካለች. ምርጥ ናችሁ. መሽለም አለባችው

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 ปีที่แล้ว +25

    አስካልየ እስኪ ወደ ወሎ ደሴ ሀይቅ ሂጂ ስኪ ወደ ውቦች ሀገር

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 5 ปีที่แล้ว

    እጅግ የምትደንቂ እህት ነሽ እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክ ብርታትን ይስጥሽ አንዳችን ያለ አንዳችን ያለ ምክንያት በኢትዮጵያችን ምድር የመኖራችንን ጥበብ ያሳያል። እግዚአብሄር በአንድነት ይጠብቀን።

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +27

    አሰክዬ እንኳን በደና መጣሸ እትዮጵያ እኮ ዉብ ና ድንቅ እኮ ናት

    • @hiwotroba4563
      @hiwotroba4563 5 ปีที่แล้ว

      ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት
      Yahulunim maninat bakul sinakabir hulum etyopia mawdad yijamiral yanen bicha widadu andi ayadargim

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +2

      @@hiwotroba4563 enn hulunme wuddddd naw madrgawe

    • @hiwotroba4563
      @hiwotroba4563 5 ปีที่แล้ว +1

      ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት
      Tabaraki

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว

      @@hiwotroba4563 Amennnn

  • @adanechpowlos9146
    @adanechpowlos9146 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እንዴት እንደምወድሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ ኢትዩጵያ ስመጣ ፈልጌ እንደማገኝሽ ተስፋ አደርጋለሁ የምኖረው አሜሪካ ነው በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን!!!

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 5 ปีที่แล้ว +4

    *ግን አስኩየ በጣም አደነኩሽ የኔ ድንቡሽቡሽ በርቺ ጉድ እናያለን ገና የአላህ ሀገራችን ብዙ ነገር ተሸክማለች ወይ አለመታደል የኛ ነገር

  • @saadasaada2986
    @saadasaada2986 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ አይታይ የለም መገን ሲኔ አላሕምዱሊላ እንኳን ወሎየ ሆኩ

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 5 ปีที่แล้ว +11

    ሰወየው ጠጣና ብፋ አለ ከከከከከከከ መረቃነው ተላለች ጋዜጠኛዋ በጣምጀግናነሺ

  • @rebka5068
    @rebka5068 5 ปีที่แล้ว

    ደሰ የምትይ ልጅ ነሸ ታደለሸ የሀገራችን ባህል ወግ
    ታያለሸ ደሞም የመትገርሚ ነሸ የሁሉንመ መገብ
    ትቀምሻለሸ አነሱንም ለመምሰለል የምታደርጌወ
    ነገረም ትችይበታለሸ ታደለሸ የሀገራችን ብሂረሰቦች
    ደሰ ይላሉ በዝሀም ልንኮራ የገበል እህቲ መልካም ሰራ

  • @endrisali5036
    @endrisali5036 5 ปีที่แล้ว +31

    kkkkk አሣቅሽኝ ባል ተብየዉን ሤት ናት ወንድ ባል ነዉ ሥትል በሣቅ ሞትኩት ያረብ ለከል ሀምድ ሹክር

    • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
      @ቢንትሁሴንወሎየዋ 5 ปีที่แล้ว

      ከከከከከከከ እረ ወየው በጣም ያስቃል

    • @ashaadulsamed3439
      @ashaadulsamed3439 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @bintueslam744
      @bintueslam744 5 ปีที่แล้ว

      እረ አይባልም

    • @zumitube
      @zumitube 5 ปีที่แล้ว

      Hahhhhhh

    • @uaeuae9255
      @uaeuae9255 5 ปีที่แล้ว

      @@ቢንትሁሴንወሎየዋ አኡዙቢላህ ወላሂ አጅብነው

  • @malmal5918
    @malmal5918 5 ปีที่แล้ว +1

    ደስታ መረጋጋት ያለበት ህይወት

  • @aminatmuhammad4448
    @aminatmuhammad4448 5 ปีที่แล้ว +13

    ይች ጋዜጠኛ ብዙ አሳየችኝ አድናቂሽ ነኝ ምናለ ልብስ ለብሰው ጌጡን ከላይ ቢለብሱት

  • @hgfuhfjbg3003
    @hgfuhfjbg3003 5 ปีที่แล้ว

    አስካልየ የአንች ኘሮግራም በጣም ነዉ የምወደው ፡አመሰግናለሁን ይህን ኘሮግራም ለምታስተላልፊት ፡አሳካልየ እግዚአብሔር ጤና ይስጥሽ ።

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 5 ปีที่แล้ว +31

    ከምር እነዚህ ኢትዮጵያን ናቸው ብላ ማዳሜ ብጠይቀኝ አይደሉም ብየ ሽምጥጥ ነው ሰው እንደት እራቁን ይኖራል ግን ሌላው ይቀር አቀማመጧ ዝርፍጥ ነው የምትለው ታዳ ጡሲ አይቆነጥጣትም እንደ

    • @hanamareyam6585
      @hanamareyam6585 5 ปีที่แล้ว

      ZD ኑ እንደመር Tube ህህህህህህ እኔም ማርያም ጠይቃኝ ሽምጥጥነው ኧሯ ያልካት ኢትዪጵያናችው አይደሉም አልኳት

    • @ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ
      @ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ 5 ปีที่แล้ว +1

      ለምዶታል ክክክክክክክክ

    • @asnakecheyiuhne1558
      @asnakecheyiuhne1558 5 ปีที่แล้ว +1

      bersachow metemamen selalachow enje meneme yemsefra yelme balchen now

    • @asersetube2009
      @asersetube2009 5 ปีที่แล้ว +5

      @@asnakecheyiuhne1558 አይባልም ምን ችግር አለው እኔስ ናቸው ብየ አስርዳታለሁ ቢያንስ ልብስ አጥተው አይደለም ባህላቸው ሁኖነው እላታለሁ ምንም አያሳፍርም

    • @አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ
      @አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ 5 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀ

  • @selamyihun9623
    @selamyihun9623 5 ปีที่แล้ว +2

    ይህች ናት ኢትዮጵያ! ይህች ናት የኔ ሃገር
    የቀይ ,,የቀይ ዳማ ,,የጥቁሮች ሃገር
    ዥንጉርጉር!

  • @سعا-ط8ي
    @سعا-ط8ي 5 ปีที่แล้ว +5

    ኮሜንት ኣትሳደቡ እንደባህላቸው ነዉ አሚለብሱት እናም እወዳቸሃለሁ

  • @meremehabesheawet8516
    @meremehabesheawet8516 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰበሀን አላህ ያረቢ ወላሂ ያሳዝነሉ በዚህ በሰለጠነ ዘመን እነሱ እዴዚህ ወይኔ ጋዜጠኛዋ እሰዛሬ እዳቸ ኢ ያ ያሰተዋወቀ የለም የመሰሉትን መሰለሸ በረቺ የኔ ጣፉጭ

  • @hadi6037
    @hadi6037 5 ปีที่แล้ว +27

    አስክየ እንዴት ናፍቀሽኝ እንደነበር እንኳን ደና መጣሽ

  • @fathimafathima4955
    @fathimafathima4955 5 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ስንት ባህል አለ ሱባህን አላህ ግን እስከመቸ ነው እዲህ እርቃናቸውን ሁነው ዛሬ ሁሉም ሀገር በሰለጠኑበት ትምህርት ያስፍልጋቸውም ባህል ውን መቀየር አይቻልም ግን ልብስ ቢለብሱ ጥሩ ነው ባይ ነኝ በተርፈ ጋዜጠኛዋን አደቃታለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት

  • @temrm6717
    @temrm6717 5 ปีที่แล้ว +6

    ወፍጮ ቤት ብከፍት ሀመር አገር ብቸኛ ሀብታም እሆናለሁ ማለት ነው

    • @myoutube6311
      @myoutube6311 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂 በዴንብ

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
    @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 5 ปีที่แล้ว

    አስካልየ የኔ ቆንጆ በሄድሽበት ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይከተልሽ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንሽ።

  • @jaida8548
    @jaida8548 5 ปีที่แล้ว +10

    እኔም ደቡቢ ነኝ ግን በሄሬ ሀለበ ያሀለበ በሀል ማያት እፈልገለዉ

  • @ensallahtube702
    @ensallahtube702 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አስኩዬ ጎበዝ ነሽ እኔ ብሆን በቡናው እጁን ሲታጠብ ያስታውከኝ ነበር ስንት አይነት ባህል አለ

  • @ነኢማሙሀመድወለየዋ
    @ነኢማሙሀመድወለየዋ 5 ปีที่แล้ว +32

    አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል ሙስሊም አደረገኝ ፈጣሪየ

    • @yordanosluel8735
      @yordanosluel8735 5 ปีที่แล้ว +1

      Koshsoche Mene Yetbes Yarje Leje Mene Agnagewe Geltu Gerd

    • @ashaadulsamed3439
      @ashaadulsamed3439 5 ปีที่แล้ว

      men asdebsh endanchiw
      nch grd Ayebalem

    • @fantuwusen8515
      @fantuwusen8515 5 ปีที่แล้ว +5

      ይህ አሁን ከሃይማኖት ጋር ማን አገነኘ ሙስሊም ሊሆኑ ይቻላሉ ምንክንያቱም ባህል ነው

    • @ioananica9995
      @ioananica9995 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ሚገርመኝ እዬ እኮ ባይላቸው ነው ሙስሊም ክራስታን አይለም thing first dear ok ወሬ አለባችሁ አበሻ ስንባል ዉይ

    • @ነኢማሙሀመድወለየዋ
      @ነኢማሙሀመድወለየዋ 5 ปีที่แล้ว

      @@ioananica9995 ማማየ ሙስሊም እኮ ተሸፋፈኑ ነዉ የሚለዉ መገላለጥ አይፈቀድም ለዛ ነዉ

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 5 ปีที่แล้ว

    Wonderful Askal!! Thank you so much for your fantastic work to our country!!! I love your programme so much because it introduces us the difference parts and people of our beloved and ancient proud Ethiopia!!! Keep it up please!!! Thank you again Askal!!!

  • @abdurahmanmiftah5662
    @abdurahmanmiftah5662 5 ปีที่แล้ว +33

    እረ. መግስት. ምናለ .እነዚ. ሀመር. ሚባሉ. ብሄረሰብ ልብስ. ብያስለብሳቸው በዚ. ዘመን እደ እሰሳ. እደዚ. እርቃን መሄድ. እሯ

    • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
      @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 5 ปีที่แล้ว +3

      ባህላቸው መሰለኝ ልብስ አተው አይመስልም

    • @ፉኖያባቱልጅ
      @ፉኖያባቱልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ ጉድ።ጉድ።ነውማለት።ጉድ።ጉድ።

    • @aaaki1057
      @aaaki1057 5 ปีที่แล้ว +1

      ሀመሮች ይሄን ባህል በትዋቹህ ምንድን ነው ቆዳ መልበስ እንደገና ደግም ሰውነታችሁ ባዶ እረ ያስጠላል ግን ጋዜጠኛው አደንቅሽ አለሁ

    • @karensalam9340
      @karensalam9340 5 ปีที่แล้ว +3

      እስላምነው.ሂወቴ እወደዋለው.እምነቴ ምን ይገርማል ስንወለድ እራቁታችንን አይደለን እዴ የተወለድነው አሁን ደግሞ ስልጣኔ የሚመስላቸው እራቁታቸውን እየሄዱ ነው

    • @ፉኖያባቱልጅ
      @ፉኖያባቱልጅ 5 ปีที่แล้ว

      @@karensalam9340 ረረ🙊ዝምበይ።ሸኽምነው።ምክንያቱም።ስንፈጠር።ራቁት።ብንወለድም።ግን።ስውነታችንን።መሸፈን።ተገቢነው።እዴ።ነውየነሱቢሄርነሺ።ረይሄን።ባህልአትበይው።ሱባሀንአላ

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 5 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ የሴቶች አንደኛ ጀግና ብየሻለሁ ሌላ ቃላት ያጥረኛል

  • @elroitube27
    @elroitube27 5 ปีที่แล้ว +9

    *ውይ አስካለ አፈር ቀብተው አጠቆሩሽ ልብስ ቢለብሱ ጥሩ ነው ሙቀት ስለሆነም ይመስለኛል የማይለብሱት*

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 5 ปีที่แล้ว +1

    መንግስት በረሳቼው ብሄሮች የዚህ ሰራተኞች ካሜራአማኑ ጋዜጠኛዋ አዘጋጆች አቅራቢ ከልብ እናመሰግናለን በርቱ
    ጀግና ናችሁ
    ሰለቼን ዘረኝነት ዘና አረጋችሁን በሀመር ባህል

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +6

    አስካለዬ ያንቺን ፀጉር ሲቀቡልሽ አንቺም ልብስ ብታለብሻቸው መልካም ነበር ወይ ባህል እራቁት እየሄዱ መቀየር ያለበት ጉዳይ ነው

  • @almazaitani6953
    @almazaitani6953 5 ปีที่แล้ว

    ስወዳቸው ሐመሮች ውስጤ ናቸው ገራገር የአብረሀም በጎች የዋሆች ናቸው
    አስካልዬ ሁሉ ነገርሽ ውብ ነው የኔ ፍልቅልቅ

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 ปีที่แล้ว +11

    አኔምለው፡ኮመንት፡የምሰጡ፡ሰዎች፡ገን፡ሐመሮችበሕላቸውነው፡በዛላይ፡የሚያስተምራቸውየለም፡እራቁታቸውን፡የሚሔዲት፡፡ምነው፡ሰለጥንንየሚሉትፍሽንብለውየፈረንጅጨርቅየሚሰበስቡእራቁታቸውን፡የሚሔዱትን፡ሰውየሚያሰናክሉትን፡ለነሱነውመገር፡ሐመሮችን፡ለቀቅአርጋቸው፡

    • @asiyadawed9669
      @asiyadawed9669 5 ปีที่แล้ว

      Hellin Abebe awo mar ensu selmayaweku naw ahun muhranoche erkutachwen aydal emizorute

    • @moftahmoftah196
      @moftahmoftah196 5 ปีที่แล้ว

      Hellin Abebe ባክሽ ያምን ትምርት ያላባሣዉን እያዩ አዴል

  • @asresmasu3297
    @asresmasu3297 5 ปีที่แล้ว +4

    Asku I proud of u

  • @ammanaj5684
    @ammanaj5684 5 ปีที่แล้ว

    የምር ይገርማል ሀገራቺን የባህል ብዛቷ ደስሲል በጣም አዲናቂሽ ነኝ የምር ምርጥ ጋዜጠኝ

  • @dfhggh133
    @dfhggh133 5 ปีที่แล้ว +5

    ያረብ አንተ ኸይሩን መንገዲ ምራቸው ወይኔ ግን ጋዜጠኛይቱን ታላመሰግን አላልፉትም ማሬ አላህ ካቺ ይሁ አትጠየፊም እኔ ብሆን ከባዲ ነው አይ የተማረ ይግደለኝ የሚባለው ለካስ ስለ ሚያስብ ስለ ሚያሰተውል አይጎዳም አስካልየ ፈጠሪሽ ካቺ ይሁን♥♥♥♥♥♥

    • @yyas930
      @yyas930 5 ปีที่แล้ว

      የአላህ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 5 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @seadamahammedmahammed1558
    @seadamahammedmahammed1558 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ፈጣሪየ እና ሴትየዋ ከደርግ ጀምሮ ፀጉሯ በጭቃ እየተደለሰ አይታጠብም ማለት ነው ይሁን ግን አስካልየ እስኪ ወደደቡብ ወሎ ቦረና ጎራ በይ የቡናው አፈላል የነጭ ጤፉ እጀራ ሺታ የወጡ የአለባበስ ስረአቱ ለየት ወዳለበት ውቢቷ ቦረና ጎራበይልኘ ስወድሺ በምግብም ሆነ በአለባበስ በባህል አማራ ክልልን የሚያክል ግን የለም ቡና አፈላል ሁሉንም በሄር አሳየችን የኛ አደኛ ነው

  • @فيصلالعتيبي-د6ط
    @فيصلالعتيبي-د6ط 5 ปีที่แล้ว +23

    ሀይማኖት ይኖራቸው አይመስለኝም መንግስት ሊረዳቸው ይገባል እደዚህ አይነት ባህል ቢቀር ይሻላል ሀይማኖት እስልምና ነው

    • @adniam7302
      @adniam7302 5 ปีที่แล้ว +6

      فيصل العتيبي እኔ ምልሽ ከሀይማኖት ጋር ምን ያገናኘዋል አንዳንዴ እያስተዋልን ሀገራችን ከ80በላይ ብሄር ብሄረሰቦች አሏት ከእነዚህ ዉስጥ አንዱ ብሄር ነዉ እና ዝም በሉ

    • @abduabdu2338
      @abduabdu2338 5 ปีที่แล้ว +1

      @@adniam7302 እህቴ እንደት ከሃይማኖት ጋር ምን አገናኘው ትያለሽ? እነዚህ ሰዎች አምላካቼው ለሰው ልጅ ምን እንደሚያዛቼው ቢያውቁ ጥሩ ነው ምክንያቱም በዝች ምድር ዘላለማዊ አይደለንም ምድር ላይ ስንኖር ደግሞ ለፈጣሪያችን መታዘዝ አለብን

    • @adniam7302
      @adniam7302 5 ปีที่แล้ว

      abdu abdu እዉነት ብለሀል ግን ስንፈጠር እራቁታችን ነዉ የተፈጠርን ይህ እንዳለ ሁኖ እራቁታቸዉን ለመሆን ያስገደዳቸዉ የአየር ንብረቱ ነዉ በጣም ሞቃታማ ስለሆነ ነዉ ነብሴ አስካልን አይተሀት ከሆነ ዉሀ ከላዮ ላይ የተደፋ ይመስላል እርሷም እየተነገረች ነዉ ስለሙቀቱ

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 5 ปีที่แล้ว

      Mohammed teketeye zeme beleshe wedeza eslmena mesarere marde zemde magebate almsome wezete eyale yeketelale ok so derjete new Muslim hayemanote ok so.
      ...Mohammed
      ....y

    • @ኢቶጳዊቷቀብራራ
      @ኢቶጳዊቷቀብራራ 5 ปีที่แล้ว +2

      @@flagotedodeemaswdshlnur6552 ምንድነዉ ምቀባጥሪዉ አንቺ አለሽ አደል እንዴ ሰውን ና ፎቶ ምታመልኪዉ እምነትሽ ከእስልምና ከምታወዳድሪ ብትሞቺ ይሻልሻል እየሱስም ሆነ ማሪያም ሙስሊሞች ናቸዉ ለዛዉም የተከበሩ እናንተ ግን እምነት እንደሌላቹሁ ቁጠሪዉ ስለ እስልምና ስታወሪ አንቺ እምነት አልባ እንደሆንሽ አትርሺ እሺ

  • @belayneshbelaynesh2205
    @belayneshbelaynesh2205 5 ปีที่แล้ว

    ሚገርም ባህል ነው በእውነት አስኩ በርቺ ጎበዝ ጋዜጠኛ ሁሉንም በተግባር ሆነሽ ነው ምታሳይው

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ሱብሀን አላህ እኔ ይቅርታ አድርጉልኝና እነዚህን ሰወች በቴሌቪዥን አይተው አረቦቹ ለምን ልብስ የለም እንደ ኢትዩ ብለውኝ በጣም ነው የተናደድኩት ግን ወላሂ ኢትጽያዊ አይደሉም ጎረቤት ሀገር ናቸው አልኩ እኔም አላውቅም እና ነው እንጅ ለመሸፈን አይደለም ግን ይህ ባህል መጥፍት አለበት ራቁት መሆን ማንኛውም ሀይማኖት አይፈቅድ ምነደም በረሀም ቢሆን መልበስ አለባቸው ከአውሬ በምን ይለያሉ

  • @በቅንነትሰብስክራይብአርጉ
    @በቅንነትሰብስክራይብአርጉ 5 ปีที่แล้ว +1

    ደቡብ እኮ ደግ ህዝብ ነው 😘😘😘😘😘

  • @rehetmohammed6797
    @rehetmohammed6797 5 ปีที่แล้ว +25

    ምን የሚደብር ባህል ነው በሁሉም ሀይማኖት ራቁት መሄድን አይፈቅድም እናም አስተምሯቸው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገን ጌታ

    • @elakidanekidane9558
      @elakidanekidane9558 5 ปีที่แล้ว +1

      ለዚች ልጅ ሸልማት ያሰፈልጋታል የማናቃቸውን ብሔር ብሔረሰቦችን እያሰተዋወቀችን ግን በአፈር ፀጉርሸን መሠራትሸን በጣም አዘንኩልሸ please ኘሮግራምሸ አታዘግዪ

    • @ወሄነተናየገገናወሄህር
      @ወሄነተናየገገናወሄህር 5 ปีที่แล้ว

      መች እመነት አላቸው አላህ ይስቱውር እንዴት እንሚኖሩው አጃይብ ነው
      ግን ቢሰለጥኑው ይሚለሰው ይመስለኛል

    • @fasikafasika1729
      @fasikafasika1729 5 ปีที่แล้ว +3

      መቸም የ ኢስላም ጭንቅላት ስለ ድንቁርና ብቻ ነው የሚያስበው። ስለ መስጂድ ሸሪኣ ብቻ
      ደንቆሮ መሃይሞች ኣሁን ይሀ ከ ሃይማኖት ጋር ምን ኣገናኘው ።መቸም ካለ እናንተ ሃይማኖትና
      ካለ እናንተ ሰው ሰው የለም ። ሙስሊም ላረገኝ ትላላቹ ። የናንተስ ከነሱ ምን ይሻላል
      ሽማቹ በ ኣረብ ስትሰግዱ ወደ ኣረብ ። መጽሓፋቹ በ ዓረብ። ስትጸልዩ በዓረብ።
      የ ኣረብ ገረዶች ናቹ የእኛ የምትሉት ባህልና ሃይማኖት የሌላቹ ። የማንነት ችግር ያለባቹ ናቹ
      እኔ ሚገርመኝ ከ ኣረቦቹ በላይ ዓረብ እና ሙስሊም ልትሆኑ ትፈልጋላቹ ። የ ዓረብኛ እጥረት ስላለባቹ
      ኢንሻላህ ኢያላቹ ነው ምትነሩ ። ብትወዱም ባትወዱ ቁራናቹ እና ኣላህ ለእናንተ ጥቁር ኢስላም
      ‘ዓቢድ ‘ ብሎ ነው ሚጠርዋቹ ። ትርጉሙ ። ባርያ ማለት ነው። ይሀ በኣረብኛ ብቻ የሚሰማው ኣላህ ኣምላክ
      ተብየው ። ከ ኣረብኛ ሌላ በሌላ ቃንቃ ኣይሰማም ዲዳ ነው። እነዚህ ኦሞዎች ጥሩም ይሁን ክፉ የራሳችን የሚሉት
      ቃንቃ እና ባህል ኣላቸው። የማንንም ቡችላ እና ገረድ ኣይደሉም። እባካቹ ኢስላሞች ጭንቅላታቹኣሰሩት
      ኣሁን እኮ ልጅትዋ ሃገርዋን እያስተዋወቀች ነው ዝም ብላቹ ተማሩ። ድሮም ጭንቅላታቹ ለትምህርት ኣይሆንም
      ኣለማችን ከ ኢስላሙ ኣለም ኣንድም ምሁር ፈላስፋ ኣላያችም። ኣንድን ኢስላም ተምሮ ተመራምሮ ለዚች
      ኣለማጭን የሚጠቅም ነገር ያበረከተ የለም ። ብቻ ሰው እንደ በግ ኣጋድሞ ማረድ። ሸሪዓ ብሎ ሴቶችን የ ወሲብ
      ባርያ ማድረግ። 10 ሚስት ኣግብቶ ዝሙት መፈጸም። ማሸበር። ያ ነቢይ ነኝ ባዩ መሃመድ የ ወንድ ሊጁ
      ሚስት ኣፋቶ ለራሱ ሚስት ያረጋት። ከ 7 ኣመት ሊጅ በወሲብ የተገኛት። ከ 70 ኣመት ሴት የተገኛነ።
      ግብረሰዶም ያስተማረ። የ ሚስቱን ጡት መጥባት ያስተማረ ባሌጌ ነቢይ ሽፍታ ። የነበረ ። ለዚህ ናቹ እንካን ሙስሊም
      ኣረገኝ የምትሉት። ኣሁንስ የ ኢስላም ጉድ ታውቃል ። ከ ኣረብኛ ውጭ እየተተረጎመ ስለሆነ ሁሉም ሰው ኣውቆታል።
      እናንተ ግን ኣረብኛ ስለማታውቁ ። ዝም ብላቹ ትዘላብዳላቹ ። ከ ኣሁን ቦሃል ዝም ብላጩ እዚህ ኢንተርነት
      ኣትዘባርቁ ። ኢስላም ። እያላቹ የሰው ጀሮ ኣተዶንቁሩ ። ይሀ ስለ ትውውቅ ነው እንጂ ሰለ ሃይማኖት ኣይደለም
      የሚያወራው ያለው ። ካልተመጫቹ ውልቅ ነው። ኣይታቹ የልባቹ ኣድርሳቹ ። ሁሌ ወደ ትችት።ውልቅ በሉ።

    • @rimrim3203
      @rimrim3203 5 ปีที่แล้ว

      @@fasikafasika1729 ዝም ብሎ መቀደድ አይነፋም የሌሎችን ስህተት እየፈለጉ ከመዝለፍ እና ከመቀበጣጠር በፊት መጀመሪያ ራስን ማረም ተገቢ ነው።

    • @hiwotfeker7767
      @hiwotfeker7767 5 ปีที่แล้ว

      Enat musilm atasasbachu hulu lika enda arboch ye werda new
      Ahun enzih yewah misikin min yadargush

  • @z.ethiopia5876
    @z.ethiopia5876 5 ปีที่แล้ว +1

    እቺ ልጀ አደንቃት ልሞት ነው ያላት ብቃት ሁሉ ያስደስታል ከሁሉ ጋር መመሳሰል ትችልበት አለች ለሰዎቹ ግን? ምህረት ያምጣላቸው😭

  • @ሁሉበዕርሱሆነ
    @ሁሉበዕርሱሆነ 5 ปีที่แล้ว +14

    አይ አስኩ ነብስ እኮነሽ ፀጉሯን አፈር ተቀባችኮ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ከርታታ ጀግና ኮነሽ አስኩዬ👌👏👏 የአገራችን ባህል በየቦታው ደስ ሲል ሰላም ለምዬ ኢትዮጵያ😍

  • @zelalemjiru6165
    @zelalemjiru6165 5 ปีที่แล้ว +9

    ዶቃ ታምራለች ፀጉሩዋ ሁሉነገራቸው ሐመሮች ያምራሉ።

  • @fifififi8632
    @fifififi8632 4 ปีที่แล้ว

    ደግጠሺ አለመሮስሺ አጠገብሺ ስትቀመጥ ጎበዝነሺ አየባህል ዪገርማልኮ

  • @zdzd6173
    @zdzd6173 5 ปีที่แล้ว +5

    _የሚገርም ባህል ነው_

  • @صوفياصوفيا-ذ5خ
    @صوفياصوفيا-ذ5خ 5 ปีที่แล้ว

    አስካለን ጎበዝ ጠካራ ሴት ናት በእውነት አለመፍራቷ ለራሱ ከነዚጋ ስትሄድ

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 ปีที่แล้ว +5

    እናተ አዳንድ ከሃይማኖት ጋር የምታገናኙት ድንዙዞች ሃይማኖትና ባህል ለዩ ካላወቃችሁ ጠይቁ አመጣጡ አብቡ