ፈርዶባችው ኢትዮጵያኖች አርጎ ፈጠራችሁ ጄሰን ፒተርስ ያሲን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 239

  • @mubemedia
    @mubemedia  2 ปีที่แล้ว +62

    አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ ይሄ ጄሰን ፒተርስ ያሲን ቻናል subscribe አድርጉለት 👇👇👇
    th-cam.com/video/w30frF0DT3o/w-d-xo.html

    • @sumeyaadinew7507
      @sumeyaadinew7507 2 ปีที่แล้ว

      Aselamu aleykum werahmetullahi weberekatuh awo ykreb

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc 2 ปีที่แล้ว

      ወአሌኩም አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

    • @1212-t2s
      @1212-t2s 2 ปีที่แล้ว

      መርሀባ

    • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
      @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 2 ปีที่แล้ว

      ይህ ልጅ ታላቅ ጥበቃ ይደረግለት
      ኢትዮጵያ የማነቃ አይፍልጉም ነጮች : አረቦች

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 ปีที่แล้ว +7

    ውድወንድሜ ፈርዶብን ሳይሆን መርጦ ኢትዮጵያዊ አደረገን ፡ ኢትዮጵያውን መጽሐፍ ቅዱስ ልጆቼ ብሎ የጠራን ምርጦቹ ነን፡ ዓለም ሊጠላን ይችላል፡ ፈጣሪ ከእኛ ጋር ከሆነ እናሸንፋለን፡ እንዳልከው ሐላፊነታችንን ማወቅ ግን ግድ ይለናል፡ ዘመንህ ይባረክ፡፡ ዜግነትማ ይገባሃል፡ ጥረትህን ቀጥል፡፡

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 ปีที่แล้ว +2

      አልገባሽም አባባሉ ትክክልነው

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 2 ปีที่แล้ว +22

    ጄሰን ያሲን ይመችህ ምርጥ የአፋራካ ልጅ💚💛❤

  • @yishakgemede6220
    @yishakgemede6220 2 ปีที่แล้ว +16

    ኤረ ምርጥ ሰውዬ ነው እንደ ገና በትልቅ ምድያ ብያስተምርን / ብመክረን ደስ ይለናል

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 ปีที่แล้ว +35

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኢትዮጵያ ልጆች!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!

  • @mohatube777
    @mohatube777 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ደስ ይላል ከፋፋይ ቡድኖች ገሪቷን ተጫወቱባት

  • @gsgdyhehehd3475
    @gsgdyhehehd3475 2 ปีที่แล้ว +25

    አረ ለእስረኞች ፍህት ፍህት ፍህት ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢኢኢኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢኡኡ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว +13

    ብዙ ኢትዮጵያውያኖች ጭንውላታቸው ተነክቷል በብሄር

  • @khawlasaeed6792
    @khawlasaeed6792 2 ปีที่แล้ว +9

    ብሂር መከፋፈል ኢትዮጵያዊ ሀገራችን ባንድነት የተሻለ ደረጃ ለመድረስ በአንድ መጽናት አፋር ኦሮሞ ሶማሌ አፋር የብሄርና ክፈፍል ሳይኖር ባህልና ወግን አገራችን ሰላም እመኛለሁ 💚💛❤

  • @Channel-z1o
    @Channel-z1o 2 ปีที่แล้ว +14

    ጥሩ ትምህርት ነው ፍጣሪይ ይጠብቅህ

    • @esayasberhane5454
      @esayasberhane5454 2 ปีที่แล้ว

      Yes you are right 💯✊👏✌️🙏🏾

  • @helenabebe4520
    @helenabebe4520 2 ปีที่แล้ว +5

    💚💛❤ ዋው ውውው!!! ጎበዝ ትክክል በሎአል እባክህ ወንድማችን እንደገና አቅርበው 🙏🙏

  • @semiradesalegnyoutube1904
    @semiradesalegnyoutube1904 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም የሚገርም ንግግር ነው ትክክል ወንድማችን ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤝🤝🤝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @xb6fj
    @xb6fj 2 ปีที่แล้ว +29

    *አህለን ሙቤ ዉድ እህት ወንድሞቼ ሰሉ አለን ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🥀🥀 መልካም ጁማአ ይሁንላቹ የተጨነቀ አላህ ይፉርጀዉ የታመመ ያሽርዉ ያጣ አላህ ያስገኘዉ በእስር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን በሰላም ለሀገራቸዉ ያብቃቸዉ 🤲😭😭*

  • @ነዩሰለምቴዋ
    @ነዩሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +11

    ያረብ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢላሂ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ነህ እውነት እና ሀቅ ለጠፋበት ደነዝ ንገርልኝ ኢትዮጵያን የማያቃት ኢትዮጵያዊ እጂ አለም እማ ጠንቅቆ ያቃታል ኢትዮጵያን

  • @sadaali3375
    @sadaali3375 2 ปีที่แล้ว +11

    ያረብ ለሀገራችን ሰላም ለተጨነቁት ፈረጃን አቅርብልን ኢላሂ ልክነህ አለመታደላችሁ ኢትዮጵያ ሁናችሁ ተፈጠራችሁ ዘረኚነት ሀገራችንን ጕዳት

  • @haimigirma8010
    @haimigirma8010 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ እንዲህም አለ የሀገርን ፍቅር የሚገልፅ

  • @amutitube3998
    @amutitube3998 2 ปีที่แล้ว +21

    ኢትዮጵያ ሲባል ሆድ ይብሰኛል

    • @kwtkwt4386
      @kwtkwt4386 2 ปีที่แล้ว

      ያሳፍረኛል አታሽቃብጥ like የለም እትዬ ምቀኝነት ሰው ጠብሰን ስንበላ እረ እባካቹ አረ በስማአም እያለ ሲያቃስት ከእሳቱ ሲወጣ የታባክ ትወጣለ ብለው ላስቲክና ጭድ የሚጨምሩ ወላሂ የሚለወጥ ቢሆን እለውጥ ነበር አይቻልም እየትግማማን ልንኖር ነው

  • @muluf7616
    @muluf7616 2 ปีที่แล้ว +3

    You are Right my brother thank you we love you God bless amen amen ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zementadesse5926
    @zementadesse5926 2 ปีที่แล้ว +4

    I’m speechless 😶 You are absolutely right!!!

  • @ashash9382
    @ashash9382 2 ปีที่แล้ว +7

    👏👌👍

  • @sara-gu8eo
    @sara-gu8eo 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ትክክል ውድም አንድነት ኢትዮዊነታችን ይበቃነል አንድ ያርገን ያረብ

  • @hadram2885
    @hadram2885 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow, what a very motivational speech. Thank you brother.

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว +5

    ኡቡ ሙሳ ልጆች እንዴት ናቸው? አላህ ይጠብቃቸው

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow you are amazing 👌I appreciate you.

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 2 ปีที่แล้ว +1

    ጄሰን ኢትዮጵያ እንደ አንተ አይነት ሰው ብዙ ትፈልጋለች።

  • @shifartirkaso963
    @shifartirkaso963 2 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇹🤝🇿🇦one Africa 🌍

  • @samerasamera9378
    @samerasamera9378 2 ปีที่แล้ว +2

    , yes 💯👌👌👌

  • @tatifd3653
    @tatifd3653 2 ปีที่แล้ว +1

    Amlake hoy God Blessed you Thank you so much 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @1212-t2s
    @1212-t2s 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ በትክክል ብለሀል የኔ ጀግና የኢትዮጵያ ዜግነት እናሰጠው የኔ ጀግና

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

      አጃብ ቢሆንጥሩነበር የኛመግስትእንካንለስውአገርዜግነት ሊሰጥይቀርና ዜጋውን ም አያከብር

  • @enquieseyoum3847
    @enquieseyoum3847 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም: ጎበዝ: ወንድሜ: ያልከው: ነገር: በሙሉ: ትክክል: ነው: ተባረክ::

  • @imransherif555
    @imransherif555 2 ปีที่แล้ว +2

    An amazing dispensation of knowledge and wisdom imparting dignity and integrity in intellectualism and humane essence.

  • @gelilagetachew556
    @gelilagetachew556 2 ปีที่แล้ว +8

    አቦ ንገርልን ጆራችን ክፈተዉ

  • @iamastrangertothisworld8604
    @iamastrangertothisworld8604 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር ሙቤ

  • @AsiaAsia-qx2ji
    @AsiaAsia-qx2ji 7 หลายเดือนก่อน

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله 🎉🎉🎉الله

  • @landoforgin3539
    @landoforgin3539 2 ปีที่แล้ว +1

    Men said it all ! Bless u.

  • @ኢትዮጲያሃገሬ
    @ኢትዮጲያሃገሬ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ደስ የሚል ሰው እርጎነው የጠጣሁት ካደበቱ

  • @marthamekonnen1643
    @marthamekonnen1643 2 ปีที่แล้ว

    7:15 tebarek yene wendem egziabeher yebarkeh

  • @aminaishak7147
    @aminaishak7147 2 ปีที่แล้ว +8

    ያልበሰሉት እስኬበስሉ
    የበሰሉት ተቃጠሉ

  • @amazontubehighlight2602
    @amazontubehighlight2602 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ወንድሜ።

  • @mohammadswaiti9542
    @mohammadswaiti9542 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ትለያለክ ጌታን ጥሩ መልእክት ነው እናመሰግናለን

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 2 ปีที่แล้ว

    መሸአላተባረክ. ወንድማችን.

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว +14

    የሀገራችን ብሄርተኞች ሰላም ነሷት: እንደ ምህረትአብ ቆሻሻ መምህር ያለበት ሀገር እንዴት በቀላሉ ሰላም ትሆናለች? ጥጋበኛ ያበላሻት ሀገር: አላህ ይዘንልን

    • @amuyezegeyeleje3386
      @amuyezegeyeleje3386 2 ปีที่แล้ว +1

      ስነስርአት ይኑርሽ ስውን ባከበር ልክ ትከበሬያለሽ መጀመሬያ የራስሽን ጉድፍ እይ መጀመሬያ

    • @nooranoora7839
      @nooranoora7839 2 ปีที่แล้ว

      የሰው ስም አትጥሩ ዱአ አድርጉላቸው ይኸ አይነቱ አስተያየት የባሰ ሌላ ጣጣ ያመጣብናል

    • @kal7363
      @kal7363 2 ปีที่แล้ว

      ሰለኛ መሞህ አያገባሽም ሽርሙጣ

  • @BB-ww3uq
    @BB-ww3uq 2 ปีที่แล้ว

    Berta betam arif Message.

  • @deresedesta5740
    @deresedesta5740 2 ปีที่แล้ว

    U are the best brother

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 ปีที่แล้ว

    Thanks brother 😍🙏

  • @umasam6820
    @umasam6820 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah betame turu timehirt new bertu

  • @sfr2970
    @sfr2970 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀቢቢ ማሻ አላህ
    ውንድሜ

  • @abdelahahmed7300
    @abdelahahmed7300 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ በርታልን!!!

  • @hawaaliseid5218
    @hawaaliseid5218 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ትክክል ወንድሜ ትለቅመለክት ነው ያስላለፈው ለገባው ነቅ ወንድሜ አላህ ይጠብቅ

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 2 ปีที่แล้ว

    Masheallah masheallah masheallah masheallah

  • @ሠአዲነኝየመካነሰላሟ
    @ሠአዲነኝየመካነሰላሟ 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናነህ ከበርልን ወዲማችን ጥሩ ምክር ነዉ
    የሰጠኸዉ

  • @Aeman-s4r
    @Aeman-s4r 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍

  • @meskermtesfaye1413
    @meskermtesfaye1413 2 ปีที่แล้ว

    thankyou so much biro

  • @wendyederese5520
    @wendyederese5520 2 ปีที่แล้ว +1

    Yabzahi piter bizit belilin

  • @tinsaetesfa4908
    @tinsaetesfa4908 2 ปีที่แล้ว

    Betam ewnet new. Ene yeteleyaye ager heje neber. Inanten eyetebekinachehu new silugn neber. Africawi legas new. Ahun gin gizew dersual. Ayzon iniberta initebaber.

  • @hiwottegene7890
    @hiwottegene7890 2 ปีที่แล้ว +1

    Enkwainm ethiopiawy huonkijay I love you ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @zeinebhassen9190
    @zeinebhassen9190 2 ปีที่แล้ว

    Masalh

  • @እናትዩቱብEnatTube
    @እናትዩቱብEnatTube ปีที่แล้ว

    ሌሎች ሀገራችንን ያከብራታል የኛወቹ ይቦጫጨቋታል 😢😢😢😢😢

  • @AmanAman-ns2ye
    @AmanAman-ns2ye 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍትትትትህ በሰዉድ አረብያ እስር ቤት ለምሰቀዩ ወገኖች ልክክክክ ነዉ ኢቶጲያ በመሆኑ በመሆነችን ብቻ ረክሰነል ደማችን ፈሶ ቀርቶዋል በሀገርም በዉጭም

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው ነህ ትክክል

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ፈረቀዶብነው 😢😢

  • @zigalelebeza6626
    @zigalelebeza6626 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጀግና ነህ ደግሞ አፍሪካ ሀያል የአለም ሀገር ኢትዮጰያም ልዕልት ትሆናለች በርታልን

  • @mahletabebe72
    @mahletabebe72 2 ปีที่แล้ว

    Well said brother Jessan🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Madina-ff6xl
    @Madina-ff6xl 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህህህ ወድምየ

  • @pierrenajem3319
    @pierrenajem3319 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ወንድማችን

  • @meer6395
    @meer6395 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta yimasgenn ethiopian ba mhonee 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔😭😭😭

  • @zedselaml8371
    @zedselaml8371 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ንግግር ልክ ነው ሰላምህ ይብዛ ወድማችን ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @fafi...9375
    @fafi...9375 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወድም

  • @bardinmrhbo3171
    @bardinmrhbo3171 2 ปีที่แล้ว

    ወለሂ መጀመረያ ርእሱን ሰየው አሄ ምንበቱ ምእንመለት ፈልጎናው ፈርዶበቹ ኢትዮጵያዊ አርጎ ፈጠረቹ ሚለው ብዬ ተነድጄናበር ከዘበሀለ ግን አፌን ከፍቼናው የሰመሁት

  • @sentatessma6690
    @sentatessma6690 2 ปีที่แล้ว

    Wow brother thank you

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว +1

    የምር ውነቱን ነው ፍርዶባችሁ ኢቶጲያኖች አድርጎ ፍጠራችሁ የምር ተመቸኝ
    ሙቤ

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ

  • @tinsaetesfa4908
    @tinsaetesfa4908 2 ปีที่แล้ว +1

    Positivity should spread. Glass half full rather than half empty.

  • @deresedesta5740
    @deresedesta5740 2 ปีที่แล้ว

    I am so happy brother to have u and Ethiopian

  • @zaharabdi6548
    @zaharabdi6548 2 ปีที่แล้ว

    Wa wrwb

  • @citycity904
    @citycity904 2 ปีที่แล้ว +1

    صح

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 2 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል የት ተማረው አማርኛውን ደስ የሚል ንግግር ነው

  • @mazghana2269
    @mazghana2269 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃላት።የለኝም

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 7 หลายเดือนก่อน

    የኢቶቢያህዠብሰላምያውረድልን💚💛❤😘

  • @mohamedmussa9993
    @mohamedmussa9993 2 ปีที่แล้ว

    Haq neh brother

  • @momindawud4542
    @momindawud4542 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ከበድ ሰው

  • @habeshawit7709
    @habeshawit7709 2 ปีที่แล้ว +1

    Allah hagerachiin Selma yar gelen
    Ewunteken yetangerkewu wendem Yassin
    Yiqerabe

  • @KamelayKamelay
    @KamelayKamelay ปีที่แล้ว

    እትዮብያሠላምአርግልንያረብ

  • @faitmhal6686
    @faitmhal6686 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ወድማችን

  • @tamemaalain9956
    @tamemaalain9956 2 ปีที่แล้ว

    ማሺአላህ 🥰🥰🥰

  • @NseruMamaa
    @NseruMamaa 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤peste❤❤❤❤

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif9867 6 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍❤️❤️❤️🙏

  • @zubaidaargab4664
    @zubaidaargab4664 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ማሻ አላህ

  • @حسبوناللهونعملاوكيل
    @حسبوناللهونعملاوكيل 2 ปีที่แล้ว

    ሡብሀንአላህ

  • @romandesta4329
    @romandesta4329 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥሰው

  • @jaariyaafkenne8766
    @jaariyaafkenne8766 10 หลายเดือนก่อน

    አው ፈርዶብን ነዉ የፈጠረኀ ወዶን ነዉ ለምትለዉ አሰቃድሜ ማሰብ መቻል አላበህ

  • @stop3343
    @stop3343 2 ปีที่แล้ว

    ትክክክክል

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much brother 🙏🏻💕

    • @saifkhattak5720
      @saifkhattak5720 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም..ምርጥሰውነው..አመሰግናለሁ

  • @ፀፀትያለፈንነገርአይመልስ
    @ፀፀትያለፈንነገርአይመልስ 2 ปีที่แล้ว

    بس ماشاء الله تبارك الله لبشار الله يعطيك العافية

  • @layla_youtube4793
    @layla_youtube4793 2 ปีที่แล้ว

    Aselam aleykum weberekatu. Shalahi tuberekelahi. Mashala tubarekelsh

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812 2 ปีที่แล้ว

    እኔን አልፈረደብኝም እንኳን ኢትዬጲያዊ አረገኝ ከነችግርዋ ከነደስተዋ የምወዳት አገሬ ሁሉም ነገር ደግሞ ይስተካከላል ኢትዬጲያ የአሰራት አገር ናት ፈርዶባችሁ አትበል እኔ ቅር ብሎኛል በሌላ መንገዱ ተዋዱ ብትል ይሻል ነበር 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤️

    • @brukeledamo3048
      @brukeledamo3048 2 ปีที่แล้ว

      ደግመሽ ስምው እሽ

    • @ብርሃንሶዶዋ
      @ብርሃንሶዶዋ 2 ปีที่แล้ว

      አባባሉ አልገባሽም መሰለኝ ኢትዮጺያዊ መሆናቹ መታደል ነው ለማለት ነው

  • @rhma2238
    @rhma2238 2 ปีที่แล้ว

    ወአለኩም አሰለም ወረመቱለሂ ወበረከቱ ማሻለህ ጥረ ትምህሪት ነው ትክክል

  • @sofinasofiyana249
    @sofinasofiyana249 2 ปีที่แล้ว

    እደዉ በአላህ ይዤአችኋለሁ አረበኛም እንግሊዘኛም እምችሉ ተርጉማችሁ ሸር ሸርርርርርርርር አድርጉት እሱም በግሊዘኛ ቢደግመዉ እና ያላወቁ ቢያቋት ሀገሬን እንዴት ደስስስስስስስስ ባለኚ

  • @seidhashem3425
    @seidhashem3425 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ሰላም ሙቤ መሽአላህ ጠንካራ ሰው ነው እስለሰውዲ እስራኝም ድምጽ ሁኖልናል እና እናመስግናለን ከልብ