ከቤተሰቧ ጋር አስተዋወቀች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 761

  • @LijTofik
    @LijTofik  2 ปีที่แล้ว +347

    ክብር ለጀግና እናቶቻችን🥰

    • @samiraadnan2757
      @samiraadnan2757 2 ปีที่แล้ว +3

      ሳህ

    • @ysaberuseyoutupe903
      @ysaberuseyoutupe903 2 ปีที่แล้ว +2

      ቶፊቅ ኮሜት አልጵፍም ግን ጰጉርህ ቀንሰዉ ወዝህ አጠፋህ ደሞ ገተር እወስዳቹ አለሁ ወደ እነሞር የሚገርም አገር

    • @henanhenan3893
      @henanhenan3893 2 ปีที่แล้ว

      ኢ ወላ፣በጣምሥከታተልነበር፣ሚድያወችሑሉ፣ፀጥማለታቸውግን፣ገርሞኛል

    • @ሲቲቢንትከድር
      @ሲቲቢንትከድር 2 ปีที่แล้ว +1

      ወይ ቶፊቅ አረ አላህ ፍራ እምነትክ አትክዳ ጠቃሚም እስልምና ነው አይንህ እያየ ጀሀነም አትግባ አላህ ቀልብ ይስጥህ

    • @umuarebuu
      @umuarebuu 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህ እዲሜ ይስጣቼዉ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 ปีที่แล้ว +158

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ ኑ

  • @SaSa-uc7es
    @SaSa-uc7es 9 หลายเดือนก่อน +39

    ሁሉም የኢትዮጵያ እናቶች ጀግኖች ናቸው❤❤

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 ปีที่แล้ว +111

    ምርጥ ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ ጎረቤት🌹 ምርጥ አስተማሪ🌹መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ኑ ወደ ቤቴ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመዱ በቀንነት

    • @munaedris6890
      @munaedris6890 2 ปีที่แล้ว +2

      اللهم صلي وسلم على نبينا محمد

    • @sobrinatube.2086
      @sobrinatube.2086 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ እመልሳለሃ።

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 ปีที่แล้ว +2

      ማማበቅንንት ደመርኩሸ ደምርኝ ዉዴ

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@lztoutube8165 ማማ ደምርኝ ደመርኩ ሸ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +48

    ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว

      ዉድ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ❤️❤️💕💋🌹

  • @አሚርዩቱብ
    @አሚርዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +102

    መልካም የዋለላችሁን ስው እናንተም ለርሱ መልካም በመዋል ካሱት: የምትክሱበት መልካም ነገር ካጣችሁ ዱአ አድርጉለት።
    ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወስለም

    • @hananh8092
      @hananh8092 2 ปีที่แล้ว

      S,a,w

    • @munaedris6890
      @munaedris6890 2 ปีที่แล้ว +1

      اللهم صلي وسلم على نبينا محمد

    • @መርየምዩቱብ-የ6ፐ
      @መርየምዩቱብ-የ6ፐ 2 ปีที่แล้ว

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@hananh8092 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሬፋይሌን በመጫን ኑ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @Susu Bint Jamal ጉራጌዋ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw 2 ปีที่แล้ว +95

    ግንየጉራጌ እናት ብቻ ሳይሆኑ የኢትዮጰያ እናቶች ጀግና ናቸዉ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 ปีที่แล้ว +31

    ለ እናታችን እድሜ... ከጤና.. ጋር ይስጥልን.. ጉራጌዌች.. ፍቅር እና ስራ እና ስራ.. ብቻ ናችው... ደስሲሉ
    ቦታውም ሲያምር...ደስ ስትሉ
    አይለያችሁ... ወሎ እና ጉራጌ በጣም
    ይቀራረቡብኛል.. ፍቅራው@ ፍቅራችን🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍

    • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
      @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ 2 ปีที่แล้ว +2

      ክበራልኝ❤❤❤❤❤

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 ปีที่แล้ว

      ማማ በቅንንት ደመርኝ ደመርኩሽ ወዴ

    • @DavidErabo
      @DavidErabo 5 หลายเดือนก่อน +1

      የሁሉም ኢትዮጵያዊ ተግባር ነው እናቶች ይኑሩልን

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 ปีที่แล้ว +28

    በውነት በጣም ደስ ይላል የመንገድ ጉዙዋቹ በሳቅ ሞትኩ ምርጥ ጓደኞቸናቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤በጣም ያምራል የመጨረሻው ምሪቃት🤣🤣🤣🤣 10 10 ልጅ ውድ ዛራቻው ዘር ዘር ይበል🤣🤣

  • @zoo_yt1
    @zoo_yt1 2 ปีที่แล้ว +70

    አንቱ አዛኝ ነቢ
    🍇አንቱ የሑሉ በላጭ
    🌲አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌱አንቱ የድሖች አባት
    🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    🌱አንቱ የአላህ ወዳጂ
    🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጂ
    🌱አንቱ የአላህ መልእክተኛ
    🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    🌷የአላህ ሰላትና ሠላም በአንቱ ላይ ይሑን።
    🌼ሠለላሑ አለይሒ ወሠለሙ ተሥሊመ
    እንኳን በሠላም መጣችሑ ዉዶቼ ቻናላችንን ይቀላቀሉን🌼🌻🌺🌺

  • @alemabera1653
    @alemabera1653 2 ปีที่แล้ว +14

    ቶፊኬ በጣም እኮ ነው እምታምሩት ፈጣሪ አይለያችሁ ትንሽ ጋብ ስትፈጥሩ ማለት አንድላይ ከታያችሁ ቆይታችኋል በጣም ቅር ነበር ያለኝ አሁን ስለተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል

  • @tbaheru
    @tbaheru 8 หลายเดือนก่อน +6

    🎉ወይኔ ጉራጌኛ ስታወሩ መስማት ነበር የፈለኩት ስወዳችሁ እኔም ወሎየ ነኝ ከመዳም ኩሽና እድወጣ ፀልዩልኝ እናተጋ መምጣት እፈልጋለሁ

  • @tube896
    @tube896 2 ปีที่แล้ว +15

    ለሙዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ መርካማ ምረቃትሽ እኮ ወርቅ ነዉ ቶፋዬ ከለሚ ጋር ስትሆን ሰንስርዓት አለ እውነት እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰብነቱን ይባርክ ያብዛው

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ አካባቢዉ በጣም ያምራል ጉራጌ ምርጥ የስራ ሰወች ለፍቶ ጥሮ ግሮ የሚኖር ህዝብ ከዘር ሀይማኖት የፀዱ ድንቅ ህዝቦች ናቸዉ ምናል ሌሎችም ብሄረሰቦች እደናተ ቢሆኑ ለምየ የኛ መልካም ልጅ ከነቤተሰቦችሽ ሰላምሽ ይብዛ ላንች ቃላት የለኝም የኛ ብርቱ ጠንካራ ሴት

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +9

    ቶፋየ የሚያምርብህ ከለሙ በተሰብ ጋርነዉ ለሙ ምርጥኋደኛህናት የኔምርጦች እድሜና ጤናይስጥልኝ ጉራጌወች ጀግናናቸዉ ክብር ምስጋና እድሜና ጤና ለኢትዮጲያ እናቶች እፍፍፍ ክረምትላይኮ ሀገራችን ሲያምር በስማም

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 ปีที่แล้ว +6

    ልቤ ከቦታው ተጣብቆ ቀረ 😋
    የቶፊቅ የደም ስር ለምለምየ
    እረጅም እድሜ ለቤተሠቦቻችን💐💐💐💐

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ እማ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ውበቷ ሲያምር
    ሀገሬ ሰላምሽ ብዝዝት ይበል!!!

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 ปีที่แล้ว +67

    ጉራግችኮ ፍቅር ናቸው ስወዳችው 😍😍

  • @anshamossa9173
    @anshamossa9173 2 ปีที่แล้ว +8

    መሽአላህ ወላሂቦታው በጣምነው የሚያምረው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሚንበሉ ያሀገሬ ልጆች

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ❤ አቦ ጉራጌ በኢትዮጵያ ውስጥ ሥራ ፈጣሪ ታታሪ ተወዳጅ ❤
    በመሥራት የሚያምን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @netsetube3161
    @netsetube3161 2 ปีที่แล้ว +17

    ውይ ወንድሜ ሆዴን አቆሰልከው ኬር ይሁን🥰🥰🥰🥰

    • @zuzumchale
      @zuzumchale 2 ปีที่แล้ว

      ሱሱዬ ዴምርኝ ! አነም እበሶ ቤታሽ😍

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 ปีที่แล้ว +24

    በሀገርም በውጭም የምትገኙ ውድ የሀገሬ ልጆች እደወጡ ከመቅረት ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያርግልን ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🌹🌹

  • @HFTube-lf4ht
    @HFTube-lf4ht 2 ปีที่แล้ว +18

    ወይኔ ሲያምር ቦታው የአላህ የሀገራችንንን ስላም አድነት ፍቅር ይመልስልን

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว

      ዉድ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ❤️❤️💕💋🌹

  • @RahmaMohammed-t2z
    @RahmaMohammed-t2z 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናተ ልጆች ሀገር ስገባ በባካል ባገኛቹ ደስ የኝ ነበር እንዴት እንደምወዳቹ የኔ እናት እናቶቻቻን አላህ ያቆይልን❤❤❤

  • @asliethiotube
    @asliethiotube 2 ปีที่แล้ว +8

    ዋው በጣም ደስ ትላላቹ ስታምሩ ራዥም እድሜና ጤና ለእናቶች 😘😘
    ለምለም እርጉዝ ናት ልበል ወይስ አይኔ ነው!!?

    • @የመነኗ
      @የመነኗ 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ሳያት ደነገጥኩኝ አላህ ያድርግላት

  • @fekertube9794
    @fekertube9794 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ነው እማየ እረጅም እድሜ እና ጤና ያድላቸው!♡♡♡♡

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቶፊቅ ውንድሜ አላህ ይጠብቅህ የዋህነት አታብዛ።

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 2 ปีที่แล้ว +7

    በል ነፂን ጠበቅ አድርግ ቶፊቅ የጉራጌና የአማራ ፍቅር ሲደበላለቅ አይተከዋል ዉበቱ 😂😂😂

  • @Tube-yd4yi
    @Tube-yd4yi 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍቅሩ ጉራጌ ይህነው ሚያምርብህ ቶፊቅ እነለሙ ምርጥ የጉራጌልጅ ትዳርህ😂😍😍😍😍 ፍቅርነው አገራችን

  • @kerya5102
    @kerya5102 2 ปีที่แล้ว +47

    ወይኔ ቦታው ሲያምር😢❤❤

  • @sarasaaara7806
    @sarasaaara7806 2 ปีที่แล้ว +3

    ቶፊቅ እንኮን ደናመጣህ ጉራጌኛ ነው ኦሮምኛ ነው እምታወራው በጣም አሳከኝ ይመቻችሁ አይለያችሁ

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

  • @zdd23
    @zdd23 2 ปีที่แล้ว +8

    አቤት የገጠር ቤተሠቦች ሁሉም ደግነታቼው አድ ነው እድሜና ጤና ለገጠር እናቶቻችን
    ወላሂ እባየ ረገፈ በክረምት ቤቶች እድህ ነበሩ 😢😭😭😢

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 ปีที่แล้ว

      ትወሳው ከባድ ነው ማሚ

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 2 ปีที่แล้ว +3

    ቶፊቅ ወድም እንኳን ሰላም መጣህ ደስ ስትሉ አይለያችሁ ለሙዬ የኔ መልካም ክክክክ ወይ ማርቆስ በሳቅ ገደለኝ ባአማርኛ ላርገው ሲል አሚን ያሉት ፓርት 😂😂😂😂😂

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ጭሱ ትዝታ ያመጣል ቦታዞ ደግሞ ክረምት ስለሆነ ነው ወይስ ሁሌ ማሻአላህ ሲያምር

  • @rewrdakemal7191
    @rewrdakemal7191 2 ปีที่แล้ว +11

    ስታምሩ አላህ ይጠብቃቹ አቤት ጉራጌ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ፍቅር እኮ ነው

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 8 หลายเดือนก่อน

      ወላሒ ዉብ ሠዉ ወዳዶቺ ናቺሑ እኛ ወለየወየወቺ በጣም ነዉ የምንወዳቸዉ

  • @kidu715
    @kidu715 2 ปีที่แล้ว +15

    ጉራጌ እኮ ፍቅር ነዉ😍

  • @hanaamehde2528
    @hanaamehde2528 2 ปีที่แล้ว +7

    የመጨረሻው ምርቃት በሳቅቅቅቅቅ ዘራችሁ ዝር ይበል አላለም እፍፍፍፍፍፍፍፍ ሞትኩ በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂

    • @brtukantesfaye8019
      @brtukantesfaye8019 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔን እራሱ እኮ እንባየን ነው ያስጨረስኝ

    • @AbedSeragi
      @AbedSeragi 9 หลายเดือนก่อน

      ምንእያሉነዉ😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅

    • @ራቢTubeራቢይቲዮብ
      @ራቢTubeራቢይቲዮብ 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ደምሪኝአቦ

    • @fhffhf1906
      @fhffhf1906 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ የመጨረሻዋ ምርቃን ይበል ናት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB 2 ปีที่แล้ว +7

    አሰላሙ አለይኩም ኢሂን የምታነቡ በሙሉ ካላሰባቹት ድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃቹ

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf 2 ปีที่แล้ว +3

    አሚን ባነም እንሚጊ ሙራአ የሕንሑ ኤቤትርሑ ባት ንበሮ ጉራጌ የሠነወእ መደር እንም ፊቅር ሠላም የሕር።አሚን በረቦ።

  • @Zayno-su1in
    @Zayno-su1in 2 หลายเดือนก่อน

    ፎቷችሁን አልሸጥ እዳለች ላም አለጥፉ
    ደግሞ ምርጥ
    አባት
    ምርጥ ባል
    ይላሊ ፉዳከ ሀቢባኡሚ ያረሱለሏህ
    እናተስ ምርጥ የሚድያ
    ዘማሪ
    አላህ ይጠብቅህ
    አላህ ይሁንህ ምናምን ምናምን አንችን
    ማነው የዱአ ሰው ያረገሽ
    ስላረግሽ አይሆን
    ስለተውሽ
    አይጎዳ በየኮሜት ስር
    አትኳተች

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +10

    ጉራጌዎች ምርጥ ናቸውሰላማችሁ ይብዛ ሀገሩ ሲያምር በአረጓዴ የተከበበ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ታምራላችሁ ለሙ በጣም ናፍቅሸኛል የኔ ቆንጁ

  • @sikosilo815
    @sikosilo815 2 ปีที่แล้ว +5

    የኢትዮጵያ ጥላቶች ተስፋ ቀረጡ ሁሉም በባህሉ በሃይማኖቱ እንደዚህ እየፀለዩ ኢትዮጵያን ማፍረስ አችሉም እናንተ ግን ትፈርሳላቹሁ

    • @mitu4533
      @mitu4533 2 ปีที่แล้ว

      Lk nesh/ neh amen fetary ketelat yitebkat hagerachen 🙏🙏🙏🥺🥺🥰🥰🥰🥰

  • @fekertube9794
    @fekertube9794 2 ปีที่แล้ว +4

    ቶፊክየ ስወድክ ማርያምን እጅግ መልካም ልጅ ነክ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 ปีที่แล้ว +2

    አገሬን ሰፈሬን ቤተሰቦቼን አስታወሳቹኝ መንገድ ስትጓዙ እኔም ለመስቀል ስሄድ እንደዚ እጓዝ ነበር ከእህቴ ጋር አባቴን ለመጠየቅ እፉ ትዝና😥😥😥😥ሲመረቅ አሳቃቹኝ አይ ብሩኬ ደሞ በመሀል ሲመረቅ አትወጣዌ ያሉት አክስታቹ ናታአ😂😂💞💞💞💞💞

  • @ነፂየእናቶልጂ
    @ነፂየእናቶልጂ 2 ปีที่แล้ว

    Tofik እንዲህ አስቂ ነህ እንዴ ወየዉ ስትል በጣም ሳኩኚ ጫልቱ አረ ኡ ወዮ ወዮ ሀገራቺን ሰላም ያድርግልን በዘር በሀይማኖት አንድነን እግዚአብሄር ሰላማቺን መልስልን

  • @tube5439
    @tube5439 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ቶፎቅ እዴነህ እስኪ አንድ ቀን እኛጋ ሂድ እኔ ባልኖርም ቤት ሰብ እህቶቼ አሉ ደግሞ እሩቅ አደለም ከቡታጅራ ትንሽ መገድ ነው

  • @Zayno-su1in
    @Zayno-su1in 2 หลายเดือนก่อน

    ፎቷችሁን አልሸጥ እዳለች ላም አለጥፉ
    ደግሞ ምርጥ
    አባት
    ምርጥ ባል
    ይላሊ ፉዳከ ሀቢባኡሚ ያረሱለሏህ
    እናተስ ምርጥ የሚድያ
    ዘማሪ

  • @emuhuzeyfa5475
    @emuhuzeyfa5475 2 ปีที่แล้ว +1

    አነዚህ ከጨዋ ቤተሰቦች ምሀል ስትዉል ነው እሜምርብህ እነዛ ዘልዛሎች ጎደኞችህን አላህ ይገላግልህ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว +6

    አብቡት🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว

      ዉድ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ❤️❤️💕💋🌹

  • @lemlemyeshewalij
    @lemlemyeshewalij 2 ปีที่แล้ว +2

    እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ሸጋ ቤተሰብ ሞግሼ ምሳሌያችን❤️

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉንም መቀየር!
    ትላንት ላይመለስ አልፏል ራስህን መውቀስ አቁም! አሁንን መኖር ጀምር፤ ዛሬ ቆራጥ ከሆንክ ሁሉንም መቀየር፣ ሁሉንም እንደ አዲስ መጀመር፣ ያበላሸኸውን ማስተካከል ትችላለህ። ወዳጄ እድልህን ተጠቀምበት ይሄንን ቀን ያላዩ ብዙዎች አሉ።

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว

      ዉድ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ❤️❤️💕💋🌹

  • @yimamjuhar1288
    @yimamjuhar1288 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አቤት ጉራጌዎች ሰው ስታከብሩ ፈጣሪ ያክብራችሁ

  • @አያፋ
    @አያፋ 2 ปีที่แล้ว +10

    ቶፊቅ ለምመለም ምን ብላ እደመረቀችዉ አልገባዉም እኮ 😂😂😍😍😍 የምርቃቱ ትርጉም የሚፈልግ

  • @clickcell2805
    @clickcell2805 2 ปีที่แล้ว +7

    ለምለም አና ቶፎ ምርጥ ጓደኛ

  • @ሪች1
    @ሪች1 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ፈጣሪሆይ ወርጂናሉ የገጠር ንሮ ነው ያየነው የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለእናቶቻችን

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว

      ዉድ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ❤️❤️💕💋🌹

    • @ሁለገብይቶብ
      @ሁለገብይቶብ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚ

  • @nabeattube19
    @nabeattube19 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆራጥ መሆን ስትጀምርና ወደ ራስህ ስታተኩር ምድራዊ ጥያቄህ መመለስ ይጀምራል፤ እጣፋንታህ በሰዎች እጅ መሆኑ ያቆማል። ህይወትህን የሚቀይረው ከሰዎች በምታገኘው እርዳታ ወይ ትብብር አይደለም ወይ ሁኔታዎች በሚያመጡት ዕድል አይደለም!
    ህይወትህ የሚቀየረው ቆራጥ በመሆንህ አምላክህ በሚያዘጋጀልህ ስጦታ ነው! ለዛ ነው መጠንከር ስትጀምር ሰዎች የሚያከብሩህ፣ ስራው ዕድሉ ገንዘቡ የፍቅር ግንኙነቱ ሁሉ የሚስተካከለው። ወዳጄ መጠንከር እንደጀመርክ አውቃለው ከዛ ግን ወደኋላ ማየት የለም! ፕሮፋይሌን በጫን ታቀልቃሉን🙏🙏🙏

  • @fozefeker6964
    @fozefeker6964 2 ปีที่แล้ว +4

    በአማረኛ ላድርገው አሜን😁😁😂😂😂😂😂 የኔ አስቂ ስወድህኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BraktMulti
      @BraktMulti 5 หลายเดือนก่อน

      እዴት እደፈነዳሁ ጌታን😂😂

  • @zdd23
    @zdd23 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ገጠር ሣር ቤቶች ፉቅር ደሥታ ወተቱ :ማሩ " ማሩ =ድርምሶ 👉የጤፉ ርግጫ አሥረግጠን ሥንመጣ በኑግ የተወቀጠ ድርምሶ😂🌹 ሚበላ ማን ነው

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว

    ነጺየ ምነዉ ወፈርሺ ገና አንድ ሳትወልጂ ደግሞ ሰፋ ያለ ሱሪ ልበሺ ዉዴ ዛተሎ ሆንሺእኮ

  • @qamuti1
    @qamuti1 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአለህ ሀገራችን እኮ ሲያምር ለሙዬ ያኔ ጀግና ትለያለሽ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምለምግን እደቸሩ አብልቼ አጠጥቼ እዳትይ ትንሽ ቆይተሽ ለለምለም ሚስጥር አያስፈልግም ቶፊቅ ምላስህን ቆጥብ በቸሬ ትምርት ውሰድ

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 2 ปีที่แล้ว

      ዝም በል ነፍጫላ አተ እራስህ ቸሩ ነህ ንፍርቅ

  • @selamselam9188
    @selamselam9188 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ልጅ ስወደው ያረቢ ❤❤እድሜና ጤና ይስጥክ አቦ የኔም ጭምርት እንደውም

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 2 ปีที่แล้ว +6

    ቶፊቅ የዛሬ አመት ኬርርርርርር ሢባር ድንግጦ🤣😁 ሢሥቅ ነበር ዛሬ ግን ልምደ ክክክክክ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 2 ปีที่แล้ว +1

    በትዝታ ገባሁ ሀገሬ አቦ ጉራጌ አሁንሰ ቀናሁ እኔም በቅርቡ ቡትዬ እመጣልሻለሁኝ❤❤👌

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +6

    💚እንኳን ለፍልስታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙ ፀሎታችን የሚሰማበት ይሁንልን💚🙏ወይኔ ቦታው ሲያምር ኬር ብለናል💚💚💚ቦርጭ ወይም ክብደት መቀነስ የምትፈልጉ እየገባችሁ እዩት አዲስ ቪዲዮ ለቂቃለው ይመልከቱ ሸንቀጥ ማለት ከፈለጋችሁ💚💚💚💚

    • @ኧዣገረድያቦሚድያ
      @ኧዣገረድያቦሚድያ 2 ปีที่แล้ว

      Amaan

    • @tzz3890
      @tzz3890 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ኧዣገረድያቦሚድያ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሬፋይሌን በመጫን ኑ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@tzz3890 ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @fafi6898
    @fafi6898 2 ปีที่แล้ว +3

    የኩበት ጭስ ሳር ቤት ናፍቆኝ ነበር
    ተውፊ ተው ልሸቅልቀት
    ገጠርኮ አየሩ ብቻ ይበቃል ቀሰላም ለሀገራችን ያብቃን ብቻ

  • @ነፂየእናቶልጂ
    @ነፂየእናቶልጂ 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ስትሉ ወላሂ ማርያምን ትላላቺሁ ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ ዉድድ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ 10 ልጅ ጀግና ወይኔ ቦታው ደስስ ሲል በክረምት ይች የሀይላንዷ ነገር ትጥማለች ወይ ጉድ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 ปีที่แล้ว +3

    የመዳም ቅመሞች እድሜ ቁጭ ብሉ አይጠብቅም ስራ ሰራ አድርገን ወዴሀገራችን 🇪🇹👈ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁነውያስደስቱኝ🌹

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 2 ปีที่แล้ว +5

    ጥሎብኝ ጉራጌ ሰወድ ደሰ የሚለው የምኞቴ ተሳክቶ ጉራጌ ባል ሰጠኝ

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ድስ ስትሉ የትንቢ ተውፌቅ ፍቅራችሁን ይጭምርላችሁ የትንቢ ምን ብላ እድመርቅችው የግባው አለ

  • @meriyeabtwalije1153
    @meriyeabtwalije1153 2 ปีที่แล้ว +3

    ሙስሊም ክርስቲያኑ ተዋዶ ያለባት ሀገሬ ኢትዩጺያ ይችናት ❤

  • @ቢንትየሡፍ-ቨ8ኸ
    @ቢንትየሡፍ-ቨ8ኸ 2 ปีที่แล้ว +2

    ግንተ ፎቅ ቤተሠብ ነዉ የማ መሰለ፣የኔ ዉድ እናት፣ አላህ ሀገሬ ችን ሠላም ይመልስልን

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว

      ዉድ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ❤️❤️💕💋🌹

    • @zaybazayba2009
      @zaybazayba2009 2 ปีที่แล้ว

      ❤️♥️♥️👍👍👍👍👍

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@zaybazayba2009 ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሬፋይሌን በመጫን

  • @gjihbhhhb9876
    @gjihbhhhb9876 2 ปีที่แล้ว +1

    ለሚ ምሥኪን ልጂ ናት ትውፊቅ እራሡ እነለሚጋ ሥኩን እርግት ያልክ ትሁናለህ አሚን ብለናል

    • @mitu4533
      @mitu4533 2 ปีที่แล้ว

      Etam new mimrut ewunet

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ ቦታዉ በጣም ያምራል ግን ለምለም እርጉዝ ናትደ ኮሜታተሮች ሹክ በሉኝ😂😂😂😉

    • @mitu4533
      @mitu4533 2 ปีที่แล้ว

      Meselecgn 😳🤔😌

  • @መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ
    @መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ 2 ปีที่แล้ว +1

    ያሰላም አሊኪ. ቦረናን ባየሽ. የናተ ካብ ይበዛበታል እሽ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ደስ ሲል ሰፈርና ቤቱ ክብር ለእናቶቻችን

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 ปีที่แล้ว

    ቶፊቅ ስታምሩ ዋው እነለሙን መጠየቅህ ደስ ብሎኛል ቶፊዬ ያገሬ ልጂ 💖💖👈💚💛❤️

  • @ekufano5546
    @ekufano5546 2 ปีที่แล้ว +2

    ቶፋቃው ግን ምንሆነክነው ብሮ በአላህ እንደበፊቱአይደለክም የሆነ ማለቴ ቀንሰካል እንደድሮውአይደለክም😔

    • @mitu4533
      @mitu4533 2 ปีที่แล้ว

      Lk nesh yehone negeru chere bloal

  • @madiyamd1610
    @madiyamd1610 2 ปีที่แล้ว +2

    Mashaallaha gurage mahon matadal new ikanim gurage hokuu baxam yamral yegaxar dibabuu👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rewdatube581
    @rewdatube581 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላም አለኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ጤና,ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን አሪፍ ቆይታ ነበር👍🌹

  • @ፍቅርያሸንፋል-ፈ7ፐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ፈ7ፐ 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ስታምሩ💚💛❤🕊🕊🙏❤❤❤❤❤👑🕊🕊🕊

  • @አስቲቱይብ
    @አስቲቱይብ 2 ปีที่แล้ว

    ወኔ ስታምሩ ማሻአላ የገጠርልጂ በመሆኔ ደስተኛነኝ ሁሉ ነገር ውብና ያማረነው ሀገራችን

  • @NebilAhmedi-gk1ut
    @NebilAhmedi-gk1ut 9 หลายเดือนก่อน +1

    እውይይይይ አረንጎደነቱና የጎጆዋ ጭስ ስያምርርርር ❤❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 2 ปีที่แล้ว +2

    እድሜ ጤና ለእናቶች ውይ ቦታው ሲያምር

  • @fatumaachmad5638
    @fatumaachmad5638 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ውይግ ነፂማምንም እሷንአመሥለኝ ፈጣራበሰጠሽተዋቢ ቆንጆነሽ የተፈጥሮስጦታን እያጠፋሽ 😣

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 ปีที่แล้ว

      Fatu ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔበጣምነውየወደድኩት ሰፈሩ ሲያምር ቶፋ

  • @ሰሚያጣውልቤ
    @ሰሚያጣውልቤ 2 ปีที่แล้ว +6

    😳🥴 የለምለም ሆድ የታየው ወይኔ ድግሪ ጫነች🤔

    • @mitu4533
      @mitu4533 2 ปีที่แล้ว

      😳😳😳🤔🤔🤔🤔🤔

  • @YonibabaYonibaba
    @YonibabaYonibaba 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቲና ሞን ይሰራ ጉራጌ የኢትዮፕያ ፈርጥ❤❤❤

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 2 ปีที่แล้ว

    አይዞኝ ወድሞች እኔን ደከመቹ የምወደው አገር በውነት ሳየው ደስ አለኝ 😘😘😘😘😘😘

  • @MaMa-uc7uw
    @MaMa-uc7uw 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለመላው፡የኢትዮፕያ፡እናቶች፡ሰላም፡ያብዛልን፡ፍቅር❤❤❤❤❤❤ ኢትዮ

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 ปีที่แล้ว +4

    ከነለሙጋር ስኮንነው እሚያምርብህ ተውፊቅ እኔ እራሱ እማይህ

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፂ ግን ገጠር ሱቅ ይመስል በየቀኑ ትኤዳለች መኪና ገዛሽ እዴ

  • @هاحم-ت5غ
    @هاحم-ت5غ ปีที่แล้ว

    ወይኔ ቦታው ሢያምር❤❤❤❤❤❤ ደሞ የገጠር መንገዳቸችሁ ደሥ ሢል❤❤❤❤

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ እንደት እንደሳኩ በግላድሽ ይሁን ቻይነኛ ጫልቱ ለካ ይሄ ኦሮሞኛ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @lijzedyoutube7828
    @lijzedyoutube7828 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጉራጌ ውብናሃ አይለይሃ የጌናነ ዴንገ ፍቅር ወሄም አር ተሁዋ ይሁን ታዞኙዋ

  • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
    @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የሀገሩ ዉበት ማሻ አላህ አረጓደዉ በጣም ነዉ ደሥ ሚለዉ

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ አገሩ ሲያምር አረጓዴ ቦታ ስወድ😥

  • @fiurjrufurjrj3480
    @fiurjrufurjrj3480 7 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀመአ እንዴ ናችሁ እኔ አልሀምዱሊላህ ደህናነኝ አንድ ነገር መናገር ፈሌጌ ነበር እና መስጂድ ለመገንባት ብር እያዋጣን ነበርና ሁላችሁም የኸይር ነገር ተካፋይ እንድትሆኑ ብዬ ነው የሰደቃ ትንሽ የለውም ደግሞም መስጂድን የገነባ አላህ ለሱ በጀነት ቤት ይገነባለታልና አህለን ብለናል ፍቃደኛ የሆናችሁ በውስጥ አናግሩኝ ዋሳብ ጉሩብ ስላለን አስገባችኋለሁ