#etv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว +566

    ጀግና ማለት በጡር ሚዳ ብቻ አደለም ጀግና ማለት እደ አስካለ በያገሩ እየዙሩ ኢትዮጵያን ማሳየት ነው ባህሏን

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 ปีที่แล้ว +116

    አስካልዬ ውዴ ለኔ የዘንድሮ መልካም ሰው ተሸላሚ ነሽ የምር ክብር ይገባሻል

  • @ፅጌረዳኢቱብ
    @ፅጌረዳኢቱብ 5 ปีที่แล้ว +134

    አስካለ የምትወዱ ላይክ ግጩኝ ገጠር ውስጤ ነው

  • @furtunawithjesuslovejesus5429
    @furtunawithjesuslovejesus5429 5 ปีที่แล้ว +198

    ምስኪን የገጠር ስው ኡፍፍፍፍፍፍ አቦ ኑፁ ፍቅር ያለው የገጠር ህዝብ ጋ ነው

    • @salamchocola2507
      @salamchocola2507 5 ปีที่แล้ว +5

      በጣም የዋህ ግልምጫ የለ ሽሙጥጫ እፍፍፍፍ ናፍቆኛል

    • @ameera7136
      @ameera7136 5 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ገጠር ወለላው አሉ እጂ ተማር አወቅን የሚሉ ነጃሳ አላህ ከምድር ገጥ ያጥፋልን ዘረኛን

    • @furtunawithjesuslovejesus5429
      @furtunawithjesuslovejesus5429 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ameera7136አሜን ያጥፈቻው

    • @batkerobekele3610
      @batkerobekele3610 5 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል እንደዚህ የህዝባችንን ፍቅር ሳይ ተስፋ ይታየኛል

    • @hayatdubai1166
      @hayatdubai1166 5 ปีที่แล้ว +1

      ንፁህ እኮናቸው ደስ ሲልገጠር በመወለደ ደስይለኛል

  • @tigriansinaz172
    @tigriansinaz172 5 ปีที่แล้ว +90

    እንዴት ደስ ይላል! እንዲህ ብንፋቀር ነው የሚያምርብን።

    • @Ethiohabtina
      @Ethiohabtina 5 ปีที่แล้ว +1

      Abejeku Embeye yePromo poletikegnoch eyalu min selam yisetunal. Yihenin miskin hizb yibetebitutal! ehmmmm

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว +159

    እምዬ ኢትዮጵያ የስራዊት አምላክ ይጠብቅሽ

    • @hidatwelday2212
      @hidatwelday2212 5 ปีที่แล้ว

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂

    • @Toto-zr9qn
      @Toto-zr9qn 5 ปีที่แล้ว +1

      ቡናው አይጣጠብም እዴ

    • @emandaalready3099
      @emandaalready3099 5 ปีที่แล้ว +3

      ወይኔ እንኳንም ኢትዮጲያ ተወለድኩ እመቤትን እኪ ይህን የመስለ ድንቅ ብሀል እያለን በዘር መከፋፈል ኧረ አምላኬ አገራችነን ስላም አርግልን

    • @ኪዳናምህርትእመአምላክአት
      @ኪዳናምህርትእመአምላክአት 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @floweradds3460
      @floweradds3460 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @zahrahajii3977
    @zahrahajii3977 5 ปีที่แล้ว +109

    እኔ ኦሮሞ ነኝ የትግራይ እናቶች ፍቅሮች ናቸዉ 🌷🌷🌷🇪🇹✔

    • @tigraimida2037
      @tigraimida2037 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያክብርልን

    • @dhfiremareyam831
      @dhfiremareyam831 5 ปีที่แล้ว +1

      እናተም ፍቅርናቹ ያባገዳ ልጆች አንወዳቹዎለን።

    • @ራህዋይምሰበልኩእንድየ
      @ራህዋይምሰበልኩእንድየ 5 ปีที่แล้ว +7

      ህዝብ ፍቅር ነው ሁሉም ማሬ በፓለትካኝች ምክንያት ግን ምንም ያማያውቅ ህዝብ ይጨፍጭፍል

    • @ameera7136
      @ameera7136 5 ปีที่แล้ว +8

      የኔ እናት የኢትዮጵያ እናቶች ሁሉም ፍቅር ናቸው

    • @ሂሊናለአለም
      @ሂሊናለአለም 5 ปีที่แล้ว +2

      አንድነት ከእነሱ ተማሩ

  • @ገብርኤልምልአኒ
    @ገብርኤልምልአኒ 5 ปีที่แล้ว +177

    እነዚህን እነዚህን ሳይ ሶሻል ሚዲያ ላይ ያሉትን ስጠላቸው አማራ ትግራይ ኦሮሞ እያሉ ሚያባሉን ውሻወች እሄን ደግ ህዝብ የእውነት ገጠር ያሉት ሁሉ ደግ እግዚአብሔር የሚፈሩ ናቸው

    • @Ethiohabtina
      @Ethiohabtina 5 ปีที่แล้ว +1

      ገብርኤል ምልአኒ diros miskinu hizb mom yawkal yeElet nurown enji yekebelewn halafim man endehone mawek anfeligim eko. Chigiru poletikegna nen bayochu lerasachew lesiltan Tiamat ina lebekel eyetenesu hizbun selam yinesutal!

    • @melatteferi2252
      @melatteferi2252 5 ปีที่แล้ว

      LK NESH ENATIY BNLEFELF ANSEMAM BLEW EYACARESUN NEW

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว +91

    አስካለ የሚ ገርም የስው መግባባት ጥበብ አላት እመቤቴ ማርያም በምትሄጅ በት ሁሉ ትጠብቅሽ

  • @ሮየየእመብርሃን
    @ሮየየእመብርሃን 5 ปีที่แล้ว +97

    ውፍ ፍቅር የሆነ ህዝብ ጌታየ።ፍቅር ስጠን አማራ እና።ትግሬ ፍቅራቸውን።ሳልሞት አሳየኝ

    • @Tube-zm3kh
      @Tube-zm3kh 5 ปีที่แล้ว +6

      አሜን አሜን ወዴነበርንበት ይመልሰንውዴ❤❤

    • @samsunggalaxyj5samsunggala143
      @samsunggalaxyj5samsunggala143 5 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Amen🙏 medhanialem fekerachen yabzalen

    • @Ethiohabtina
      @Ethiohabtina 5 ปีที่แล้ว

      Jaቀንተው ነው Ja tikikil. Gin hizbu eko ahunim chigir yelebetim. Yebetebetun poletikegnoch ina activistoch nachew.

    • @ራህዋይምሰበልኩእንድየ
      @ራህዋይምሰበልኩእንድየ 5 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @eskedarhibstu8686
      @eskedarhibstu8686 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

  • @ዛይድየድንግልልጅእግዛቢሄ
    @ዛይድየድንግልልጅእግዛቢሄ 5 ปีที่แล้ว +278

    ውይ እንካን ኢትዮጽያዊት ሆንኩኝ የትግራይ ልጅ ነኝ ግን ኢሮብ ቓንቓውም ባህሉም ኣላውቅም ወንድ ልጅ ቡን ስያፈላ መጀመርያየ ኣቤት ስናምር ውብ ኮነን ትግሬውም ኣማራውም ኣፋርም ደቡብም ኦሮሞም ♥🇪🇹♥🇪🇹♥

    • @betebete9908
      @betebete9908 5 ปีที่แล้ว +2

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

    • @martaworku7214
      @martaworku7214 5 ปีที่แล้ว +3

      እውነትሽነው 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿😇👈

    • @Megenorthodox
      @Megenorthodox 5 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል፣እህት

    • @ane5012
      @ane5012 5 ปีที่แล้ว +1

      Isi nai tigrau bahli iju

    • @ዛይድየድንግልልጅእግዛቢሄ
      @ዛይድየድንግልልጅእግዛቢሄ 5 ปีที่แล้ว

      @@Megenorthodox 😘

  • @sitrasitra9455
    @sitrasitra9455 5 ปีที่แล้ว +111

    እንኳን ደና መጣሽልኝ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ይሄን ፕሮግራም ደስ ይላል የሀገሬ ባህል ማወቅ ደስ ይለኛል ማን ይሁን እንደ እኔ በፍቅር ሚመለከተው ♥ እጅ ወደላይ በላይክ አሳዩኝ እስኪ አአአአ

    • @saraashebo3634
      @saraashebo3634 5 ปีที่แล้ว +1

      Inem

    • @fanafana7966
      @fanafana7966 5 ปีที่แล้ว +1

      Waw yne konijo meshlem albat endzeh ayinet set nw lethiopia ymesifeligat lsew yalsh kibir konikiye Ethiopianwuy nes

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 ปีที่แล้ว +1

      ደጉያገሬ ሠውትግሬወድሞቻችንን ከኛለመነጠል የሚጥሩትን እግዚአአብሄር ይያዝልን

  • @tewelde1204
    @tewelde1204 5 ปีที่แล้ว +59

    ዋው,,, ኢቲቪ ዎች እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለው,,, ስለ ኢሮብ ህብረተሰብ ማወቅ እፈልግ ነበር,,,,
    ተባረኩ,,,! ዋውው,,,,!!!!
    እህታቹ ከኤርትራ

    • @tewelde1204
      @tewelde1204 5 ปีที่แล้ว +8

      ኣነ አ/አበባ ኣብዬ, ተማሂሬ, ተመርኤ,,, ንኣይ ኢትዮፕያ ኣደይ ማለት እዩ,,, እዚ ፖለቲካ ደኣ ህንፍሽፍሸ የእቲዩልና እመበር,,,
      ንህዝቢ ዝኸውን ግዜ ይምፃና,,,
      ኢሮብ ትብሓል ኣዲ ግን ከይፈለጥኩዋ ይፈትዋ,,,,

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 ปีที่แล้ว

      ቆንቆው ግን ትግረኛ ነው ይለያል

    • @tewelde1204
      @tewelde1204 5 ปีที่แล้ว +2

      @@fgdbbfffbnbdhb2848 ትግርኛ አይደለም,,, ግን ከአፋርኛ ጋር ይመሳሰላል መሰለኝ,,,

    • @sisaygebrihiwet9003
      @sisaygebrihiwet9003 5 ปีที่แล้ว +2

      @@tewelde1204 ልክ እንደ ኩናማ የተለየ ቋንቋ ነዉ ከትግርኛ ይማሳሰላል

    • @habtamawoke8815
      @habtamawoke8815 5 ปีที่แล้ว +1

      tiru menfes tewelde ውይ የገጠሩ ማህበረሠብ እደት ደሥ እደሜሉ

  • @የጥበብመዠመሪያውእግዚአብ
    @የጥበብመዠመሪያውእግዚአብ 5 ปีที่แล้ว +16

    ውይ ፀሎት አደራረሣቸው ደሥ ሢል በፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን ለህዝቡም ፍቅርን ሥጥልን አድሡን ዘመን ባርክልን አሜን፫

    • @ሳሃሊለነቅድስትኦምልእክት
      @ሳሃሊለነቅድስትኦምልእክት 5 ปีที่แล้ว

      አዎ ልክ ነሽ አንድ ጌታ ቢምኑም ግን ካቶሌክ ናቸው ። የካቶሌክ እምነት ማናኛውም ነገር ምግብ ሳይባሩኩ አይበሉም ኤሮፕ ደግሞ ዘር እስከዘርቸው ካቶልክ ናቸው ግን በጣም ነው ድስ የሚሉት ስርአታቸው።

  • @saadahussein4041
    @saadahussein4041 5 ปีที่แล้ว +141

    እውነት የትግራይ ህዝብ ምልካም የዋህ ህዝብ ነው!!! ሀገራችን ሰላም ያድርግ

    • @sarah-oq9yh
      @sarah-oq9yh 5 ปีที่แล้ว +6

      amen amen amen 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

    • @abebachanal1036
      @abebachanal1036 5 ปีที่แล้ว +6

      የዋህ ነው እህቴ በተለይ ሂደሽ ብትጎብኚ ትገርምያለሽ ድግነቱ

    • @ተመሰገንአምላኬተመሰገንአ
      @ተመሰገንአምላኬተመሰገንአ 5 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @asyafaji3098
      @asyafaji3098 5 ปีที่แล้ว +2

      @@abebachanal1036 Hulum dahaw Ethiopiawi inatochachin yewha ina deg ruhuruh nachew selatin temarin yemilu aschagerun Inje

    • @ritagebrezihar6841
      @ritagebrezihar6841 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን እህት አለም

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว +111

    ካሚራ ማኑ አስካለን መግስት መሽለም አለበት

  • @ጓልእሮብኦሮባ
    @ጓልእሮብኦሮባ 5 ปีที่แล้ว +76

    እኔ የ እሮብ ልጂ ነኝ እናመስግን ኣለን የኔ ቆንጆ ከ አ.ኣ.እሰከ እሮብ ሀደሽ ባሃሉን ስለኣሳየሺን 💕💕💕💕💕

    • @titi-wi6fe
      @titi-wi6fe 5 ปีที่แล้ว +2

      ጋል ኢሮበይ ሽኮር ሎሚ እየ ሪአ ወዲ ቡና ከፍልሕ

    • @እናቴእወደሻለሁእባቴእወዳ
      @እናቴእወደሻለሁእባቴእወዳ 5 ปีที่แล้ว +1

      እንቺ እህቴ የኢሮብ ልጅ ትግሬኛ ትዉራላቹ ወይ ኢሮበ ብቻ ነዉ የመቀለ ልጅ ነኝ

    • @hayattem7330
      @hayattem7330 5 ปีที่แล้ว +2

      Ewnat batam das yelalu sawochu dagoch nachew hagerachen fiker yebzabat!

    • @trhas2012gmail
      @trhas2012gmail 5 ปีที่แล้ว +1

      Wey tadilki schkorina .
      Btami Des bahli adi .
      Ane muzikakum btami Des yblni .beteley nay Aziz kal irob kelaela zbl derfu .

    • @አለምማሞ-ለ4ፈ
      @አለምማሞ-ለ4ፈ 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አማራ ነኝ ግን ትግራይን በጣም ነዉ እምወደዉ ያለሁት ሣኡዲ 9 አመቴ ሀገሬ የመሄድ አላማ የለኝም ከዚህ አደሄድኩ ቀጥታ ትግራይ ለመሄድ ነዉ አላማዬ የሥልክ ቁጥርሽን ላኪልኝ!ባህላቹ የሥ ይላል

  • @asersetube2009
    @asersetube2009 5 ปีที่แล้ว +65

    ይህን የዋሁን ህዝብ በሰላም አገሩላይ እንዳይኖር ተማር አወቅን እያሉ ሚስኪኑን ህዝብ ያስጨንቃሉ

  • @meskeremsiteba4007
    @meskeremsiteba4007 5 ปีที่แล้ว +129

    የትግራይሰው እኮየተባረከነው ሃይማኖቱና ባህሉን ኣክባሪ ፍቅር እጂ ተኮል ማያውቅ ሰላማቹ ይብዛ ትግሬዎች ።

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 5 ปีที่แล้ว +27

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ እንዴት ደስ የሚል እንግዳ ተቀባይነት ይኽ ነው ኢትዬጲየዊነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ኢትዮጵያዊነትን የምታሳዪን ሰዋች። በተለይ በአሁኑ ሰአት

  • @jemilalovely7131
    @jemilalovely7131 5 ปีที่แล้ว +83

    ወይኔ ሰውየው ጨዋታቸው ደስ ሲሉ የኔ የዋሆች እድሜና ጤና ተመኘሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @እማየኔናፍቆት-ቀ6ጨ
    @እማየኔናፍቆት-ቀ6ጨ 5 ปีที่แล้ว +104

    ቡና ያፈላው ሰውዬ እንዴት ደስ እንደሚል

  • @እግዚአብሔርብፈቅድሁሉይሆ
    @እግዚአብሔርብፈቅድሁሉይሆ 5 ปีที่แล้ว +74

    እውነት እንዴት ደስ ይላል አምላክ ሆይ እባክህን አንተው ፍቅር አንድነትን ለመላው አለም አብዛልን የምከፈፍሉንን አንተው ልብ ስጣቸው😭

    • @saralope6782
      @saralope6782 5 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen 👏👏👏❤👍

    • @dalalhalie2801
      @dalalhalie2801 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጃ

  • @yesibethigi
    @yesibethigi 5 ปีที่แล้ว +41

    ሁሉን ነገር ባርከው በቤቱ ያኑራችው የድንግል ማርያም ልጅ

  • @ወዲትግራይ-ዘ9ቸ
    @ወዲትግራይ-ዘ9ቸ 5 ปีที่แล้ว +19

    ባህላችን በጣም ደስ ይላል ኣንችንም በጣም ኢናመሰግንሻለን ፡እኔ የኢሮብ ልጅ ነኝ ወንድ ቡና ስያፈላ ግን ለመጀመሪያ ግዜ ዛሬ ኢያየሁ ነው ማለቴ በየ ጣቢያዉ ራሱ ይለያያል መሰለኝ

  • @የእግዚአብሔርሥራድንቅነው
    @የእግዚአብሔርሥራድንቅነው 5 ปีที่แล้ว +33

    ትግራይ፣ዓደይ፣ዓዲ፣ፍቕሪ፣ዓዲ፣ሃይማኖት፣ዓዲ፣ምክብባር፣
    ትግራዋይቲ፣ኮይነ፣እንተዘይፍጠርሲ፣እንታይ፣ምበልኩ
    ብትግራዋይነትኩም፣ትሕበኑ፣ከምዚ፣ከማይ፣
    አምላክ፣አብ፣ስራሕኩም፣አስልጦ፣አብ፣ሂወትኩም፣ፍቕሪ፣ይዓድልኩም

    • @shhsssgsgsy9621
      @shhsssgsgsy9621 5 ปีที่แล้ว +1

      Weye gura kulu sebe zeteftre be
      Areaya selaseye selezekone gale
      Tegeraye tezeyekewen nere zebele
      gudaye yelene halewelewe tedeye
      Koyenu

  • @dahab7484
    @dahab7484 5 ปีที่แล้ว +65

    የኢትዮ ህዝብ ኑሮው አንድ አይነት ነው በፖለቲካ ግን ይባላል

  • @ትግራዋይነትኽቡርመንነት
    @ትግራዋይነትኽቡርመንነት 5 ปีที่แล้ว +21

    Ene ye erob lij negn much love our culture and thanks dear reporter

  • @berihugerezghier6451
    @berihugerezghier6451 5 ปีที่แล้ว +13

    ባንቺ ኮርተናል ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ሌሎች ሀገር ያፈርሳላቹ ኣንቺ ደግሞ ሀገር እየገነባሽ ነሽ

  • @fatmahmobamad9218
    @fatmahmobamad9218 5 ปีที่แล้ว +24

    ያረቢ ደስ ሲሉ ፈጣሪ አገራችን ሰላም አድርግልን💚💚💚💚

  • @konjoale4468
    @konjoale4468 5 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ማሮች እኔ አማራ ነኝ ግን በስደት ላይ ያሣለፍኩት ደጉና ክፉውን ከ ኢሮብ እና ከትግራይ ከኤርትራ ልጆች ጋር ነው በጣም ነው የምወዳቸው የኔ ማሮች እግዚአብሔር አማራና ትግሬን አስታርቆልን ማየት ጸሎቴ ነው በሀይማኖት አንድ የሆነ ህዝብ መጣላት ከባድ ነው አምላክ ሰላም ያውርድልን አሜን🌾🙏🙏🙏🙏

    • @HalewatSelina
      @HalewatSelina หลายเดือนก่อน

      😢

    • @GuxFrom
      @GuxFrom หลายเดือนก่อน

      ህዝብ ለህዝብ መቸ ተጣላ አሁንም በሚገናኝበት ግዜ ይገናኝል❤❤

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ኰ5ኰ
    @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ኰ5ኰ 5 ปีที่แล้ว +58

    የአላህ ደስስስስስ ሲል ይቺን የመሠለች ውብ ሀገራችንን የሚከፋፍሉትን ያጥፋልን ውብ ሀገሬ ሁሌም ሠላምሽ ብዝት ይበል

  • @eyruesalemgeta9556
    @eyruesalemgeta9556 5 ปีที่แล้ว +83

    እኔ አማራ ነኝ የትግራይን ህዝብ በጣም ነዉ ምወደዉ የድሮ ፍቅራችን ፈጣሬ ይመልስልን

  • @ንግስቲሃይሉ
    @ንግስቲሃይሉ 5 ปีที่แล้ว +20

    እረ ደስ ስል ወንድልጀ በና ያፈላል አንየ አሮብ ነው የማገባው ደስ ስል አሁን የእሮብ ወንድ ካላችሁ ላይክ አድርግልኝ

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 5 ปีที่แล้ว +26

    አስካልዬ ከነባልደረቦችሽ ለምታቀርቢልን የሀገራችን ባህሎች ከልብ እናመሰግናለን!!!ሰላም ለኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ በሙሉ ከጫፍ እስከ ጫፍ ሀገሬ ለምልሚ አብቢ በልፅጊ🙏🙏🙏😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 5 ปีที่แล้ว +28

    የገጠር ልጅ መሆኔ በጣም ደስስስስስ ይለኛል እስኪ የገጠር ልጆች እጃቹ ኣውጡ

  • @heramihera1227
    @heramihera1227 5 ปีที่แล้ว +73

    እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ግን ኢሮብ ውስጥ ወንድ ልጅ ቡና እንደሚያፈላ አላቅም ነበር

    • @ራያአዘቦ
      @ራያአዘቦ 5 ปีที่แล้ว +2

      ትግራይ ናት ሴትየዋ ትግርኛዋ አይሰማኝም

    • @habtamawoke8815
      @habtamawoke8815 5 ปีที่แล้ว +1

      herami hera የኔ ማሮችየ

    • @bero431
      @bero431 5 ปีที่แล้ว +4

      This is Erob tradition, not Tigre,

    • @sadeeeumeer3309
      @sadeeeumeer3309 5 ปีที่แล้ว

      ራያ አዘቦ ፭፭፭፭፭፭ Erobi nat

    • @heramihera1227
      @heramihera1227 5 ปีที่แล้ว +3

      bero ኢሮብ ትግራይ ውስጥ ነው ከዓዲግራት ወጣ ብሎ ይገኛል።

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 5 ปีที่แล้ว +27

    እንዴህ ተመርቆ የተጠጣ ቡና ዋውውው..አባቴ እድሜ ይስጥልን

  • @የወሎሽቅርቅር-ዀ5ዘ
    @የወሎሽቅርቅር-ዀ5ዘ 5 ปีที่แล้ว +44

    ፈገግታችው ደስ ሲል ሁሌም ሳቅ ይሁን ኑሯችሁ

  • @huok3523
    @huok3523 5 ปีที่แล้ว +18

    እውነት በጣም ደስ ይላል ለቡና ማፍላት እንኳን አቡነ ሰማያት ተብሎ ነው? ድሮም እኮ ትግራይን በእምነት ስርዓት የሚበልጣት የለም። ተባረኩ አቦ🙏

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ፀ7ቸ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ፀ7ቸ 5 ปีที่แล้ว +36

    ደስ ይላል ሁሉን በእግዚአብሔር ስም ባርከው ነው የምሰሩት

  • @tube-ki6yu
    @tube-ki6yu 5 ปีที่แล้ว +21

    እኛ ሰምተን አወቅን ከምንለው ይልቅ የነሱ የእምነት ፅናት ግሩም ነው ስርአታቸውን የጠበቁ እኔ አንደ አማትቤ ከሆነ ድጋሜ ለምሳ አልደግምም እረ ልብ ስጠኝ አምላኬ አይ ገጠር ኢትዮጲያ ምናል ከተማውንም እድህ የዋህ ህዝብ ብታደርገው እውቀት እድህ አደንዝዞን ይቅር ማለቴ የተንሸዋረረው እውቀት አቶ ዘረኝነት ገሀነብ ግባ ከንጦረጦሱ ውስጥ ከጥልቁ

  • @galraya6501
    @galraya6501 5 ปีที่แล้ว +15

    l love you #tegerya adaya🇨🇳🇨🇳🇨🇳💪💪💪💪❤❤❤

  • @ጋልዞምተጋሩ-ሠ1ሠ
    @ጋልዞምተጋሩ-ሠ1ሠ 5 ปีที่แล้ว +56

    እሰይ እዋይ ኣብ ትግራይይ ኮይና ውን ባህልና ዘይፈለጥና ኢሮበይ ደስ ክብል ኣስዃልየም እንኳን ደና መጣሽልን ምርጥ ኢትዮጵያዊት

  • @ruqiyaawol1070
    @ruqiyaawol1070 5 ปีที่แล้ว +35

    የትግራይ ህዝ ብ ጨዋታ አዋቂ ሳቂታዎች ደጎች ናቸው በጉርብትና አዉቃቸዋለሁ ፖለቲከኞች የስራችሁን ይስጣችሁ አባላችሁን

    • @ruqiyaawol1070
      @ruqiyaawol1070 5 ปีที่แล้ว +2

      ለአስክየ የክብር ዶክትሬት ይገባታል

    • @atalamekonen8129
      @atalamekonen8129 5 ปีที่แล้ว

      lieba qnatam hula ahun mn agenachu ?man asgeddo tgrien tslu asaddu alachu?

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 4 ปีที่แล้ว

      ኢሮብናቸው፣no,ትግሬብሄርሰብ፣እሺ፣no,agme

    • @ራያራዩማቱዩብ
      @ራያራዩማቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumaali1668 ህጅ ወደዛ አህዛብ በትግራይ ዉስጥ ምን አገባሽ ዘረኛ ሁሉም ክርስታን በአለም ያለ አንድ ነዉ

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ፈ8አ
    @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ፈ8አ 5 ปีที่แล้ว +8

    አውነት ይችን ጋዜጠኛ በጣምነው የመደንቃትና የምወዳት እስኪ ወደ ወሎ ለጋምቦ ብቅ በይ...

  • @እማክፉሽንአልስማ
    @እማክፉሽንአልስማ 5 ปีที่แล้ว +27

    የትግራይ ህዝብ እኮ ሀይማኖተኛ ነዉ😍😍😍😍😍

  • @lgLg23
    @lgLg23 5 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ማሮች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ስወዳችሁ የትግራይ ህዝብ የኔ የዋሆች እወዳችኅለሁ ዘራችሁ ይብዛልኝ አማራነኝ ትግራይን ከልቤ ነው የምወዳችሁ

  • @missabyssinia2293
    @missabyssinia2293 5 ปีที่แล้ว +7

    What a lovely, innocent and hospitable family!!! This is how we all should be with each other. May God help us! God bless Ethiopia! We’re the most beautiful when we’re united.🙏🏾🇪🇹🙏🏾

  • @ሔዋንጎሹ
    @ሔዋንጎሹ 5 ปีที่แล้ว +17

    ደስ ሲል 😍😍
    ቁልቋል (በለስ) እወዳለሁ ቤሩት ነው የለመድኩት ኢትዮ እዳለ አላቅም ነበር
    በቃ ሲናፍቀኝ ትግራይ እየሂድኩ በላለሁ😘😋
    ቡና ያፈላው ሰው😘😘😘

    • @batulsiraj6524
      @batulsiraj6524 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔምእበላነበር አይኗእንዳይገባባት የኔሚስኪን ኩስኳሴው በጣምመጥፎነው

    • @ሂወትርብዒክፍለዘበን
      @ሂወትርብዒክፍለዘበን หลายเดือนก่อน

      😄😄ሀይ ተይ እንጂ ቁልቋላም. የሚል ስድብ ኣትውቂም. ለኛ ጥቅማችነው ግን በሱ እንሰደባለን ደስ የሚል ስድብ 😄🥰

  • @abebeayalew7777
    @abebeayalew7777 5 ปีที่แล้ว +11

    እምዬ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ዝቦችሽ ሰላም ይሁኑ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ቃልየወልድያዋቀበጥ
    @ቃልየወልድያዋቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +9

    ምናባቴ ላድርጋችሁ ስወዳችሁ ትግራዋዮች💝💝💝

  • @felimonalem9121
    @felimonalem9121 5 ปีที่แล้ว +7

    Woooooow endat dis yelale ETH selamsh yebaz🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏
    አቤት ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ሆይ ፍቅርተ ስጠን

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 5 ปีที่แล้ว +17

    የምር ለየት የለ ብሃል ቀኑን ሙሉ በቅዳሴ እካንም ሃበሻ ሆንን ያባቶቻችን ፀሎት ይድርሰን አሜን

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 5 ปีที่แล้ว +43

    አይ ዘረኞች እነዚህን ህዝብ ነው ታዴያ እሳት ለመለኮስ ሌት ከቀን የምትሮጡት ።ኑሮ ምን እንደሆነ እንኳን ሳይኖሩት ።

  • @lubabaimam7060
    @lubabaimam7060 5 ปีที่แล้ว +17

    አምባሻዉን ስትበሉ የኔ አይን ከርተት አለ በጣም ያምራል አስጎመጀሽን

  • @lloveyuemom7490
    @lloveyuemom7490 5 ปีที่แล้ว +5

    ታድየ እኔ እማገባው የኢሮብ ልጅ ነው ጌታ ያርግልሽ በሉኝ ኣያስከፍልም

    • @maryammm4345
      @maryammm4345 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ቡነ እንድየፈለልሽ ነዉ ?

    • @ዜድወሎየዋ-ቀ4ተ
      @ዜድወሎየዋ-ቀ4ተ 2 ปีที่แล้ว

      ያርግልሺቡናእዳፈላልሽነውክክክክ

    • @ሂወትርብዒክፍለዘበን
      @ሂወትርብዒክፍለዘበን หลายเดือนก่อน

      🤔ሊበላ ቡና እንድያፈላልሽ ነው?😮😆😆😆☺️😍ያርግልሽ 👌

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 ปีที่แล้ว +13

    እስኪ እደኔ ገጠር የተወለደ ገጠር ውስጡየሆነ ላይክ አርጉኝ

  • @KifleYes
    @KifleYes ปีที่แล้ว +1

    አንጀቴን ነው የበላው እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆንኩ እንኳን ወንድሞቼ ሆናችሁ ደስስስስስስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว +31

    የኔ አበሳ ናፍቀሽኝ ንበር እኳን ደና መጣሽልኝ ምርጥ የኢትዮጵያ ጋዜጠኛ 🥰🥰🥰🥰

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +8

    አስካለ የኔ ውብ አስቃኝን እስቲ እግርሽ ይባረክ የዛሬዎቹ ልዩ ናቸው ወይ የገጠር ሰው የዋህነታቸው መቼም አይገኝም

  • @ፅኑእምነቴተዋህዶፅኑእምነ
    @ፅኑእምነቴተዋህዶፅኑእምነ 5 ปีที่แล้ว +20

    ፍቅር የሆነ ህዝብ እድሜ ለቆሻሻ ፓለቲከኛች ሆድና ጀርባ አረጉን ድራሻቼውን ያጥፋልን ለሀገራችን ፍቅርን ይስጠን

  • @ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ
    @ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ 5 ปีที่แล้ว +28

    ብሩክ እና አስካል ምርጥ ሽልማት ይገባቼዋል

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 5 ปีที่แล้ว +21

    Wow, what an amazing culture. I was amazed when I found out the men are responsible for making coffee. What a beautiful people. I really love what this journalist does. Hagerachin selam yargilin 🙏🙏🙏

  • @ተስፋእዩስንቀይ-ጰ1ደ
    @ተስፋእዩስንቀይ-ጰ1ደ 5 ปีที่แล้ว +10

    እፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭ብጣም ነው የከፋኝ የገሬ ልጆች የሀ ነገር ሳይ ምን አለበት የሃ ፍቅር እንዴ ደሮችን በሆን የሀ ፓለቲካ ምባል ፍቅርችን ነጠቀኝ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያችን አደረ😭😭

  • @mamalove2630
    @mamalove2630 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ይሄ ለትግራይ ህዝብ ማርያምን ይሄ አይገባም ነበር ይሄኔ እነዚህ ምስኪን ሰዎች ተገለዋል 😭😭😭

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 ปีที่แล้ว +2

    የህን የመሠለ ህዝብ ነው እንግድህ ኸረ ይህን ፓለቲካዊይ ጥላቻ ፈጣሪ ያንሳና ሀገራችን ህዝቦች ሰላም ይኑሮ እንደ አባቶቻችን ዘመን እናመሰግናለን ውሎ አዳር በወፍ በረር ሀገራችንን እየጎበኘን ስለሆነ

  • @haregzew1165
    @haregzew1165 5 ปีที่แล้ว +7

    You are great going to different places showing different cultures God bless you

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 5 ปีที่แล้ว +2

    እስቲ ከዘረኝነት የፃችሁ ላይክ አድርጉ አማራ ኦሮሞ፣ትግሬ እያላችሁ እማከፋፍሉ ጎበዞች

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +71

    *እፍ ትግራዪች አንድኛ ስው ስታክብሮ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !*

    • @iloveyoumamailoveyoumama9764
      @iloveyoumamailoveyoumama9764 5 ปีที่แล้ว

      አይዲየ የመእቤቴ ልጅ tegera ayedalme

    • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
      @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว

      @@iloveyoumamailoveyoumama9764 *ዋይ🤔!*

    • @tawhdoemnatay1282
      @tawhdoemnatay1282 5 ปีที่แล้ว

      @@iloveyoumamailoveyoumama9764
      Ara tegray nwe

    • @smartmuuz3950
      @smartmuuz3950 5 ปีที่แล้ว +1

      @@iloveyoumamailoveyoumama9764 ክክክክክ ትግራይ የምታውቂው ትግርኛ በሚናገር ብቻ ነው አይደል በይ ከአሁን በሀላ እወቂው ኢሮብ ትግራይ መሆኑን

    • @smartmuuz3950
      @smartmuuz3950 5 ปีที่แล้ว

      @@አይናችንነሽማሪያምአንችን አሜን ማር

  • @saramhare5971
    @saramhare5971 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል ብዙም ርቀት የለንም አካባብያችን ነዉ ግን ቆንቋውንም አልችልም የገርመኝ ግን ወንድ ልጅ ቡና እንደማያፈላ አላዉቅም ነበር እናመሰግናለን አስካለየ 😍😍😍😍😍

  • @semiryesue3587
    @semiryesue3587 5 ปีที่แล้ว +8

    እድሜ ይስጥሽ ኣስካልየ የትግራይ ልጅ ሁኜ ኢሮብ ኣገር ወንድ ልጅ ቡና እንደምያፈላ ኣላቅም ነበር

  • @አባቴስወድህየኔኩሩ
    @አባቴስወድህየኔኩሩ 5 ปีที่แล้ว +2

    ወሎየ ነኝ እረ ተው እንስማማ 😍ሙጭጭየ ትግራይ ይህን ድሀ ህዝብ ይጠብቅልን ባለስልጣናትን አጥፍልን

  • @weletmaryamysdetyoulekneu3823
    @weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 ปีที่แล้ว +12

    እናት ሃገሬ ኢትዮጵያ አብየት ማማረሺ እፎይ ኢትዮጵያዊ ባልሆን ይቆጨኝ ነበረ

  • @emdatemareyam9002
    @emdatemareyam9002 5 ปีที่แล้ว +30

    ምግብሲቀርብ ፀሎታችው ማንም አይስተካከላችውም በጣም አደነኳችው

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 ปีที่แล้ว +10

    ይገርማል ትግራይ ውስጥ ራሱ የተለያየ ቋንቋ አለ ማለት ነው እናመሰግናለን ውሎ አዳር አዘጋጆች አስካልዬ ጎበዝ ነሽ በርቱ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @leonaamlak9748
    @leonaamlak9748 5 ปีที่แล้ว +3

    one love,
    we all are proud Ethiopians
    Thank you for visiting Tigray, Erobe Sister

  • @መከነሰላምYouTube-n1y
    @መከነሰላምYouTube-n1y 5 ปีที่แล้ว +8

    ጀግና እናት ማለት አችነሺ አስክየ ማር የሀገራችን ተራራ ብቻውን ፈታያደርጋል

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
    @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 5 ปีที่แล้ว +18

    ደስ ይላል አንች ደሞ ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥሽ

  • @Multipurpose_Channel
    @Multipurpose_Channel 5 ปีที่แล้ว +20

    What a beautiful people, it is really amazing and fabulous to have such kind of people. I wish we will keep this culture for generation.

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa 5 ปีที่แล้ว +1

    ይችን ጋዜጠኛው እንደኔ የሜወድ ለይክ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 5 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ በጣም ጎበዝ ዛሬ ደግሞ የሳየሸን በጣም የእግዚአብሔር ቃል የሚበርበት ወንድ ቡና እሚየፈለበት አቡነዘበሰማያት የሚደገምበት ። አረ ስንቱ በገጠሪቷ ኢትዬጺየ የላችሁ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ። አሜን

  • @melkamuamera3642
    @melkamuamera3642 5 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ያሳዝናል ጠጥቂት የፖለቲካ ነጋዴዎችና ሆዳሞች በሚፈጥሩት ጦስ አብዛኛው ምስኪን የኢትዮጵያ ህዝብ ያላበሳው መከራ ያያል

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጉበዝ ናት ግን በእውነት ሽልማት ይገባታል ፀባያዋም ደስ የምትል ናት።

  • @etopilna2741
    @etopilna2741 5 ปีที่แล้ว +9

    አስኩዬ የኔ ጀግና ኢትዮጲያ ሀገራችን ሠላምሽ ይብዛ ወደ ምሥራቅ ጎጃም ደሞ ጎራ በይ ማርየ

  • @እናቴሂወቴየዘጠኝወርቤቴቲ
    @እናቴሂወቴየዘጠኝወርቤቴቲ 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እደት ደስይልል እዉነት ዛሬ በጣም ደብሮኝነበር አሁን ግን ደስ አለኝ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ቦታዉ እደት ያምራል በተለይ የሰወች ባህላቸዉ ፀሎታቸዉ ዋዉ እዉነት ዘና አደረጋችሁኝ

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว +11

    አሜን ብያለው ምርቃት ስለሁን ቋቋውን ባላቅም 🙏🙏🙏

  • @bayedegsew2410
    @bayedegsew2410 3 ปีที่แล้ว +1

    አለቀስኩ በእውነት እንደዚህ ካማረው ማንነታችን ከጠፋን ቆየን

  • @sebleyohans6707
    @sebleyohans6707 5 ปีที่แล้ว +17

    ለሀይማኖት ያላቸው ጥንካሬ ማንኛውም ባርኮ ነው እስካለ የጀግና ጀግና ነሽ ነርቺ ስንቱን ባህል ኣስተዋወቅሽን ለመጀመርያ ግዜ ወንድ ቡና ሲያፈላ ኣየሁ ሲችልበት ደግሞ ቀጠነች እንጂ

  • @elsatwealde7949
    @elsatwealde7949 5 ปีที่แล้ว +14

    what amazing culrure the men helping the women the house work wow.

  • @zinetlovetube6166
    @zinetlovetube6166 5 ปีที่แล้ว +33

    ድስላይክ ለምታረጉ የዘረኝነት ደም ቅልቅል ናችሁ መሰል ከግርግዳ ጋር ያጋጫችሁ አቦ

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 5 ปีที่แล้ว +3

    እምየ ኢትዮጸያ ክፉ ኣይንካሽ ኣስካል ጀግና እግዚአብሄር ይጠብቅሽ የኔ ቅን

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 5 ปีที่แล้ว +12

    THIS PROGRAM ONE ORIGINAL AND ORGANIC TRUE ETHIOPIAN GOD BLESS YOU.

  • @abebaaweqe6797
    @abebaaweqe6797 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ አቤት ስታምሩ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጥበቅሽ እፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ የላል

  • @የስደትስጦታዬሁረልኢይንመ
    @የስደትስጦታዬሁረልኢይንመ 5 ปีที่แล้ว +40

    ወይኔ ባህል ወንድ ልጅ ቡና ሲያፈላ ገና ዛሬ አየሁ ክክ

    • @fafitube7519
      @fafitube7519 5 ปีที่แล้ว +1

      እረ እኔም

    • @fatemhalaill9202
      @fatemhalaill9202 5 ปีที่แล้ว

      እኔምዛሬአየሁበጣምይገርማልየየአገሩባህል

    • @fafitube7519
      @fafitube7519 5 ปีที่แล้ว +1

      ሁቦቸ ቤተሰብ እንሁን

    • @አታላነኝየአባቴልጅየወንድ
      @አታላነኝየአባቴልጅየወንድ 5 ปีที่แล้ว

      @@fatemhalaill9202 አባቴ ትዝ አለኝ እኔስ እናቴ ስትወልድ ገንፎና ቡና ይስራልን ነበር የዛሬን አርገውና ክክክክክ

    • @atalamekonen8129
      @atalamekonen8129 5 ปีที่แล้ว

      berha minoru iafelalu 💞😍

  • @tewelde1204
    @tewelde1204 5 ปีที่แล้ว +41

    "በጣም ወረኛ ነሽ "ቡናውን አስገነፈልሽበት 😃😃😃

    • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
      @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 ปีที่แล้ว +3


      ክክክክክክክክ

    • @tewelde1204
      @tewelde1204 5 ปีที่แล้ว +5

      ሰውየው ያለውን ነው የደገምኩት አስቆኝ,,,
      እራሱ አብሮ እንዳላወራ,,,
      ጋዜጠኛዋን አንደኛ ኮሜንት ሆኜ አመስግኛለው,,,
      አትቆጣ/ ጪ/

    • @ፅጌረዳኢቱብ
      @ፅጌረዳኢቱብ 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክ

    • @ፅጌረዳኢቱብ
      @ፅጌረዳኢቱብ 5 ปีที่แล้ว

      @ማኛ Tube አው

    • @smtsmt1477
      @smtsmt1477 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ

  • @ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ
    @ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ 5 ปีที่แล้ว +4

    እሰይ እንት ደስ ትላላቹ
    ፍቅራችን ያብዛልን አሜን

  • @Tgitig1878
    @Tgitig1878 ปีที่แล้ว +1

    Yabah erob thanks for your post 📯

  • @mekedeswebaleme3974
    @mekedeswebaleme3974 5 ปีที่แล้ว +14

    እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ጌታ ሆይ ዘረኝነትን አጥፋልን

  • @slameselame7404
    @slameselame7404 5 ปีที่แล้ว +4

    እደኔ ሠውየውን የወደደው ላይክ ይግጨኝ